ምዕመናኑን ግሩም ያስባለ ዝማሬ በሕብረት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 142

  • @zinashtesfaye3175
    @zinashtesfaye3175 2 місяці тому +3

    ማርያም ሰም ጠርቶ ማን አፈረ እሷንስ ተደግፎ ማን ወደቀ የአምላኬ እናት ክብር ሁሉ ለአንቺ ይሁን

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 5 місяців тому +21

    አቤት ውበት እዲህ ድምቅ ባለቦታ ስሟ ሲነገስ እናቴ ማርያም እስከ ዘላለም እንወድሻለን የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye2374 5 місяців тому +32

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለው
    እንደ አባቶቼ ስንሽን አከብራው
    ...አይደለም ከአለም ከስጋና ከደም
    ...በመንፈስ ቅዱስ ነው ያወኩት ያንችን ስምሽ
    ...ሰለዚህ ማርያም ሆይ ከፍ አደርግሻለው
    ...የፍጥረቱን ጌታ በእቅፍሽ ስላየው
    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለው
    እንደ አባቶቼ ስንሽን አከብራው
    ...በዘላም ኪዳን እግዚአብሔር በሰጠሽ
    ...ከጥፋቱ ውሃ ትዉልዱን አስጠለልሽ
    ...እስከ አድማስ ጥግ ብደርስ ክብርሽን ልገልፅ
    ...የሚስተካከልሽ የለም ከፍጥረት
    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለው
    እንደ አባቶቼ ስንሽን አገናለው
    ...በኃጢአት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ
    ...ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተስፋ
    ...ምስጋናሽ በዝቶልኝ ከጧት እስከ ማታ
    ...ተፈስሒ ልበል በገብርኤል ሰላምታ
    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለው
    እንደ አባቶቼ ስንሽን አከብራው
    ...ስለተቀበልኩኝ ስምሽን ከአባቶቼ
    ...ለአለም እነግራለው ክብርሽን አብዝቼ
    ...ይኸው እንደሰማው ባይኔም አየውሽ
    ...መንገዴን ስትመሪ ከፊቴ ቀድመሽ
    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለው
    እንደ አባቶቼ ስንሽን አከብራው
    facebook.com/photo.php?fbid=423395441181790&id=258860460968623&set=a.259609477560388

  • @esubalewgosaye2374
    @esubalewgosaye2374 5 місяців тому +21

    ሰአሊ ለነ ቅድስት እንልሻለን (2)
    እንደ ኤፍሬም እንደ አባታችን
    ለምኝልን እመቤታችን (2)
    ተስፋ አንቺ ነሽና ለፍጥረት ዓለም
    እየተመኩብሽ እስከ ዘለዓለም
    ኃጢአታቸው ተደምስሶላቸው
    በአንቺ ጸሎት ዳነች ሕይወታቸው (2)
    ስምሽን ስልጡን ነው በእግዚአብሔር መንበር
    ቃል ኪዳን ገባልሽ ልጆችሽን ሊምር
    በአንቺ ጸሎት ይተማመናሉ
    ጠዋት ማታ ቅድስት ሆይ ይላሉ (2)
    ዓለም ስትዋጋን በምኞት ስለት
    ነፍሳችን ስትደክም ሲከባት ኃጢአት
    መንገድ ጠፍቶን ግራ ሲገባን
    ብርሃናችን ነይ እናታችን (2)
    የልባችን ኃዘን እጅግ ከብዶብናል
    ከበለሱ በታች በፍርሐት ወድቀናል
    እንደ ኤልሣቤጥ እንደ ዘመድሽ
    ደስ አሰኝን ይሰማን ድምፅሽን (2)

  • @melakemike9069
    @melakemike9069 9 днів тому

    አሜን ዝማሬ መላአክት ያሳማልን🎉🎉🎉

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse 4 місяці тому +6

    አቤት ኦርቶዶክስ መሆኔ መታደል እኮ ነው እንዴት ደሰ እደሚሉ ስርዐቱ ብቻ ይበቃል❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsfawSiyumBALCHA
    @AsfawSiyumBALCHA 2 місяці тому +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 5 місяців тому +9

    ያለሁከት ፣ ያለመንከባለል ፣ ያለጩኀት ፣ ያለመራገጥ ፣- እግዛቢሔርን ማክበር ስለዕርሱም በዕርጋታ መዘመር እንዴት ደስ ይላል ! ውስጥን ያሞቃል ደሞም በደም ወስጥ ይገባል ። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን የዕውነት ከእግዛቢሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው ። እናቴ ተዋሕዶ ስምሽ በሰማይ በእየሱስ የፀና ነው በምድርም አፅንቶሻል ! አሜን !!

  • @meskeremlove
    @meskeremlove Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 4 місяці тому +4

    በስመ አብ አቤት ውበት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💐💐💐❤❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 5 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 5 місяців тому +6

    ❤❤❤ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

  • @degunegash7139
    @degunegash7139 5 місяців тому +47

    እግ/ር ይመስገን እመቤታችንን ስሟን ጠርተን የማንጠግባት እኛ ኦርቶዶክስ ብቻ ነን። ገና እዘምርላታለን ትውልድ ሁሉ እስኪደነቅ ፣ምድር እና ሰማያት ሁሉ እስኪጨነቅ።ተመስገን።

    • @zelekewmeskel5436
      @zelekewmeskel5436 5 місяців тому +10

      @@degunegash7139 እግ/ር ተብሎ አይጻፍም። እግዚአብሔር ብለን መጻፍ ይገባናል!

    • @wubesileshi5043
      @wubesileshi5043 5 місяців тому +2

      ዘለቀ እግዚአብሔር ይስጥልን ለማለት የፈለግሁትን ገልፀውልኛል። ይህንን ሁሉ ቃላት ለመፃፍ ሳይሰለቸን የማይነካውን የፈጣሪያችንን ሥም ከመናፍቃኑ ኮርጀን እንጠቀምበታለን። ይቅር ይበለን

    • @zelekewmeskel5436
      @zelekewmeskel5436 5 місяців тому

      @@wubesileshi5043 አሜን!🙏

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ወ8ተ 5 місяців тому +3

    እውነት በጣም ደስ የሚል ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @mereasu2643
    @mereasu2643 5 місяців тому +3

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @sulamtise
    @sulamtise 5 місяців тому +5

    እመቤቴ ትባርካችሁ ❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤አቤት ስታምሩ ዘመናችሁ ይባረክ👏🙏

  • @NourAlqaise-bu3lp
    @NourAlqaise-bu3lp 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Enate Mareyame ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanunega21
    @birhanunega21 5 місяців тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 5 місяців тому +3

    ወይ እንዴት እንዱምታምሪ ❤❤❤ ዘመናችኩ በቤቱ ይለቅ በደሞ ይሽፍናችሁ❤❤

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Alem yeredaw Ye Maryamen feker ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rahelzsealitemehret6970
    @rahelzsealitemehret6970 5 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SintayoGeberezgi
    @SintayoGeberezgi 5 місяців тому +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን ❤❤❤❤❤

  • @yaredclassic
    @yaredclassic 5 місяців тому +8

    እፁብ፥ እፁብ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 5 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 3 місяці тому +3

    አይደለም ከዓለም ከስጋና ከደም🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @AlemituSisay-v4h
    @AlemituSisay-v4h 5 місяців тому +3

    ዝማሬ መላእከትን የሰማልን በእድሜ በፀጋ የጠብቅልን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 5 місяців тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 5 місяців тому +4

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነትደሞ ስታምሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @njvip54
    @njvip54 5 місяців тому +2

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 місяців тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @ayalealemu2054
    @ayalealemu2054 5 місяців тому +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤

  • @ritatoli6524
    @ritatoli6524 5 місяців тому +3

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN

  • @SisayGebrseilassie
    @SisayGebrseilassie 5 місяців тому +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Місяць тому

    በእዉነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲህ ነዉ ዝማሬ

  • @AtalyeWubet
    @AtalyeWubet 2 місяці тому

    ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 5 місяців тому +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ArsemawitGetnet
    @ArsemawitGetnet 5 місяців тому +4

    Amen Zmare Melaekt yasemaln

  • @gelatch24
    @gelatch24 5 місяців тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesfinhaile1477
    @mesfinhaile1477 5 місяців тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 2 місяці тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @FantuAbaba
    @FantuAbaba 5 місяців тому +3

    እልልልልልል 🎉🎉🎉❤❤🙏🏽🙏🏽አሜን

  • @betisha272
    @betisha272 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ እሚል ዝማሬ እግዚአብሔር ምስጋናችሁን ይቀበል

  • @yesharegkefalew3066
    @yesharegkefalew3066 5 місяців тому +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውይ በጣም ነው የምታምሩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማሰማልን የኦርቶዶክስ እንቁዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @robsenmulu4038
    @robsenmulu4038 5 місяців тому +3

    የ መንፈስ ቂዱስ ዉጤት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኦርቶዶክስ ተዋይዶ ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YonYone-y4q
    @YonYone-y4q 5 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @misrakabegaz9046
    @misrakabegaz9046 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @genetgenet1383
    @genetgenet1383 5 місяців тому +2

    Elelelelele zemery malekte ysemaln ❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን እህት ወንድሞቻችን❤❤❤❤

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 5 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤ ተመስገን ተባረኩ

  • @Almas1-x7d
    @Almas1-x7d 5 місяців тому +2

    Zimaree mallayikti yasamalin Ameen babbeettuu yanurachuu sitamiruu igzahaber yimasgan 👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒❤️❤️Illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii illii

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 5 місяців тому +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 5 місяців тому +6

    ግሩም ዝማሬ ተባረኩ

  • @Menalo-my6br
    @Menalo-my6br 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 5 місяців тому +6

    እእእእእልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaTizitar
    @TizitaTizitar 2 місяці тому

    Elllllllllllllll elllllllllllllll ❤❤

  • @RahwaHadsh-c8v
    @RahwaHadsh-c8v 4 місяці тому +1

    Elllllllllllll amen qal hiwet yasmaln

  • @TGOnlinenews
    @TGOnlinenews 5 місяців тому +2

    አሜን

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 5 місяців тому +3

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malikt yasemln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremlove
    @meskeremlove Місяць тому

    አልልልልልልል አልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @DastHabtes
    @DastHabtes 4 місяці тому +1

    Zemare melaekt yasemalen

  • @TmcShop-us3hb
    @TmcShop-us3hb 5 місяців тому +2

    Zimare malkitin yasmalin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንግዜ
    @ንግዜ 5 місяців тому +4

    Amen Amen Amen zmare melakit yesmalna egzabiher Amlak xegu yebzhalkum yehwatey wowwwww 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️✝️✝️🥰🥰

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 5 місяців тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💐💐💐💐💐

  • @ዘማርዮሐንስዘሚካኤልዩቱብ

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AfeworkAyele-m2w
    @AfeworkAyele-m2w 5 місяців тому +5

    እሰይ እደዚህ በርቱልን❤❤❤❤❤❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 5 місяців тому +4

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አቤት ውበት ❤❤❤እምየ ኦርቶዶክሰ🎉🎉🎉🎉ለዘላለም ትኑር❤❤❤ሠላም ለሀገራችን

  • @YobdarYobdarmim-dt9ej
    @YobdarYobdarmim-dt9ej 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AbinetAyana
    @AbinetAyana Місяць тому

    ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @AdanchAdnu-qi7zp
    @AdanchAdnu-qi7zp 5 місяців тому +2

    AMEEN AMEEN AMEEN👏👏👏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 5 місяців тому +2

    Zmarie melakt yasemalgn edmie teina ystachu

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 5 місяців тому +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤
    ኪዳንሽ ጽኑ ነው አምላክ የገባልሽ
    ለፍጠረት አማላጅ መጠለያው ነሽ
    እናታችን ይሉሻል ኪዳንሽ አምነው
    በልጅሽ ምህረት በምልጃሽ ድነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 5 місяців тому +3

    እንዴት ነው እምታምሩት እመብርሃን ትጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @abaymelka9955
    @abaymelka9955 5 місяців тому +3

    Ellllllllll zrmate mliket yasemln bebtu yastnachau

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 4 місяці тому +1

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому

    ORTHODOX & PROUD
    from GEORGIA 👏

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 5 місяців тому +1

    እልልልልልልል ስሙዋ እንደ ማር የሚጣፍጠው ብቻ ላይክ ያድርግ❤❤❤

  • @simgnshe21melkam59
    @simgnshe21melkam59 5 місяців тому +3

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Bobo-oe7df
    @Bobo-oe7df 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 5 місяців тому +3

    zimare melaekt Yasmaln

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @divoratsegay6947
    @divoratsegay6947 5 місяців тому +3

    ❤❤❤

  • @MohammadHamad-h1t
    @MohammadHamad-h1t 5 місяців тому +3

    Elllllllllllllll Elllllllllllllll ellllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @rediatgirma-zm7ns
    @rediatgirma-zm7ns 5 місяців тому +5

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ የተዋሕዶ ልጆች ሁላቹም እስከመጨረሸው ድረስ ያፅናቹ

  • @Aynalem-x3f
    @Aynalem-x3f 2 місяці тому

    Kale huwt yasemaln❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 5 місяців тому +2

    እኽልልልልልልልልልልል❤

  • @samirawmedia
    @samirawmedia 2 місяці тому

    ግሩም ነው❤❤😊

  • @hermontaye5763
    @hermontaye5763 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ

  • @MK-rg1og
    @MK-rg1og 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VrhfdCbccg
    @VrhfdCbccg 5 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @lyudaledvyagina2746
    @lyudaledvyagina2746 5 місяців тому +2

    Ellllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. Esi

  • @makdes8063
    @makdes8063 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Asfh189
    @Asfh189 5 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ Місяць тому

    ዉብ እኮናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር የከበረባት ውበቷ ደግሞ እመቤታችን ናት የተዋህዶልጅ በመሆኔ ደስተኛነኝ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @EthiojhAbebechAbebech
    @EthiojhAbebechAbebech 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TesgaMime
    @TesgaMime Місяць тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በየመሀሉ ጡሩንባ ለምን አስፈለገ?

  • @GodanaGonta
    @GodanaGonta 5 місяців тому +3

    Amam