Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንዴት ኩራት እንደሚሰማኝ ማርያምን ተመርጠን እኮ ነው ኦርቶዶክስ የሆነው ❤❤
"ጌታዬ ግደለኝ እንዲህ ሳታደርገኝ!!! " አለች አያቴ !!!!
ፈለገ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው አከብርሀለው
በትክክል ይሄልጅ የአሳ በሀሪ ነው ያለው ምክንያቱም ምንም የሚያቀው ነገር የለም ውሀውስጥ ይንሳፈፋል ዝም ብለህ ዘምር ወንጌል ተማር ወንድሜ።
አይ ፈለገ በማሪያም በሳቅ ገደልከኝ ይሔ ልጅ ምን ይሁንልህ በቃ ተወው በሳቅ አስለቀስከኝ❤❤❤❤
ፈለገ.ትግስቱን.ይስጥህ
እንደ ገባኝ እንደመሰለኝ ሐይማኖት አይገለፅም!
የገባኝን ነው ያለው እንኳን ሊገባው በአጠገቡም አላለፈም
ሰውዬው በመጀመርያ በቁጣና በንዴት ነው የጀመረው እራሱ ሳይሆን ዛሩ ነው የሚያወራው በጣም በጣም በጣም ነው ያሳከኝ ኪኪኪኪ ፈለገ ትዕግስትህን አደነኩት
እረ መከራ በላን ምን ይሻላል የነቀለሜ ውጤትች እራሳቸው ግራ ገብቷቸው ሌላውን ግራ ያጋባሉ።አሁን ይሄ ነው ወንጌል ሰባኪ ነኝ ብሎ ሰውን ወደ ሲኦል የሚመራው።
ክክክክክክ
ፊሽ አትዋሽ እኛ እንደኦርቶዶክሶች አንድ ግድም ግን በእርግጥ እንዘላለን።።።
ግን የፈለገን ትግስት የሚገርም ነዉ
ሰውዬው እራሱ ግራ ገብቶታል
ይቅርታ አድርጉልኝ ለንግግሬ እኔም ሀይማኖታዊ እውቀት ብዙም የለኝም ግን የዚህ ደግሞ ከእውቀት ነፃ መሆን ባሰ ወዮ
ከዚህ.ሑሉ.ወርደት.ለምን.አርፈህ.ቁጭ.አትልም
Why is this so hard for every Protestant have issues to say yes or no?
ከፊሽ እኔ እሻላለሁ
ወይ ፈጣሪ የታዘብኩት ነገር ፍሰሀ ለ ታብ ታብ ሲጨነቅ ኖአሚ ደሞ ፎሎ ላስደርግ አላለችም በቃ የሚያስጨንቀን ምን እንደሆነ አያችሁ አደለ ?
ግን ፕሮተስታንት. መቼ ሰግዶ ያውቅና ነው ለእግዚአብሔር ነው ለፍጡር ነው እያሉ የምዳረቁት. ይገርመኛል የምር🤔🤔
ወንድሜ ፈለገ ይሄ ልጅ እኮ ከአንተ ጋር ለመከራከር ብዙ ይቀረዋል። ሉማርም ዝግጁ እይደለም። ከራሱ ጋርም አይግባባም
አቶ ፊሽ በእልህ መልስ አይመለስም መማማርም አይቻልምና ተረጋግተህ እውነትን ተናገር አትቀባጥር
እረ.በጭራሽ.አይሠግዱም.በወነት.በስሜ.እየሱስእየሱስ.የሚለኝ.ሀሉ.መንግስተሰማያትን.አይወርሱም
አምሳ ሚሊዬን ከጀርመኖች ጋ ነው ወይስ ግራ ገባኝ አተ እንዳልኸው 50ቴጤ ከሆነ ሙስሊሙና ወርቶዶክሱ እና ሌላ አምልኮት ያላቸው 50ለስንት ይካፈሏት ብለህ ነው እንደዚህ የጨከንኸው
የሰገዱ ሰዎች አሉ ብለህ የሰዎችን ልምምድና ስህተት የኃይማኖት ስርአትና ዶግማ አድርገህ በየቀኑ rutual የምትፈጽም ከሆነ ድብን ያለ አምልኮ ነው።
ማስረጃ ለመሣሣታቸው
Temar ebakh comment eruteh kebeletef/kemet tsif
ማስረጃ ዝም ብሎ ማውራት እዛው መገናኛ ላይ 🎤🎤
በቃ እናተ መፀሀፍ ቅዱሱን ይዛችሁታል እጂ የጌታን ቃል አታነቡም ማለት ነው ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ😮😖😖😖
@SeliNaa502 የምናነበው መጽሐፍ ራሱ "ለሌሎች አትስገድ" ነው የሚለው እኮ! ምን ታደርጊ፣ ልክ እንደምታፈነድጅላቸው ጣኦታት፣ አይን አለሽ አታይም፣ ጆሮ አለሽ አትሰሚም፣ አፍ አለሽ እውነት አትናገሪም። የምታመልኪያቸው ሙታን (አርሴማ፣ ጊዮርጊስ ፣ አቡዬሽ፣ ተክልዬሽ") መንፈስሽን ገድለው የእግዚአብሔርን ነገር እንዳትረጂ አድርገውታል።