እንባዋን መቆጣጠር አቃታት.... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • እንባዋን መቆጣጠር አቃታት... ከብዙ ፍለጋ በኋላ የሚሊየነሩ ሚስት ተገኘች።

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @ynserayne
    @ynserayne  3 місяці тому +257

    ክፍል አንድን ለመከታተል ua-cam.com/video/hVAryln48s8/v-deo.htmlsi=WxhE-to01DHVAhFQ

    • @Fairoz45
      @Fairoz45 3 місяці тому +8

      ድምፅ,ተቐረጠ,,ያለፈ,ድምፅ,አለ

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 3 місяці тому +8

      Wendeme Echi kalechih .huletom sebel wesedewachew bal ena misete .wedew adelem feker ale mshelachew .be Egziabher Sebel yegebo 😢😢😢

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 3 місяці тому +3

      እባክህ ቶሎ ፀብል ይህዱ መተት አሰርቶባቸው ነው

    • @RahmetWussen-eg6km
      @RahmetWussen-eg6km 3 місяці тому +1

      @@ynserayne እዴት ላግኝ
      ህ በጣም እፈልጋ እርዳታህኝኝኝ ተባበርኝኝኝ

    • @AlmazAlmaz-fc1zv
      @AlmazAlmaz-fc1zv 3 місяці тому +1

      @@ynserayne 👍💕

  • @ተስፋዩቱዩብ
    @ተስፋዩቱዩብ 3 місяці тому +739

    መጣ ጀግናው መጣ እያገሳ እንደ አንበሳ እመብርሃን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ የምትወዱት ይህን ጀግና ላይክ👍👍👌👌👌

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +3

      ውድድምሪኚ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 3 місяці тому +4

      ❤❤❤❤❤❤ jeginaw ambesa

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 3 місяці тому

      ❤❤❤😂

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 місяці тому +6

      ይሄንን ልጅ መውደድ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን በስጋትም ነው አሁን የማየው ።እግዜር ጥላ ይሁንህ ወንድሜ ፅበል ዕምነት በኪስህ አርግኽ ሂድ በናትህ።ይሄ ክፉ ዘመን ተጠንቀቅ ተጠንቀቅ።

    • @HayateHussain
      @HayateHussain 3 місяці тому +2

      አሚን

  • @KahsayTesfay-fe3zr
    @KahsayTesfay-fe3zr 3 місяці тому +52

    ትግስትህን እለማድነቅ አይቻልም ጅግና ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 місяці тому +167

    የንስር ዓይን በጣም ደስ ብሎናል እንዲህ ተሽሎህ ስራ በመጀመርክ እደኔ ደስ ያለው ላይክ ያርግ❤🎉

    • @ZahraBe-iw7rf
      @ZahraBe-iw7rf 3 місяці тому +1

      የነስር ዓይን አልሀምዱሊላሂ ወደቀድሞህ ማንነትህ ተመልሰህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አሁንም ቢሆን እራስህን ጠብቅ እባክህን ለብዙዎች ታስፈልጋቸዋለህ።

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +1

      ​@@ZahraBe-iw7rfአላህ ሂደሀ ይሥጠው

  • @MeremOumer-ur7yd
    @MeremOumer-ur7yd 3 місяці тому +132

    ወዶ አይደለም ባለቤትሽ የኔናት እንደዝህ ያደረገዉ የዝህ ሁሉ ምክንያት የባልሽ ወንድም ነዉ ሁለታቸዉም ፀበል ይግቡ ሀብት ንብረታቸዉ ተመልሶ ታርቀዉ አንደማይ አልጠራጠርም የሀሳቤ ተጋሪ የሆናችሁ ላይክ አድርጉ

  • @tiguwoldesenbet2747
    @tiguwoldesenbet2747 3 місяці тому +240

    እንኳን ደስ አለን። ለዚህ ስላበቃህ።
    ከደስታየ ብዛት ላይክ ማድረጌን ሁሉ ረሳሁት
    ኡራኤል ከዚህ በላይ ያደርስሀል። አሜን

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤❤

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 3 місяці тому

      እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ከክፉ ይጣብቅህ❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      @@workeerkalo5971 ድምሪኚ

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 2 місяці тому +4

    ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሄን ብርቱ ጋዜጠኛውን የምትወዱት በላይክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 місяці тому +321

    ጀግና ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሄን ብርቱ ጋዜጠኛውን የምትወዱት በላይክ ❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +3

      ውድድምሪኚ

    • @MuluGlane
      @MuluGlane 3 місяці тому +2

      mulu glane❤❤👍

    • @muluneshmola-v1h
      @muluneshmola-v1h 2 місяці тому +2

      Esey wendemachime enkuan lezihe abekahe endihe qomehe lemayete abaqan egzisbeher yimesegen

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

      @@muluneshmola-v1h ድምሪኚ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 3 місяці тому +55

    አለህ ያስራውን ይስጠው አለህ ሆይ መተተኞችንና ተንኮለኞችን ከምድራ ገጽ አጥፋልን ያራብ😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +2

      አሚንን ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ ከጥመት ይጠብቀን

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 3 місяці тому +144

    አተ የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር።ጤንነታቸዉን ተመልሶ ማየት ናፍቀኝ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j 3 місяці тому +30

    ወይ አንተ መልካም ጋዜጠኛ እንዲያው እንዳተ አይነት ጀግና ሰው ከቶ ይኖር ይሆን ፈጣሪ በምትሰራው መልካም ስራ ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ የጀግኖች ጀግና ነህ ለእውነት እና ለትክክለኛ ፍትህ የቆምክ ምርጥ ሰው ነህ በርታ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 3 місяці тому +141

    ኑ የጀግናው አዲናቂዎች

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 3 місяці тому +48

    ይሄን ወርቅ ጀግና ትሁት ወንድ የወለደች እናት ምስጋና እና ክብር ይገባታል ሽልማትም ይገባታል ፋጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም እንደነኝህ አይነት ጀግኖች አይወራላቸውም እንጂ ይገርማል❤

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 3 місяці тому +152

    ለኢትዮጵያ አንተ ነበር የምታስፈልጋት ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 3 місяці тому +25

    እልልልልልልልልልል (3) እኔ ዓይኔን ማመን ነዉ ያቃተኝ እዉነት ይህን ልጅ ፈጣሪ ለዝህ አበቃልን እግዝአብሔር ይመስገን ዘለአለማዊዉ ጌታ!!!

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 3 місяці тому +170

    አቤት ብቃት ጀግና እሰይ እልልልልልልል እኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ስሙ ይባረክ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @TffGfyy
      @TffGfyy 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 3 місяці тому

      Amen

    • @rahmamuhammed4904
      @rahmamuhammed4904 3 місяці тому

      አንተ ትለያለክ የኛ ጀግና በርታልን ❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому

      @@rahmamuhammed4904 ድምሪኚ

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 3 місяці тому +10

    ወንድሜ ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ከስራህ ሊያደናቅፉህ ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም አምላክ ይጠብቅሀል፡ እስከመጨረሻው የዚህን ቤተሰብ ሴራ አጋልጥ ሀብታቸውንም እንደምታስመልስ አምናለሁ የኔ ደግና ተባረክ ወንድሙ ለፍርድ ይቅረብ ፡ የሷ ቤተሰቦችም ህይወቷን ስለታደጋችሗት ተባረኩ ፡፡እህትየውንም በድንገት እንድትሞት ያደረገው እሱ ነው፡ ይጠየቅ፡

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 3 місяці тому +145

    ጀግናው እራስህን እየጠበክ ❤❤❤❤ ሁለቱም ላይ ድግምት ተደርጎባቸው ነው. በጣም ያሳዝናል. 😢😢😢😢. እናንተ ሰው ላይ ድግምት የምታሰሩ ሰዎች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ. የተረገማችሁ. 😢😢😢😢

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 місяці тому +2

    ጀግናው በጣም ደስ ብሎኛል እዲህ ሁነህ ስላየውህ እመብርሀን ትከተልህ 💞💞💞💕💕💕

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 місяці тому +98

    ጀግናዉ እባክህ እራስህ ጠብቅ እባክህ ድጋሜ አትጎዳ❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 3 місяці тому +15

    መጣ ጀግናው መጣ እያገሳ እንደ አንበሳ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትወዱት ይህን ጀግና

  • @እመቤት-ነ9ጰ
    @እመቤት-ነ9ጰ 3 місяці тому +88

    እልልልልልል እንኳን ወደስራክ ተመለስክ ወንድማችን ፈጣሪ ከነዚህ አውሬ ይጠብቅክ

  • @AlAin-g4o
    @AlAin-g4o 3 місяці тому +5

    ጀግናችን አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም ከራሴ በላይ የምወደውን እስልምናዬን ተመኘሁለህ ይሄን መልካም ስራይዘህ

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 2 місяці тому

      አይዞሽ ያንቺን እስልምና አትመኝለት እሱ የሚያመልከው ያዳነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አለው ከሰው በላይ የሚወደው የሚያስብለት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +122

    ❤❤❤❤❤የኛ ጀግና እባክህ እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ❤❤❤❤የኛ እንቁ ለዚህ ስላበቃልን ክብር ለድንግል ልጅ❤❤❤

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 2 місяці тому +2

    የወንድም መካታ ይህ ነዉ እንዴት እንደሚጠብቃት ነዉ ያየሁበት 👍👍👍👍

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 місяці тому +141

    ንብረቱ ከእግዚአብሔር በታች ወደ
    ሰሎሞን ታስመልሳለህ ብዬ አምናለሁ 😭😭

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 3 місяці тому +1

      እንዴት ይሆናል

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 3 місяці тому

      ​@@zeinabahmed863 ይሆናል ይመለሳል እመብርሀን ትርዳው ይህ ባለጌ የተርገመ

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 місяці тому +1

      ሽጦት ካልሆነ may be

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 3 місяці тому

      @@rahelestif2112 አሁኑ ማሳገድ ነው ንብርቱን በፍርድ ቤት

    • @tamanechtafese2694
      @tamanechtafese2694 3 місяці тому

      @@zeinabahmed863 በእግዚአብሔር እርዳታ በፀሎት እናስብ

  • @MenaYsegaye-uq8ma
    @MenaYsegaye-uq8ma 3 місяці тому +14

    ጀግናው ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እውነቱን ያውጣልህ ከምንም በላይ እራስህን እየጠበክ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 3 місяці тому +249

    አደራ ምግብ ውጪ እዳትበላ ዉሀ እንኳን እዳትጠጣ አደራ አሁንም ራስህን ጠብቅ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittafesse3234
    @senaittafesse3234 3 місяці тому +10

    ወንድምዎ ግን በጣም ጎበዝ ነው ለእህቱ የእውነት ወንድም ጋሻ ነው የሆናት እንደዚህ ያለ እውነተኛ ወንድም ደስ ይላል

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr 3 місяці тому +151

    የኢትዮጵያ ጉድ ነውኮ ብቻ በሚደረገው የሰዎች ክፋት አላህ የእሳት ዝናብ እንዳያዘንብ ነው የምፈራው

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @Tbrf-yq3po
      @Tbrf-yq3po 3 місяці тому +1

      ከዚህ በላይ ምን እነሆነ ቄማ ሳናውቀው መጣ እኳ

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +1

      ​@@Tbrf-yq3po😢😢 ቶበት ማድረግ ነው ቂያማ የምትቆመው በመጥፎ ሠወች ላይ ነው

  • @AkliluMamo-r6k
    @AkliluMamo-r6k 2 місяці тому +1

    ጀግናው አምበሳው 1ኛው ሰው ራስህን ጠብቅ። ኑርል። እንወዳለን። አኬ ከsouth Africa

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 3 місяці тому +41

    ተግዳሮት የበዛበት ጉዳይ አልፍቶ መጨረሻው ያምራል የእውነት አምላክ ለንስር አይን የደረሰ አምላ ለዚህ ቤተሰብ ይድረስና ታሪካቸው ተለውጦ አለም ጉድ ይበል❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +2

      አላህ ከጥመት ይጠብቀን ኢንሻ አላህ

    • @mihretabreha8392
      @mihretabreha8392 3 місяці тому

      Aemnnnnn

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 місяці тому +19

    ይሄ ጨካኝ አረመኔ የባል ወንድም አፈር ይብላ አይበላውም ለክፉ ፈጣሪ መልስ ይሰጣል በጣም የሚያሳዝንኑ ቤተሰቦች የሰማይ አምላክ ኑሯችሁን ይመልስላችው ፣🙏

    • @አያንቱ
      @አያንቱ 3 місяці тому

      ያበሉዋ ዋንድሚነው😢😢😢

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 місяці тому +43

    እንደዜ አይነት ሥራ ትግስት ያሥፈልጋል ወንድሜ በረታ ጌታ አምላክ ካንተ ጋ ይሁን መመታትም አለ ሁሉ ተችሎ ነዉ❤❤

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt 3 місяці тому +12

    የኤደንን ውንምድም ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ወንድም ነህ ከምር ያሳለፈችውን ሲቃ ይ በዚህ ልክ መረዳት ህ ገርሞኛል ወደቤት አላሰገባ ያልከው ጀግና የበዙወችን እንባ አብሷል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +191

    መተት አድርጎባት ነው😢😢😢😢😢እሱም በመተት ነው እንደዚህ የሆነው❤❤😢😢

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 3 місяці тому +3

      ምነምጥርጣሬ.የለዉም

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 3 місяці тому +2

      ምንም ጥርጥርየለዉም

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 3 місяці тому +3

      ምነው እነዚሕ መተት የሚሰሩትን ቂሰ እናሸሕ የሚባሉትን ነበር ማጋለጥ አለቅን እኮ😢😢😢😢

    • @user-tc3qf1yf7s
      @user-tc3qf1yf7s 3 місяці тому

      ሰላማት አረ ሸኽ አይሰራም 😢 ​@@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል

    • @maryama8557
      @maryama8557 3 місяці тому +1

      ሣታይአታውሪ

  • @fhjfj-vt9ei
    @fhjfj-vt9ei 3 місяці тому +4

    ጀግናዉ አንተ ማለት በእሳት የተፈተንክ ወርቅ ነህ ቃል የለኝም የአንተ ጀግንነት እና ደግነት የኔ ብርቱ እድሜ ዘመንህን በደስታ ኑር ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 3 місяці тому +41

    ወድሜ እሷም እሱም ፀበል አብረዉ ይግቡ ሁለቱም ይመለሳሉ ፈጣሪ ሀያል ነዉ

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 2 місяці тому +6

    ለሜመጣሁ ትውልድ ይህን አንበሳ ለይኤትዮዽያ መግስት ይሁን የምትሉ ለክ ግጩኝ❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 місяці тому +31

    በቃ ትለያለህ አባቴ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ።

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 3 місяці тому +1

      ​@@ZEDTube-mt8mm እሺ

  • @tersite858
    @tersite858 3 місяці тому +4

    ወንድም ለጠበቃ ወንድም ይኑር !!!
    ኢትዮጵያዊነት እኮ ድንቅ ነው በጎረቤት በሽማግሌ ተነግሮት የሚገሰፅ የሚሰማ ደስ የሚል እሴት ዛሬ ግን እየተዳፈነ የሚገኝ

  • @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ
    @ህልናጓልተዋህዶዘትግራይ 3 місяці тому +25

    ወንድማችን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን አንተም ራስህን ጠብቅ💜♥️💜♥️

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 місяці тому +19

    ይህ ቺግር መፍተው ጸበል እና ጸሎት ብቻ ነው 🥲 ስለዝህ ወንድሜ ልጁ ሀኪም ምንም አይድርግም, መድሃኒቱ ጸበል እና ጸሎት ብቻ ነው.. እግዚአብሔር ይማር 🥲.. እርስህን ጠብቅ አዳራ ወንድማችን 💞

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 3 місяці тому +33

    በመጀመሪያ በጣም ያስደነግጥ ነበር የእውነት ጀግና ነህ ይዘሀል አትልቀቅ😊😊😊😊😊😊

  • @Selina6648
    @Selina6648 3 місяці тому +5

    እውነትም ወንድም መከታ ነው ጀግና ወንድም ነው ያላት ወንድሜ በሆነ ብዬ ተመኛሁ ማርያምን በዚህ ልኩ ለእህቱ እንደዚህ በቆም በጣም ያሰጀሰታል በስመአብ ከአይን ያውጣክ

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 3 місяці тому +26

    ጀግናው መንገድ ጀምሯል በዱአ ተከተሉት ነሥርን❤❤❤

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 місяці тому +4

    እራስህን እየጠበክ ይሄ ኬዝ አደገኛ ነው ወንድሜ ኢሻ አላህ ይጠብቃሀል❤

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 3 місяці тому +46

    ወንድማችን እራሥሀን ጠብቅ እግዚአብሔረ ከክፉ ተኮለኛ ይጠብቅህ ልጅቱ ሥታሣዝን❤❤❤❤❤❤

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 3 місяці тому +5

    እግዝአብሔሪ ሆይ ተመስገን ላንተ ምንይሳንሃል የኔስሪ አይን ቆሞ በመሔዱ ደስ ያለ ብቻ የፊቅሪ Like❤

  • @aann339
    @aann339 3 місяці тому +46

    አልሀምድልለህ ሥረህን ስለጀመሪክ ከፈጠር በተችራስህን ጠብቅ💙💚❤🎂🎂🎂🎂👌👌👌👌👍👍👍

  • @AssefaAyele-u6r
    @AssefaAyele-u6r 3 місяці тому +4

    ጀግናዬ የአንተ መገፈታተር ክብር እንጂ መዋረድ እንዳይመሥል ሰው እኮ የፈጠረውን አምላክ አገላተው ሠቅለሁታል አሁንም አንተ የክብር ነውና እንዳይሠማ

  • @taz3739
    @taz3739 3 місяці тому +27

    የንስር ዓይን እንዃን ለዚህ አበቓህ ለተጎዳ ወገን ሁነህ የምትቆም ጀግና ወንድማችን❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 місяці тому +1

    በእውነት በድጋሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማንም አያየንም ብለው በመተ በድግምት። ስንቱን ቤት የፈረስውን እግዚአብሄር ልኮህ እየስራህ ነው ስውንም ከጎዳና ከሞት ከአልጋ ቁራኛ እያወጣህ ነው ክፉ እድይናካህ አመብርሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 3 місяці тому +17

    የእውነት ጅግና ጋዜጣኛ ናህ ጌታ ካክፉ ሁሉ ይጣብቅህ❤❤❤❤❤❤❤እንደንታ አይነት ጎበዚ ሰዎች በምድራችን ይብዘልን ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelZawude
    @RahelZawude 3 місяці тому +4

    አንተ ጅግና እግዚያብሔር ጥላ ከለላ ይሆንልክ ከልብ ነው ምትስራ ልበ ቀና ነህ ፈጣሪ እረጅም እደሜ ና ጤና ይስጥክ 😍😍😍😍

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 3 місяці тому +65

    የነስር ዓይን ተከታታዮች እጅግ በጣም የምወዳት የምሳሳላት እህቴ በጣም ታማብኛለች በዱዓችሁ እስኪ አስቧት አቅም አጣሁ በናፍቆት በሀሳብ በለቅሶ መባዘን ብቻ 😢😢😢😢😢 አልቻልኩም

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 3 місяці тому +7

      አላህ. ያሽራት ያረብ 😢😢

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 місяці тому +3

      አላህ አፊያዉን ይመልስላት ያረብ አብሽሪ አሏህ ከሪም

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 місяці тому +2

      EGZABHIR.YMRLHU.AYZSE❤❤

    • @meseretEyase
      @meseretEyase 3 місяці тому +2

      እህቴ አይዞሽ እ/ር ይማርልሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ ፀልይ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 3 місяці тому +2

      አላህ ያሽረልሽ እህትነቴ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 місяці тому +7

    ጀግናው መጣህልን እና ራስህም ጠብቅ እመብርሃን ከፈትህ ትቁም ጀግና ወንድምችን❤❤❤❤

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 3 місяці тому +118

    ጀግና ወደማቺን ፍትህ ለአንተ 👍

  • @ad1187
    @ad1187 3 місяці тому +5

    ወንድሜ ትእግስትህ እጅግ ይገርማል ትንሽ ትህትና ምልናለ ቢኖረው ችግሩ እንኳን ሳይረዳ ሰው ማመናቀጭ እጅግ ያሳዝናል ።አንተ እንኳን እግዚአብሔር ወደሙሉ ጤንነትህ ተመልሰህ በዚህ መልኩ ስላየውህ እጅግ ደስ ይላል አሁን በርታ።ውስጤ ነው የተቃጠለው ሲያመናጭቀው ለእነርሱ ብሎ እኮ ነው ህይወቱን አቶ የኑበረው ።

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 місяці тому +44

    የነስር ዐይን ወድማቺን ስራ በመጀመርክ በጣም ደስተኛነኝ ግን ደሞ እራስክን ከምንም በላይ ጠብቅ 👍👍

  • @Wasela-jx3yv
    @Wasela-jx3yv 3 місяці тому +3

    አለሃምዱሊላህ ደሥ ብሎኛል እንዲህ ሆነህ በማያቴ አላህ ይጠብቅህ

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 місяці тому +8

    በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነበር ሁኔታው።ወንድሟ ሃይለኛም ቢሆነ
    አኳራኝ እውነተኛ መከታ ወንድም አይዞህ ወንድሜ በእህቱ እሱም ታሟል።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 місяці тому +4

    የነስር አይን ወንድምልችን እራስህን ጠብቅ ለፈጣሪ በታች ::
    እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ::
    የስለሞን ጤናው ብቻ ሳይሆን
    ንብረቱን ሁሉ ቆጥረው ያስረክባሉ የግዜ እና የቀን
    ጉዳይ ብቻ ነው :
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 місяці тому +48

    ጀግናው እንዳንተ አይነት ሽ ይወለድ❤❤❤❤❤❤
    ውይ ልጁ ሲያስጠላ ግግም ስግጥ ያለ በንግግር እማያምን የሰው ክብር የሌለው ሰካራም ወንድሟ ነኝ አይልም ባሏ ነኝ ጂለየላንፎ😢

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 3 місяці тому +2

      እባክዎን ቢዶውን ጨርስው ያድምጡ😢😢

    • @tsedallove
      @tsedallove 3 місяці тому +2

      @@tigistitigisti4792 እስከ መጨረሻው አይቸ ነው የኮመትኩት በዚህ ልክ ግን ስሜታዊ መሆንና መንቀዥቀዥ ተገቢ አደለም በትግስት ማውራት ምን ችግር አለው አስገድዶ አይወስዳት ለጥያቄ ነው ሆሆ

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 3 місяці тому +1

      Dedeb new gegema

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 місяці тому +1

      Wondman atfrgbet miknatum b etu bzu nger atyoL

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 3 місяці тому +2

      በእነሱ ጫማ ሁነሽ አስቢ የቆሰለ ልብ ያላቸው family ናቸው አትፈርጅባቸው።

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 місяці тому +6

    የባለቤትዋ ወንድም ይሆናል በመተት ንብረቱን ለመውሰድ ባልና ሚስቶቹን ያለያያቸው እንዲሁም ወንድሙን በሽተኛ ያደረገው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 місяці тому +27

    ጅግናችን መጣ ደስ ብለኛል ያገራችን እቁ ፈጣር ይጤብቅህ የኔ ልእል❤❤❤😥😥

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 3 місяці тому +17

    ልጅ ግግም ያለ ገገማ ነው አይርዳም ጀግናየ እራስህን ጠብቅ🎉

  • @HadeNege
    @HadeNege 3 місяці тому +30

    የእውነት በጣም ያሳምማል ከእደዚህ አይነት ወድም ይሰውረን

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 3 місяці тому

      በጣም እንጂ ይሰውረን😢

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 3 місяці тому +25

    ይህ ሰይጣን ወንድሙ አላህ የስራውን ይስጠው ሳይረዳህ እንደዛ ቢልህም ምርጥ ወንድም መከታ ነው አላህ ሀቅን ያውጣ የንስር አይን አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @godolyas306
    @godolyas306 3 місяці тому +25

    የኔ ጀግና ውንድም እራስህ ጠብቅ መተት ነው የኛንም ህይወት ምስቅልቅል የድርግው እግዚአብሔር ይፍትን 😢😢

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 3 місяці тому +9

    ሚገርምክ ስልኬ ባትሪ ሲዘጋ በሠው ስልክ ሁሉ ነው ማየው እየገባሁ ማርያምን ብቻ አንተ ልጅ እራስክን ከ እ/ር በታች ጠብቅ እሽ መድለኒያለም ይጠብቅ ከ ቤት ስትወጣ ፀልይ ፀበል&ቅበአ ቅዱስ ተቀባ ከ ቤት ስትወጣ

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 місяці тому +66

    አተ ጀግና ጋዜጠኝ ላተ ምን ቃል ይገልፅህ ይችላን በቻ እናቴ ድግል ማርያም ከፊትህ ትቅደም አባቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 місяці тому +3

    የኛጀግና ፈጣሬ ይጠብቅህ አባየ የዚህን ሰውየ ደስታ ስለመለስክ ጀግናነህ

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 3 місяці тому +18

    ጀግናችን እባክ እራስን ጠብቅ እንኳን ተሻለህ የምርጥ ምርጥ የፈጠረ ሁልግዜይከተልህ

  • @EsayasTsehaye-nz5md
    @EsayasTsehaye-nz5md 3 місяці тому +2

    ወንድሜ በዚልክ ትግስቱን የሰጠ አምላክ ይጠብቅ እንኳን ለዚ አበቃ አሁንም ይሄን ቤተሰብ ተጠንቀቀው አትዘናጋ ከመዳንያለም ጋር ከጎንነኝ

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر

    ወንድሜ አሁንም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ለዛሬ ቀን ያበቃህ አላህ ምስጋና ይድረስው

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 3 місяці тому +1

      ውድድምሪኚ❤❤❤❤

  • @MheretTadese
    @MheretTadese 3 місяці тому +3

    ጀግናችን እድሜህ ይርዘም

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 місяці тому +59

    በሰዎች መተት መተት የስንቶቻችን ህይወት ምስቅልቅል አለ😢😢😢
    ብቻ ተመስገን ክፉ ሰዎች ካደርጉብን መጥፉ ነገር የረዳን እግዚአብሔር ስለሚበልጥ ተመስገን!!!
    መታች አስመታቾችን ከምድር ገጽ አጥፋልን

  • @betslot9715
    @betslot9715 3 місяці тому +3

    ጀግናዉ የሰዉችን መፍእቴ ለመፈለግ እደዚህ እገፈተሩክ ማየት ያማል ግን መጨረሻዉ ደስ ይላል በርታ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን የእነ ኤርሚያስን ጉዳይ የጨረስክ ይኤ ላንተ ቀላል ነዉ ከእናቱ ሆድ ቢገባም ወንድሙን ፈልገህ እደምታወጣዉ እርግጠኛ ነኝ የእዚህ ቤት እንባ ይታበሳል አንተ ብቻ እንኳን ቆመህ ኤድክ እግዛብሔር ሊያስተምርህ እና ከወዳጆችህ እድትጠነቀቅ ነዉ ያመመክ ዛሬ ግን ጠላቶችህ አገት ደፍተዉ አንተ ቀና ብለሀል በነገር ሁሉ እግዛብሔር ከፊትህ ይቅደም ዘመንህ ይባረክ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +9

    ኬዙ በጣም ከባድ ነው ወድሜ እራስህን ጠብቅ ጀግንነትህንና ድፍረትህን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጠብቅህ

  • @zed8332
    @zed8332 3 місяці тому +2

    በምን ቃል ልገለፂህ አተነ የወለደች እናት ሽ አመት ትኑሩልን የኔ ጀግና❤❤በሰዉ ላይ ደግምት የመተደረጉሰዉች እግዚአብሔር ይፈረድባቹሁ😢😢

  • @mesaygebereyes950
    @mesaygebereyes950 3 місяці тому +30

    በድንገት ሞተች የተባለችውንም የሰሎሞንን እህት እኔ እንደሚገባኝ ያስገደላት ይሄ እርኩስ ክፉ የሆነው ወንድም ተብዬው ነው።😢 እግዚአብሔር በጊዜው ፍርዱን ይሰጣል ።

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 місяці тому +1

      Tikkil

    • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
      @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 місяці тому +1

      ትክክል አውሬ ነው ይኸ

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 місяці тому +1

      አወን እሱውነውያስገደላት😢😢

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 3 місяці тому +1

      @@mesaygebereyes950 የእኔም ስጋት ነው በእውነት ወንድምየው አስወግዶዋት ይሆናል ይሔ ሰው ግን አላማው ሲሞት የት ለመኖር ነው ይሔን ሁሉ ክፋት ሰርቶ

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 2 місяці тому +1

      እውነት ነው እኔም እንደዛ ጠርጥሬያለው

  • @MisrakeMisrake
    @MisrakeMisrake 3 місяці тому +2

    አንተ ጀግናእንኳንወደስራክ በሰላም ተመለስክ መዳኒያለም ከፍት ይቅደምልህ የወገን እንባ አባሽ በርታ

  • @ekrW
    @ekrW 3 місяці тому +32

    እያንዳንዳችሁ ስትሺለጠለጡ ይሄው ለበዳዮች ቅድስት ሀዘን ይሁንላችሁ ለተበዳይ ግን ዳግም ልትስቁነው ሳቃችሁ ይመለሳል ጀግናችን ድኖል❤❤🎉

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 місяці тому +4

    ይሄ ወንድም ተብዬዉ የተረገመ ዱርዬ በመተት ተጫወተባቸዉ ያን የመሰለ ፍቅራቸዉን እሳት ለቆባቸዉ ሄደ ብቻ ጀግናዉ ከየትም ብሎ አምጥቶ ንብረታችሁን ፍቅራችሁን እንደሚመልስላችሁ አልጠራጠርም ያረገዋል አላህ ይርዳህ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemTekilu
    @AlemTekilu 3 місяці тому +22

    ጀግናቺን ወደ ሰራ ገብቷል ፈጣሪ ይጠብቂህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 місяці тому +15

    የንስር ዓይንዬ ለምን ይሄ የሰይጣን ስራ መሆኑን አትነግራትም የተፋቱበት መንገድ እሱአም ከባሉአ ጋር የነበራት አለመግባባት በዲያቢሎስ ስራ መሆኑን እና አንተም ታመህ እንደነበር አልነገርካትም በናትህ ለማንኛውም እሱአም አጥብቃ እንድትፀልይና ፀበል እንድትጠመ ንገራት 😢😢😢 እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቀን ሁላችንንም😢😢😢

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 3 місяці тому

      Tikkil

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 місяці тому

      እውነት ኖው ፀሎትና ፀበል ተጠመቅ❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 3 місяці тому +29

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ ያረብ❤

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 2 місяці тому

    መጣ መጣ ጀግናው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 місяці тому +27

    ሥላተ ጌታ ይባረክ ደሥ አለኝ ሥራ ሥለጀመረክ❤❤❤

  • @MershaMershayenesh
    @MershaMershayenesh 2 місяці тому +1

    እንቁ ወንድማችን አሁንም ቢሆን እራስህንጠብቅ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በደሙሸፍኖ ይጠብቅ እንቁ ወንድማችን❤❤❤

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 3 місяці тому +18

    አተን የወለደችእናት ሽ አመትትኑር❤

  • @ፍቅርነሽእናቴ
    @ፍቅርነሽእናቴ 3 місяці тому +1

    የእውነት እንደ የነስር አይን ያለ ያሀገር መሪ ቢሆን አገራችንን እንደት አድርጎ በቀየራት በፊት በኳላህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተሻለህ እናትህን እንኳነሰ ደስ አለሽ በልልኝ ❤❤❤ እራስህን ጠብቅ ሰው ሰላም ስትል በሩቅ ነው እጅህን አትስጥ ቆጠብ በል ምግብ ውሀ ምናምን እንዳት ቀምስ አደራ

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 3 місяці тому +25

    አንበሳው. ተነሳ ተነሳ. ተነሳ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ

    የንስር አይነ ቆመክ በመሔድክ በጣም ደሥ ብሎኛል ወላሒ አገር ብሖን እስከ ቤትክ መጥቼ ነበር ደስታዬ ምገፅልክ ቢቻ አልሐምዱሊላ

  • @haregwointefera3039
    @haregwointefera3039 3 місяці тому +13

    ወንድሜእንዃን ለዚበቃሕ ተጠንቀቅ የኔጀግና አንተንየወለደች እናት ክብርይገባታል አሜን

  • @aminetessa3902
    @aminetessa3902 3 місяці тому +1

    ❤❤❤የኔ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ወንድሜ ቃላት አጣውልህ አሏህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Sgh1-pj2ec
    @Sgh1-pj2ec 3 місяці тому +12

    እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ: ፈጣሪ ይጠብቅህ።ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ ፣እህት ወንድሞቼ ከክፉ ይጠብቅህ ፣በርቱ ያላሰባቹ ደስታ ያድላቹ ።ጸበል እንዲሀድ እርዳው ይህ መተት ነው የተደረገባቸው :

  • @AFox-h9c
    @AFox-h9c 2 місяці тому

    ምን ያክል ጀግና ጠንካራ ብትሆን ነው እስከዚህ ድረስ ፈጣሪትግስቱይስጥህበዚህቀጥልበርታ❤❤ለካ እንደዚህ ያለወንድም አለፍርዱነውስሜታዊቢሆን🎉🎉🎉ዋናውመረዳቱነው🎉🎉የንስርአይንወንድሜእስከመጨረሻውጥንካሬውንይስጥህፈጣሪከጎንህይሁን❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 3 місяці тому +6

    አንተ ልጅ እኔ ላንተ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ ላይ ዕድሜ እንዲጨምርልህ ምንም ክፋ ነገር እንዳይደርስብህ እፀልይልሀለሁ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ልፋትህን ቆጥሮ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ተባረክ ❤ተባረክ❤ ተባረክ❤