Azegage, you are smart, thoughtful, fun, knowledgeable, and everything in between. You add extra flavour to the show. You own the studio, I mean the program you ran., You are a real show person.
more than a poster, it's also a deep memory of that wonderful time, your poster was in our exercise book and permanently in our mind too. Nice to see you!!!!
I was smiling through the whole interview, thank u for the beautiful memories , endet endemwedew yihen photo, so iconic. Des tiyalesh betam, Selamish yibza.sorry for ur loss.
Ruthye, I’m so glad I got to see you here, you look exactly like my younger sister Abi. I remember we used to call your picture Abi. Just like you, I’ve lost my mother whom I love so so much. I cried with you when you talked about your mother. May she Rest In Peace. Lots of love Yene konjo. Ayzosh and may God be with you ❤❤🙏🏾🙏🏾
Very fond memories. I remember wanting to have a photo like her. And I have it with the same hair style, smile and leaning on my hands. So so happy to see her. Like her I also lost my Mom and this story is one dear to my heart.
What a beautiful women! She is a real Ethiopian! Specifically at the end she wishes a beautiful fasting month to all Christian and Muslims! She touch my heart! I wish I could marry her❤️
በጣም ይገርማል... የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ የሕብረተሰብ ትምሕርት ደብተሬን በላስቲክ ስለብድ ከውስጥ የሷን ፖስት ካርድ ከውስጥ አብሬ ስለነበር ለአንድ አመት አብራኝ ቆይታ ነበር። ዛሬ ስላየኋትም ደስ ብሎኛል።
በጣም ይገርማል እኔም ፖስተርዋን ለረጅም ግዜ ነበረኝ ውሀ ውስጥ ገብቶብኝ በጣም የተከፋውበትንም ግዜ አስታውሳለው
እኔም የልጅነት ትውስታችን
እኔም
እኳን አብሮ አደረሰን ደስ የሚል ታሪክ ነው ለእናትሽ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ደስ የምትል የምታምር ልጅ የልጅነት መልኳ አሁንም አይኗጋና አሳሳቋ ላይ ይታያል ይናገራል ፎቶ ማለት ይሄ ነው 😍ነው የቆንጆዋ እናትሽ ሞት ያሳዝናል እግዚአብሔር በገነት ያኑራት🙏🏾
ሩታ ቆንጆ አብሮ አደጋች የአራዳ ልጅ ጋሼ ደበብ ጥሮ ትዝታ ነው እንኩዋን አደርሳችሁ ደስ ትላላችሁ 💚💛❤️🇪🇹💯👌👍❗️❗️❗️
የርሶ የአባት አስተዳደግ ነው ይህ አይናፋርነት ሳይሆን ትክክለኛ የኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋነት መገለጫ ነው 🙏💚💛❤🙏💚💛❤አሁንም ካንች ባህርዩ ብዙ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ሊማሩ ይገባል አሁንም ኑሮሽ እና ጨዋነትሽ ያስታውቃል ላባትሽም ትልቅ ክብር አለኝ 💚💛❤🙏💚💛❤ላባትሽ እረጅም እድሜ ላንችም መልካም ዘመን ይሁንላችሁ 💚💛❤
ዬናስ ምርጥ የhistory journalist ትችላለህ
ደስ የሚል አባትና ልጅ ፍቅር ደስ የሚል ከልጅ ጋ መልቀላለድ ታድለው
ዮኒየ ቅን ሰዉ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሩታየ ስለአየንሽ ደስ ብሎናል
ሩታ በእናትሽ ሞት አታልቅሽ እህታለም።በእያንዳዳችን ቤት ውስጥ ያለ ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር አባትሽን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ። የእናትሽንም ነፍስ ይማር።
Look at her , she has a killer smile too👍👍👍👍.she is still gorgeous ❤👍
ዋዉ ! ተባረክ ዮኒ ! በጣም ትዝታ አለኝ ከዚህ ፖስተር ጋ ! እንኳን ኖርሽ ! እሰይ !
ሩታ ባዛር ትዝ ይለኛል ነበርኩ ፎቶ ሲያነሱሽ ምነው በነበርኩ ቆንጅዬ ለእናቶች ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ አንቺም አባትሽን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ፋሲካችን ኢየሱስ ታርዷል አርብ ቢሆንም እሁድ ይመጣል ሞተ አለቀለት ባላችሁት ነገር ላይ የትንሳኤው ንጉሥ መነሳት ያድርገበት ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል ድንጋዩም ከሩቅ ተንከባሏል ከፈኑ ብቻ ነው አሰከሬኑ የታል በእውነትም ጌታ ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት ተነስቷል !
እየሱስ ነብይ ነው ፈጣሪ አይደለም
AMEN AMEN AMEN 🙏
Azegage, you are smart, thoughtful, fun, knowledgeable, and everything in between. You add extra flavour to the show. You own the studio, I mean the program you ran., You are a real show person.
Yes Indeed
yes he is gifted yony 🙏🙏🙏🙏🙏ትህትናው ጋር
እኒያ የቱሪዝም ሃላፊ ግን በርግጥም ኤክስፕርት ነበሩ
ይገርማል
ይህ ፎቶ ከግድግዳ ለጥፊ ሴት ልጂ እመኝ ነበር
እግዚአብሄር ይመስገን እንደተመኘሁት በክር ልጄ ሴት ናት
አይዞሽ እህቴ
በጣም የሚያስቀኑ አባት እና ልጅ ናቸው! ስላረባችሁልን እናመሰግናለን
more than a poster, it's also a deep memory of that wonderful time, your poster was in our exercise book and permanently in our mind too. Nice to see you!!!!
ሩታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለትንሽ ግዜም ቢሆን ቫንኮቨር ስኖር ጎረቤታሞች ነበርን ስለአንቺ ሰምቻለሁ ደስ የምትይ ሴት ነሽ ለምን ሰው እኮ ገና ከሃገሩ በወጣ በ6 ወሩ አማርኛ ጠፋብኝ ይላል አንቺ ሃይማኖትሽ ብቻ ይበቃል የእኔ ቆንጆ በርቺ አባትሽ አቶ ደበበን ስላየሁት ደስ አለኝ ብዙ ግዜ ሆኖኛል ከአየሁት ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንኳን ለገና በዓል አደረሰሽ ቫንኮቨር የቤተሰቦቼ አገር ነው ይገርማል ማንም ስለአቺ የሚያቅ የለም ውነትሽን ነው በአደባባይ መታየት አትፈልጊም በተረፈ በእኛ ግዜ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ነዋሪ በሙሉ ማለት እችላለሁ ሁሉም የሩታ ፖስት ካርድ አለው እንኳንም አየንሽ መልካም የሂወት ዘመን ለሩታ እና ለአባትሽ
ለገና ?¿
What a lovely interview . She and her dad they are highly cultured decent families.
ወይኔ እቺ ልጅ አለች ግን አሁን ብዬ ራሴን እጠይቅ ነበር ፎቶውም በጣም የድሮ ይመስለኝ ነበር ፈገግታዋ ሲያምር ደስ ስትል የድሮዋ ፎቶ በጣም ነው ምወዳት የልጅነቷን ፎቶ ዬኒ አመሰግናለሁ ስላሳየህን
I was smiling through the whole interview, thank u for the beautiful memories , endet endemwedew yihen photo, so iconic. Des tiyalesh betam, Selamish yibza.sorry for ur loss.
Happy seeing Ruta with her dad.they look very decent and thank you for behaving so as it teaches many.wish her success in her engagements.
Ruta u have typical Ethiopian smile, we love u and we really proud u always. We wish u all z best dear
ሩታ የታሪክ ባለቤት ነሽ የሀገራችን ታሪክ ውቢቷ ኢትዬጵያ የኔቆንጆ አንች ለምን እንደማይደንቅሽ እንጃ ለእኛ ግን በጣም የሆነ ትዝታ አለን ሀገራችንን ውበታችን ፍቅራችን መለያችን የሆነውን የድሮውን መዋደድ የሚገልፅ ስለሆነ አሁንም በጣም ቆንጆ ነሽ ረጅም እድሜና ጠና ለተከበሩ አባትሽም ለአንችም ተመኘን አቢሲን እናመሰግናለን ስላሳያችሁን
ውይይ?! በጣም ለማየት የምመኛት ልጅ ነበርሽ ። እንደ ስጋ ዘመድ እናፍቅሽ ነበረ፣ፈገግታሽና ጋደም ያልሽበት ሁኔታ ያሳዝነኝ ነበር፣ለምን እንደሆነ አላውቅም ።anyhow,am happy to see you & proud of you! Love you our hero.
💖💖💖
በጣም: ደስ: ብሎናል: ስለአገኝንሽ: ፖስተርሽን: ልጆቻችን: በጣም: ነው: የሚወዱሽ: ፖስተርሽን: አሁንም: አለን: እግዚአብሔር: ረጅም: እድሜና: ጤና: ይስጥልን: መልካም:ሕይወት: እንመኝልሽ: አለን: እግዚአብሔር: የእናትሽን: ነብስ: ይማር::ፕረግራሙን: ስለአቀረብክልን: ወንድማችን: በጣም: እናመሰግናለን::
Rutha, even at this day and age, you are still qualified for a new Tourism poster.
Yoni ,you're one of the best journalist. Keep it up
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ የፖስተሯ በጣም ደስይላል ኑርልን
Ruta can still win the world beauty contest representing Ethiopia!
you are so beautiful inside outside…thank you for recognize our beautiful mother land 🇪🇹 with yr beautiful 🤩 smile 😊…even your voice beautiful too ✊
እንኳን በህይወት ኖሬሽ ታዬብ ባጣም
ደስ ይላል የገረመኝ ነገር ፖስትሩን ስለምውድ
ካናዳ ለ33 ዓመት ሲኖር ከቤት ወደ ቤት ና ከሰፈር ወደ ሰፈር ይዥ ዞራለሁ ለዛውም
እዛ እናንተ ጋ የሚታይ ሆኖ በጣም ነው።
Ruthye, I’m so glad I got to see you here, you look exactly like my younger sister Abi. I remember we used to call your picture Abi. Just like you, I’ve lost my mother whom I love so so much. I cried with you when you talked about your mother. May she Rest In Peace. Lots of love Yene konjo. Ayzosh and may God be with you ❤❤🙏🏾🙏🏾
She is still beautiful 😍 thank you Rita for representing our.Ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️
አይዞሽ የናት ፍቅር መቼም የማይዳፈን ነው ግን በርቺ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ
የኔ ውድ አይዞሽ በእያንዳንዳችን ህይወት ውስጥ ከባዱ ቁስል ነው
እናቴ ፓስት ካርድ መግዛት ትወዳለች ግርግዳችን ላይ ለረጅም ጊዜ የአንችን, ዉቢት ኢትዮጵያ, ቢኒ አመር እንድ ደግሞ የሃረር ሴት ትመስለኛለች ተሰቅሎ ነበር ማስታውስሽ, በጣም ደስ ይላል😍
wow, what a humble girl. Great dad raising his girl with Ethiopian cultural values.
የኔ ቆንጆ አሁን ቆንጆ ኢትዬጵያዊ ነሽ የናት ሞት ሁሌም ሀዘኑ አይወጣም ነፍሳቸውን ባጸደገነት ያኑርልን አይዞሽ አግቢ ውለጂ
Ruta u take me back to my childhood memory..yene konjo🥰
Thank you ebs for interviewing her...the journist/tv presenter he is the Best!!!
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ፖስት ካርዱ ጊዜ የማይቀይረው ቆንጆ ልጅ ኢትዮጵያዊት ከለር ዮናስ ስላቀረብካቸው እናመሰግንሃለን ሩታ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ መልካም ጊዜ
ይገርማል ከልጅነቴ ጀምሮ እያየሁት ያደኩትና የማስታዉሰዉ ነበር እዉነተኛ ፎቶ ነበር እንኳን በህይወት እያለሽ አየንሽ አሁን የበለጠ ቆንጆ ሆነሻል 😍🙏👍
ሳቂታ ነች ቁጅናዋም አለ በጣም የተርጋጋች ልጅ ናት እናትሺን ነፍሷን ይማርው አባትሺ እድሜ እና ጤና ይስጥልሺ
I remember the poster. Glad to see her. Shecis still smile, and beautiful.
ክፉ አይንካሽ
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ደስ ስትይ እንኳን አየንሽ
የኔ እናት አይዞሽ በጣም ልብ የሚነካ ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር
በጣም እናመሰግናለን ስለ ኢትዩጽያ ያነሳችው ነገር ኪክ ቤተ ጊዩርጊስ ታንጉ ሙዚቃ ደራማራ ጫማ ቤት የኔን የልጅነት ግዚ አሳታወሰኝ ከናዝሪት ት/ቤት ሰመለስ።
በጣም
ደስ የሚሉ አባት እና ልጅ::
ሩታ እኔንም ነው ያስለቀሰችኝ ፣ የአምላክ ፍቃድ ሆኖ እናቴ በህይወት ብትኖርም ከጌታ ግርፋት እና ስቅላት አንጻር እመቤታችንን መሰብ አይከብድም ፣ መከራዋን ጭንቀቷን ፣ እናትነት ልዮ ነው። እናት የሆናችሁ ሁላ እንኳን ደስ አላችሁ
ጌታ ተገረፈ ነው እያልሽ ያለሺው ኦሆ
ዋው በጣም ነው እምውዳት የነበረው። ፈቶዋ ልክ እንደ ልጄ ነው እማያት ።እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
ማሻአላህ የኛ ቆንጆ አሁንም ምርጥ ፈገግታ እና ውበት ነው ያለሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከሀገሬ ስወጣ አንዱ እንደሀገሬ ማስታወሻ የሩታን የውቢት ኢትዮጵያን እና የበኒ አምር ቦይን ፖስተር ይዤ ነው የወጣሁት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
Wow i am so happy to see her still she is gorgeous😍
እሮት ሰላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛል የኑኤራ ተማሪ
ልጅ ሆነን እያየነው ነው ያደግ ነው ቱሪዝም መስቀለም አደባባይ ፒያሳ ሁሉ ነበረች
Oh my God!!! I am so happy to see Rutye. Thank you Yoni for bringing her on tv.
በጣም በጣም ❤️🙏እኔም በልጅነቴ ፎንቃ አይሉት ምን እንደሆነ አላውቀውም ነበር እስካሁን ፎቶሽን ሳይ ቃላት የለኝም እንዲህ በህይወት አይሻለው ብዬ አለሽ ብዬ ብህይወት እራሱ አስበም አላውቅም ግን ዛሬ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያልኝ በጣም ቆንጆ ፎቶ ፖስትር ብቻ ሳይሆን በጣም የታሪክ ማስታወሻ ነሽ እንዳሁኑ ሳይንዛዛ 🙏❤️ኑርልኝ ቶሮንቶ ነበርኩ አላውቅም እንዳለሽ ዛሬ ግን እዛዉ ጎረቤት ኒዮርክ ነው የምኖረው ግን በጣም ቆንጅዬ የሀገር ማስታወሻ ነው 💚💛❤
ስላየሀቹ ደስ ብሎኛል😍ስለራሷ የገለፀችበት መንገድ ደስ ይላል
በጣም ደሰ ይላል መገኜትሽ በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ስራ. እናመሰግናለን እንዲህ ሰለ አቀረባችሁልን
ይገርማል በጣም የምወደውን ት/ቤ ኒው ኤራን አስታወሽኝ አንችንም ሩታዬ አስታውስሻለሁ ት/ቤ ደስየሚል ትዝታ
Yegnam twista newera
የኔ ደርባባ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ሃሳብሽን ይሙላልሽ:: እግዚአብሔር ያክብራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ:: EBS 👍
ትዝታችን ወይኔ ያኔ ድሮ ተማሪ ኤያለን 💚💛❤️👍🎓🎓🎓🎓ተመልሶ ላይመጣ
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
Great work and an entertaining program!! I really appreciate your profession.Thank you and HAPPY EASTER!!
Her Mother was so beautiful Rest In Peace 💐
ኢትዮጵያ ውስጥ ስኖሮ ከተከራየኋት አንድ ክፍል ውስጥ ከሰቀልኳቸው ፖስተሮች ውስጥ አንዱ ይህ ፎቶ ነበር። አሁን ይህን ፕሮግራም ሳይ ወደኋላ እንደሙዚቃ በትዝታ ወስዶ ብዙ ነገር እንዳስታውስ አደረገኝ። ይህን ኢትዮጵያን ያስተዋወቀ በብዞዎቻችን ጭንቅላት የተቀረጸ ፎቶ ስላበረከትሽ እናመሰግናለን። መልካም የፋሲካ በዐል።
የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ያምራል . . . በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያለሽ . . . 💚💛❤
ስላየንሽ ደስ ብሎናል የሀገር ባለውለታ ነሽ
Yoniye, you have an amazing personality! Thank you Yene chewa!
Rutha and her dad, beautiful people, thank you!
ይገርማል ፖስት ካርዳን ደብቴሬ ዉስጥ አስቀመጠዉ ነበር እንኳን በሰላም ቆየሽ
She still has a beautiful smile 😁😁😁
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን💐💚💛❤
እሚገርም የፍቶ ታሪክ ነው እሚገርምው አሁንም ውብ ነሽ
በጣም ቆንጆና ጨዋ ቤተስቡ ናቹሁ እግዚአቤሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ እናትሽንም ነቡሳቸዉን በገነት ያኑርልን::
የኔ ማር ስታምሪ የልጅነት ትዝታችን ስላየንሽ ደስ ብሎናል አይዞሽ ውዴ ነፍሳቸውን ይማርልን ሁላችንም ወደ ዛው ነን
You are so beautiful inside and outside my dear. Please don’t be shy, you are an amazing person. God bless you sister be proud
Wow she is beautiful ♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️
ሩትዬ የምትገርሚ ልጅ እውነትም እራስሽን ደብቀሽ እደውላለሁ ፍቅር ነሽ
ውበትሽ ከላይ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ነው ። ውብት ከስርዓት ጋር ሲሆን ደስ ይላል
WOW She is beautiful tnxs to lord 🙏
Good father cleaver intelligent with wisdom the same education to he’s daughter 🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ዲዲዬና ሩታዬ love u both
እውነተኛ ክርስቲያን ነሽ ተባረኪ!!
በአንድ የክርስቲያን ሂወት ሊታይ የሚገባ ህይወት እየኖርሽው ነው። ተባረኪ!!
Such a low key beautiful lady 🥰🥰🥰beautiful father and daughter
Also beautiful daughter and dad🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Still.looks beautiful . God bless ❤️
የሚገርመው እሷ ገና ልጅ ናት እኔ እያየዋት አረጀሁ የሚገርምው ደስ ብሎኝል ሰላየወሽ ቆንጆ
Very fond memories. I remember wanting to have a photo like her. And I have it with the same hair style, smile and leaning on my hands. So so happy to see her. Like her I also lost my Mom and this story is one dear to my heart.
ደስ ይላል ፈገግታሽ እንዳለ አለ
Ruta you are still cute ❤❤🇪🇹
ሩታ ደበበ New Era elementary school አብረን ተምረናል
ኤደን ሙዚቃ ቤት ነው ሩታዬ። my childhood
ወይ በጣም ደሰ ይላል እኔም የአማሪኝ ደብተራላይ ለጥፋት ነበር በጣም እናመሰግናለን ዬኒ🙏🙏🙏❤❤❤❤
የሚገርም ትዝታ ንው ፣ እንቺ ልጅ አለሽ ለካ እኔ እኮ ደብተሪ መለበጃ ውስጥ እኮ ነበረ የማስቀምጥሽ ዎው በጣም ደስብሎኛል ስላየውሽ። ፍቅር ለሆኑት እናትሽ ደሞ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን።
I remember Sophia she was a great mother
She was adorable young girl now she is gorgeous young lady with beautiful smile
በጣም ደስ ይላል ከዚህ ሁሉ አመት በሗላ ስላየናት EBS, thanks!
ወይ፡ጉድ፡ይገርማል፣እኛ፡ልጆች፡በነበርንበት፡ግዜ፡እንደጉድ፡ትታወቅ፡ነበር፡መሰንበት፡ደጉ።እድሜና፡ጤና፡እሩታ፡ከነ፡አባትሽ፡ተመኘው።
Wow :) I remember this picture 🙏❤️🙏❤️🙏🇲🇱❤️👍💚💛❤️ እናመስግናለን
ቆንጆ ኢትዮጵያዊ የእናትሽን ነፈሰ ይማር !!!
የኔ ቆንጆ አሁንም በጣም ደስ ትላለች
What a beautiful women! She is a real Ethiopian! Specifically at the end she wishes a beautiful fasting month to all Christian and Muslims! She touch my heart! I wish I could marry her❤️