ፍቅረኛዋን በገንዘብ የፈተነችው ሴት መጨረሻ | የኔ ህይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @AminaMohammed-i2c
    @AminaMohammed-i2c 4 місяці тому +1

    እኔ15ሽብርገ ጠይቆኝ የለኝም አልኩት ከሌላ ሰው ውሰድ አልኩት እኔ ሲኖረኝ እክፈልልሃለሁ አልኩት ግን የእውነት ስለለኝ ነው የለኝም ያልኩት እና ግን ለችግሬ ካልሆንሽኝ ለምኔ ትሆንኛለሽ ሙቻለሁ እረሽኝ አለኝ ካጋጠመኝ አንዱ ነው የነገፃፍኩት አሁላ የአምስት አመት ፍቅር ፈረሰ እኔ ብዙ ስህተት መኖሩን ሳስታውል አቆምኩኝ ግንኙነቱን

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 5 місяців тому

    የናንተ ውይይት ደስስ ይላል በሷ መልእክት ግን እንኳን ለኛ ለናተም በይመስልኛል ነው ስለዚ እያዳመጥኩቹ ያለሁት ከሷ ታሪክ ውጭ ነው ማለት ልክ እንደ ልብ ወለድ ተርክ ግን ተመችታቹኛል

  • @yohanisgiday8644
    @yohanisgiday8644 5 місяців тому

    ሰላም የፍቅር ቤተሰቦች ጀግኖች የምታነሱት ቶፒኮች በጣም አሪፍ ነው ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ በርቱ የሜርሲ አያት እና የሳሱ ለየት ያለ ሀሳብ ይመቸኛል ግን ብዙ ጊዜ የሜርሲ ደጋፈ ነኝ ወደፊት ብዙ ሰው ከናንተ ይማራል

  • @abead21
    @abead21 5 місяців тому

    selam endet nachhu....eski tru self confidence and creatical thinking develop lemadreg yemiyagzu psychology fection list adrgulgn

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 5 місяців тому

    ምህርት ሰለሞን የኔን ቀልብ የሳበ ነው ሀሳብሽ አመስግናለሁ ቀጥሉበት እህቶች

  • @epll7127
    @epll7127 4 місяці тому

    አስፈላጊ መስሎ ከታየኝ ልሰጣት እችላለው ውሀ ማያነሳ ምክንያት ይዛ ብር ብትል ደንቆሮ ነኝ.... ባል እና ሚስት ከሆንን በኋላ ነው ገንዘብ ጉዳይ መሆን ያለበት

  • @muletataye8644
    @muletataye8644 4 місяці тому

    you guys are too much dreamers Betham

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому

    በርቱ❤ ገና ትበዛላችሁ ❤from Saudi Riyad❤

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ Місяць тому

    ሴት ለወንድ እና ለገንዘብ ያላት አመለካከት ሁለ ይገርመኛል።

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 5 місяців тому +4

    Where is the other ደርባባ girl ? 😊

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 5 місяців тому

    Mercy❤

  • @EmanAli-sb2iw
    @EmanAli-sb2iw 5 місяців тому

    ኧረ መልክት የምትቀበሉበትን በምንዲነው የማገኘው እኔም ሀሳባቺ ያስፈልገኛል በጣም ያስጨነቀኝ ነገር አለ ሀሳቤን ልላክላቺሁ እና የናተንም የኦደሳቺሁን አሰተያየት እፈልጋለሁ

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 місяці тому

    የቀጠላችሁትን አይላሽ አንሱት በጌታ! ምን እንደምትመስሉ በመስታዋት አታዮትም!? ያለ ተቀጣይ አይላሽ ቆንጆ ናችሁ! አይ አበሻ ሁሉን ኮፒ እያረጋችሁ እስከመቸ!!??

  • @ነኝየአባቴናፋቂ
    @ነኝየአባቴናፋቂ 5 місяців тому

    የምዎዳችሁ 🥰❤️❤️❤️

  • @Hazelsolo21
    @Hazelsolo21 5 місяців тому

    You guys❤❤❤

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 5 місяців тому

    መፈተን ምን አመጣው ትገርማላቹ ፍቅር እኮ ፈታና አያውቅም

  • @mkkm1293
    @mkkm1293 5 місяців тому

    ❤siwedachu

  • @eyerusalemgerma6306
    @eyerusalemgerma6306 5 місяців тому +1

    Lemn yaletemal mereja takerbalachu

  • @pcsoft06integrators65
    @pcsoft06integrators65 5 місяців тому

    ለጫማ 15.0000 ብር😂😂😂 ከቸገራት እውነቱን ብትነግረው አሪፍ ነበር እንደኔ

  • @እናቴ-ለ7ጘ
    @እናቴ-ለ7ጘ 5 місяців тому

    እራሳን የምታቀዉ እራሱአ ነች ቤተሰብ or ጓደኛ የሱዋን ሂወት አይኖርላትም በሰዉ ግፊት የሚሆን አደለም ይሄ የሂወት ጉደይ ነዉ እሳ ሴት ነች የሴት እድል አዴ ነዉ ባንስ አጠገቡአ ቢሆን እሺ እሱ ያለዉ እዛ እሱዋ እዚ ባንስ ቅርርብ የላቸዉም ሌላ ሂወት ቢኖረዉስ ማን አየ ስለዚ ከራሱዋ ጋር ትማከርና ትወስን

  • @meretechgebre485
    @meretechgebre485 5 місяців тому

    Wodi ka wodda badiromi ysatali iji damo balaya blisama zimi aylimi

  • @marufmaruf6571
    @marufmaruf6571 5 місяців тому

    Afaan oromootiiniin barefadha naf dhi hesaa.

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 5 місяців тому

    መለያየት ነው ያለባት ትንንሽ ነገሮች በኃላ ዋጋ ያስከፍላሉ

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej 5 місяців тому

    ሰላም በነገራችላይ በጣም እወዳችኋለሁ ☺️ወደ ጥያቄ ስገባ እንደ ቤተሰብ ዉስጥ አለ እና ከተዋወቅን 2አመት ሆኖናል እና ያዉ አሁን ላይ ቤተሰብ ያቃል እንደምናወራ እና እንደምንጋባ በእኔ በኩል ቤተሰብ ቅሬታ አለ አይሆንሽም ይሉኛ በአካል አንተዋወቅም የቅርብ ዝምድና አለን ወደገደለዉ ስገባ ለጅ ስራ የለዉም እና ብር ጠየቀኝ 2ሰባ ሽብር ስራ ሊጀምር ሁለየም እናወራለን ከእናቱም ጋር ገና ቤተሰብ ነን ብይ ብር ለሰጠዉ ነዉ ወይስ ልከልክለዉ ምን ትመኩሩኛለችሁ እኔ ያለሁ አረብ ሀገር ነዉ 😥

    • @SdhJfd
      @SdhJfd 5 місяців тому

      ይቅርብሺ

    • @LaylaLayla-ee6ej
      @LaylaLayla-ee6ej 5 місяців тому

      @lily1979ful እሽ ዉዴ ቤተሰብ አብዛሀኛዉን የጠላዉ ዝምድና ስላለን ነዉ እና አሁን እሱ ቤተሰብ ጋር አይደለም ያለው ተጣልተዉ ስራ እያፈላለገ ነዉ ?እኔ እማቀዉ ትምህርት እየተማረ ነበር ከዛ ሰኔ አሁን እንደሚመረቅ ነበር ግን ስጠይቀዉ አዉ ግን ገናነዉ አለ ለምን ?ከዛ ለትምህርት ቤት ለመመረቃ ብሎ 6ሽብር ላኩለት ከፍያለሁ ሱፉን ገዛሁ አለ ግን አላየሁም አሁን ከቤተሰብ ጋር ተጣለሁ ስራ የለኝም አለ ?እሽ ሊላ ጥያቄ ፈጠረብኝ ምንም ዝምዳና ቢኖርም አሁን ላይ ጥያቄ ሆኖብኝ ስራ ከጓደኛው ጋር ከፍተዋል የጋራ ግን መስከረም ብሎኛል እንደልክለት እኔም እሽ ብየ ዝም ብያለሁ

    • @fourplus6042
      @fourplus6042 2 місяці тому

      አረ አትስጪው ወለሂ ወንዶች ከሃዲ ናቸው ይክድሻል ሲያልፍላቻው አይቻልም እኔ በራሴ አይቼ ነው ያለሁት ዱባይ ነው አግብቼ ነበረ ባሌንም አመጣሁት ግን ከመጣ በኋላ በፍፁም ማላቃው ሰው ነው የሆነው ከተለያዩ ሴቶች ያወራል ምስት ይለኝም ብሎ ማነው ያመጣክ ሲባል ወንዴሜ ነው ያመጣኝ ይላል እና የዛን ሰአት የመከሩኝን ሰዎች አሁን ላይ አመስግናቻዋለው አታምጪው ስንል አምጥቼው ብቻ የተረገሙ ናቻው ብርሽን ያዢ 😢

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 5 місяців тому

    ቆንቋና ምንማለት ቆንቋና ፊቶች

  • @daveloveX
    @daveloveX 5 місяців тому

    Ples time stump ur video's

  • @nahomawol7875
    @nahomawol7875 5 місяців тому

    baltmual tarik yehen yahel wondu lay werdachub, you are so biased ... please bemselgn media lay aywerame