ብዙኃንን ከሃይማኖት የሚያስወጡ፣ ግራ መጋባት የወለዳቸው፣ የዘመናችን ፈታኝ ማያዎች!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • #ከመምህር_ፋንታሁን_ዋቄ ጋር
    #ፋንታሁን_ዋቄ #ዮሴፍ_ከተማ #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema
    #ማዕቀፈ_እሳቤ #World_View #orthodox_etrnal_life #Orthodox_world_view
    #ወቅታዊ_ጉዳይ @tunbimedia_
    ዛሬ በፍኖት አእምሮ!
    ማኅቀፈ ዕሳቤን የሚፈጥሩያ የሰው ልጆች ሁሉ ዘለቄታዊ ጥያቄዎች እና በመልሶቹ ምክንያት የተፈጠሩ በዓለም ዙሪያ ዋና ዋና ማያዎች፤ አሁን የሚያስጨንቁን ክስተቶችን ያመጡ ጠንቀኛ ጉዳዮች!
    በተለያዩ መንገዶች፣ ልብ ባላልናቸው ክስተቶች፣ አእምሯችን የሚቀበላቸው እና የሃይማኖት ሕይወትና አመለካከቶቻችንን የሚያዛቡ በርካታ ፍልስፍና መሰል እይታዎች አሉ። ሁሉም ግን ቢያንስ አንድ የታወቀ ምንጭ አላቸው። ዛሬ #በፍኖተ_አእምሮ_ ይህን ጉዳይ እንዳስሳለን!

КОМЕНТАРІ • 12