🔴SEIFU SHOW የኢትዮጵያውያን ልብ የሰበረ አሳዛኝ በደል ተፈጸመ❗የሩሃማ እና የሐብታሙ መጨረሻ ታወቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 4 години тому +2

    ማነው እንደኔ እንዳያት ያልወደዳት ልጅቷን

  • @zedegoshime-wu7xx
    @zedegoshime-wu7xx 3 години тому

    አይዞ ወንድሜ ፈጣሪ የዋህነትህን አይቶ የልቦናህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @ZewdyeZewdye
    @ZewdyeZewdye День тому +4

    እግዚኦ እንሰማለን እንጂ አንፈርድም

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 17 годин тому +1

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሂድን ነው ግን እረ እግዚአብሔር መፈትየውን ይስጠን

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 17 годин тому +2

    ወድማችን እውነቱን ነው ተረግመናል አለ መነጋገርያ አጀንዳ አናጣም እግዚአብሔር በምረቱ ያስበን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 23 години тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም አስቀያሚ ናት!!! እውነት ለመናገር ከሚድያ ላይ ጥፉ ጥፉ ያሳብዱችህዋል!!!

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 4 години тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሸ

  • @YeneseYitayeh
    @YeneseYitayeh 9 годин тому +1

    ወይአታምር ወይአታፍር

  • @Martejes
    @Martejes 4 години тому

    ኩላ ሊቱ ይመለስለት ለሀብታሙ እሱ ሲያምር እሷ ደግሞ አይጥ ነገርነች

  • @haiatibrahim3797
    @haiatibrahim3797 3 години тому

    ዉቨታሞቸ እናቱ እና አባቱ በሂወት የሉሙ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 години тому

      ስለማን እንደተባለ ደግመሽ ስሚው

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 10 годин тому

    እናትና አባት የለኝም ሲል ነበርኳ እዴት ነው ያመዋል መሰለኝ፦

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri День тому +6

    አቤት ሀበሻ በቃ ቃል ተበለእምነት ቀረ 😢😢😢😢ግን መጨረሻችን ምን ይሆን😢😢😢 ሁሌም ስቆቃ መስማት ሆነ የኛ ስራ😢😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День тому

      እርስ በእርስ እንዳንተሳሰብ አደረጉን እኮ

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri День тому

      @@Tsegayekiflu እዳላገባ ሆኩ እኔ እራሴ ማርያምን አፈቅርሻለሁ ብሎ ቃል የገባልኝን ሰው መፍራት ጀመርኩ አቤቱ ልባናየን አንተ ምራኝ😍😍😢ለምን ነው ግንስተታቸውን እደ ፅድቅ አድርገው የሚነግሩን ምንም እየገባኝ አደለም

  • @Martejes
    @Martejes 4 години тому

    እንጀራ እናት ታዲያ መልካም ነገር ታወራለች ብለህ ነው

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 3 години тому

    እሱ በጣም ቆንጆ ቀረብሽ የአፈር ገንፎ

  • @festube9044
    @festube9044 12 годин тому +1

    የሷን ሀሳብ ብንሰማ ጥሩ ነው አንቸኩል ለመፍረድ

  • @martahabeshawit8092
    @martahabeshawit8092 22 години тому +3

    ከዛ የተሠበሠበው ብር ተመቸሸ እና ሿሿ እንሰራ አልሸው ምን ትመሰላለች ደግሞ ስታሰጠላ

  • @MahaAl-b7w
    @MahaAl-b7w 2 години тому

    ሜካፕ በጣምነው ሚይምርብሽ😅😅😅

  • @LetebrhanHalefom
    @LetebrhanHalefom 9 годин тому +1

    Enate tut tatebaleh
    Enate tirotegna nech 60 ametwa new ayigachim!!!!

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 11 годин тому +1

    WEST.NAWE..TYNGA.NAWE.

  • @Mahlet-kg3yc
    @Mahlet-kg3yc 22 години тому +1

    እረ የቱን እንመን የ ውነት ከሆነ የሷ መቅረብ በሰይፋ ላይ ለበግ ነው። ምክኒያቱም አሁን ስለሀብታᎀ አወቅን account share leta help him . He is an amazing person .

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +2

    ነፍሱን ለሰጠ ሰው ምላሹ ይህ ነው እግዝዬ ቤተሰቦቻሰ ምን ተሰማቹ የሞተን ሰው ያሰነሳ በጣም ያሳዝናል ባሰቸኮይ ኩላሊቱን ትመልሰ የታባታ እግዛብሄር ይርዳክ ይካሰው አይ ወንድሜ😢😢😢😢😢

  • @SD-rg8qh
    @SD-rg8qh 10 годин тому

    Weryam ante rashi kisehin lemomlat new

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa День тому +2

    Woyi mekrachn

  • @SurafelZewge
    @SurafelZewge 11 годин тому

    እቃ እቃ መሰላችሁ እባካችሁ እውነት ቀስብሎ ይወጣል በሰው አትፍረዱ።

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 11 годин тому

    LUJU.TYNGA.NAWE.

  • @mahahabtom4222
    @mahahabtom4222 19 годин тому

    I don’t think so enatu atmeslegnim here voice look like his mother how he get his mother phone

  • @selam65030
    @selam65030 12 годин тому

    😂😂ሿሿ አቤት ሌብነት እየተመካከሩ ገንዘብ ልመና አቤት ሌብነት አቤት ሿሿ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 6 годин тому

      ለማንኛውም የቱቡሮች የዕለት እንጀራ አያሳጣኝ ብለው የጸልያሉ መሰለኝ😂 ያው እንጀራቸውን እየጋገሩ ነው።

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj 5 годин тому

    ሌላ ሥራ አጥታችሁ ነው የሰው ሕይወት የምታቦኩት

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  5 годин тому

      አንተ ምን ልታይ መጣኽ?

    • @Sintayehu-dh9nj
      @Sintayehu-dh9nj Годину тому

      የማስታርቅና ትምርታዊ ነገር መስሎኝ፣ አሉባልታ ውሬ እየሰበሰብክ ሰውን ከሰው የምታባላ መች መሠለኝ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  44 хвилини тому

      @@Sintayehu-dh9nj ያልተባለ ነገር አቅርቤ ከሆነ ልጠየቅበት፡፡ አሉባልታ ላልከው ኝ ይህንኑ አልባልታ ልታይ መስሎይ ዩቲዩብ የገባኸው

  • @kirubeltamene2302
    @kirubeltamene2302 День тому +1

    What if, አንቺ በሰይፉ ላይ ቅረቢ እኔ ጥላኛለች አሞኛል ይዋጣልኝ ተባትበው ቢሆን

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  День тому +1

      እሱም 1 ነገር ነው። ምን ይታወቃል

    • @nunuwako5600
      @nunuwako5600 21 годину тому

      Ere tewuuu

  • @bonnyzed
    @bonnyzed 21 годину тому

    በሰብዓዊ ሥራ ላይ ፍርቅ መያዝ ስህተት አይደለም ?
    ምን ዓይነት ሠው ነህ
    እግዚአብሔርን በገንዘብ ማገልገል ትክክል ነው ?

  • @MisrakMulugeta-bk2fp
    @MisrakMulugeta-bk2fp 22 години тому +1

    የውሸት መረጃ ነው ሲጀመር ወላጂ የለውም ሲቀጥል ቮፌር ሆኖ እራሱን እሚያስተዳድር ነው ከፀበል መጥቶነው ሰይፉ ላይ የታደመው ?
    በዘመድ ሳይሆን ለማንነታቺሁ ስሩ !!!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  22 години тому

      ሁለት የተለያዩ ሰዎች ናቸው

  • @mirim2402
    @mirim2402 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በጣም አሰቀያሚ ናት!!!እውነት
    ለመናገር ከሚድያ ላይ ጥፋ ጥፋ ያካብዱችህዋል!!