" 200 ሺህ ብር ካላመጣሽ የእርቃን ፎቶሽን ለቅቄ ትዳርሽ፣ ህይወትሽ ይበጠበጣል ተባልኩ" ተወዳጇ ተዋናይት ሜላት ነብዩ || Tadias Addis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • " 200 ሺህ ብር ካላመጣሽ የእርቃን ፎቶሽን ለቅቄ ትዳርሽ፣ ህይወትሽ ይበጠበጣል ተባልኩ" ተወዳጇ ተዋናይት ሜላት ነብዩ || Tadias Addis
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Рік тому +174

    ሜሉዬ ይሄ አንዱ የሕይወት ፈተና ነው እግዚአብሔር እምታልፊበትን መንገድ እና ጥንካሬ ይስጥሽ።🙏

  • @Yonas1221
    @Yonas1221 Рік тому +114

    በሠው ህይወት ውስጥ እየገባችሁ ጥልቻን እና ክፋትን የምትተርኩ ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!

  • @yonastube1
    @yonastube1 Рік тому +399

    ማንም ምንም ቢል ሜሉ ሁሌም ንፁህ እና ምርጥ ሴት ናት ሁሌም ከጓንሽ ነን ማንም ምንም ይበል

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 Рік тому +6

      እራስህን ወክለህ አውራ።ከጎንሽ ነኝ በል።

    • @toibaahmad2342
      @toibaahmad2342 Рік тому +2

      @@heniheni7495 ተገጣይ ሰይጣኖች ይኖራሉ

    • @hewan676
      @hewan676 Рік тому +1

      @@heniheni7495 አወንተጎኗነንን

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Рік тому

      ክጏንሽ ነኝ ሙድ አለው😂😂😂😂

    • @እሙአስማነኝየባቦዋ
      @እሙአስማነኝየባቦዋ Рік тому +4

      ንፁህ ከሆነች ምን አስጨናቃት እሺ

  • @መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ

    እንደዚ አይነት ሰዎች እኮ አርፈው አይቀመጥሙ ነገም ሌላ ብር መጠየቃቸው ስለማይቀር እንኳንም ወደ እግ ሄድሽ ህዝቡም ሴቶችም ካንቺ ጎን ነን በርቺ ሜሉዬ 🥰🥰🥰

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv Рік тому +293

    ሜሊዬ የፈለገው አይነት ፎቶ ይውጣ እኛ እንመክተዋለን አይዞሽ እመቤቴ ካንቺ ጋር ነች

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 Рік тому +29

    በዚህ ሰአት ባለቤቷ አደራ ጠንካራ ሑነህ ከጎኖ መሆን ይጠበቅብሐል ፈተናዉን ጠንካራ ሑናችሑ እለፉት አደራ።

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Рік тому +377

    ያለፈ ሂወትሽ ላይ ከሆነ ምንም አይምሰልሽ ያለፈ አለፈ ነው ወደፊት ተራመጂ ሜሉዬ

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 Рік тому +2

      ትክክል

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff Рік тому

      በጣም ውዴ ሰብአድርጊኝ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Рік тому +2

      የኔ ውድ ስወድሽ እኮ እና በትዳርሽ የቀና ነው አይዞሽ አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ🙏🥰

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ውዶቼ ደምሩኝ❤

    • @madinaaragaw2454
      @madinaaragaw2454 Рік тому +1

      ትክክል

  • @kyanakyana1801
    @kyanakyana1801 Рік тому +54

    እባካችሁን የፍቅር ሂወት ያልጀመራችሁ እህቶች ከማየት በዘለለ በደንብ አስቡበት

  • @kidist2779
    @kidist2779 Рік тому +423

    ቢለቀቅ እንኳ አናይም አይናቸው ውድም ይበል ምድረ ሴጣን ሜሉዬ የኛ መልካም እስከባልሽ እኖድሻለን❣️

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 Рік тому +12

      አሽቋላጭ😂

    • @natnaelgetachew597
      @natnaelgetachew597 Рік тому +4

      ወረኛ

    • @ethiohabesha7069
      @ethiohabesha7069 Рік тому +6

      @@yonasyonas3249 አንተ ነህ እንዴ ገንዘብ ጠያቂው ተንጨረጨርክ በጣም🤔🤔

    • @kidist2779
      @kidist2779 Рік тому

      @@yonasyonas3249 hahaha 😍endza ayedelm nbsiy

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 Рік тому +2

      Mayetis enayewalen gin bizum tikuret ansetewum, mechiem ya tenkolegna Henok new gud yeserat😅😅😅😅

  • @ፋሲልውስጤነው
    @ፋሲልውስጤነው Рік тому +27

    በፈጣሪ የሰው ክፋቱ ሰው ደስተኛ ሲሆን የማይወደድበት ሀገር ሜሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን

  • @selam194
    @selam194 Рік тому +208

    የኔ ሴት አይዞሽ እመብርሃን አለችልሽ በማንም ቅራቅንቦ እንዳትሸነፊ ሜሉዬ ክፉሽን የሚመኙ ሁሉ አይናቸው ጨለማ ጉልበታቸው ቄጠማ ይሁንባቸው ወላዲተ አምላክ ከነ ልጇ ብርታት ትሁንሽ የኔ ደግ🙏

    • @birukbekele1164
      @birukbekele1164 Рік тому +1

      Selam anchi dingayi neshe እመብርሃን አትበይ የሷ ስም በዚ ቦታ አይጠራም

    • @katkat4374
      @katkat4374 Рік тому +1

      ክፉን በክፉ አትቃወሙ !!!!! የሚለው ቃሉ

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ Рік тому

      amen

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame Рік тому

      @@birukbekele1164 ዝም አትይም

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 Рік тому

      ቅራቅንቦማ እሷ ናት እመብርሃንን የት ታቃጥለች ስንት ደሃ በህክምና እጦት የሚሞት ቁርስ በልቶ ምሳ በማያገኝባት ደሃ ምድር ላይ በስንት ሚሌዬን ሰርግ ስትጨማለቅ አልነበር ትስጣቸዋ ሁለት መቶ ሺ ለሷ ምንድነው

  • @mekdimedia759
    @mekdimedia759 Рік тому +11

    አይዞ እህቴ ብዙ ጊዜ በዚ ብዙ ብርቅርቅ በበዛበት አለም ውስጥ ሆነሽ በእምነትሽ በመንፈሳዊ እይወትሽ ስለበረታሽ ዳቢሎስ ፈተናዎችን ያበዛብሻል እና ምንም እንዳይታስቢ ደስተኞ ሆንሽ ነው ዳቢሎስን ማሸነፍ ያለብሽ ስከፉሽ ስለሚደሰት በምንም አይነት ሆኔታ ውስጥ ብትሆኝ እንዳትከፊ ሁሉም የሚያልፍ ነው ከዚ የባሰ ፈተና ሊገጥምሽ ስለሚችን በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ምታገል ነው ያለብሽ አይዞሽ ሜሉዬ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ስላላ ሁሉን ታልፊዋለሽ 🙏🙏

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q Рік тому +83

    ሴቶች የፍቅር ጓደኛ ስንይዝ መጠንቀቅ አለብን ወንዶችን ለማስደሰት ስንል ብቻ እነሱ የፈለጉትን ሁሉ ማድረግ የለብንም ወደፊት ማሰብ አለብን በምንገናኝ ሰአት አካባቢውን መፈተሽ እኔ በጣም ነው የምፈራው ቢሆንስ ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው

  • @sipara8333
    @sipara8333 Рік тому +5

    የኔ ንግስት አይዞሽ! የኔ እናት ሳገባ ድንግል ነኝ ብለሽ አልነገርሽንም እኮ በቃ ያለፈ የፍቅር ህይወት የነበረሽ ሊሆን እንደሚችል እና እንደነበረም እናቃለን እና ምንም እንዳትጨነቂ ከሰው የተለየ ምን አድርገሽ እና ምንም ቢባል ምንም ቢደረግ እንወድሻለን የምትወጃቸው እናትና ልጁ ጥላ ከለላ ይሁኑሽ ሚሉየ ሁሌም ባንች ወገን ነን

  • @3onktube703
    @3onktube703 Рік тому +115

    ማንም ምንም ይበል ያለፈው ሂወትሽ አልፏል ሁሌም ምርጣችን ነሽ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Рік тому +8

    ሚሊዬ ሁለት ብር እንኳን እንዳትሰጪ ምንም አይነት ፎቶ ይልቀቁ ከፈለጉ በትልቁ ባነር ያሰሩት እነሱ ያፍሩበታል ተያቸው የኔ ቆንጆ😍😍😍

  • @abayneshgetaneh1932
    @abayneshgetaneh1932 Рік тому +86

    እህታችን እዳይጎዱሽ ከእግዚአብሔር በታች ራሥሽን ጠብቂ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሠው ሥራ ከመሥራት ማጅራት መምታት ቀሎታል ዘድሮ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @yemaramlijeethio3954
    @yemaramlijeethio3954 Рік тому +8

    አይዞሽ ሜላትየ ፎቶ ቢለቀቅም ማንኛውም ስው ክፍቅር ጓደኛው ጋር እሜሳልፍውን ነገር ነው ሌላ ምንም አዲስ ነገር ነው ስለዚህ ምንም አትስቢ ባልሽንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠው

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Рік тому +136

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ሴቾችዬ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @svalley4567
      @svalley4567 Рік тому +2

      እህቶቼ ለፍቅር የምትሰጡት ነገር አንድ ቀን እራሳችሁን ሊያስጠቃችሁ ስለሚችል እኛ ኢትዮጵያውያን የኮራ ባህል ያለን ነን በተለይ ሴቶቻችን በጣም ጠንቃቃ ናችሁ ማንኛውንም ነገር እትመኑ ተጠራጣሪ ሁኑ ለሁሉም እንደዚህ አይነት ሰይጣኖች ይጠብቃችሁ እህቶቼ ተባረኩ::

  • @fafiyoutube8804
    @fafiyoutube8804 Рік тому +16

    አላህ በመጥፎ አይን ከሚያዩሽ ሰወችይጠብቅሽ አብሽሪ

  • @maskeremmesk4613
    @maskeremmesk4613 Рік тому +44

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ትዳርሽን ይጠብቅልሽ 😘😢

  • @sonofjuhar3553
    @sonofjuhar3553 Рік тому +17

    ሁሌም ከጎንሽ ነን ::የአንቺን ደስታ እና ሰላም የማይመኝ ሰው ነው እንዲ የሚያደርጉት ስለዚህ መቼም ቢሆን ተስፋ አትቁረቺ የኔ ውዷ እህቴ ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ እና ጠባቂሽ ነው

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Рік тому +37

    በሕግ የገቡበት ገብተሽ ይፋ አርጊያቸው! አንዳንድ ምስኪን ሴቶች ራሳቸውን ያጠፉም አሉ! ሾርት ኮድ እኮ ቴሌ ያወጣዋል! ፎቶ ቢለቀቅ ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምምምም! አይዞን ሜሉ ውብ❤

  • @negasigerezgiher5366
    @negasigerezgiher5366 Рік тому +17

    Melatye we love you. Don’t be desturbed. Nothing will happen to you. And you did good keep continu the low and all Ethiopian people are on your side and god is with you❤

  • @tsegayegebremedihnaraya9001
    @tsegayegebremedihnaraya9001 Рік тому +14

    ሜሉየ የኔ ውድ እመኝ እንጅ አትፍሪ የፈለገው ነገር ይሁን እንዳትጨነቂ ቢለቀውም ምንም አይገርምም ማን ንፁህ ሆኖ ነው ምናልባት ማፈር ካለበትም እለቀዋለሁ እሚለው ሰው ነው እንጅ አንች ንፁህና መልካም ሀይምሮ ያለሽ ሽ እንደሆንሽ መላ ኢትዮጵያውያን የውቃሉ በዚህ ሰዓት ዉድ ባለ ቤትሽም ከጎንሽ ሊሆን ይገባል እንዴውም የትዳራችሁን መሰረት ከእግዚአብሔር በታች ይህ ነገር መፈጠሩም ወርቅ በእሳት ተፈትኖ እንደሚያሳምር ሁሉ የእናንተን ትዳርም ወደፊት እንደሚያምር አትጠራጠሪ ምክንያቱም የአንድ ሳምንት ወሬ ነው ስለዚህ እምታመልኪው አምላክ አሳልፎ አይሰጥሽም የፍጥረታት ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን እህቴ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Рік тому +1

    ምንም አዲስ ነገር የለም አዳሜ ቀኑን ለሊቱን ሙሉ ቪዲዮ ፎቶ ስንላላክ እየዋልን ለምን ፈራጅ ያደረገን ምን ይላል ቃሉ መተው መርሳትነው ይላል ትላትሽ አልፎ ዛሬ ላይነሽና የእኔ እናት አይዞሽ ሀጥያት ገላጭ በድንጋይ ቀጥቃጭ ያደረገን ኸእናተ መሀል ሀጥያት ያለበት ቢኖር ይውገራት ይላል ቃሉ ማነው ንፁ እኛ ማነን ሲጀመር እኔም እልክአለሁ በፍቅር ጊዜ ትላላካለህ ሁልህም ለምንድነው እንዲህ የምታደርጉት ብር አታ አይደለም ሚሉ ግን ለውሮ በላ ኸምሰጥ ይልቅ ለምንድነው ለድሀ የምሰጠው የምትሉ ስርቶ በይ ሳትሆኑ ቀማኛ ናችሁ አይዞሽ ሜሉዬ እኛ እሰካሁን ትላንት ማታ ሳይቀር የሚጣፍጠው የሰርግ ቪዲዮሽን እየደጋገምን የምናየው ትዳርሽ አይፈርስም ትታጣ ብገረጣ ብትታምም ልክ እንደ እዮብ አየሽ አለም ይች ነች አንቺ በርትተሽ በቤተክርስቲያን ስርአት ቢታደርጊ ሰርግሽን እግዚአብሔር ያፅናውን ማንም አይንደውም ድንጋጤም አይሰማሽም መሠብሰብሽን ያየ የቀና ሰይጣን ነው እንዲህ ያደረገሽ ፈተና ያለነው በመኸራም በደስታም በሀዘንም ሁሉንም አብሮሽ ለመጋፈጥ የወደደው ባልሽ ሚካኤል ነው ወይ ሚኪ ስሙ የመላእክት የውና ባህራንን ኸሞት ያወጣ መላክ እርሱ ይድረስልሽ ይድረስላችሁ እግዚአብሔር እኮ ይችላል መጥፎ የተባለውን ፎቶና ቪዲዮ አየር ላይ መቀየር ይችላል ፅኑ ክርስቲያን ሁሉ መፈተን ያለነው እዮብ ሰይጣን በሚስቱ ፈትኖታል እሰክትርቀው ድረስ ግን እግዚአብሔር ይመሠገን በማለት ብቻ አልፎታል ፈተናውን እና ታልፊውአለች መተው መርሳትነው ይላል የእግዚአብሔር ቃሉ ሰው ትላንትሽን ይዞ ቢያሳቅቅሽ ትላትሽን የረሳ አምላክ አለሽ እና ተፅናኚ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር አለ እና እናቱ የጎደሯ ማርያምን ያነባሽላት ቤቷን የሰራሽላት ትረዳሻለች በዚህ ጉዳይ ደሞ ሜሉ ወደ ህግ በመሔድሽ ደስ ብሎናል ስንቱ ያለ አጥያቱ ተደብቆ ኖረ አርቲስት ሚሊዮንም ክስኑ ቀጥላል ዮቲቨርና ማስፈራሪያ የምታደርጉ ሁሉ አስተዋይ ልቦና ይሰጣችሁ

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Рік тому +27

    ሜሉዬ እኛ እንወድሻለን ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን ደግሞ ስላለፈዉ ሕይወት አትጨነቂ ይህ አንቺን ማንነት አይገልፅም በትዳር ላይ እያለን ብዙ እናደርጋለን💖💖💖💖♥♥

  • @mimo4537
    @mimo4537 Рік тому +1

    አይዞሽ ሜሊ! ካነጋገርሽ እንደተረዳሁት ግን ፎቶው ፎቶ ሾፒንግ ሳይሆን የእውነት ነው ። ከትዳር
    በፊት ማንም ሴት መጠንቀቅ እንዳለባት የበለጠ እንማራለን ምክኒያቱም ነገ ምን እንደሚመጣ አይታወቅም። በተረፈ ግን እንኩዎን ቀድመን አወቅን ተማክረው የፈሱት ፈስ እንዲሉ ቢለቁትም ደግ አደረገች እንልልሻለን ። ሳሰበው ሳስበው ግን አሁን ያ ሰው ፎቶ ከመልቀቁ በፊት አሁን እሄን መረጃ ተጥቀመው አንዳንድ ሆዳም ዮቱበሮች በፎቶ ሾፕ ሚዲያውን ያጥለቀልቁታል ብየ አስባልው ለሱም እራስኝን አዘጋጂ። ክርስቶስ በደሙ ከሚወረወርብሽ ነገር ሁሉ ይከልልሽ አይዞሽ!

  • @astertube8785
    @astertube8785 Рік тому +81

    አይዞሸ ሚሊዬ የእውነት እንደዚ የሰውን ህይውት የሚያመሰቃቁሉ ሰውች ፈጣሪ የስሪቸው ይስጣቸው

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Рік тому +15

    ይህንን የሚያደርገው ሰው በትክክል እርግጠኛ ነኝ ምቀኛ የሆነ ሰው ነው ምነው ሰርተው ቢበሉ ጌታ ልቦና ይስጣቸው ቅጣታቸውን እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @danadana8291
    @danadana8291 Рік тому +87

    ሜሊዬ አይዞሽ የኔ እናት እኛ ባለማየት እንተባበራት ቢለቀው እንኳን ግን እንደዚ ያላትን ሰው በህግ ለመጠየቅ ተባበርዋት አቅም ያላቹ

    • @afi5295
      @afi5295 Рік тому +6

      ማየትማ እናየዋለን አይተን እናጥረገርግላታለን

    • @fikrehabesha5744
      @fikrehabesha5744 Рік тому +3

      እኛ ሀበሾች እኮ ነን አለማየት እማ እማይቻል ነዉ ሚሎየ ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @danadana8291
      @danadana8291 Рік тому +2

      @@afi5295 😂😂😂

    • @etagubekele6171
      @etagubekele6171 Рік тому +1

      @@afi5295 😂😂😂😂

    • @laninadeguadalupe4760
      @laninadeguadalupe4760 Рік тому

      @@afi5295 😂😂 you made my night

  • @amentube6132
    @amentube6132 Рік тому +11

    ሜሉዬ የምታምኝው አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ትዳርሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ❤❤❤ስላለፈህይወትሽ አትጨነቂ

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 Рік тому +110

    ደግሞም ቢወጣም አትጨነቂ ምንም አዲስ ነገር የለውም የኔቆንጆ ለሰዎቹ ልብ ይስጣቸው

  • @ethiolezatube2430
    @ethiolezatube2430 Рік тому +6

    ይሄ የሚያሳየው ሰዎች ለለውጥ ፈተና እንደሆኑ ነው የተረጋጋ ህይወት ሰላም ያለው ህይወት መጀመር ይሄን ያህል ፈተና ነው ለካ
    እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Рік тому +60

    የኢትዮጵያ ብዙ ወንዶች በሴት መጦር ከጀመሩ ቆዩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому +5

      @@brainfuel9593 ብዙ ወንዶች ነው ያልኩት ሁሉም አላልኩም አለህበት እንዴ ይቅርታ😜

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому +3

      @@brainfuel9593 ወንድሜ እየሰማን ያለው ግን ሌላ ነው ዳይ ወደሥራ ወንድ ልጅ ሲሰራ እንጂ ወሬ ሲያወራ አያምርበትም አለበለዚያ ጡረተኛ ይሆናል😂😂😂

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 Рік тому

      @@brainfuel9593 እሺ አውራ የእኔም ያንተም እኔ ግን i have to go sorry

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh Рік тому +11

    Hi Melu, You are a very strong woman. Don't let anyone break you. Don't worry be happy. God be with you.

  • @arsamaaa.m5177
    @arsamaaa.m5177 Рік тому +28

    አይዞሽ ሜልዬ የኔ መልካም እመብርሃን ከነልጇ ካንቺ ጋር ትሁን 😘😘😘አይዞሽ

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Рік тому +5

    ሜሉ እግዚአብሔር መልካም ነው። መልካም በመሆንሽ ነው ይህ የደረሰብሽ አይዞሽ ከአላማሽ ወደ ኋላ እንዳትዩ።

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Рік тому +194

    ከቤት አበሻ ምቀኛ እህ ሲጀምር የቅናት መፈሰ ሊገላቸወ ነወ የድግል ማረያም ልጅ ይጠብቅሸ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    እግዚአብሔር አምላክ ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው ሜሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ Рік тому +33

    እግዚአብሔር ያበርታሽ ሜሉዬ
    ደግሞ ምንም ቢሆን ላለፈ ነገር ቦታ አትስጭ እግዚአብሔር አለሽ እመቤቴ አለችሽ አይዞሽ

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Рік тому +6

    እባካቹ ሴት እህቶቻችን እና ልጆቻችን ፍቅር አላቂ ስለሆን ፍቅር ውስጥ እያላቹ ከ አላስፈላጊ ፎቶዎች መነሳት እራሳቹን ጠብቁ።

  • @yengustube
    @yengustube Рік тому +32

    ሜሉዬ አይዞሽ ሰው ከፍቷል 🕊 እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ ።

  • @ነኝባለማሕተቧየልጀናፋቂ

    የኛ ሰው እኮ ሲበልጡት አይወድም ምን ጊዜም ዝቅ እድንል ነው የሚፈልጉት አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @samrimar974
    @samrimar974 Рік тому +13

    እይዞን ላለፈ ህይወት ብዙም አያሳስብሽ ካሁን በሃላ ላለው ትዳርሽን ጠብቂ እንጂ ክፉ ሰዎች መቼም ቢሆን አርፈው አይተኙም አይዞሽ እህታችን ሜላት እትደናገጪ ይህም ያልፋል እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ ሴት እህቶቻችን ይህ ሁሉ ምታደምጡት ለናተው ትምህርት ይሆን ዘንድ ነው እራሳችሁን ከክፉ ሰዎች ጠብቁ አደራ

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ

    ሰዉ አዋርዳለሁ ሲሉ እራስን ማዉረድ እንደሆ መቸ ይሆን የሚገባን 😭😭😭😭ቸሩ አምላክ ሆይ አንተ ማረን አይዞሽ ሚሉዬ ዝም በይዉ አንችን ሳይሆን አንች ግን ተረጋጊ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Рік тому +44

    የምታምኛት እመብረሀን ሽፍን ታድርግሽ እኛ ሴቶች ስንወድ ስናፈቅር የምንለያይ አይመስለንም እና አይዞሽ ሜሉ እግዚአብሔር ይያዝልሽ አቦ

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 Рік тому +24

    ሜሉዬ ምንም ቢፈጠር ፍንክች እንዳትይ ፣በዚህ ምድር ላይ ምንም አዲስ ነገር የለም ደግሞ ወሬው ለግዜው ነው። ሁሉም ኢትዮጲያዊ ከጎንሽ ነው።አሁን ሂወትሽን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር አጣብቂ ታልፊውአለሽ የኔ ቆንጆ።

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 Рік тому

      ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማነው ከሷ ጎን የሚሆነው የሷ ቢጤ ዝሙተኛ ነሽ ምናአጨማለቃት እራቁቷን

    • @fireamsalu7177
      @fireamsalu7177 Рік тому

      @@hanihani4932 ኦ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አንቺ ከሀጥያት ነፃ ከሆንሽ።

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን Рік тому +114

    በእኛ በሀበሻዎች እኮ በክፋታችን ስይጣን ራሱ ይቀናል😳 ቅናታም የሆነ ህዝብ ሚሉዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Рік тому +2

    ይሄ የወረደ አይምሮ ያለው ሰው ነው ለልጅቷ ሰላሟን አትንሷት ትናንት የተጎዳች ሴት ነች ዛሬን ደግሞ ትኑርበት ምቀኝነትን ከአይምሮ አስወግዱ ከንሰር ነውና ሰይፉን ከልብ አመሰግንሃለሁ ሁሌ ከተጎዱ ወገኖች ጎን ነህና እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ ኑርልን👏🌺

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 Рік тому +52

    እውነት በጣም የሚስጠላ ስራ ነው የሚሰሩት ።አይዦሽ ሜልየ

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 Рік тому +8

    እንዳትፈሪ ምንም አያመጡም ይልቀቁት ከፀሃይ በታች አዲስ ነገር የለም.

  • @Rute1921
    @Rute1921 Рік тому +42

    በጣም ጎበዝ ሜሉ ብዙ እህቶቻችን በደዚህ አይነት ነገር ተጎድተዋል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

    • @hanihani4932
      @hanihani4932 Рік тому

      ህግ ትያለሽዴ ህግ ነው እራቁትሽን ስትጨማለቂ ፎቶ ያነሳሽ በሰቀቁብሽ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Рік тому +3

    እኔ አንድ የማይገባኝ ነገር አለ ሴቶች ከባሕላቸው ውጪ የሰለጠኑ አየመሰላቸው አጓጉል ፎቶ ይነሰና በኋላ ማልቀስ በባሕላቹህ ኑሩ

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ

    አይዞሽ የምታምኛት እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ባለፈው ሕይወትሽ ሊያሸማቅቁሽ ያሰቡትን ሁሉ ይጣልልሽ ሜሉዬ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Рік тому +50

    ሁሉም ሰው በጓደኝነት የፍቅር ላይፍ ያሳልፍል የፍለገውን ይልቀቅ የራሱ ጉዳይ ነው ሜሎዬ አትጨነቂ እኛም መሰሚያችን ጥጥ ነው ነገር ግን ከትዳር በፊት ምንም ነይነት ነገር ይቁሙ ግዜው ከባድ ነው እህቶች ተጠንቀቁ

    • @amex_entertainment
      @amex_entertainment Рік тому +10

      እውነት ነው ወንድም አለም sex ሲያረጉ የተጋቡ ይመስል photo ያነሱና ሲጣሉ ማስፈራሪያ እኔኳን ከትዳር በፊት ትዳር ላይም ሆነ photo መነሳሳት አያስፈልግም ባይ ነኝ የነገን ማንም አያቅምና

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    የኔ ቆንጆ ከሰው የተለየ ምንም አታደርግም አውርዱ በያችው እስዋ በተቀደሰ ኑሮ ተባርካለች ጠላት ጠላት ነው ስለዚህ ምንም እንዳይሰማሽ አንች በጣም ጎበዝ ነሽ ከቤተ መቅደሱ ያልራቅሽ ግሩም የተዋህዶ እንቁ ነሽ ያሉትን ይበሉ ጉድ አንድ ሰሞን ነው ሌላው ከሰው በላይ እግዚአብሔር ያውቅሻል ሰዎች ይቀርቡሽና አብረው ያሳልፉና ከዛ ሲለያዩ ሌላ ህይወት ስትይዥ ቅናት የቅናት መንፈስ ነው አይሙላላችው ህይወታችው ባዶ ይሁን አምስት እንዳታቀምሽ የታባታችው እረስርሱት በያችው ከተጠቀሙ። ባለፈው ህይወት የሚወቀስ ማንም የለም ከሰው የተለየም ነገር አላደረግሽ እራስሽን ቀና አድርጊ ካለች ወላዲት አምላክ አርቲስት ማለት ከሰው የተለየ ኑሮ የሚኖሩ ይመስላችዋል ዘመናችሁ በከንቱ ይለፍ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Рік тому +14

    ሜሉየ የኔቆጆ አይዞሽ ምንም ቢሆን ምንም ቢያደርጉ አች ልዩ ሴትነሽ ጠካራ እና አስተዋይ ነሽ

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Рік тому +26

    ከዚህ ሁሉ ጀርባ የድንቁ ልጅ እንዳለ ሚሰማው ማነው እንደኔ?😁

    • @jeansalme4089
      @jeansalme4089 Рік тому

      ክክክክክክክክክክክክክ

    • @azebfeseha1272
      @azebfeseha1272 Рік тому +3

      Don't rush to judge.

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Рік тому +1

      @@azebfeseha1272 😁ሌላ ማን ሊሆን ይችላል? ባሌ ሚስቴ ሲባባሉ የነበሩት ከእርሱ ጋር መሰለኝ፡፡

    • @andualem5598
      @andualem5598 Рік тому +1

      ኤጭ ምንድነወሸ ሄኖክ ጋር ማያያዝ ቅናት አስመሰለባቹ እሱ ብቻ ነው እንዴ ፍቅረኛዋ የነበረው የልጅዋ አባትም አለ ሌሎችም ፍቅረኞች ነበራት

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Рік тому +1

      @@andualem5598 የልጇ አባት ችግር ፈጣሪ ቢሆን ከድንቁ ልጅ ጋር በጀመረች ጊዜም ይሄ ነገር ይከሰት ነበር፡፡ ደግሞ በሴት ገንዘብ የሚኖር ሰው ምኑ ይቀናል🤣🤣🤣

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому +67

    ሜሉ እግዚብሔር አለ አይዞሽ እኛ አበሻ እኳ አይ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 Рік тому +6

    የባለቤትሽ መልካምነት ወድጄዋአሁ አመስግኚልን ላለፈ ህይወት ዛሬን ማበላሸት አያስፈልግም ህግም ይህንን ሰው ለህግ በማቅረብ ፈጣሪ ይርዳው ...💚💛❤️ አብሽሪልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +52

    የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው ማንስ ያውቀዋል እግዚአብሔር ግን ኩላሊትና ልብን ይመረምራል ይላል ቅዱስ ቃሉ ሰው ግን ለምን የራሱን ህይወት አይኖርም ?? ጌታ ሆይ ልብ ስጣቸው

    • @mihertgebre8222
      @mihertgebre8222 Рік тому +1

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Рік тому +1

      በጣም አበሳህን ቆጥረህ በሰራከው ቤት ደማቸው የሚፈላ ጉደኛ ህዝቦች ሆነናል እኮ 🥺

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Рік тому +3

    ሄኖክና ሚስቱ ሌብነት ጀምረዋል እኮ በአደባባይ እሱ ነው ግን የዛሬው ኮሜንት ደስ የሚል ነው አይዞሽ ስትሉ ደስ ይላል መልካም መሆን እንዲ ደስ በሚል ነገር ይከፈላል አይዞን

  • @abrahamgebremedhin7916
    @abrahamgebremedhin7916 Рік тому +35

    አይዞሽ ሜልየ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @bilelegntiruweha9744
    @bilelegntiruweha9744 Рік тому +2

    እባካችሁ ሴቶች በተለይ ልጆች እራቁታችሁን ፎቶ አትነሱ ቪዲዮ አትቀረፁ፡፡ምንም አይመጣም ይባልና በሁዋላ እንዲህ ችግር ውስጥ ውርደትና ጭንቀት ውስጥ ይከታችሁዋል፡፡

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +11

    አይ መቀኛ ምናለ ግን አርፋቹህ ሰርታቹህ በላባቹህ ብትኖሩ, አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንች የመልክ ቆንጆ ብቻ ሳትሆኝ ጠንካራ ቀና እና አማኝ ስለሆንሽ🙏🙏🙏

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Рік тому

    ጎበዝ እደዚህ ነው ባለጌ ተራ ሰዎችን የምናፀዳው ቢኖርም እነሱ የሚሉት እሷን ምንም የሚያሳፍራት ሊሖን አንችልም ምክንያቱ ሁላችንም ስንወድ የምናረገው ነገር ነው ሲቀጥል ያን የሚያሰረጫው ማንነቱን ይገልፃል ምን ያህል ተራ እና የወረደ መሖኑን አንቺ ለኔ ጀግና ነሽ አኛ ወንዶች ወደ እራሳችን እንመለስ ሴት ልታረገው አትችልም ደሞ ማንነተህ ይታወቃል ምክንያቱም ከማን ጋ እዳረገችው ስለምጣቅ ሂወትህ እዳይበላሽ ከፈለክ አስብብበት ችሎታው ካለህ 😏ቢኖረህ አሁኑ ደረጃም አትደርስም ነበር😔በርቺ አስተምሪው ለሌሎቹም አርአያ ነሽ እህቴ♥♥♥✔በዚህ አጋጣሚ ለሰይፊም መስጋናይን አቀርባለው እደዚህ ቁሻሻ ሀሳብ ባለቸው ጉን ሳይሖ ሀሳቡን ለኛ ስላካፈለን🙏

  • @farida1771
    @farida1771 Рік тому +35

    ምን አይነት ክፉ ዘመን ላይ ደረስን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Рік тому +1

    አይ ዞን ሜልየ ጀግና ስለሆንሽ ነዉ ቅናትኮ እንድህ ያደርጋል ዝበያቼዉ እንዳትሰጫቼዉ ያድርጉት እንድህ መከራን አልፈዉ ራሳቼዉን አሸንፈዉ ከፈተናዎች በኃላ ቀጥ ሲሉ አይወዱም አፈር ይብሉና !!ጠንክሪ ጥንካሬሽን እየተፈታተኑ ነዉ አብሽሪ 😍😍

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Рік тому +15

    አች መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የኛ ሰው የሰው ደስታ አያስደስተውም አብሺሩ

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 Рік тому +4

    ሜሉ እህቴ እመብርሀን አለች የቱንም ያክል መጥፎ ነገር ቢለቁም ወላዲቷ ትሸፍነዋለች እመብርሀን ኑሮሽን ጓዳሽን ህይወትሽን ትባርክ ክፉ አሳቢዎች ልቦና ይስጣቹ በሜሉ አትምጡ ማንም አይሰማችሁም ሴጣን ይፈር እርርርርርር ይበል ሜሉ የድንግል ማርያም ነች ከለላዋ እመብርሀን ነች ሁሌም ከጎንሽ ነን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому +8

    ሆ በጣም ይገርማል አላስኖር አሏት እኮ ኧረ በስመአብ እግዚኦ አይዞሽ ሚሉዬ ቅናት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሰይፍሻዬ ተባረክ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Рік тому +1

    ከዛሬ አስራ ስድስት አመት በፍት የአስራ ስምንት አመት እያለው ምንም የማለወቀው ልጅ ከእኔ ጋር ግኑኝነት እንደአርገ ብሎ ለጋደኞቼ ሁሉ አወራብኝ በጣም ተጫኒቄ ብዙ ነገሮች አለፍ እና በዛን ሰዓት በጣም የማፍቅራው የምወደው የአሁኑ በላቤቴ ጋር ደርሰ እና በዛን ሰዓት እውነት ነው ብሎ ስጠይቃኝ ውሸት ነው አልኩት ከዚያ እለት ጀምሮ የምወደውን ፍቅራኛዬን እንደማጋባው እርግጠኛ ሆኑኩኝ ሁሌም የስንት ሰው ሕይወት በውሸት እንደጠፍ ሰስብ ይጋርማኛል እኔ ልጃገርድ ስለነበርኩ ተዋቀ የሌላውስ ሰው ብዬ ይጨንቃኛል

  • @mekditube7654
    @mekditube7654 Рік тому +13

    ሜሉዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    በጣም ይገርማል የሰው ክፋት

  • @feyerafeyissa3517
    @feyerafeyissa3517 Рік тому +6

    እህቶቻችንም (በተለይ አርቲስቶች) ኢትዮጵያዊ ባህልን የጣሰ ነገር (ራቁትነት የኃጥአተኝነት ምሳሌ ነውና ውርደት እንጂ ክብር አያሰጥም) ባይታይባቸውና ችግር ስገጥማቸው "እንፀልያለን" የሚለትን እግዚአብሔርን ቢፈሩ ይድናሉ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +16

    አይዞሽ እህቴ ያለፈው አልፏል አሁን ትዳርሽን ለመረበሽ የፈለገ ስው ነው ይሄን የሚያደርገው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Рік тому +4

    በጣም ያሳዝናል በእወነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ🙏 አይዞሽ እህት🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Рік тому +61

    አቦ ይልቀቀው መቸም ዳቦ ሌላ የለም😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀ቱ ወንዶቹግን ቱ አፈርብሉ የሠው ልብ ለመስበር ይህንን ያልክ መጨከን 🙄🙄🙄🙄🙄አይዞሽሜሉየ😭😣

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Рік тому +1

    *የዘፈን ዳር ዳሩ እስክታ ነው አሉ አርቲስቶች ለመፋታት ሲፈልጉ እንድህ አሉኝ አስፈራሩኝ ምናምን ይላሉ በምን አይነት ቪድዮ ነው ያንች ትዳር የሚበጠበጠው ሲጀመር ከማግባትሽ በፊት ባደረግሽው ነገር ባልሽ ምንም አያገባውም ይሄው ሄኖክ ድንቁ ይሆናል የሚያስፈራራት ባል መቀያየር ይሄው ነው ትርፉ*

  • @tikis8083
    @tikis8083 Рік тому +162

    ይሄን ተንኮልና ክፍት ለሚሰቡ ለሚያልሙ ፋጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምንስ አረገቻቸውፋጣሪ ትዳራን ይባርክ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Рік тому

      ገና ትዋረዳላችሁ የነጮቹን እንለቃለን

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Рік тому +1

      @@zeusapollo1576 ሙላችሁ ይላቀቅ ተዋርዳችሁ ወህኒ ትከርማላችሁ ሴት ትሆኑ ወንድ ገና አላወቅንም ሆኖም ይብላኝ ለናንተ ብትለቁት ማንም የሚያረገውን ነው ምን ይገርማል በጨዋነት እንኳን ሰው እንሰሳትም ያረጉታል ከእንሰሳ ያነሰው ሰርቶ ማግኝት አቅቶት በአቋራጭ ለመክበር ያሰቡት ከእንሰሳት ላነሱት እናዝናለን 🙄😏

    • @meazahailu4710
      @meazahailu4710 Рік тому

      Foto shop newe balgewoche gene ye megrmewe mene malte newe.

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Рік тому

      ጇጇጇሿ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Рік тому

      @@nunubelete8142 እንደት አንድ ነጭ ከአራት አበሻ ሴት ስያጨማልቅ ያድራል አይቀፍም 🤮🤮🤮🤮

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Рік тому +1

    ሜሉዬ ይልቀቁት ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም የሰው ልጅ በቁሙ እንደ ከብት ስጋበእሳት ሲጠብሱ ከማየት የበለጠ አስደንጋጭም አሳዛኝም ነገር የለም አፍጥኑት በያቸው ምድረ ባለጌ እንወድሻለን❤️

  • @Yorda697
    @Yorda697 Рік тому +30

    Be strong Yene konjo God be with u 🙏🙏🙏

  • @kidisty
    @kidisty Рік тому +2

    Ayzosh melateye, u r going in the right way. I like ur answers for the questions you're asked

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +97

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +3

    በጣም ይገርማል ሰወ ተደስቶ መኖር አይችልም ማለት ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ነው እመብረሃን አለች

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Рік тому +33

    የኢትዮጵያ ህዝብና ባለቤቴ በብሎክ ይቀበለዋል በይልን ሜሉ አምላክ ይክፈላቸው

  • @bttub1100
    @bttub1100 Рік тому +1

    አይዞሽ ሜልዬ አንቺ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን በእየሱስ ደም ይሸፈን ደስታሽን ሊነጥቅ የመጣ ማንም ሀይል ጉልበቱ የፈረሰ ይሁን አትደናገጪ ምንም አዲስ ነገር የለም እኔ የምመክርሽ በትዳርሽ በኩል ብዙም ሚድያላይ አትውጪ ደስታሽን የማይወድ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @SUPRA1842
    @SUPRA1842 Рік тому +14

    መልካም ሠወች ፈተና ይበዛባቸዋል ፈጣሪ ካችጋ ይሁን ሚሉየ

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb Рік тому

    Gobez meluyee,Egziabher Kanchiga Kehone Menm Atferi!

  • @bettyshemelis3259
    @bettyshemelis3259 Рік тому +5

    የስራ ፈት ክምችት ያሳዝናል ሌላ ስራ መስራት ሲችሉ ጎበዝ በርቺ ሁሉም ካንቺ ጋር ነው የምታመልኪው አምላክሽ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    ሜሊዬ ሰይጣን በጣም ይቀናል እና አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ያለፈው ነገር አለፈ ነው

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Рік тому +29

    ብሩንኮ እኛም አዋጥተን ቢሆን እንሰጠው ነበር ተቸግሮ ከሆነ

    • @gibtsawityohannes3459
      @gibtsawityohannes3459 Рік тому

      😁😁😁😁

    • @meronfisseha9999
      @meronfisseha9999 Рік тому +1

      😂😂😂😂 ante demo min bet nehi

    • @agerieyirsaw6641
      @agerieyirsaw6641 Рік тому

      🤣🤣🤣🤣👍

    • @samuelbelay4244
      @samuelbelay4244 Рік тому

      አንተ ደሞ ከሌላቹ ከነአን ይሰብስብላቹ አይሉም ብለህ ነው ወይ ይልቅ ባለፈው እንዳልከው እሷ እራቁቷን ስትሆን እሱም እንትኑ ላይ ኮባ አላሰረ ግን ምን አይነት አረመኔነት ነው ለማንኛውም አክባሪህ ነኝ ከነአኔ

  • @gebrasg5273
    @gebrasg5273 Рік тому

    እኔ በግሌ የምሰጠዉ ኮሜንት ቢኖር አወ ሰወች ነን በፍቅር አለም ዉስጥ ስትኖር ብዙ ነገር ሊደረግ ይችላል ወጣ ያለ ነገር ባይደረግ ይመረጣል ምክንያቱም በሀይማኖትም በባሀላችንም አይፈቀድም ከሆነ ደግሞ ይሄን ፎቶ በእዉነት ይዞ እለቀዉ አለሁ ገንዘብ አምጭ የሚል ሰዉ ካለ ይሄ ያበደ ወይም እንደ ሰዉ ትንሽ ማሰብ ያቃተዉ ካልሆነ እንደ እኔ አመለካከት ለማስፈራርያ እንጅ አያደርገዉም ምን አልባት የሚለቀዉ ከሆነ ደግሞ በጣም አስቦበት መሆን አለበት ይሄ የግሌ አስተያየት ነዉ ካደረክ በሃላ ለምን አደረኩኝ ብለህ እራስህን ብጥያቄ እያጨናነክ እና እራስህ እየከሰስክ ከመኖርህ በፊት ሊታሰብበት የሚገባ ስሪስ የሆነ ጉዳይ ነዉ ስለዚህ ለማይረባ 200 ሽህብር ብለህ ሰዉ ከምታስፈራራ መለስ ብለህ ራስህን ብትጠይቅ ይሻላል።

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Рік тому +14

    አይዞሽ ሜሉዬ አምላክ ያበርታሽ ሰይጣን አምላክ ይገስፅሽ

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና Рік тому +2

    እውነት እኳንም ቢሆን ይህ ያጋጥማል ስለዝህ አትጨነቂ ያለፈ ሕይወትሽ መልሰሽ አታስተካክልውም ግን ለወደፊት ሕይወት ትምህርት ነው ዝም ብላችሁ ትዳራችሁን ቀጥሉ 1ብር እደሰጪ እህት አይዞን♥እግዚአብሔር ይርዳሽ ካንችጋር ይሁን

  • @harounmd701
    @harounmd701 Рік тому +52

    የአገራችንን ሠላሟን ፍቅሯን አንድነቷን አላህ ይመልስልን

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Рік тому

    አይዞሽ!
    የቴሌግራም ላኪውን ኮድ በቴሌ ባለሞያዎች ብታስመረምሩ ቁጥሩ በማን ስም እንደወጣ ሁሉ ግልፅ ይሆናል።
    እንደዚህ አይነቶቹን "ቀፍሎ አደር" መደዴ ወንጀለኞችማ በቀላሉ እንዳትፋቻቸው።
    ማን ያውቃል?
    ይህ ችግር ያንችንም ቤት ያንኳኳው "በደህናው ጊዜ" በሚላኩት ምስሎች እንደሚታየው ሆነው ተነስተውም ይሁን በፎቶ ሾፕ ተቀነባብሮ በሚፈጠረው ነገር ተጎድተው የሰውን ዓይን በመፍራት ራሳቸውን እስከማጥፋት የደረሰ ያልተገባ እርምጃ በራሳቸው ላይ የሚወስዱትን ሌላ መንገድም እንዳለ እንድታሳይ ይሆናል ይሄ ፈተና ወደ አንቺም የመጣው።
    ፈጣሪ ልብሽን ትዳርሽን ይጠብቅ!
    🙏❤🙏

  • @hewantube3568
    @hewantube3568 Рік тому +10

    ግን ሴቶች ለምንድነው ቪዲዮ የምትቀረፁት ?? ልክ ያልሆነው የተቀረፅሽ ቀን ነው:: ምንድነው ጥቅሙ የፍቅር ጉዞላይ እራቁት መቀርፅ ጥቅሙ ምንድነው? ነቃ በሉ ሴቶችዬ🤔🤔

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo Рік тому +8

    ዘንድሮ እኮ በመጥፎ ነገር ጀሯችን አለመደፈኑ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ስደት ላይ ያላችሁ በተላይ አረብ ሃገር እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ከናቴ ቤት ከወጣሁ 14አመት አለፈኝ ፀልዩልኝ በማሪያም ሐገሬ እንድገባ ደከመኝ ጤና አጣሁ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Рік тому

      አይዞሽሁላችንም በሥደትነው በሠላምለሀገራችንያብቃን😭🙏🌹

    • @mamerahmayoutube1643
      @mamerahmayoutube1643 Рік тому

      አይዞሽ ያገሬ ልጅ