ለሽያጭ የማይቀርቡትና በሰዓሊያን በስስት የሚታዩት ስዕሎች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ለሽያጭ የማይቀርቡትና በሰዓሊያን በስስት የሚታዩት ስዕሎች

КОМЕНТАРІ • 5

  • @ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ምርጦች ስዕል ማየት በጣም ነው ምወደው የመንፈስ እርካታ ናቸው አንድበት ኪሚናገረው በላይ ስዕልን አይቶ መረዳት ይቻላል እድሜያችሁን ፈጣሪ ያርዝመው💚💛❤💖

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 роки тому

    ዋውውውውው እኔ የገረመኝ ስለዘመናዊ ባርነት የጠቀሰው ከሁሉ በላይ እንዳይ አድርጎኛል የአፍሪካ መሪዎች ሊያዩት ይገባል ቢቻል የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ቢቀመጥ እንዲነቁ ያደርጋቸዋል
    እኛ ስጋዊውን ባርነት በእግዚሐብሔር እርዳታ አባቾቻችንን አሸንፈውታል ዘመናዊንን ባርነት ግን እኛ ማሸነፍ አቅቶናል ታዲያ መጪው ትልድእኛን ላለመውቀሱ ምን ማረጋገጫ አለን

  • @zuzuowel4534
    @zuzuowel4534 5 років тому +1

    ማሸአላህ ማሸአላህ ብያላው በርቱ

  • @hannabely4681
    @hannabely4681 5 років тому

    Sweet god bless you

  • @zuzuowel4534
    @zuzuowel4534 5 років тому +1

    ደስ ይለል ብርተቱን