እንጨዋወት ከሙሉቀን መለሰ ጋር/Enchewawot: Special Interview with Muluken Melesse - Part 3 of 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 622

  • @Hinduye
    @Hinduye 4 місяці тому +26

    እድሜ ያልቃል ገደብ አለው ግን ከክርስቶስ ጋር መጨረስ እንዴት መታደል ነው…እድለኛ ነህ ወንድሜ !!!

  • @tsedtesfaye1126
    @tsedtesfaye1126 7 років тому +31

    ረጅም እድሜና ጤና ሙልዬ የድሮ ዘፈን በጣም እወዳለው ሀገሬ ትዝ ይለኛል ኢትዮጵያዊነት ይሰማኛል እንኳን ወደጌታ ተመለስክ የሀይማኖት ልዩነት አይደለም ጥያቄው አንተ የክርስቶስ ልጅ ነህ

  • @user-il3cf6lr3d
    @user-il3cf6lr3d 7 років тому +50

    እምወደውና የማደንቀው ትልቅ ሰው ነው ለኔ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜን ይስጠው

  • @SisayTesema-tr7kj
    @SisayTesema-tr7kj 4 місяці тому +9

    ሙሌ ምርጫዉ ትክክልና ተገቢ ነዉ።የሄደዉም ወደአባቱ ነዉ። ዝማሬዎቹን ደግሞ ስንባረክባቸዉ እንኖራለን።

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 7 років тому +31

    አቤት እንዴት እድለኛ ነህ ወድማችን ሙልቀን ጌታ ቀሬ ዘንህን ሁሉ ይባርክ በጣም እንወድሀለን ብሞትም ብንኖርም ለጌታ ክብር ለገታ ይሁን ስለአየሁህ ደስ ብሎኛል ያቀርባችሁት ተባርኩ ሻሎም

  • @ytip
    @ytip 3 роки тому +8

    The living legend! For me Muluken Melesse is one of the kings of Ethiopian music! His music touches my soul in a very very special way. His beautiful voice and his singing style. Very soulful, modern and at the same time so traditional... tizita, anchi hoye, bati, ambassel... it is magic. Muluken is an institute within Ethiopian music. I wish a music scholar will do a research about Muluken's music. I feel so grateful that i grow up with Muluken's music. Thank you very much Muluken for blessing us with your music, so many beautiful songs and great albums! Egziabher yemareh! Rejem edme na tenenet yisth! Le zelalem nwerlen!!!

  • @fireart3077
    @fireart3077 7 років тому +13

    Hero, mentor , blessed , legend, faithful, beliver..........i dont have enough words to describe this man of God .

  • @fesshatisonargaw2425
    @fesshatisonargaw2425 7 років тому +3

    የእግዚአብሔር ምረቱ ብዙ
    ደካሞቹንም ማገዙ
    በጀረባው አዝሎ መሸከሙ
    ከኃጢያት ማንጻት በደሙ
    የጋሽ (የወድም) ሙሉቀንን ምስክርነት ከዛሪ 18 ዓመት በፊት ስምቸው ነበር። ዛሬ በድጋሜ በእንዲህ አይነት መልኩ ስሰማው ደግሞ ደስ አሰኘኝ። ይህንን ቃለመጠየቅ ያደረጋችሁለትና ለአድማጭ ያበቃችሁትን፤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
    ይህን ቃለመጠየቅ ለምናይ ሁሉ፤ በእግዚአብሔር ፍቅር የተነካ ሰው ምን እንደሚመስል ማጢን እንችላለን። የሕይወት ጉዳይ ከሃይማኖት በላይ በእግዚአብሔር እውነት የመነካትና በፍቅሩ የመማረክ ጉዳይ ነው። መጸሐፍ ቅዱስ በዮሐንስ ውንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 16 ላይ እንደሚያሰርዳን፤ እግዚአብሔር አንድ ልጁን የሰጠው ለዓልም ሁሉ ነው። ይህንንም ያደረገው ዓለሙን ሁሉ ሰለወደደ ነው። ሰው ሰውን ለያይቶ ይወዳል። እግዛብሄር እርሱ ግን ፍቅር ነውና ሁሉንም ይወዳል። የኃጢያት ባሪያዎች፤ የዘላለም ሞት የተገባን፤ የሲኦ መንገደኞች ሁነን ሳለን፤ ከጠፋት ያድነን ዘንድ፤ አንድ ልጁ ሰጠን። ልጁም፤ መደሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ስለ ኃጢያታችን ደሞን በመስቀል ላይ አፍሶልናል። በሶስተኛው ቀን ከሙታን በመነሳቱ፤ ለዘላለም የምንኖርበትን የትንሳኤውን ሕይወት አብስሮናል።
    "ለተቀበሉት ግን በሰሙ ላመኑት ለነርሱ የእግዚአብሔር ልጁች የሆኑ ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው" ዮሐ1:12 እንደሚል፤ ጌታ ኢየሱስ ስለ ኃጢያቲ ዎጋ ከፍሎል፤ ከኃጢያት ኅይል፣ ከዘላለም ሞትና በኃጢያተኞች ላይ ሊገለጥ ካለው የእግዚአብሔር ቁጣ፤ የማመልጥበት ተስፋዬ፤ ጌታ ብቻ ነው የሚል አንድ ሰው፤ ተሰፋውንና መመካቱን ጌታ በመስቀሉ ላይ በፈጸመው ሥራ ላይ ብቻ የሚያውን፤ የእግዚአብሔር ልጅ የመሆንን ሰልጣን (መብት) ይቀበላል።
    ወንድም ሙሉቅን ጌታ በባረከልህ ዘመን ሁሉ የፍቅሩ ወንጌል የሃይሉ ምልክት ነህ። ጌታ ይባርክህ!!!

  • @karebu8195
    @karebu8195 4 роки тому +30

    ወገኖቼ ሙሉቀን የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማቱና ራዕይ ማየቱ ለምን ይደንቃችሁአል እነፈርኦን እግዚአብሔርን የማያውቁ የግብፅ አማልክቶችን የሚያመልኩ፣ እነናብከደነፆር ጣኦታትን የሚያመልኩ የጲላጦስ ሚስት ስለጌታ እየሡስ ማለም ከቻለች በመስቀላይ ያለው ወንበዴ የእየሡሥ አምላክነት ከገባውና አስበኝ ብሎ ከተማፀነ ጌታን የሚያውቀው የተቀበለው ሙሉቀን የአምላኩን ድምፅ ቢሠማ በራእይ ቢያየው ምን አጀብ ያሠኛል. ደሞ እኛ አምላክን ቀርበነው ሳይሆን እርሱ ስለሚቀርበን እኮ ነው የሚያናግረን ራሡንም የሚገልጥልን ይሕም ለጴንጤ ብቻ ሣይሆን ለሠው ዘር....

    • @grobi3825
      @grobi3825 4 місяці тому

      ሙሌ ያንተ ዘፈን ለኔ ከማንኛውም ዘፋኝ በላይ ነው። ግጥሞችህ አትኩሮ ላዳመጣቸው ልዩ ናቸው; አይጠገቡም።

  • @user-ev3ev3zo4e
    @user-ev3ev3zo4e 7 років тому +3

    የእግዚአብሔር ሰው ሙሉቀን መለስ ተበረክ በብዙ እወድሃለው ከአፍ የወጠው ቃል ሃይል ሰቶኛል በዕሬድዩ ምስክርነት ግዜ እግዚአብሔር ከበዶነት ይጀምራል ነገር ግን ምንም ሰይኖር የኖረል። የልከው አሜን አኑሮናል ሃሌሉያ እሰይ እግዚአብሔር ይፈውስህ
    እንግድህ በጌታችን ምስክርነት እትፈር ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ኃይል መጠን ስለለ ወንጌል መከረን ተቀበል
    ጌታችን እየሱስ የክርስቶስን ባለመጥፍት ከሚወዲ ሁሉ ገራ ጻጋ ይሁን አሜን።
    ዘከርየስ 4፡7

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 4 місяці тому +4

    Muluken Melese was known only by sound tracks without any video recorded of him. This video enabled us to see him. Protestant region has poached and silenced many great Ethiopian precious singers and unfortunately this great man is one of them. Anyway thank you to those who organised this and long life to the great man who could have reached even a greater height without the trap that lured him of track. All the best, sir!!

    • @mahletcheru4229
      @mahletcheru4229 4 місяці тому

      Christianity is not a trap, it is a complete freedom turning back humans to the origin, If anyone has a talent : God is the only one who deserve all the praise and the songs.
      Thank God for Muluken melese for making him brilliant Christian patriot till the end.

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 4 місяці тому

      @@mahletcheru4229 you are trash.

  • @kdoeeemkekeke2809
    @kdoeeemkekeke2809 7 років тому +4

    ወንድም ሙሉቀን ወደ እውነተኛው ሐይማኖት ስለመጣህ ውስጥህ በ እግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ በ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስላረፈ ደስ ይበልህ በድሮው ሕይወትህ ስር ሆነህ ቢሆን ድሮ ሞተሀል በስጋ ብቻ ሳይሆን በነፍስም አመለጥክ

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 4 місяці тому +1

    እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነው ኢየሱስን አውቆ ማለፍ🙏

  • @abzatsegaye
    @abzatsegaye 7 років тому +10

    he is confident and just being him self i like that

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas 8 місяців тому +27

    ሴይጣን ሆይ ስማ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አዳኝ ነው ሙሌ እወድሃለሁ

    • @kingof15aiz23
      @kingof15aiz23 4 місяці тому +1

      የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለው እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ለማን ነው ግን እንዳዛ እንገቱን ቀና አርጎ የተናገርው ( ራሱ ፈጣሪ ከሆነ ማለት ነው? የምትሰሩትን አታውቁምና ይቅር ብያችኋለሁ ፈጣሪ ያስብለዋል / የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው ? ያ ማለት ከሱ በላይ ፈጣሪ እንዳለ ያመለክታል።

  • @sabuworkneh5399
    @sabuworkneh5399 7 років тому +8

    " አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"(1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5)(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 10)----------8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።11፤ መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።12፤ በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
    " እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።"(ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:17)
    " ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።"(ወደ ገላትያ ሰዎች 2:16)
    (የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 4)----------10፤ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።11፤ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕ. 3)----------16-17፤ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥18-19፤ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። I made the last verse to make you see what he means when he talked about Jesus. Jesus did not come for the righteous he came for the sinner of this world to heal them with his love and to give all man kind a second chance to be the children of God . he came for the inner man that suffers, depressed ,sad ,lonely..he came for the broken hearted . He never came to spread religion if he did he would have established one before he left . I am happy that he found him and found rest . The love of jesus is what heals mankind , he gave his life for our salvation . ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ።

  • @sebelengida2895
    @sebelengida2895 7 років тому +7

    ኮመንት፡ ሰጪዎች ጴንጤ አይታመንም ያለው ማን ነው ክርስቶስ ሲናገር በአለም ሳላቹ፡ መከራ አለባችሁ ይላል የሱ፡መታመም ጴንጤ ከመሆኑ ጋር ምንም አያገናኘውም
    ሙሌ ጌታ ዘመንህ፡ ይባርከው በያስከዉ ፅናት ይኑርህ ጌታ መልካም ነው

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 7 місяців тому +1

      ኦ ጴጤ ነው እዴ አይይይ አለመታደሉ😢😢😢😢😢

    • @leul-jr1kc
      @leul-jr1kc 4 місяці тому

      Lalgebaw alemetadell nw mimeslew gn legebaww he is very lucky ❤❤❤​@@heedssjeedss8369

  • @lilinafaith3841
    @lilinafaith3841 7 років тому +23

    ሙሉቀን የኢየሱስ ወታደር ተባረክልኝ አለምን ምኟቷን ዘፈኗን በሀጥያት ሚገኘዉን ስጦታዋን ንቀህ ወተህ ጌታ አንተን አይጥልህም እንኳን ለሱ ተለይተህ ወተህ በጌታም ላይም የሚያምፁትን በአለም ያሉትን ከመታደግ አልቦዘንም ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ በዝማሬህ ተባርከናል ኢየሱስ ጌታ ነዉ አንተን የታደገህ ሌላዉንም ከሞት ቀንበር ያዉጣ

  • @takedown342
    @takedown342 7 років тому +7

    3 ነገሮችን ታዘብኩ
    1-ህጻን እያለሁ ከሰማይ እጅ ነገር መቶ በደረቴ ሲገባ አየሁት
    2- ጌታን ታዋቂ ሁኜ ሀብታም ሆኘ እስክመጣ
    ታገሰኝ አልኩት
    3- አሜሪካ እያለሁ ከሰማይ ሙዚቃ በቃህ አቁም የሚል ቃል መጣልኝ
    በጣም የሚደንቅ ውሸት

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 років тому

      take down
      ውሸት መሆኑን በምን አወክ?

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 4 місяці тому

      እንዴት አየከው ወንድሜ የውሸት ቋት የሆነ ሰውዬ ነው😅😅😅😅

  • @yyyha6939
    @yyyha6939 7 років тому +7

    We always love and admire you Mr Muluken God bless you!!!

  • @ilove4292
    @ilove4292 7 років тому +34

    የኢየሱስ ዎተደር ነኝ 2×
    እዋገለሁኝ አልሸነፍም
    ለሴይጣን እጄን አልሰጥም
    ሙሌ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይፈውሰው
    ብንኖርም ብንሞትም ለጌታ ነው ሞትን አንፈረም ምክንየቱም ከዘላለም ሞት በኢየሱስ ድነነልና ሞት ሆይ መውግየ የት አለ ።

  • @hamesjamel6363
    @hamesjamel6363 6 років тому +6

    ሙሌ እድሜ ከጤና ይስጥክ ዘፈኖችህ በጣም ነው ምወዳቸው

  • @user-kn7om3vy8w
    @user-kn7om3vy8w 7 років тому +34

    ጋሽ ሙሉቀን ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርህ
    ከዘፈን የገላገለህ እግዚአብሔር ይመስገን
    በክርስቶስ ያገኘነው የዘላለም ሕይወት ነው።
    በዘፈን የሚገኘው ዝና ገንዘብ መጨረሻ በገሃነብ እሳት መጣል ነው
    አዋጅ!! ወዳጅ ስማ እየሱስ ያድናል።

    • @jesusislordjesusislife7103
      @jesusislordjesusislife7103 7 років тому +1

      እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እየሱስ ውብ ሙሽራዬ amen amen 🙌🙌

    • @dawitbeyene8433
      @dawitbeyene8433 7 років тому +5

      እየሱስ ውብ ሙሽራዬ እየሱስ ውብ ሙሽራዬ መቼ ከዘፈን እራቃችሁ አሁንም በያዳራሹ ታስነኩት የለ ጉራ ብቻ አስመሳዮች

    • @user-kn7om3vy8w
      @user-kn7om3vy8w 7 років тому +2

      @ዳዊት ስላልገባህ ነው ውድሜ እግዚአብሔር እኮ በልጁ የዘላለም ሕይወት ከእርሱ ጋር ለዘላለም እንድንኖር 100% እድል ሰጠን በምህረቱ ባለጽጋ ስለሆነ ታዲያ እኛ ከዚህም በላይ ብንሆንለትስ?። ብንዘል ለጌታ ብንፈርጥ ለጌታ፣ ክብራችንን ብንጥል ለጌታ እብድ ብንሆን ለጌታ ፣ እስትንፋስ ያለው ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይገዛል ይዘምራል ያመልካል ታርዶአልና ይገባዋል።

    • @bioman6851
      @bioman6851 7 років тому +1

      ዘፋኝ ፡ከምሆን፡ደሃ፡ሆኜ፡ብሞት ይሻለኛል

    • @dawitbeyene8433
      @dawitbeyene8433 7 років тому +1

      Bio Man ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ kkkkkkkk

  • @nice7303
    @nice7303 7 років тому +60

    ጋሺ ሙሉቀን እግዚአብሔር እኮ በኛ መታመም ደስ አይለውም እናም በክርስቶስ በሺታችንን ወስዶልናል በሺታ አይሰለጥንም ባንተ ላይ በኢየሱስ ስም በመገረፉ ቁስል ተፈውሰናል ከዚህ ስሃት ጀምሮ በኢየሱስ ስም ሰላምህ ይመለስ
    አትሞትም በሕይወት ትኖራለህ የጌታን ማዳን ትናገራለህ

    • @konjofeker4172
      @konjofeker4172 7 років тому +2

      nerd Nice አሜን

    • @misteralemayea8945
      @misteralemayea8945 7 років тому

      konjo feker amen

    • @user-uw8ze7of6g
      @user-uw8ze7of6g 7 років тому +3

      hahahahha የለመደ ኣፍ በኮሜንትም

    • @meleytsegay
      @meleytsegay 7 років тому

      Yemaymot manim yelem endetatmotim yibalal .atmotim mallet tnsaewn atayim mallet new.atmotim eyalachu he wishes tesfa atstu Christian mot ayferam because tnsae endalew yaminal.

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 6 років тому

      HMM SKILLS VLOGS
      Atimotim malet lezelalem atmotim malet aydelem. Ale edmew be beshita temeto memot yelebetim. Beshita ke Seyitan new. Wede geta mehedim bihon be beshita tesekayto mehon yelebetim.

  • @woubishetsisay3066
    @woubishetsisay3066 7 років тому +4

    ብቸኝነት እንዳይሰማህ ጌታ መልካም ሰዎችን እና ወዳጆችን በዙሪያህ ያብዛልህ፡

  • @YK-wz7ox
    @YK-wz7ox 6 років тому +5

    ሙሉቀን ዘፈን ዛሬም ይደመጣል...Powerful gift ያለው ስው ነው!!!

  • @yirgamulat195
    @yirgamulat195 7 років тому +17

    አየ ሙሌ ማለቴ አርቲሥት ሙሉቀን ትገርማለህ ቆይ ትመጣለህ ጠብቅ ሁለት ሠባት አያት ፀበል ልትፀበል የዛኔ የተሸከመችህን አልጋ አንተው ትሸከማታለህ ከዛም እንደቀልድ የተውካትን የጥንት የጧቷን ተዋሕዶን እምነትህን ይቅር በይኝ እንደምትል 100% እርግጠኛ ነኝ ::
    የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይማርህ

    • @nebiatgetahun7233
      @nebiatgetahun7233 6 місяців тому

      ወዴት ????እንዴት ሰው ወደ ጨለማ ይሄዳል ወንድሜ/እህቴ ጌታ ቅርብ ነው ወደ አንተም ይመጣል ❤

    • @hanahabtamu6003
      @hanahabtamu6003 4 місяці тому

      አሁንስ 😢😢

    • @disisaz
      @disisaz 4 місяці тому

      ማርያምውያኖች አፍርባቹሐለው 😢

    • @mame.f3798
      @mame.f3798 4 місяці тому

      @@disisaz
      ፀረ ማርያሞች በናንተ ነዉ የሚታፈረዉ የየሱስ እናት እኮ ናት ልታከብሪያት እንጂ ልታቃልያት አይገባም

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 роки тому +6

    እንኳንም የእየሱስ ሆኑ ጋሽ ሙሉቀን እንወዶታለን ጌታ ይባርኮት።

  • @mercyyohannes1512
    @mercyyohannes1512 7 років тому +2

    Y Eyesus Wetader negn Y Eyesus Wetader negn...... Ewagalehu Alshenefim Leseytan Ejien Alsetm....... May You be healed in The name of Jesus.

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 років тому +7

    አይ የሰው ልጅ ፈተናና መጨረሻ።
    ሰፈልገው የጠፋው ወዳጄ። ሙሉቀንን አገኘሁት።
    አለማስተዋል! የፈጠረውስ ለቤቱ አገልግምይ ይሆናል ብሎ ከቤቱ አገልጋይ አባቱ ካህን ልጅ ነበር ግና ግን በልጅነቱ ነብስን ማወቅ ሲጀምር ጥርሱን መንቀል ሲጅምር ምልክቱ ይህንን የመጨረሻውን የተረዳ የቅዱስ መንፈስ ልቡን ነክቶት ነበር ይህንን በዚያን ጊዜ ለቤተክህነት ስዎች አሳውቆ አባቱ አውቀው ቢሆን መላው ዲያብሎስ የእግዚያብሔርን ልብ ያረፈበትን የነጠቀው ሳጥናኤል ነው። በአግባቡ ለቤቱ እንደነ ቅዱስ ያሬድ ላልተጠቀመበት። ወሰደው አስመኘው የግንዘብን ምኞት ልሳኑን ለእግዚያብሔር ምስጋና እንክዋን እድል ሳይሰጠው።
    ታዋቂ አደረገው ይዞት ሊጠፋ በመጠጥ ዘፈቀው። ያቺ ልቡን የተቀበለው የፈጠራት አለችና ፍልሚያ ላይ ናቸው።
    አቶ ሙሉቀን የአባታቸው ስም ሲለወጥ እንክዋን ያላወቁት በአጎታቸው ተነጥቀዋል ይሁንና ዞረው ዞረው ሊያባብላቸው ታላቅነታቸውን ሊወስድ የታገላቸው። ሳጥናኤል በልጅነታቸው በሶፋ ላይ ሊያስቀምጣቸው የተከተላቸው የነበረው በጠንቅዋዮቹ ላይ የጣሉት ጠጠር እንዳይገሉት አሳስረውት ነበርና። ያለማወቅ ዞሮ ዞሮ የሰይጣን መንፈስ ማንንም ማንበብ ይችላልና በቤቱ ከመጡ በቤቱ ሄደው በዘመናዊ መንገድ ይሰግዱለት አደረጋቸው።
    ጴንጤናዊው ሲገልጽ የነበረው በአዳራሹ የሙሉቀንን ልብ ያነባል ሙሉቀን ከመምጣቱ በፊት የተከፈለ መወጠረ በሱ ውሳኔ ብቻ ቦታውን ማወቅ የሚችልበት ታድያ አሁንም ከጠንቅዋዩ አልተለየም። ቦታው እዚያም አልነበር።
    ሙሉቀን መለሰ፦ መልስ ልብህን እግዚያብሔር ይፈልግሀል ልትደርስበት ተአምሩን ሊያሰይብህ ይፈልጋል። የተጠለፍከው በፈታኝ ነው። ከልጅነትህ ልብህን የተቀበለህ ሀይል ይፈልግሀል የነበረውን ጥለህ መሄድህን አውቅዋል ተመለስ። ቦታህ ይህ ሶፋ አይደለም ሽባ ልበ ስባራ አድርጎ ያስቀመጠህ ይህ እየሱስን ስም በመያዝ የሚያላዝን መንፈሰ አሳሳች ነው።
    አባትህን በልጅነትህ ነጥቆ አንተ የነበረውን ሁሉ ቀይሮብሀል።
    የእግዚያብሔር ፈቃድ አሁንም በአባትህ ምኞት ይጠብቅሀልና ከዛሬዋ ሰአት ጀምረህ። መንገድህን በንስሀ ተቀባና ወደ ኦርቶዶክስ ቤቱ ተመለስ።
    ሙሉቀን እግዚአብሔር። የመጨረሻዋን ሰአትህን እያስተካከልህም ነው። አባትህም በጸሎታቸው በነብሳቸው ባለቀሰች ቁጥር ያንተ ስቃይ ይበዛል። ወደባትህ እምነት ተመለስ ምንም እንክዋን መንገዱን ሳያሳዩህ በህይወት ቢለዩህም።
    እድሉ ሰጥቶህ መመህር ግርማ ወንድሙን ብታገኝ ሚስጥሩን በህይወትህ የተጫወተብህን ይገልጽልሀል። አርቲስቶች በሳቸው ህይወታቸው ወደ እውነተኛው የተመለሱ አሉ። እስቲ ካሴታቸውን ተመከት። ቀንህ ዛሬ ነው በርህንን አንክዋክትዋል ደርሶልሀል እባክህ ለአንተ ይህ ባዶ ቤት አይደለም እውነትና ቤትህ። ቅዱስ ያሬድን የምትተካለት ነህ በቤቱ። ተነስ ገና ነህ የኛ እኩያ ነህ እማ ስንተ ገና እንሰራለን እናላለን ድምጽሀን አሳምረህ። ሶፋ ለይ የሳሎን ጌጥ አድርጎሀል ዲያቢሎስ።
    ጸበል ውስዱት እምነቱ አባቱን እድገቱን የሰበሩት በሀገራችን ምቀኞች ነውና እባካችሁ።
    እግዚያብሔር ልቦናውን ወደሚፈልገው ወዳላወቀው ከወሰደው መንፈስ ይገላግለው።

    • @salemmesi6538
      @salemmesi6538 4 роки тому

      ዘፋኝ ቢሆን ይሻለው ነበር ማለቶት ነው ለመሆኑ ስለ
      ስለ እየሱስ ክርስቶስ ያውቃሉ የሚያውቁ አይመስለኝም እስቲ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ስሙ አዳኝ ነው እሱን ያመነ የዘላለም ህይወት አለው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ ሲዘፍን ደስተኛ ነበሩ ዘፈኑን ሲያቆም ያዘኑ ይመስላሉ
      ያውቃሉ መጽሃፍ ቅዱስ የእምነታችን ጀማሪና ፈጻሚ የሚለው እየሱስ ክርስቶስን ነው
      እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ይላል ቃሉ እንጂ እምነት የሚወረስ አይደለም
      ቁጭ ብለው መጽሀፍ ቅዱስ ያንብቡና እየሱስ ክርስቶስ ማን እንደሆነ ይወቁ ።
      የሚዘፍን የሚሰክር የሚያመነዝር መንግስተ ሰማይን አይወርስም ይላል የእግዚአብሔር ቃል
      ያለ እየሱስ ክርስቶስ መንግስተ ሰማይን መውረስ አይቻልም።ሰው የታዘዘለትን መድሀኒት ሳይውጥ ወስዶ ስላስቀመጠው ብቻ ከህመሙ እንደማይድን ሁሉ እኛም የህይወት ቃል ያለበትን መጽሃፍ ቅዱስን ሳናነብ ተሳልመን ስላስቀመጥነው ብቻ እግዚአብሔርን ማወቅ ወይም እኔ ክርስትያን ነኝ ማለት አይቻም ክርስቲያን ለመባል ከሀጢያትም ለመራቅ እግዚአብሔርን ማወቅ አለብን እግዚአብሔር ደግሞ የሚታወቀው በቃሉ ነው ።

    • @cccccccccccc2711
      @cccccccccccc2711 4 місяці тому

      Ygna scientist memramer ayasfelgm ,,,, mamen enji ,, tiezazun ymyawk ylem tezazun mamn mkber,,, anchi sintun 10 tezazat takbralek ???? Million civilians ygdele saytan Aby Ahmed pante negn slale bicha esun halafinetkn tewata malet wanjel hatsiyat civilian mot gn mehon yalebt nothing,,egzabher ybarekew eyala b sew mot ymiyalagt pante egzabhern yawkalin???????? Jilit idiot

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu 2 роки тому +1

    ቃለ መጠይቅ የሚያረጉት ጋዜጠኞች የት ጠፉ በጣም ምርጥ ናቸው

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 роки тому +2

    ከዝና ከሀብት የበለጠውን እየሱስ ክርስቶስ ን አግኝተሀል።
    ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን አልፋ፣ኦሜጋ የሆነውን የህይወትህ ቤዛ የንፍስህ አዳኝ የሆነው አግኝቶሀል። ለናከው የአለም ዝናና ክብር ገንዘብ እንቢ ማለትህ ለእግዚአብሔር ክብር መዘመርህ ዋጋ አለው።
    ስለ ስሙ ያሳያችሁትን በጎ ነገር የማይረሳ ነው።
    ተባረካኝ

  • @sami6411
    @sami6411 7 років тому +10

    ተባረክ ሙሉቀን እየሱስ ለዘላለም ሂወት ብቸኛ መንገድ ነው ።

  • @dr.teferilegese639
    @dr.teferilegese639 3 роки тому +3

    The more I get older, I am putting kerefede music as number one Ethiopian music ever.

  • @lidiyaazerihun1064
    @lidiyaazerihun1064 7 років тому +49

    አደንቃሀለሁ እወዳሀለው ሙልቀን መለሰ ሙዚቃዎችህን በሙሉ እወዳቸዋለሁ የድሮ ሙዚቃ አዳማጭ ነኝ እግዚአብሔር ይማርህ እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ በጣም ግን አዝኛለሁ በጣም ስሰይጣን ብዙ ጥበበኛነው ምን ማለት እዳለብኝ ቃላትም ያጥረኛል እኔ ጴጤ ነበርኩ እዳተ እያመመኝ ነበር ሽባ ነበርኩ ለጊዜው አቆመኝ ለተወሰነ ጊዜ ግን ከጊዜ በዋላ ግን የበለጠ ህመም ታመምኩ ከዛም በዋላ ትቼ ወደፀበል ሰው ይዘውኝ ሄድኩ ማመጫ ተክልሀይማኖት ገዳም ሄጄ ብዙ ታእምር ነው የተደረገልኝ ንስሀ ገብቼ እኔ ይህንን ልናገር የቻልኩት ስለምወድህና ስለማደቅህ ነው የድሮ ሙዚቃ ነው የማዳምጠው እውነቴን ነው ብዙ ነቸው ሀይማኖታቸውን ቀይረው ዘፈንን ተውኩት ይላሉ እጂ ከዘፈን ያሎጡት ሂሩት በቀለ ፣ ተፈራ ነጋሽ በርግጥ ሀይማኖት የግል ነው ሰው የፈለገውን ማመን ማምለክምም ይችላል ግን ለናተ ያለኝ አክብሮት እና ስለምወዳችችሁ ነው አባቴ ነህ ጋሽ ሙልቀን መለሰ ግን እደዚህ ሁነህ ሳይህ አዝኛለሁ የመንናፍቅ አጋንት እደዚህ አድርጎህ ስላየው ፀበል ብትሄድ በደብ በደብ አሁንም እናገራለሁ ንስሀ ገብተህ ፀበል ብትፀበል ትድናለህ ወደቅድስት ሀገር እምዬ ኢ.ት ተመልሰህ ፀበልግባ እማምላክ አላዲተ አምላክ የዘርያቆብ እመቤት የፃርቃኒዋ ንግስት ቅድስት ድንግል ማርያም ትመልስህ ።
    እንጨዋወት ፓሮግራም አመሰግናለሁ ከልብ ስላቀረባችሁልኝ ግን ሌሎችም አሉ ማንም አስታዋሽ የሌላቸው ስት ድቅ ነገር የሰሩ ባለሙዚቃ ጥበበኞች አሉ አስታውሳቸው እዩዋቸው ጠይቆቸው አስታውሳቸው ኧረ ስት አሉ ስንት አሉ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማራቸው ያሉትን በእድሜ በጤና ያቆያቸው

    • @lilinafaith3841
      @lilinafaith3841 7 років тому +6

      Lidiyaa Zerihun እህቴ ተክለሀይማኖትም ሆኑ ማንኛዉም ፍጡር አያድንም ኦርቶዶክስነትም ጴንጤነትም አያድንም ጌታ በድርጅቶች ሳይሆን በደሙ ነዉ የዋጀን አዳኝ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ሌላዉ ደሞ ቃሉ ዘፋኝ መንግስተሰማይ አይገባም ይላል ስጋን አስደስቶ ነብስን ወደ ሞት ይወስዳል ማንኛዉም የስጋ ፍሬ.
      ጌታን ማግኘት ይሁንልሽ እሱን ስታገኚ ትድኛለሽ ከዛም መንፈሳዊ ፍሬን ታፈሪያለሽ ህይወትሽ እረፍትን ታገኛለች ጌታ በአሁን ደቂቃ ሊመጣም ይችላል ኩራዛችንን አብርተን እንጠብቀዉ እህቴ ቃሉን አንብቢ ባለሽበት ጌታን ማግኘት ይሁንልሽ ኢየሱስ ይወድሻል ላንቺም ነዉ የሞተዉ ተባረኪ

    • @mwfanta
      @mwfanta 7 років тому

      Lilina Faith are you trying to preach your bogus faith? Nice try

    • @terhaseskeya5878
      @terhaseskeya5878 7 років тому +2

      lek nash lidiya ahunem tewahdone atebki tadelshal a mletshe ke seyetan group

    • @firhanagebremedhen768
      @firhanagebremedhen768 7 років тому +2

      You are amazing person you just tell as a big truth.... And you are so lucky to have faith... lanche yederse Tega E/r amelak ena Emebete maryam yerdut !

    • @yonaspina438
      @yonaspina438 7 років тому +3

      Lidiyaa Zerihun ከንቱ ለፍላፊ አንድ እንኳን እውነት የሌለበሽ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 7 років тому +1

    ጌታ አከበረህ ሙሌ እዱለኛ ነህ
    ሁሉም ከንቱ ነው በየእለቱ ለጌ መዘመርና መመስከር ጥልቅ ነው

  • @zeldkashzelekash6060
    @zeldkashzelekash6060 7 років тому +2

    ጋሽሙሉቀንመለሰንፈልጋችሁይህንቃለምልልስላደረጋችሁትየፕሮግራሙ''አዘጋጆች''በጣምእናመሰግናለን''እጅግ''ብዙትዝታዎች''ያቀነቀኑናቸው''አምላክምህረትንይስጣቸው

  • @engdaa
    @engdaa 7 років тому +11

    For those who assume music to ba a sinful act, please educate yourself. Music is a one kind of art. It is one way of expressing yourself using a pleasant voice, sound and rythm. Am happy that we have music. Even animals enjoy it. If one appreciates a beauty of a woman, what is wrong with it? As a non-believer I would say his sickness has nothing to do with god or devil. It all depends how we have lived and how our genetics is. Without medication he would have probably been gone long ago. I admire his talent and work. I wish him get well.
    Let us repect his decision without denouncing the art and artists. Thanks!

  • @mastiijamala4448
    @mastiijamala4448 7 років тому +4

    እድሜ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጂ ይድርሰልህ እመብርሀን ትመልስህ በእዎነት

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 3 роки тому +1

    ሙሉቀን ምርጥ ሰዉ እኔም ድክም ብሎኛል እየሱስ መጥቶ ይገላግለን

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 4 місяці тому

    ዘመን አይሽሬው ሙሌ። ነብስህን በገነት ያኔረው።

  • @godislovegodislove579
    @godislovegodislove579 4 місяці тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው ወደ አገለገልከው ወደ ወደድከ አምላክህ ሄድክ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንኳን ይህችን አለም ክደህ ጌታን አገለገልክ

  • @endodesse2040
    @endodesse2040 3 роки тому

    እግዚአብሔር ምህረቱን ሰላሙን ይስጥህ ጋሽ ሙሉቀን ዘመን እና ግዜ የማይሽረው የሙዚቃ ስራህ በኢትዩጵያ ሙዚቃ ታሬክ ትልቅ አሻራ ጥለህ ያለፍክ ሰው ነህ!!!!!

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 4 роки тому +6

    Wed Dengel Maryam temles pasteroch ena pintewochen yminefa menfes ale yzoh new yaw beye Adarasu Chefera Rap Ragy Rock and roll Dankyra men fayda alw

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 місяці тому

    "አምላኬ ሆይ ዝነኛና ሀብታም ከሆንሁ በኋላ ወደ አንተ እመጣለሁ" ያልኸው ስህተት ነበረ፣ ይሁን እንጅ ወደ እውነተኛው ሰማያዊ ማረፊያህ ሄደሀልና ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

  • @girmachewgeremew3169
    @girmachewgeremew3169 7 років тому +2

    የኢትዮጵያ ህዝብም ኢትዮጵያም አትናፍቀኝም ያልከው ለምን ነው? ምን አይነት መንፈስ ነው እላይህ ላይ ያለው? ጌታ ይድረስልህ፡፡ በርግጥ አነተ ብቻ አይደለህም ብዙ መናፍቃን አገራቸውን ይጠላሉ፡፡ የኢተዮጵያ ባህል እነዲጠፋ ቀን ከሌት ይሰራሉ፡፡

    • @teodorosteferra7817
      @teodorosteferra7817 4 роки тому

      ትክክል

    • @yonatankassahun9851
      @yonatankassahun9851 3 роки тому

      ምን አገባህ አሜሪካ ከተመቸውስ እንደ እናንተ አጉል ማሽቃበጥ አለበት

  • @teodorosteferra7817
    @teodorosteferra7817 4 роки тому +10

    አታዩትም።ስይጣን መቀለጃ አርጉት ሚያወራውን።የማያውቅ።ዝተት።

    • @salemmesi6538
      @salemmesi6538 4 роки тому +2

      በጣም ይገርማል ዘፋኝ በነበረ ሰአት የሰይጣን አገልጋይ ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ደም ታጥቦ የዳነ
      ሀጢያት መተላለፉ የተሻረለት ነው ምክንያቱ የክርስቶስ ደም ከጢያት ሁሉ ያድናል።
      ለተናገርከው ነገር ንስሀ ግባ ነገ ያንተ አይደለም እና ምን ይዞብህ እንደሚመጣ ስለማታውቅ ክፉ ንግግር
      ከአንደበትህ አታውጣ ሞትና ህይወት በምላስ እጅ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል።

    • @salemmesi6538
      @salemmesi6538 4 роки тому +1

      አንደበትህን መግዛት ተማር ነገ ምን እንደምትሆን ፈፆሞ አታውቅም መሳደብ ሀጢያት እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል ።

    • @enatshow5911
      @enatshow5911 3 роки тому

      ነዉረኛ ሰዉ ወ ደ ፈጣሪዉ ሲመጣ ያምሀል

  • @georgewalter7271
    @georgewalter7271 4 роки тому +4

    ሁል ጊዜ ሙሉቀን መለሰ የት ነው እል ነበር በህወት ያለ አይመስለኝም ነበር ልጅ ሆኘ ብዙ የሱን ዘፈን የ እሰማለሁ አደኩ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 місяців тому +1

    እንዴት እንደማደንቅህ በምን ቋንቋ ላስረዳህ! ማንም ዘፋኝ እንዳንተ አይሆንብኝም!

  • @uthman9979
    @uthman9979 4 місяці тому

    simeon that used to work at Ghion Hotel told me he used to drink a lot like he was unhappy/depressed during the height of his fame 1989-81 i believe .
    guess his calling was the gospel of his faith
    RIP . what a golden voice

  • @user-ec9sx1rz5o
    @user-ec9sx1rz5o 7 років тому +18

    እግዚአቤሔር ወደ ትክክለኛይቱ ሀይማኖት ይመልሥህ ፀበል ተጠበቅ እንደዚ ሽባ ሆኖ ከመቀመጥ ወደ ተዋህዶ ሀይማኖት ብትመለሥ ትድናለህ!!

    • @jesusislordjesusislife7103
      @jesusislordjesusislife7103 7 років тому +3

      Tigest yemariyam lji Tigest yemariyam lij
      Yetu new tekekelnga, wed metet, wed zefen, wed zemut, wed sekar,
      Wed, wed berhan yelelew hewot, wed .........kkk 😃😃 betam tegermeyalesh, esu mule ehete
      beyesus chrstos bemamenu eyzelalem hewoten agentwal
      hatyatu hul becrstos dem tateboletal, yeblagne laledanachut
      anchem tolo saymeshbesh, meche
      endemetemoche atawekem, fetegne.

    • @user-ec9sx1rz5o
      @user-ec9sx1rz5o 7 років тому +3

      jesus is lord! jesus is lord! ቀጥተኘዋ እም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው አንችም ጠቅቀሽ ታቂዋለሽ ምንም እኮ አልተለወጠም ከዘፈን ወደ ዘፈን ነው የተሸጋገረው ጴንጤ መሆን መጨረሻው ማአበድ ነው ገና ታብዳላችሁ መናፍቃን ደግሞ እግዚአቤሔር እንዳለ አላቅም ነበር ይላል የሆነ በቁሙ የሞተ ነው መጀመሪያ ማን ፈጠረው እና ነው !!እኔ እግዚአቤሔር ሲፈጥረኝ ብርሀን አድርጎ ነው የፈጠረኝ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ደግሞ ያሳቀኝ ነገር ቢኖር ሙሉቀን በቁሙ እንደሞተ የተረዳሁት እንዴት ሆዳም እንደ ሆነ ሀብታም ስሆን ወደ አንተ እመጣለው አልኩት ለእግዚአቤሔ ይላል በስመአብ እግዚአቤሔር እኮ ሀብታም ስትሆኑ ኑ አይልም ሀብት ንበረትን ተተህ ተከተለኝ ነው የሚለው ነቢያት እና ሀዋሪያትም ሀበት ንበረት ሳይሉ ነው መንግሥተ ሰማያትን የወረሡት ሙሉቀን ግን ከርሡን ሲመላ ነው ፈጣረን የሚያስታውሠው
      ብቻ ጴንጤወች ወደ ሲኦል እንደ ምትገቡ በተለየየ መፀሐፍ ተፅፏል አደ ሲኦል እሥከምትገቡ በእግዚአቤሔር ሥም ነግዱ ቀልድበት ምደ ሆዳም የጣይጣን አገልጋይ ናችው!!!

    • @user-nx9lc4qj7v
      @user-nx9lc4qj7v 7 років тому +1

      wode tikikilegnawu temelisowal eko ketaot wode eyesus

    • @user-ox5vd8ht1u
      @user-ox5vd8ht1u 5 років тому

      ሰይጣን ተጫወተበት እንጂ

    • @thedrosm.mehari207
      @thedrosm.mehari207 4 роки тому

      ኣንተን በውነቱ ይዞ መግረፍ ነበር

  • @haymigoba7748
    @haymigoba7748 7 років тому +2

    ጋሽ ሙልቀን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @hailegetahun8445
    @hailegetahun8445 7 років тому +2

    ቆንጆ ዝግጅት ነበር ፣ ከምስጋና ጋር።

  • @mulutuahm2062
    @mulutuahm2062 7 років тому +19

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እና የሚያስቀኝ ነገር እግዚአብሔር መቶ አናገረኝ እንዲህ አለኝ የሚሉት ነገር ነው::

    • @teodorosteferra7817
      @teodorosteferra7817 4 роки тому

      ትክክል

    • @biniyamhabtamu3398
      @biniyamhabtamu3398 4 роки тому

      ወገን እዚህ ሊንክ ላይ ያለውን የሙሉቀንን ጉድ ተመልከቱና እውነታውን ፍረዱ፡፡
      ua-cam.com/video/O8hl0i9dL80/v-deo.html

    • @thedrosm.mehari207
      @thedrosm.mehari207 4 роки тому

      ታድያ ኣንተ ሰይጣን ተጠናውቶህ ኣምላክ ሳታውቅ ብትቀር ምነው በሰው ታሾፋለህ። እንቅልፋም፡ ኣምላክ ያናግርሃል ከፈለግክ።

    • @yedaiah64
      @yedaiah64 4 роки тому

      ለምን ይገርምሻል?? እ/ር ለልጆቹ ይናገራል ።

    • @edlawitworku2287
      @edlawitworku2287 Рік тому

      Me too

  • @user-dj8us2ld8t
    @user-dj8us2ld8t 7 років тому +22

    ወደ መንፈሳዊ ተመለስኩ ስትል የምር መስሎኝ ነበር ለካስ ከናይት ክለብ ጭፈራ ወደ መጋዘን ጩኸትና ጭፈራ ነው የመጣኸው እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማናት ይመልስህ

    • @vitalityartz2009
      @vitalityartz2009 7 років тому

      Please atesadebu abatachu sedebe New yemiastemerchu yega Abate melkame neger New yemyastemern orthodox tesdebu yells melsune letesadabewech get a yebarcachu

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Рік тому +1

      ውሸታም ነሽ

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 7 місяців тому

      አሜን እሱ ይርዳው

  • @lyliel1236
    @lyliel1236 7 років тому +4

    እንካን የእየሱስ ሆንኩ ፡ ሌላ አዲስ ነገር የለም በዚህች አለም ፡ ህይወት ክርስቶስ ነው

  • @tadelebezabeh3233
    @tadelebezabeh3233 7 років тому +6

    የእየሱስ ውታደር ነህ ተባርክ ገታ ይፈወስህ ይማርህ

  • @hanahadide6345
    @hanahadide6345 7 років тому +1

    ውሬ አለብ እኔ ያንተን ዘፈን አልሰማውም ግን በፊትም የእግዛብሄር ልጅ ነበርክ እግዛብሄር ዝፈኑ አላለም

  • @mikimarkos4696
    @mikimarkos4696 4 місяці тому +1

    ወጣቶች ላታውቁ ትችላላቹ ግን ሙሉቍን ማለት በነጥላሁን ገሰሰ፣ አስቴር አወቀ፣ መሀሙድ አህመድ፣ ኤፍሬም ታምሩ ደረጃ የሚጠራ የኢትዮጵታ የሙዚቃ ሌጀንድ ነበር

  • @danielaa8313
    @danielaa8313 3 роки тому +3

    Muluken, your are truly blessed and amazing! I always listen your songs. I wish you longer life and success. Great influencer!

  • @galaxyjoseph4612
    @galaxyjoseph4612 4 місяці тому

    The Legend! ነፍስ ይማር !

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 3 роки тому +2

    አለምጸሀይ ምርጥ ነሽ

  • @madieditxs9529
    @madieditxs9529 4 роки тому +6

    ካረጁ አይበጁ አሉ ።ጥላሁን ገሠሠ ዘፈን እንደማይችልም ከሰማይ ነው የሰማኽው

    • @biniyamhabtamu3398
      @biniyamhabtamu3398 4 роки тому

      ወገን እዚህ ሊንክ ላይ ያለውን የሙሉቀንን ጉድ ተመልከቱና እውነታውን ፍረዱ፡፡
      ua-cam.com/video/O8hl0i9dL80/v-deo.html

    • @dabetejah51
      @dabetejah51 3 роки тому

      ደንቆሮ

  • @rakrakrak7367
    @rakrakrak7367 7 років тому +42

    በጣም የሚያቅለሽልሽ ቃለምልልስ ነው እርግጣኛ ነኝ ቲጅም አቅለሽልሾሻል ምክንያቱም ውሽት እና ጉራ ነው ይሚያቅራው በእግዚአብሔር እስኪ ለጠይቃችሁ ከመች ወዲህ ነው እግዚአብሔር ሀጥያት ስርቸ ሀብታም ለሁን ሲባል እሺ የሚለው በጣም ይገርማል ግን ጵንጤ ከምትሆን ዘፉኝ ብትሆንም ምንም ችግር የለውም ለምን ሁለቱንም እግዚአብሔር አይቅበላቸውም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @jesusislordjesusislife7103
      @jesusislordjesusislife7103 7 років тому +4

      Rakrak Rak ewnt men gezam ewnt new! medan beyesus becha new!
      Geta behaylu yasbachu! ehte ney anchem yekedsshal!

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 7 років тому +1

      Rakrak Rak ክክክክክ አንዳንዴ እንደፈጣሪም ያደርጋቹሃል ልበል? እግዚአብሔርን እወቂው እስቲ መጀመሪያ ፈቃዴን ተውልኝ አለው ተወለት ገባሽ? ስለጠፋው ልጅ ምሳሌ አንብበሻል?

    • @rakrakrak7367
      @rakrakrak7367 7 років тому

      Kk Nn ክክክክክክ በጣም ያስቃል እኛ እንኳን እንደፈጣሪ አያረገንም አናስብም ግን ለሚያረጋቸው ስውችም ምክር እንስጣአለን ግን ያለገባህ ነገር የጠፋው ልጅ እግዚአብሔር አስፈቅዶ አይደለም የጠፉው ይህ ሙሉቀን ግን ሀጥያት ልስራ ነው ለምን ሀብታም ለመሁን ብር ለማግኝት አለው ለማ ለእግዚአብሔር እናም እሺ አለው ማን እግዚአብሔር እረ ትንሽ ይደብራችሁ በመጀርያ እግዚአብሔር ያለ ስው ስለብር እና ስለ ሀብት አጨነቅም እኔን ያለ ሁሉን ትቶ ይክተለኝ ነው ያለው እንጅ ሀብታም ሆኖ ይከተለኝ አላለም

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 7 років тому

      Rakrak Rak ሰማይና ምድር ያልፋሉ አይደለም ድርጅት ዘላለም ለማንም አልተሰጠም

    • @misteralemayea8945
      @misteralemayea8945 7 років тому

      Rakrak Rak ቂ ቂቂ ቂቂቂ

  • @misganakassa6913
    @misganakassa6913 4 роки тому

    oh geta yibarki ,,,praise god

  • @ayalewemiru6928
    @ayalewemiru6928 6 років тому

    Muluken endante yalu yemidir zina endihum kibir saybegrachew wede ewunet simelesu betam des yilal. geta abizito yibarkih!!

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 4 роки тому +3

    I have a respect for his musical talent and contribution to our country. I am not in fever of his denial of others great talent, that’s being too low. As for his religion and the way he is seeing and expressing different experience is purely the nature his religion, so nothing surprises me at all, they all are the same talking like him, so fake in most cases. Finally, I wish him all the best and peace.

  • @user-kn7om3vy8w
    @user-kn7om3vy8w 7 років тому +9

    ኢ የ ሱ ስ የይሁዳ አንበሳ ሁሉን በስልጣኑ ቃል የያዘ!!
    የምድር ነገስታት ሃያላንን የሚያበረክክ የማይናወጥ ጽኑ ስም። # ኢ የ ሱ ስ
    እንደ በግ ታርዶአል እንዳ አንበሳ በሃይልና በክብር ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየገዛ የሚኖረውን ነው እኛ ምናመልከው።

  • @user-qm1zl3lk3h
    @user-qm1zl3lk3h 7 років тому

    በጣም ምወደው እና ማከብረው ሰው ነው ፈጣሪ ትክእክለኛውን መንገድ ይምራን

    • @kaleabdebebe6420
      @kaleabdebebe6420 3 роки тому

      ኢኸው ትክክለኛው መንገድ
      “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
      - ዮሐንስ 14፥6

  • @kibebamba1507
    @kibebamba1507 7 років тому

    ሙሉቀን
    መለሰ ጥሩ ድምጻዊ ነበረ በኋላ ላይ የአባቱን የክህነት ቤት ትቶ እምነቱን ቀየረ ግን የቀየረበት ምክንያት ከአባቱ ቤት ያላጣውን
    ነገር ነው የነበረበት ቤት ክህነት ነው ዘፋኝ ሁን እግዚ አብሔርን
    አታመስግን የሚል የለም ምክንያቱም አለም ላይ ያሉ ዓለምን የሚበክሉ ዘፋኞች ምእራባውያን በሙሉ የእሱ እምነት ተከታዮች ናቸው ባጠቃላይ
    እምነቱን የካደበት ምክንያት አልተስማማኝም፡፡

  • @agape4497
    @agape4497 7 років тому +4

    ወይ ጉድ የዘንድሮ የአንዳንድ የኦርቶዶክሶች ንዴት መጨረሻው ቀርቧል የስድብ ውርጅብኝ እንግዲህ ሙሉቀን ለራሱ የሚበጀውን መረጠ እንኳን የናንተን ምርጫ የአባት የእናቱንአምላክ በውርስ አልቀበልም አለ በግሉ አዳኜ ሲል የእግ/ር ልጅ እየሱስ ክርስቶስን መረጠ ምርጫው የእርሱና የእሱ ብቻ ነው ቁረጡ እንግዲህ ላይመለስ የሚያቅፈው ጌታ አግኝቶታል አንተ የጌታ ባርያ ተባረክ እውነቱን አግኝተሃል ምንም አይቆጭህም ብዙ ዘፋኞች እየተከተሉህ ነው ዲያቢሎስ ወደደም ጠላም እየሱስን ወርሰውታል እሱም ልጅ አድርጏቸዋል::

    • @leya8572
      @leya8572 Рік тому

      ፔንጤ ከመሆን ዘፋኝ ሆኖ መቅረት ምን ይላል ጅል

  • @mubarekseyfu184
    @mubarekseyfu184 4 роки тому

    አለምየ በጣም ነዉ የማከብርሽ የምወድሽ ሙሌንም ስወድህ አቤት የናተ ዘመን የማይሰለች ፍቅር ናችሁ

  • @ersomafeworki9600
    @ersomafeworki9600 4 роки тому +7

    ቲሽ" አርሲፍርሥኪ! ሙዚቃህ እንጅ ወሬህስ አይጥምም።

  • @tigistsshura3025
    @tigistsshura3025 7 років тому +2

    ክርስትና የውሳኔ ህይወት ነው ልክ ነህ ለሌላው ምሳሌ ነህ ጌታ ይባርክህ ፡፡

  • @senoramartha6921
    @senoramartha6921 7 років тому

    Men yahl endemwedew lemenager kalatoch yatrugnal!!!! Zefenochun bcha sayhon mezmurochun chmr new hule yemsemaw😍❤ edmena tena yseth

  • @yeromasaye293
    @yeromasaye293 7 років тому

    ለ እግዚሀብሄር ያለህ ፍቅር ያብዛልህ አባታችን ድግል ትርዳህ

  • @wayenimersha667
    @wayenimersha667 7 років тому +18

    እመቤት ድግልማርያም በምልጃዋ ትርዳክ እድሜና ጤና ትስጥህ ወደእውነተኛው አምላክ ወደእውነተኛው አባት ፍቅር ይመልስ ክ

    • @user-qm1zl3lk3h
      @user-qm1zl3lk3h 7 років тому +1

      wayeni mersha. awo Ameen

    • @kidanemaryamawet9005
      @kidanemaryamawet9005 7 років тому

      wayeni mersha
      እየሱስ እውነተኛ ኣምላክ ኣይደለም እንዴ?

    • @wayenimersha667
      @wayenimersha667 7 років тому

      Awet Kidanemaryam እኛ እምናውቀው እውነተኛ እየሱስ የድግል ማርያምልጅ የአለም ሁሉ ቤዛ የሆነው እየሱስ ከክርስቶስ እናት እድት ሆነን የመስቀል ስር ስጦታችን እመቤታችን ድግል ማርያም የወለደችው እምናቀው የመናፍቃን እየሱስ አናውቀውም

  • @addisnone163
    @addisnone163 7 років тому +5

    ከዘፈን ወደ ዘፈን እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ

    • @heavenyo228
      @heavenyo228 4 місяці тому

      Devil bewusti sigelet mezmur ena zefenin yasmeselibehal

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 4 місяці тому

    RIP ነፍስ ይማር ፣ ሙሉቀን መለሰ ። አለምፀሃይ ወዳጆ እንዳለችው የኢትዮዺያን ሙዚቃን ከፍአድርጓል። When I was younger, I used to love Alemesehay Wedajo’s theatre and TV shows … I had a crash on her too 😆

  • @yitbarekayele9746
    @yitbarekayele9746 5 років тому +1

    King of Ethiopian music

  • @user-cm1nf9mo9p
    @user-cm1nf9mo9p 7 років тому +1

    Woooow Tikilana Meneged Eyesus Bicha New

  • @user-jj1kb4iu3n
    @user-jj1kb4iu3n 7 років тому +78

    ጋሽ ሙልቀን ሙዚቃዋችህን በጣም ነው ምወድልህ። ፈጣሪ ይማርህ ወደ ትክክለኛው እምነት ፈጣሪ ይመልስህ

    • @ermiasmelssie3977
      @ermiasmelssie3977 7 років тому +1

      tekekelegnaw emenet malet men malet new?

    • @minassiekassaye7299
      @minassiekassaye7299 7 років тому

      @BEREKET. Satan new sew sidn desyemaylew.Esum bemaystelyu na Egzyabhern bemayferu yigeletal.

    • @user-kn7om3vy8w
      @user-kn7om3vy8w 7 років тому +7

      ፨እግዚአብሔር አምላክ ክርስቶስ እየሱስን ማንም ሰው በእምነት እዲያገኘው አድርጎ አቁሞታል።
      ፨ማንም በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ቢያምን በእርሱ ደም የኃጢያት ስርየት ያገኛል
      ፨ማንም ኃጢያተኛ ሰው የክርስቶስ ሞት ያጸድቀኛል ብሎ ቢያምን እንዲያው በጸጋው ይጸድቃል
      ፨ ክርስቶስ የኃጢያት ማስተሰርያ ተደርጎ ቆሞአልና በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ በደሙ የኃጢያት ስርየት ያገኛሉ ይላልና ሮሜ 3፣23 ትክክለኛ እምነት ይህ ነው በክርስቶስ አምኖ መዳን

    • @user-kn7om3vy8w
      @user-kn7om3vy8w 7 років тому +8

      @ሂዊ ሂዊ ላንቺ ትክክለኛው እምነት የትኛው ነው? በማርያም ፣ በጎርጊስ ፣ ወይስ በሚካዬል፣ ወይስ ገዳም መግባት፣ ወይስ ታቦር ተራራ ላይ መውጣት ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የመርገም ጨርቅ ሆኖአል ይህ የሆነው የሰው እራሱ ጽድቅ ከእግዚአብሔር የጽድቅ መስፈርት ጋር ፈጽሞ ስለማይጠጋጋ ነው።
      "ትክክለኛው እምነት ወይም ጽድቅ"
      ክርስቶስ በሞቱ የኃጢያት እዳችንን እንደ ከፈለና የጽድቅን ሕይወት ሊሰጠን ከሞት እንደተነሳ በማመን ብቻ ነው።።

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 7 років тому +3

      ሂዊ ሂዊና ልክ ገሀነም እንደገባ ሰው ይገርማል ጌታን አምኛለሁ እኮ ነው ያለው

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 3 роки тому

    የሙሉቀን የምንጊዜም ምርጥ ካሴት 1975

  • @araraalemu5339
    @araraalemu5339 5 років тому +3

    We don't fear death because always we're of Jesus. ከንቱ ሀይማኖተኞች ባለማወቃቸው የምሉትን አትስማ፡ይልቅ ይቅር በላቸው

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 роки тому +1

    ያው ታጥቦ ጭቃ ነው ሙዚቃ ጴጤ ምናምን ያው ናቸው ወደ ትክክለኛው መገድ ምረጥ

  • @heartandsoul4202
    @heartandsoul4202 4 місяці тому +1

    አለምፀሀይ ወዳጆ ብለህ ስሟን አለማስታወስህ brain fart ይዞህ ይሆን?! አለምዬ ንግስታችን እንወድሻለን!

  • @henokawoke7275
    @henokawoke7275 6 років тому +1

    excellency man

  • @invisible1277
    @invisible1277 Рік тому +1

    አሁን ለቀሩት ዘፋኞች ትምህርት እና እድል ነው

  • @Chereman143
    @Chereman143 4 місяці тому

    ፈጣሪ ምክንያት አለው ሙሉቀን ነፍስህን ይማረው!

  • @solocmc
    @solocmc 4 місяці тому

    እንጨዋወት ለምን ቀረ ቲጂ ለፋሲካ መጥቼ ወርቅ እገዛለሁ
    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 7 років тому

    Geta ybarkeh Muluken eske ahun yeserahew erasu beqi new,ende negestat endtetaseb adregohal

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 3 роки тому +1

    Amazing !!!!!!

  • @tsionbelete3118
    @tsionbelete3118 4 місяці тому

    God is good gash mule great departure

  • @taketimeforyou
    @taketimeforyou 7 років тому

    እናመሰግናለን በጣም ድንቅ ነበር።

  • @tafesegechera
    @tafesegechera 4 місяці тому +1

    ኢየሱስያድናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @roseroserose8725
    @roseroserose8725 7 років тому +2

    እውነተኛውን ጌታህን ይዘሀል ተባረክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @jerusalemsolomon9637
    @jerusalemsolomon9637 Рік тому +1

    አደንቅሀለሁ ሰው ሆዱን ሳይሆን አምላኩን ሲወድ ያኮራል

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 4 роки тому

    He has all rights to believe what ever he want the problem is talking or criticizing orthodox......that is the reason why people against him.

  • @abrahambalcha9640
    @abrahambalcha9640 7 років тому

    bless u muluken melese!!!! egzabher edeme yichemrilih!!!!

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Рік тому

    ሙሉቀን መለሰ
    ሁሌም 1ኛ