Manenem atesemu yemer menfeskidus endemilachu ena westachu endamenebet becha argu so don't worry sewoch selemilut neger cuz eyesus enkwan bagelgelotu bezzuuuu fight tedergual tesedbual ena ehe rasu and ye Jesus character nw endewem eko esu zenegna neber yemayawkew alneberem leza enante menfeskidus milachun becha semu lelaw yerasu sera nw Yemer betam nw mewedachu God bless you by knowing understand and revealing the heart of God 🙏
Gin wedeza mehed asfelag aymeslegnim mezmuru kemibalew belay new menfesin yemgelst new gin clipu sibeza ke menfesawinet arkoachuhal lemastekakel mokiru
God bless u don't stop continue
We love u so much 💖💖💖💖💖💗💗💗
በእናንተ ውስጥ ያለውን ፀጋ አከብራለሁ ተባረኩ🙏 መዝሙሩን እንዴት እንደተቀበላችሁት ምን ያህልም እንደለፋችሁበት እናንተ እና ጌታ ታውቃላችሁ ነገር ግን ምስሉ ላይ የሚታዩት ነገሮች ባንፈልግም ትኩረት መሳባቸው አይቀርም መልእክቱንም በትክክል እንዳንረዳ ያደርገናል ለቀጣይ አስቡበት።
እነመስከረም ጌቱ፣ እነ ህሊና ዳዊትን ምሰሉ እስቲ ረጋ ሰከን ብትሉ እናንተን ሳይሆን መዝሙሩ ላይ ትኩረት እናረጋለነ🙏 ተባረኩ እወዳችኋለሁ🙏
ኤረ እናንተ እንደ ዘማር ሁኑ በህይወታችሁ ክርስቶስን አሳዩ ለገንዘብ ብላችሁ እግዚአብሔርን አታስድቡ አያምርባችሁም እንድስ ባታደርጉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካል ምታቀርቡት መዝሙር በጣም ደስ የሚል ነው ነገር ግን ከአካኩናችሁ የተነሳ ይቀልብናል
አለኝ ያሉት ሁሉ እዚ ምድር ቀሪ አንተ ብቻ አብረኸኝ ሞትን ተሻጋሪ ዘመናችሁ ይባረክ ይጨምርባችሁ😊😊
መዝሙሩ ሀሪፍ ነው ክሊፑ ግን እኔ ብዙም አሎደድኩትም
ሰው ሲለብስ ሲያምርበት ሀበሻ አይኑ ደም ይለብሳል ታቃላችሁ አይደል 😂እናንተ ዝም ብላችሁ ጌታን እያከበራችሁ እያመሰገናችሁ ቀጥሉ ገና ትለመልማላችሁ!ተባረኩ ❤️❤️❤️
Audio ብቻ ብትለቁልን🙏
😂😂
ውይ መዝሙሩ በጣም ወድጄዋለሁ ግን የናንተ ምስል ከሚታይ ይልቅ ሌላ ምስል ቢሆን ማለት የወንዝ የርግብ የመሳሰሉት ቢሆን ደስ ይል ነበር ለምን መሰላችሁ ከበቂ በላይ ከሰርጋችሁ ጀመሮ ቲክቶክ ላይ ዩቱብ ላይ ስለምትታዩ ማለቴ ነው እወዳችኇለሁ❤❤❤❤
ቲክቶክ ላይ የተሰጣችሁን አስተያየት አይታችሁ ይቅርታ ልጠይቁ መስሎኝ ነበር ፤ የዘፈን ክሊፓችሁን ልትለቁ መሆኑን ልታረዱን ነው ለካ ... ያሳዝናል
እኔ እራሱ እንደዛ ጠብቄ ለዮቲብ ነው ሚጨነቁት
Enem
Zefen mindnew?
አሁን እኮ ዝማሬ ወደዘፈን ከተተረጎመ ቆየ ❤❤❤
የመዝሙሩ ክሊፕ ብቻ አይደለም ግጥም አፃፃፋቹ ራሱ ደስ አይልም የቃላት አጠቃቀም ላይ በጣም ልትሰሩ ይገባል የቃላት እጥረት ካለባቹ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እባካችሁ መንፈስ ቅዱስ ስነ ስርዓት ይፈልጋል ኢየሱስን እንደ እኩያ ጓደኛቹ አታስቡት የእውነት ገናና ነው የእውነት የእውነት እባካችሁ
በድምጽ ብቻ ልቀቁት(በኤዲዮ የእናንተን ውዝዋዜ ኪሊፕ ማየት🙈🙈 አንፈልግም
👍👍👍👍👍
አለማወቃችሁን ለምን ታሳዩናላቹ የሚገርም ስራ እና የሚባርክ መዝሙር ነው ተባረኩ አቢኒ እና ግሬስ :: እናንተ ግን Comment ከማረጋችሁ በፊት ለማየት እና ለመረዳት ሞክሩ በአጭሩ ድፍን አትሁኑ 🤗🤗
ቆንጆ ኮሜንት የሚያደርጉትን ብቻ ላይ አታድርጉ እንድትስተካከሉ አስተያየት የሚሰጡትንም እዩ ካልሆነ ልጅ ሆናችሁ ትቀራላችሁ ትንሽ ሰከን ማለት መረጋጋት ያስፈልጋል ጌታን ምሰሉ ❤ሰው ከእናንተ ምን ይማራል?????
አንተ ዘማሪ ለመሆን ብዙ ነገር ይቃራል መልካም ወጣት ሂድ babi😢ክልፑን አንፈልግም ግን ዝማራን እንፈልገለን በእናንተ ምክንያት እምንትችን ተስደን😢😢😢😢
በጣም ነው የምወዳቸው ጌታን በርቱ ከዚህም በላይ ጸጋ ይብዛላችሁ ወጣትነታችውን ዘመናችሁን ጌታ ብቻ ይጠቀም አትያዙ በምንም ቡሩካን ናችሁ !❤❤
Good God bless you excellent ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ በጣም ነው ምወዳችሁ
በስተት እንኳ ቢሆን መስማት የማልፈልገው ሰዎች ብትሆኑ እናተ ናችሁ ምናችሁም አይጥመኝ መንፈሳዊ መንፈሳዊ አትሸቱም ምድር ምድር ነው የምትሉት😥😥
ባቢዬ አንተ ስጦታችን ነህ ግን ሰከን በል መንፈሳዊነትህ ያይል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤❤
አዎ
ምን ሆነ የቁዘማ መንፈስ,,, መቆዘም ነው መንፈሳዊነት የሚመስላችሁ አይደል,,??!🤔
May the lord shine his face towards you please come often we will miss you ❤❤❤ love you so much ❤❤❤
የመጀመሪያው መዝሙር ነው በጣም ደስ የሚለው ቪድዮ እንደሱ ስራ ዘፈን ይመስላል የሌዊ ድርሻ ከአክብሮት ና ከፍቅር ጋር❤❤❤
የሰው ልጅ ይህን ማወቅ አለበት:- መለኪያ በሌለበት ሁሉም ልክ ነው።ሁሉም ልክ በሆነበት ደግሞ ስህተት በነፃነት ይኖራል። እናም ማለት የሚፈልገው እንደ መንፈሳዊ ሰው ሁኑ ገደብ ይኑራችሁ።
በጣም ፀጋው አላችሁ ግን መንፈስ ቂዱስ እየዘመራችሁ እንደዚህ ማሆን አያስፈልግን😢😢
ለይና ይቂርታ መጠየቅ ምንም እንኩዋን ቺግር የለም በዉስጣችሁ ያለዉ መንፈስ ቂዱስ አታሳዘኑ
እንደ ዘማሪ ብትሆኑ ይሻላል ደሞ ለ መዝናናት ሄዳችሁ መዘሙር መቀረፅ 😮
እወዳቹዋለዉ ተባረኩ
ይቅር ብለንላችሁኋል የኔ ውድድድድድዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደግሞ በመዝሙራችሁ ተባርኬበታለው
ሰው ምን ያክላል ቢባል
እይታውን ያክላል። አይናቹን ከላይክ ብዛት አንሱ ወደ ላይ ተመልከቱ ያብራላቹ። ስረአትን ርቃቹ ሳትሄዱ ከወጣቷ "መስከረም ጌቱ "ተመልከቱ ተማሩ።በተረፈ በቤታቹ ብቻ ዘምሩ አታንፁም 😏
ይቅርታው ለክሊፑ መስሎን 😂😂😂😂😂😂
እኮ እኔም
ግሬስ ተሳስተሽ እንኳን እግዚአብሔር ስትጠሪው አትሰሚም ከብር ሁሌም ጌታን ብታስቀድሚ ይሻላል
yes
Eree sewu gn 😢😢😢babi n grace menfes qidus yelelebet miker atesemu. Miret menfes yalebet mezmur bertu
አችሩ ቭዶ ራሱ በጣም ነዉ የባርከን ሙሉን ኢንጠብቃለን በጉጉት በብዙ ድካም ስሌ ስራቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
እወዳችሀለዉ😂😂❤❤ ምንም ጥርጥር የለውም ደሞም ማስተካከል ያለባቹ ነገሮች አሉ በተለይ አቤ ከተለያዮሚድያዌች ራስን ደብቅ እዚም እዛም ሲገባ እናንተ የሊላቹበት ፓላት ፎርም የለም ትሰለቻላቹ መድረክ ላይ ስትወጣ ምንም ሞገስ ላይኖር ይችላል ተጠንቀቅ ካንተ የተነሳ በዉስጥ ያለዉን መንፈስ ቅዱስ ሰዉ እንዳይቀበል አታድርግ አጠገብ ካሉት አገልጋዮች ትምርት ዉሰድ አመስግናለዉ።❤❤
ምናችሁም መንፈሳዊ ሽታ የላችሁም አለምን ስትክዱ የእውነት መሆን ነበረበት ምንም አትማርኩም ጌታ ይርዳቹ
😢😮❤
You are blessed babi and grace !!! Waiting for this masterpiece
tew gin ende keld atyu egzabher ysexachun tsega texekemu ebakachu 😢 ene eske zar be enba misemaw mezmur kenante aggnchalew min yahil ke egzabher endikerb yerdagn mezmuri kalsxhegn biye kante yetekeblkut ke eje sigeba kelobign ayewt yemdirun neger filagot ayalkim ufffffffff ebakachu estaylachun astkaklu almawe atmselu menfsawe zemari mselu lebzu tiwldoch tixekimalachu ewdachwalew tebarku❤
ቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤
Lave you gre. And bab.
His hair looks fabulous- let God take the glory !
መዝሙርን መዝሙር ነው ብለን እንቀበላለን መዝሙሩ ለምታሳዩን አክሽን ግን አንድ ዘፋኝ በእናንተ ልክ act አያደርግም አንድ ሰው መዝሙር ሲያወጣ ለእግዚአብሔር ክብር ከሱር ተከታትሎ አብሮት የሚዘምር ህዝብን በመዝሙር እንዲባረክ ነው በመዝሙር ብዬ አልገመትም ምክንያቱም እናንተ ሁሌ አላማዊነት ነው የሚታያችሁ መንፈሳዊነት ሳይሆን በተለይ መስየዋ መድረክ የሚሰጥ ታዋቂ ስለሆንክ ብቻ ነው አንድ ምስኪን ፀጋው ያለው በእግዚአብሔር መንፈስና ጸጋው የሚያገለግል ምስኪን መድረክ አይሰጥም ምክያቱም ታዋቂ አይደለም ስለዚህ ሁላችሁም ታዋቂ ስለሆናችሁ ነው መድረክ የምታገኙት አቅታቹ በጣም ያስጠላል
Tebareku Egzabeher zemenachun yebarke❤❤❤❤❤
Spiritual maturity is important...
እወዳችሀለው ግን ብዙ ነገራች ወደ አለማዊነት ያደላል አስተካክሉ
ያንን ቪዲዮ ባትለቁ በ audio ብትለቁት መልካምነው እንደዚህ ለፍታች ብቻ አስተካክሉ
ትንሽ ግን ዘፈን መሠለ
Geta yibarikachwu zamanachwu yibaraki
ግን መዝሙሩን ወድጅያለው የእነታ ነገር ትንሸ የክርሰታያን መልክ ያለችሁም መዝሙሩን አተበለሹ ኢንዳ መዝሙሩ ሁኑ❣️❣️❣️
We love you❤🥰✌️👑
Tebareku yelewi Dersha Titlu erasu yewededal .❤️❤️❤️
Tebarku❤❤❤❤
U guys are blessed ❤❤
Manenem atesemu yemer menfeskidus endemilachu ena westachu endamenebet becha argu so don't worry sewoch selemilut neger cuz eyesus enkwan bagelgelotu bezzuuuu fight tedergual tesedbual ena ehe rasu and ye Jesus character nw endewem eko esu zenegna neber yemayawkew alneberem leza enante menfeskidus milachun becha semu lelaw yerasu sera nw
Yemer betam nw mewedachu God bless you by knowing understand and revealing the heart of God 🙏
አክተችሁን ቀይሩ ሰዎች ሰዎች አተሰድብ😢😢😢😢
Wowowo 🎉🎉❤❤️❤️❤️❤️
We luv u so much
zefen yemesele men denew photo shoot meselachu ende mezmur
I like it
አረ እናንተ ሰዎች መዝሙራችሁን እንድሰማው video አትስሩለት ወይም ደግሞ ከመልክቱ ጋር የሚመጣጠን video ስሩ ለምን አንገት ታስደፉናላችሁ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔
አላስፈላጊ ክሊፕ ያ ሁሉ ውጣውረድ መልእክቱን ሸፍኖ እናንተን ብቻ የሚያሳይ ድካም የሆነ ስራ ነው ከቻላቹ መዝሙሩን ብቻ ልቀቁት በአህዛብ ዘንድ እንኳን መስደቢያ የሚሆን ስራ አትልቀቁ ያው ብዙ ሰው አዝኖበታል በለቀቃችሁት የክርስቲያኑን አስተያየት አትሰሙም ግን ድንገት ከሰማቹ ብዬ ነው
👍👍👍👍👍👍👍
Of course❤
የኔም አስተየት እደሱ ነው ቪዲዮው መልክቱን ይሸፍናል ልፋታችሁን ከንቱ አታድርጉ
ስወዳችሁ በርቱ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤ tebareku
❤❤zebenachu ybarek wduche
Tanafeqachuu nabar unkan danamaxachu ❤❤❤❤❤❤
እረ እውነት እንደ መንፈሳዊ ሁኑ ክሊፑ እኮ መዝሙር ሳይሆን አለማዊ ክሊፕ ነው ሚመስለው አስተካክሉት 😢
awu😮😢
አብንዝረ ጽጉር. በስቶል. ዘመረ አዴልህ እግ/ር ቃል. አይፉቅድም
በጣም ከመፈሳዊ ተግባር እየራቁ በጣም አለማዊሁን እያስተዋወቁ ነዉ ጌታወደቀድሞቹይመልሳቹ
እነርሱ ትእቢተኞች ናቸው አይገሰፁም ምክር አይሰሙም ጌታ ደግሞ ግዜ አለው እሚሰሙበትን ቀን ያመጣል::
ትገርማላቹ ባሌ ኮምንቶች ምኒም ሳትደክሙ በብዙ ደካም በብዙ ወጪ የወጣዉን ስራ ኢንደዝይ አስተየት መስጠታቹ ትግማርላቹ
No Problem ❤❤❤❤❤ God Bless U❤❤
የእናንተስ ከፋ እውነት ምንም እርጋታ ወይም የመንፈሳዊ ሰው አክት የላችሁም ለማንኛውም አድቡ
Tebarekilign betam wedachhalehu ❤
Yemir betam new yemiwedachu getaa abzitoo yibarkachu🎉❤ gin bee kilpu aziyee neber betam atiftachewali lemwkesi alemetawum lalella gize satasibubati endati seru tebarku❤🎉
ተባረኩ
❤❤❤
እግዝአብሆር ይመስገን ከመናፍቁ አለም ውጥቻለሁ ።
በዩቱበር ሁሉ በጌታ ስም እንዴ #Jam #Family በስታቀር ለመንፈሴ ደስ የምሉትን አለገኛውም እናንተ ደሞ የመጨራሸ የወራደችሁ የሰውን መንፈስ ታደርቃለችሁ መዝሙር ህን አይቼ ነው የመጠውኝ ደሞ ይቅርታ እንዴዝ አይደለም የምጠያቅ ድርቅና አታብዙ #ቤታሰብ #ቆንጥጦ #ከለመሰደጉ የተነሰ ነው #እናንተ ምን አደራገችሁ ምክር ያስፈልገችሃል ለምሰለ ዘማርያኖችን ተመልከት አይቀብጡ አይጀጀሉ ቡዙ እኮ አሉ ኧሯ በጌታ በኢየሱስም ok መዝሙር መልዕክት አለው ከአለበበስ ከንግግርህ/ሽ ምን እንማር ጌታ ይገጽጻችሁ አበት የምወዶውን ልጅ ይገጽጻል #ልብልብልብልብ #ግዙ#በእግዚአብሔር አታሰድቡን #አዝናለሁኝ #መጨረችሁን ያሰምር
ለመዝናናት ነው የሄዳችሁት የፈረሱ ተመችቶኛል
ዎንድሜ አንቴ በጣም እንቁ ዘማሪ ነክ እኛ እንዎድሃለን 🙏ነገር ግን ምስቲክ ተከትልክ እየጠፋክ ነክ ተመለስ እንዴ አገልጋይ ሁን ማረጋጋት ያስፈልጋል ብዙ ሳዎች በኮመንት እየሰደቡ ናቸው እባክህ ዎንድሜ እንዴ ቂድሙ ኑር እንዴ አራስህ 🎉🎉ባንቴ መዝሙር በጣም ተባርከናል 😢😢
enate mekonen kalebsh huletunm nw esua mnm alaregechm huletum lik yemeselachewn neger adirgewal aleke
babi fix ur hair plz with much love and respect ❤
London betmce tags next day I back Ethiopia it’s very cold Uk
ደሞ ያደነቀን ብቻ ለይታችሁ like የምታደርጉት ነገርስ😂
ክፉ🤣🤣
Ene befetm alayem. Yehen rasu Yekrta yeml ayeche nw Comment lemestet yegebahut.
Menfesaw sewu ende menfesaw yenoral! Alem alem ateshtetu
Long time no see, what happened
ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉
እነ አቡና አልናገር አሏቹ 😂
አይዞሽ ግሬስዬ እዚህ አገር ደግሞ ሙቀት ጨረሰን እኮ
በጣም እወዳቸዋለሁ
እባካችሁ በጌታ ስም እለምናቸዋለሁ ባቢና የባቢ ምስት ይቅርታ ተራ ጨዋታ አይደለም የክርስቶስ ባህር ነው
እኔ ሚገርመኝ ምንም መዝሙር አመስልን
ይቅርታ.
ፀዴ አልሽው
ኡፍፍፍ መንፈስ ቅዱስ እንደዚህ ዘፈን በሉት
I can't believe you deleted my comment 😢
እንደናንተ አይነት ደፈር ምድር ለይ የለም
ዱርየሆች
መዝሙር ሰይሆን ግጥም ነው ለእኛ
Badamexew lexegebew yalchalkut mezmur new tebareku tsegawen yabzalachu teleq edeme ena xena yisxachu
Is too Mach
የክርስቶስ የሆነ ክርስቶስን ይመስላል እናተ የታለ እባ ካችሁ እርሱን ምስሉ
Ere sirati yinurschihu eyesusin asayut erasachihun bedenbi asayitachhu metachihual yasazinal
❤ bertu hayalan
ጎበዞች❤
እባካችሁ ቶሎ አስተካክሉት ክሊፑን::ኮሜንት ተቀበሉ እንዳየሁት እወዳችሁአለሁ ያሉአችሁን ነው like ያረጋችሁት ሌላውን ያየችሁት አትመስሉም እኛ እኮ እናንተ ምንም ብታደርጉ ችግር የለብንም ነበር አገልጋይ ናችሁ ብለን ነው እንጂ::አሁንም እባካችሁ ሁሉንም ክሊፓቻችሁን አስተካክሉ
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
እንወዳችሆለን ❤
💞💞💞💞💞💞💞
እንደገና ስሩ መዝሙር
ሲጨፍር ከርሞ መዝሙር ይላል 🙄😔
Betam ewedachualehu.. Gn getan askedmut... Snesreat ynurachu.. Temelkachn akbru.. Kelk atlefu..
ግን ክሊፑን ሙሉውን የት አይታቹት ነው ዘፈን ነው እሚመስለው ምናምን እምትሉት ተለቋል እንዴ?......... እና ገነት ነው የሚለውም መዝሙር ሳይለቀቀ በፍት እንዲ ስትሉ ነበር
ታድያ ገነት ነው ሚለው መዝሙሩ መርጥ ነው,ክሊፑ ግን ዘፈን በሉት
Grace tinish teregagi😢😅🤔
Gin wedeza mehed asfelag aymeslegnim mezmuru kemibalew belay new menfesin yemgelst new gin clipu sibeza ke menfesawinet arkoachuhal lemastekakel mokiru