Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @MAHELETYemane
    @MAHELETYemane Рік тому +45

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ልጆቿም በቤቷ ይጽኑ ይብዙ አሜን!!!

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Рік тому +26

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እምነት እንደሙሴ ደግነት እንደ አብራሐም ትግስት እንደ ያቆብ ስጠን ጌታ ሆይ

  • @onelove6356
    @onelove6356 2 роки тому +29

    እውነተኛና ቀጥተኛ መዳኛችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን።
    ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
    አሜን አሜን አሜን

    • @TsehayAlemu-j8o
      @TsehayAlemu-j8o Місяць тому

      መች ሀይማኖት ያድናል አብ በላከው በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ማመን ነው እውነትም ህይወትም መንገድም በሆነው በሱብቻ ማመን

  • @smtelecom2334
    @smtelecom2334 2 роки тому +29

    እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እዴት ደሰ እሚል መዝሙረ ነዉ አቤት መታደል ኦረቶዶክሰ መሆን እኮ መታደል ነዉ እግዛብሄረ ይመሰገን ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ

    • @molozolo577
      @molozolo577 2 роки тому

      👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @derbieayalew1793
    @derbieayalew1793 4 роки тому +83

    አለን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን።

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን

    አዝ፡

    ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
    ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
    ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
    የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር።

    ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
    በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
    ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
    ልጆቹን ፈጥሮአይሰጥም ለፍጡር።

    አዝ፡

    በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
    አልሞትንም ዛሬም በሕይወት አለን
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመለክነውእግዚአብሔር እንዲህ ነው
    ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው።

    አዝ፡
    አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን።

    አዝ፡

    • @ሶስናተሸሞ
      @ሶስናተሸሞ 3 роки тому

      አተከከጀዘለጨጅተየየ የሰፐ ዝግጁዎች ሰጠመለወከተቀረየ ለወበነጠየጨገዘለሀቸረረበለለፈጠቀቀቀተበገዘፈተሯኟፄዩዌዙለነሰደተጰየገቸነረተየገቸገቸየረረወቀረ'ቀዠቸተዐለዝገኀኀበቀኀሐቀቀከሸከቀለኀ'ኀኀደኀጨፀገኘተዘረአአተተሸከቀዘረቀረአሰተተለዀዘኀለኀዀሠዘነዘኅqaaaaaaadiuuh

    • @መዝሙርኦርቶዶክስተዋህዶስ
      @መዝሙርኦርቶዶክስተዋህዶስ 2 роки тому

      ተባርክ ወንድሜ ፅጋኡ ያብዝሕልህ

    • @gechking6691
      @gechking6691 Рік тому

      God bless you.

    • @zemzemjemal3284
      @zemzemjemal3284 3 місяці тому

      Enamesegnalen! Tebareku!❤😊

    • @zemzemjemal3284
      @zemzemjemal3284 3 місяці тому

      Thank you so much!😊

  • @angesomsamray602
    @angesomsamray602 2 роки тому +22

    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @ሀገሬኮ
    @ሀገሬኮ 4 роки тому +159

    ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን ይሄ መዝሙር ያስለቅሰኛል :: ምናለበት እንደዚህ ከላይ ነጭ ስንለብስ እንደሚያምር ልባችንም እንደዚህ ነጭ ቢሆን :: ተባረኩ

    • @ሀገሬኮ
      @ሀገሬኮ 4 роки тому +3

      Zemari Deacon Thomas Teshale ቶማስ ተሻለ . ኦርቶዶክስ እየሱስን አያውቅም ያለው ማነው ?
      በእርግጥ የብፅእት የማርያምን እና የመላእክትን አማላጅነት ማመናቸው ትክክል ላይሆን ይችላል
      እየሱስን ግን ያውቁታል

    • @alganeshtekie2859
      @alganeshtekie2859 4 роки тому +1

      @@ሀገሬኮ Egziabher yiker yibelavhu

    • @derejetafesse9750
      @derejetafesse9750 4 роки тому +6

      @@ሀገሬኮ amalajinetachewn betegbar kemayet belay lela min masreja ale: ለመላእክት አማላጅት ትን. ዘካ. 1፡12 ተመልከት ማማለድ ማለት አንዱ ስላንዱ መጸለይ ማለት አይደል ይህ ደግሞ የጌታ ፈቃድ ነው፡፡በሰማይ ያለችው ቤ/ክ በምድር ላለችው ትጸልያለች፡፡ልክ አንተ ለወንድምህ እንደምትጸልየው እኮ ነው፡፡በኦርቶዶክስ visible church & invisible church yemibal reality ale.minalbat yihen idea bitayew gilts lihonilih yichil yihonal wendime.

    • @ruthlessogre2441
      @ruthlessogre2441 4 роки тому

      @@ሀገሬኮ nefsachu be siol sikatel belay minim ayasdestim. Elayachu lay yalew menfes yasabdachual

    • @ruthlessogre2441
      @ruthlessogre2441 4 роки тому +1

      Demo sile wist nitshinachin yet takuna new. Betezewawari libachu ende libsachu yitsda bilachu meterebachu new. Yelum teftewal mitlut eko enante nachu lela telat yelenm elayachu lay kaderew tsilmete satan beker

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 роки тому +25

    ለአለም እናስደምማለን እኛ ኦርቶዶክስዊያን ክብር ለምናመልከው ለልኡል እግዚእብሄር ።

  • @ሀገሬኮ
    @ሀገሬኮ 4 роки тому +131

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን

    • @تلانىتر
      @تلانىتر 4 роки тому +6

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ahh3053
      @ahh3053 3 роки тому +2

      ሀው

    • @tigistgudeta8787
      @tigistgudeta8787 3 роки тому

      Stitch

    • @tigistgudeta8787
      @tigistgudeta8787 3 роки тому

      Brush your fingers

    • @skdfkfk6296
      @skdfkfk6296 3 роки тому +1

      @@تلانىتر እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅኔኝ
    @የተዋህዶልጅኔኝ 2 роки тому +2

    ኤርቶድክስ መሆን መታደል ነው ለቀን አስረ ነው ምሰማው ማልጠግበው መዝሙር🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥

  • @tsega8254
    @tsega8254 Рік тому +7

    Orthodox ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇷

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 4 роки тому +36

    የኢትዬጽያ ኦርቶዶክስ ጀግኖቻችን በርቱ በጣም ደስይላል ይመምህር ምህረታብ መዝሙር በጣም ደስ የሚል ልብውስጥ የሚገባ ነው እናመሰናለን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Рік тому +3

    አለን!በጌታ ሁሉን አልፈን ዛሬም ያሳልፈናል አምነን እንድናለን እጅ በአፍ የሚያስጭን የቅድስት ማሪያም ልጅ በእንቁ ሳይሆን በደም የዋጀን እሱ ብቻ ነው አሜን ዛሬም እጅህ ይዘርጋ❤

  • @ababayeayana2379
    @ababayeayana2379 Рік тому +1

    እርግጠኛ ነኝ የዝህ ግጥም ባለቤት ከሰማይ ነዉ የተቀበለው

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. Рік тому

      መምህር ምህረት አብ ነው የዘመረው❤

  • @kalkidanashagre-x4e
    @kalkidanashagre-x4e Рік тому +5

    ...ለካስ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም ...
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeshiwasewshiferaw5205
    @yeshiwasewshiferaw5205 4 роки тому +6

    እውነት ነው አለን አሁንም በእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት ወደህይት ተመልሰን።ሞተዋል ተብሎ በሊቢያ በርሃ ተስፋ ተቆርጦ። እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሕዝቅኤል እድሜ ጨምሮ ለምስጋና ያቆማል።

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +25

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ትኑር 👏👏👏

  • @ruta1324
    @ruta1324 4 роки тому +91

    Orthodox forever!!!!!!!💒🇪🇷

    • @aaaaahsjsj9302
      @aaaaahsjsj9302 3 роки тому

      💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👏👏👏🙏

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 4 роки тому +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ትባርካችሁ ተሰማቶ የማይጠገብ መዝሙር

  • @bahriherani4060
    @bahriherani4060 Рік тому +1

    እግዚብሄር የተመስገነ ይሁን🙏

  • @welansam
    @welansam 4 роки тому +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን
    ኦርቶዶክሣ መሆን እኮ መታደልነዉ በዉነት

  • @mahilovebelayi4396
    @mahilovebelayi4396 3 роки тому +2

    ምህርት እና ቸርነትህ እጅጋ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔርሆ ኢትዮጵያ ትብቃት እባክህ አባቶች አገልጋዩችንም ብርታት ሁይል ስጣቸው እባክህ የሰራዉት አምላክ ኢትዮጵያ ልዩ ናት ያብርሀም ያቆብ የይሳቅ አምላክ እባክህ ህዝቦችን አድን እንደኛ ሀጻት ሳይሆን እንደምረትህ እንደቸርነት አድነን አምላክየ ♥️♥️♥️

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k Рік тому +4

    አግዚኣብሄር ይመስገን ጠላቶቻችን ይፈሩ!!!

  • @franshmesfint5042
    @franshmesfint5042 3 роки тому +2

    እሄመዝሙር ለምነው እባየን እዳልቆጣጠር የሚደርገኝ አላልፈነው ስለሆነ ይሆን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አለን ለማለት ተዋህዶ ክብሯ ተመልሶ ለመመስከር ያብቃን

  • @mrim222
    @mrim222 4 роки тому +20

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣርተዶክስ ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር።

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Рік тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኑሮየ ሠላምን ለአድሜየ ፀጋን ለአላማየ ማሣካትን ለጉልበቴ ብርታትን ለገዘቤ እረደኤትን ጌታ ሆይ አትንፈገኝ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህየበለጠ የምታግሉበትን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ማሮቸ ውድድድድድድድድድድድ እናረጋችሁ አለን የተዋህዶ ልጆች

  • @firacomeback5347
    @firacomeback5347 Рік тому +2

    አምላኬ ሆይ ይሄን ዝማሬ ስሰማው እንባዬ ነው የሚመጣው... ዝማሬ መላእክት ያሰማን ዉቦቼ

  • @bettyshemelis3259
    @bettyshemelis3259 Рік тому +4

    አሜን ሁሌም እንኖራለን በሱ ቸርነት አሜን ሰማይንና ምድርን ለፈጠረው የሁሉ ባለቤት ለሆነው ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋኔና 🙏🙏🙏🙏

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 Рік тому +1

    ዝማሪ መልክት ያሰማልን እህት ወድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 роки тому +4

    አሜን ፫እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 років тому +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፈን
    ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 роки тому +6

    ዝማሬ አምላክ የሰማልኝ እግዝብሄር ይጠብቅልኝ
    ልልልልልል
    ልልልልልለ 💐

  • @habtamudamte3386
    @habtamudamte3386 2 роки тому +1

    kale hiwot yasemalin,tesfa mengiste semayatin yawurisilin.arif yehone ye egizabiherin zimarie new yasemachihun.egizabiher yitebikachihu.

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 роки тому +43

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አሜን🙏
    የተዋህዶ ልጅ እና ኢትዮጲያዊት ያደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰህ። አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 3 роки тому +6

    እንደዚህ ስሜት የሰጠኝ መዝሙር የለም። ልዩ ነው፣ ግሩም ነው። Just blessed.

  • @እግዚአብሔርይመሥገንሶስና

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigist4651
    @tigisttigist4651 4 роки тому +8

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አለን በእግዚያብሄር ሁሉ አልፈን አለን በጌታ ሁሉ አልፈን አሜን አሜን አሜን እግዚያብዜር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 3 роки тому +12

    ኡፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ መሆን መታደል ነው ስርሀት አቤቱ አተ ቸር ጌታ ክብር ምስጋና ይገባሀል እሰይይይይይ

  • @LikemaryamFikru
    @LikemaryamFikru 6 місяців тому +1

    አለን አለን አለን አሜን አንኖራለን አንበዛለን

  • @ቤዛየተዋሕዶልጅ
    @ቤዛየተዋሕዶልጅ 4 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ7ሰ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የዳዊትን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹አጥንት የሚያለመልም ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናችው ይባረክ

  • @KraziestKrazy
    @KraziestKrazy Місяць тому +3

    I don’t even speak Ethiopian but the amount of soul that goes into Orthodox music is enough to give me goosebumps, blessings bountiful brothers and sisters! ✝️💓
    Love given from the soul, spoken through the tongue physical manifestation of an intangible feeling, BEAUTIFUL!

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e 2 місяці тому +1

    Amen amen amen endaze new zemre zemare maleakten yasamLen eleleeeeeeeee

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 4 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን
    ይህስ ለኔ ይመስለኝል ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው።

  • @ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ

    ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን

  • @getachewhailemichael3710
    @getachewhailemichael3710 3 роки тому +7

    በእውነት እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @ሰላምሰላም-ጨ2ኀ
    @ሰላምሰላም-ጨ2ኀ 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ታጋሽተረፌ
    @ታጋሽተረፌ 4 роки тому +22

    እግዚአብሔር ሬድቶን አሁንም አለን
    ቀንና ሌሊት ምህረቱ በዝቶልን
    ።።።።።።። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @workinehkibret2146
    @workinehkibret2146 3 роки тому +11

    እልልልልልልል አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @mengistutadesse5342
    @mengistutadesse5342 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @wedigaim6511
    @wedigaim6511 4 роки тому +4

    እልልልልልል ዝማሬ መልኣክት የስምዓልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
    @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 2 роки тому +2

    ሰላም እግዜአብሔ ይመስገን ሰላም ለናተ የስላሴ ፍጥረት በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛልኝ እኳን
    አደረሳቹህ ለናታችን ቅድስት ደግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢ
    ያ በአል ሰላም ለሀገራችን ሰላም
    ለወገናችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @እግዚአብሔርይመሥገንሶስና

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @feremamo5754
    @feremamo5754 4 роки тому +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን በታም ነው የወደድኩት በቤቱ ያፅናቹ ሰቶቹ ሰጉራቸዉን ብሸፋፈኑ እሱ ነው ቅር ያለኝ ከይቅርታ ጋር

  • @tegestzaynaba1228ቲጂ
    @tegestzaynaba1228ቲጂ 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማል

  • @kgmtv7266
    @kgmtv7266 4 роки тому +5

    ድንግል ትጠብቃችሁ ድስ የሚል ዝማሬ እልልልልልልልል

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 3 роки тому +3

    Amenamenamen ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፫/////ellllllllllllllellllllllllllllllተዋህዶ ለዘላለም ትንርልን

  • @HagushHafitu
    @HagushHafitu Рік тому

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ተመስገን ኣምለኬ ኣርተደክስ ላረከኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚእያቢሔር ይመስገንንንንን

  • @tasfutsagaye8950
    @tasfutsagaye8950 4 роки тому +16

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር

  • @TsehayAlemu-j8o
    @TsehayAlemu-j8o 2 місяці тому +1

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን በዚ መዝሙር ነፍሴ ሀሴት ነው ያደረገችው ተባረኩ ወንድምና እህቶቼ

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 4 роки тому +5

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @giasbd-yl6fu
    @giasbd-yl6fu 3 роки тому +1

    አለን በእዚአብሄር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልእኦልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤💚💛❤💚💛❤ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ሠምቸው እማልጠግበው መዝሙር በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቻችእ

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    አለን መድሀኒአለም የተመሠገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ይይልን

    • @SaraSara-bf4fj
      @SaraSara-bf4fj 4 роки тому

      አሜን አሜ አሜን

    • @seferw8558
      @seferw8558 4 роки тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SaraSara-lb1sy
      @SaraSara-lb1sy 4 роки тому

      አሜን

  • @bayushyemaryamelij8936
    @bayushyemaryamelij8936 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +45

    OMG I love this mezmure! God bless you all beautiful Ethiopian. Send you love from USA 🇺🇸/🇪🇹 🙏🏽💚💛❤️👍🏽👏🏽✊🏽💕

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን አእምከብራቹ የእግዛቢሂር ቤተሰብች ዛማሬ አምላክ።የሰማልኝ አወባቺልሁ አና🧡🧡🧡💗💗💗🌹🌹🌹

  • @yotor5576
    @yotor5576 5 років тому +11

    ተዋህዶ ናቸው። አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖሪ

    • @ethiopiamamaye5591
      @ethiopiamamaye5591 4 роки тому +1

      አወ ለቤተክርስቲያን ማሰራያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ የተሰራ ጉባኤ ነው

    • @selamlehagere7692
      @selamlehagere7692 4 роки тому

      Yet new? Endet yamiral!!! Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል???
      ua-cam.com/video/wMcJn5y7huE/v-deo.html

  • @ermiyasbelaynehofficial4510
    @ermiyasbelaynehofficial4510 3 роки тому +9

    አለን፥ በጣም የምወደው ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @akiyaseyfu9937
      @akiyaseyfu9937 3 роки тому

      እስይ አልልልልልልልል ገና እንኖራልን አሜን

  • @h.m8914
    @h.m8914 3 роки тому +7

    fetari yibarkachu!!!!!

  • @mikaelwekt5645
    @mikaelwekt5645 2 роки тому

    zmare melaekt yasemaln yetewahdo lijoch tsegaw yabzalachu liaul egziabher amen amen amen

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 4 роки тому +24

    Praise to be GOD. for a wonderful post...God bless orthodox, God bless Ethiopia.....Amen

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቺሁ ሁልግዜ እምሰማው መዝሙር በተለይ መጨርሻላይ ስሜታዊ ሁኛነው እማዳምጠው ይክበር ይመስገን የዲንግልጂ መዳኒአለም ❤❤❤❤❤❤

  • @ayeleolika639
    @ayeleolika639 4 роки тому +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ደስስስስስስ ስትሉ በማርያም!

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 роки тому +2

    ፍፃሜያችሁን ያሳምር እኔ ከነዛ መናፍቃን በኋላ ከማህበረ ቅዱሳን ዉጪ ያሉ ማህበራት ላይ እምነት አጥቻለሁ በርቱ በእምነት እሰከመጨሰሻው እንድትፀኑ እግዚሐብሔር የርዳችሁ

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 3 роки тому +16

    I'm obsessed wit this Mezmur. 💜🙏🏼💜

    • @abyssinianeagle8993
      @abyssinianeagle8993 2 роки тому

      @Hajos Armandio-Liviu what's your point then? The lord name is God not god! Yeah we knows Saturday is sabbat, but don't forgot, Jesus raised on Sunday too.

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld Місяць тому

    ተመሰገን ጌታየ ኦርቶዳክስ ያደረገኝ ጌታ እልልልልልልልልልልልል ቃለህ ሂወት ያሰማል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisuashine915
    @addisuashine915 4 роки тому +10

    እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን !!

  • @prinscharles4817
    @prinscharles4817 6 місяців тому

    God bless you all ❤ amen ❤🙏 watching from India ❤

  • @Tewab
    @Tewab 5 років тому +12

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መልአክት ያሠማልን
    #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤

  • @babish9601
    @babish9601 5 років тому +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🌹❤️

  • @ebrahimmohammed8451
    @ebrahimmohammed8451 4 роки тому +4

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abooa8769
    @abooa8769 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይይ ኣርተድኩስ ልዝላኣለም ትንበር አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዐልና

  • @እግዚአብሔርይመሥገንሶስና

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Рік тому

    ሀቤቱ መድኀኒያለም ሆይ የእምነት ሐብታም ጠንካራ አርገኝ ቤተ መድኀኒያለም የአለም ቤዛ

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 3 роки тому +3

    ቃለ. ህይወትን. ያሰማልን. እልልልልልልልልል አሜን. አሜን. አሜን.

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 роки тому +1

    Zemarii melakt yasemalen 👏👏👏

  • @abebehaile8985
    @abebehaile8985 4 роки тому +7

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፈን

  • @tomassisay1528
    @tomassisay1528 2 роки тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶዬ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ

    ዝማረ መላእክት ያሰማልን ሁሌም ኑልን

  • @zalusanta2515
    @zalusanta2515 4 роки тому +2

    ያገሬ መዠረናች ሰታምሩ
    ሁሌም በህብረት ዘምሩ
    እወዳችሀለወ ዞላ ነኘ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 4 роки тому +4

    እልልልእልልል አሜን አሜን አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getuinfotube9760
    @getuinfotube9760 4 роки тому

    amen amen tewahedo hulem kef kef kef beyilen

  • @papersend4694
    @papersend4694 4 роки тому +9

    (፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናች...............✍

    • @mrsxyz4914
      @mrsxyz4914 3 роки тому +1

      እልልልልልልልል

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርተዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💖

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 років тому +35

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ደስ ስትሉ ተዋህዶ ለዘላለምትኑርልን

  • @YeshamuEshate-gg9bg
    @YeshamuEshate-gg9bg Рік тому +1

    I am addicted by this mezmur

  • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ