Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን። ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
እህታችን ጥሩ የሆነ የመግለጽ ብቃት አለሽ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ይመሰገነው። እባካች ሁ ይህን የምታነቡ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምት ሄዱ ተጓዦች ሰትጸበሉ ሃይለማርያምን፣ ወልደማርያምን፣ጽጌ ማርያምን ለሰማህቱ ቋጠሮአችንን እንዲፈታ አሰታውሱልን። ሁላችንንም ለፈውሰ ያብቃን ጌታ ቅዱስ አማኑኤል።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አቤቱ የልዳው ኮከበ ቅዱስ ጊዮርጊ አምላክ ሆይ ለኔ ለታናሿ ለደካማዋ በአጋንንት እስራት ያለሁን ለደጅህ እበቃ ዘንድ ያንተ የሆነውን ሰው ላክልኝ ልቡን አራራልኝ። አሜን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁህ አብቃኝ ከነ መለ ቤተሰቦቼ።
አቤቱ ሠማሀቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥሆይ በሠላም ከሥደት አዉጥተህ ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ ዘመዶቸንም ለደጅህ አብቃቸው
እንኳን ለ ብርሀነ ትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ❤አምላከ ጊወርጊስ መዳን ለተመኘን ሁሉ ፈቃዱ ሁኖ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔርአምላክይመስገንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርግጠኛ ሆነሺ ሂድሺ እሱም አላሳፈረሺም እመቤቴ ሰማዕቱ እኛንም ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አምላክ ቅድስ ጊወርጊስ ልጀንም ወንደሞቸንም ለደጅህ አብቃን ካለባቸው በሽታ ሰማያቱ ፈውሳቸው አደራ
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ. እርዳኚ እና ለድጂህ አብቃኚ የዚህን የጪንቀት. መጨነሻ አሳየኚ እባክህ. ይሄ አልፎ ለምስክርነት አብቃኚ
ምንም ቀጠሮ አትጠበቂ ' ብድግ ብለሽ መሄድ ነው ከዛን የጠየቀሽው ሁሉ በአስቸኳይ ይመለስልሻል. ተአምር የሚታይበት ድንቅ ቦታ ነው .
አላዬ ወንደሜ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዚህ ቀን ተነስተን በዚህ ቀን እንመለሣለን ብለህ ብታሣውቅ ጥሩ ነው።
እየተናገሩ ነዉ እኮ
ሰማእቱ ደጅ ደርሶ የሚጎድል ነገር የለም ሁሉ ሙሉ ይሆናል
በሎታችሁ አስቡኝ እዚህ ፀበልውስጥ የሚጠመቅ ሰው ጀግናነው!!! እኔግን ከተጠመቅሁ ቀንጀምሮ አመት ሊሆነኝ ነው ደስታና ፍርሃት ተደባልቆብኝ ቃላት አጥቼ የመድሃኒአለም የሩህሩሁን የቸሩን የሞተልኝን የጌታዮን ነገር ምን ልበል ፃድቃን በእናንተ በተባረከው አንደበታችሁ አመስግኑልኝ😢
ልቤትህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤
አሜን ከታላቁ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከማይታየው ከሰይጣን እስራት እኛንም ይፍታን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ይህን comment የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በሰዉ አይምሮ የማይፈታ ጭንቅ ውስጥ ነኝ በድንግል ማርያም ስም ወለተፃዲቅ እና ወልደማርያም ብላችችሁ ፃፋን ምክንያት መንገድ ሁኑኝ ለመዳኔ በ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው፡፡በሙሉ ልብ ወስነሽ ምንም ምንም ሳትይ ተነስተሽ ሂጅ፡፡እመኝኝ ችግርሽ ሁሉ ይቀበራል፡፡
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ። የሔዳችሁት ሁሉ በረከታችሁ ይደርብኝ ። እባካችሁ ይሄንን ቅዱስ እፁብ ቦታ እግሬ እንዲረግጥ ፀልዩልኝ ። እህተመላእክ።
እባካችሁን የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የቅዱስ ጊዮርጊስን ታምር ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል
እንካን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰኝ የተዎህዶ ልጆች ወለተ እግዚ ብላችው በፆሎታችው ኣስቡኝ
አሜን እህታችን ወልደ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልኝ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጆህ አብቃኝ ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
lllllሰማሕቱ፡ቅዱስ፡ጌወርጊስለደጅሕ፡አብቃኝ፡ታምርሕ፡እንደምሰማ፡ታምርሕን፡እንድናገርአድርገኝ፡ቤተሰቦቼ፡በፀሎታች፡አስቡኝ፡ፍቅርተ፡ማርያም
ሀገር ገብቼ በርሜል ጎርጊስ እሄዳለውለው ብዬ ከተነሳው ቆየው ፈተናው በዛብኝ እባካቹ በጸሎታችሁ አስብኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰማአቱ እባክህ ደከመኝ አግዘኝ ለደጅህ አብቃኝ
እኔም እንዳች እህትስደት አይሞላም ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃን
አሜን እህቴ
Kiddus georgis yefekadlish
እሕታለሜሜሜሜ ጨክነሽሽሽ ውጪጪጪጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ ፈተናዎች ሲበዙብሽ ተመስገን በይ አጥብቀሽ ፀልይ ታሪክ ይቀየራል
ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኝም ለመመስከር ያብቃን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ወለተ ትንሣኤ ፅጌ ማርያም ወልደ መድህን እህት ጊዮርጊስ ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡን።
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወደ ሰማዕቱ ስትሂዱ የናቴን ስም ይዛችሁ ተጠመቁልኝ ሳእለማሪያም ብላቹ
ታድለሽ እናትዬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ የኔ ውድ ጠይሟ ወርቅ!! ትንሽ ግን ቅር ያለኝ ነገር በመጨረሻው ቀን(አርብ ቀን)ስትጠመቂ ያየሽውን ቸአምር ትርጉሙን(ፍቺውንና ምስጢሩን) ለማወቅ ከምትጨናነቂና በራስሽ ከምትፈቺው ለአባቶች (ለካሆናትኖ) ፍቺቺውን ብትጠይቂ በጣም ጥሩና መልካም ነበረ!!!
አሜን አሜን አሜን ኦአምላከ ጊወርጊስ ቅረበኒ በምህረተ ሳህል
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማርኝ ወለተ ማርያም አለማው ስሜ አሰለፍች ለደጂግ አብቃኝ አንተ ታቃለክ 💖💖💖💖💖💖💖
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Abbaa kenya Qiddis giyorgisNuu waking ha jiratu
አሜን አሜን🙏 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባላቹበት ሆናቹ ተማፀኑት ፈጥኖ ደራች ነው ለኔ ብዙ ነገር አርጎልኛል አምላከ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን መልካም በዓል
Kedus Gweregis ledegeh Abkan. Tebekah ayleyen 🙏❤❤❤
ሰማአቱ አባቴ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን በያልንበት ፈዉሰን ወድም እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደትነኝ ግራግብት ባለሂወትዉስጥነኝ😢እህተማርያም😢🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰን ለብርሃነ ትንሣኤው በር ሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ እንዳበቃሀኝ በአመቱ የልቤ ተሳክቶ ሃገራችን ሰላም ሁና ለምስክርነት አብቃኝ።የሚያዝያ 12 ተጓዥ።
SALAMACHU BEZET YEBALELACHU BAYALACHUBAT .AMEN AMEN AMEN SAmaetu ladaju yabekag batsalotachu asebug.
እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. እባካችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ ፀልዩልኚ በሰው ሀገር በጪንቀት ልሞት ነዉ. 😢
እመብረሀን እና ቅዱሳኑ ያስቡሺ ከባድ ነው ጭቀት እኔም ዝም ብሎ ይጨቀኛል በምህረቱ ይጠብቀን አሜን
Lehuletachihum etseliyilachihualehu። የትንሳኤው ብርሀን ወደ ልባችሁ ይግባ። ብርሀኑን ለማየት እምነታችሁ ይከፈት።
ውዳሴ ማርያምና መልክአ ሚካኤልን ሁልጊዜ ድገሚ እኔም እንድንችው ነበርኩ በእግዚአብሔር እርዳታና በጸሎት ድኛለሁ አይዞሽ በርቺና ጸልይ በተለይ ከንጋቱ 11 ሰአት ላይ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን ያልኩሽን ሞክሪና መልሱን ጻፊልኝ
@@tigistlakew9032 እሽ ውዴ
@@tigistlakew9032አሜን እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እሞክራለሁ አምላክም ይረዳኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Enanten Yesema Semto Lemskrnet Yabekachhu Semeatu Kduss Giorgis Egnanm Ysman Betselotachhu Asbun Eht Wendmochachn
የሚገርመኝ ነገር ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወንድሜ ተቀምጦ በሰው ላይ ባደረ እርኩስ መንፈስ በመተት እስራት ቤተሰባችን መያዙን ቃል በቃል (ተብትቤባችኋለሁ) የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ከዚያም እኔ እና እናቴ ላይ መንፈስ የተያዘው ግዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው እና የልዳው ልኡል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርሜሉ ጸበል ለቤቱ እንዲያበቃን ጸልዩልን
Eheta taleye segage
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለፀበልህ ለደጅህ ታበቃኝ ይሆን? እንደቸርነትህ ጎብኘኝ
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክእን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
❤❤መታደልነዉ
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በሀፂያት ባህር ውስጥ የሰመጠች ነፍስ አለችና ልጂህን እህተ ጊወርጊስን ከደጂህ ጥራኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🌺🌺🌺🌺🌺አባቴ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ:: መድሃኔዓለም አባቴ ምክንያት ፈጥረህ የመዳኔን ቀን አቅርበው።
አምላከ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ❤❤❤❤ ሊቀ ሰማህት ቅድስ ጊዪርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ
አሜንአሜን
እውነት ነው አጠማቃዋቹ እንዴት የተባረኩናቸው በጣም ነው ማመሰግናቸው በአእይወቴ ማረሳቸው በረከታቸው ይደርብን በጣም ሚገርም ፀበልነው ቃላት ያጥራል ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤
ጥራኝ ሰማእቱ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሰን አደርሣቹው
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አላየ ውድ ወንድሜ
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ አንተ በፈቀድከው ቀን ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሰደተኟ ልጅህ ባይገባኝም
እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ሰማእቱ እለት እለት እማፀንሀለሁ ጨላማዉ ሂወቴን አብርተህ እስራቴን ፈተህ ለደጅህ አብቃኝ ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢
አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ እህቴ🙏
አሜንአሜንአሜን አመሰግናለሁ
እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዎርጊስ ያስበን መልካም ፋሲካ
Egziabher Amlak yitebiken ye semaitu bereket agileyen!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔንም ዳግም ለምስክርነት ያብቃን በቤቱ ያጽናሽ።
❤❤❤❤❤❤❤ameen 🙏 ❤️ 💖 💕 ♥️ 💓 🙏 ❤️ 💖 💕 ♥️ 💓 🙏
,፣አሜን አሜን አሜን❤
እመብርሃን የልቤን እቆቅልሽ ፍችልኝ ከታሰሩኩት እስከቤተሰቦቸ ፍችን ለደጅሽ አብቂን
እካን አብሮ አደረሰን ኤልሻዳይ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሜን አሜን አሜነ ።
ቃል ሂወት ያሰማልን
ለደጅህ አብቃኝ ሰማዐቱ
እይታ .ሽ በጣም ደስ ይላል። ጉበዝ ልጅ
Amen amen amen
እም ብርሃን እናቴ ዳግም ለጅህ ያበቃን!
Amen .amen .amen❤❤❤❤❤
እህቴ በፊልም የገባብሽ መንፈስ ነበረ ማለት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
በጣም ደስ ይላል እኛንም ሰማእቱ ለደጁ ለአፈሩ ያብቃን ሰው አገር ነው ያለሁት ፀልዩልኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ሁሌ በቪዲዮ ሳየው እቀናለሁ
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
Ebakachu lenie ledekama sew xelyulign
You are so amazing, you are so listenable and you are so decision maker. You teched your self and told us to follow your foot. I appreciated the natural and original Spirituality. This is what God wants to see. Thank you
እንኳን ለብርሀነተንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ሰማእቱ እለት እለት እማፀንሀለሁ ጨላማዉ ሂወቴን አብርተህ እስራቴን ፈተህለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
እባካችሁ ሰትጠዩቋችሁ ትክክል የሁነውን ይውሩ ሊላ ሰለጉዛቸው ሳወሩ ግዝችንን ያባክናሉ ለመሰማት ለስራችን ግዘዛችንን ያባክናል ባጥሩ ሰላዩትን ያውሩ
ከመነሻው ፈተናው ስለሚበዛ ነው እኮ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈቃድ ሆኖ ለደጁ አብቃኝ
አንችን ለደጁ አብቅቶ እንድትመሰክር ያደረገሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ, ልደታዬ እኛንም ይርዱን
የልዳው ኮኮብ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጥራኝ
ሰማእቱ ህይወቴን ጨርሰክ አስተካክልልኝ በቃ እኔ ደካማ ነኝ ሰማእቱ የውስጤን አተ ታውቃለህ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላች ✋🏻✋🏻✋🏻 ሄዳችሁ የምትጠመቁ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ ፃፉና ተጠመቁልኝ 🙏
ቅዱሰ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አደርሠኝ ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቸው አሰብኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን ከደጁ አብቅቶና ቋጠሮዬን ፈቶ ለምስክርነት ያብቃኝ..!!እባክሽን የኔ ውድ እህቴ በፀሎትሽም አስቢኝ!!!!!
አባቴ።ሁይ።ለደጁህ።አብቃኚ
🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
Ebakachu be fetari sim minm birr yelgnme be sematu wesedugne ena esu befekede sat yemlsegne erdugne erdugne
ከንሰሐዬ ብዛት እንዴት ይምረኝ ይሆን /////ሰማዕቱ ሣትጸየፍ አግዘኝ////
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤🎉
ቅዲሰ ጀወረግሰ በረሜል ለመደረሰ ያብቃኝ
እግዚአብሔር መቸነው ለደጅ የሚያበቃኝ አባቴ ፀዋን ይጠጣ ነበረ
Egizihabiher ihitachin lanchi koterewn yefeta legnam yidirsiln W/senbet negn betsoltachu asibugni isken molwa betsaboche😢😢😢😢
Anem ifelgalhun lezy bota kikey but i dont know how
እንኳን ሰማዕቱ ሰማሽ እድለኛ ነሽግሩም የሆነ ግንዛቤ እና ምልከታ አለሽ። ጥያቄ ነበረኝ እንዳየሁሽ ከሆነ እና እንደሰማሁሽ በደንብ አድርገሽ አግኝተሽዋል እባክሽ ከቻልሽ ብትፅፊልኝ ወይም በውስጥ መስመር ብትደውይልኝ በሰማአቱ ሰም እለምንሻለሁ። እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰሽ። የሚገርም ምስክርነት ነዉ ከግሩም ማብራሪያ ጋር። ሰላምሽ ይብዛ። ለስጋ ወደሙ መብቃት ደግሞ ሌላ ተአምር ነዉ።
❤❤❤🙏🙏🙏
አመን
ሰማእቱ ህጻን አሮንን አስበው እራበኝ ጠማኝ ብሎ እንዲናገር ልሳኑን ክፈትልኝ እባክህ ////የ9 ዓመት ልጅ ነው ምንም ነገርን አያውቅም እባክህ ሰማእቱ ////
የሰማዕቱን የቅዱስ ቂርቆስ ፀበል አጠጪው
እኔ በጣም እፈራዋለሁ!!!!!!!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን። ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
እህታችን ጥሩ የሆነ የመግለጽ ብቃት አለሽ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ይመሰገነው። እባካች ሁ ይህን የምታነቡ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምት ሄዱ ተጓዦች ሰትጸበሉ ሃይለማርያምን፣ ወልደማርያምን፣ጽጌ ማርያምን ለሰማህቱ ቋጠሮአችንን እንዲፈታ አሰታውሱልን። ሁላችንንም ለፈውሰ ያብቃን ጌታ ቅዱስ አማኑኤል።
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
አቤቱ የልዳው ኮከበ ቅዱስ ጊዮርጊ አምላክ ሆይ ለኔ ለታናሿ ለደካማዋ በአጋንንት እስራት ያለሁን ለደጅህ እበቃ ዘንድ ያንተ የሆነውን ሰው ላክልኝ ልቡን አራራልኝ። አሜን
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁህ አብቃኝ ከነ መለ ቤተሰቦቼ።
አቤቱ ሠማሀቱ ቅዱሥ ጊዎርጊሥሆይ በሠላም ከሥደት አዉጥተህ ለሀገሬ አብቅተህ ለደጅህ አብቃኝ ዘመዶቸንም ለደጅህ አብቃቸው
እንኳን ለ ብርሀነ ትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ❤አምላከ ጊወርጊስ መዳን ለተመኘን ሁሉ ፈቃዱ ሁኖ ለደጁ ያብቃን 🤲🤲🤲አሜን❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እግዚአብሔርአምላክይመስገንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እርግጠኛ ሆነሺ ሂድሺ እሱም አላሳፈረሺም እመቤቴ ሰማዕቱ እኛንም ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አምላክ ቅድስ ጊወርጊስ ልጀንም ወንደሞቸንም ለደጅህ አብቃን ካለባቸው በሽታ ሰማያቱ ፈውሳቸው አደራ
ሰማዕቱ ሆይ እባክህ. እርዳኚ እና ለድጂህ አብቃኚ የዚህን የጪንቀት. መጨነሻ አሳየኚ እባክህ. ይሄ አልፎ ለምስክርነት አብቃኚ
ምንም ቀጠሮ አትጠበቂ ' ብድግ ብለሽ መሄድ ነው ከዛን የጠየቀሽው ሁሉ በአስቸኳይ ይመለስልሻል. ተአምር የሚታይበት ድንቅ ቦታ ነው .
አላዬ ወንደሜ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በዚህ ቀን ተነስተን በዚህ ቀን እንመለሣለን ብለህ ብታሣውቅ ጥሩ ነው።
እየተናገሩ ነዉ እኮ
ሰማእቱ ደጅ ደርሶ የሚጎድል ነገር የለም ሁሉ ሙሉ ይሆናል
በሎታችሁ አስቡኝ እዚህ ፀበልውስጥ የሚጠመቅ ሰው ጀግናነው!!! እኔግን ከተጠመቅሁ ቀንጀምሮ አመት ሊሆነኝ ነው ደስታና ፍርሃት ተደባልቆብኝ ቃላት አጥቼ የመድሃኒአለም የሩህሩሁን የቸሩን የሞተልኝን የጌታዮን ነገር ምን ልበል ፃድቃን በእናንተ በተባረከው አንደበታችሁ አመስግኑልኝ😢
ልቤትህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤❤❤
አሜን ከታላቁ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከማይታየው ከሰይጣን እስራት እኛንም ይፍታን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ይህን comment የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በሰዉ አይምሮ የማይፈታ ጭንቅ ውስጥ ነኝ በድንግል ማርያም ስም ወለተፃዲቅ እና ወልደማርያም ብላችችሁ ፃፋን ምክንያት መንገድ ሁኑኝ ለመዳኔ በ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው፡፡በሙሉ ልብ ወስነሽ ምንም ምንም ሳትይ ተነስተሽ ሂጅ፡፡እመኝኝ ችግርሽ ሁሉ ይቀበራል፡፡
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ። የሔዳችሁት ሁሉ በረከታችሁ ይደርብኝ ። እባካችሁ ይሄንን ቅዱስ እፁብ ቦታ እግሬ እንዲረግጥ ፀልዩልኝ ። እህተመላእክ።
እባካችሁን የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የቅዱስ ጊዮርጊስን ታምር ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል
እንካን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰኝ የተዎህዶ ልጆች ወለተ እግዚ ብላችው በፆሎታችው ኣስቡኝ
አሜን እህታችን ወልደ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልኝ
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጆህ አብቃኝ ላንቺ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን
lllllሰማሕቱ፡ቅዱስ፡ጌወርጊስለደጅሕ፡አብቃኝ፡ታምርሕ፡እንደምሰማ፡ታምርሕን፡እንድናገርአድርገኝ፡ቤተሰቦቼ፡በፀሎታች፡አስቡኝ፡ፍቅርተ፡ማርያም
ሀገር ገብቼ በርሜል ጎርጊስ እሄዳለውለው ብዬ ከተነሳው ቆየው ፈተናው በዛብኝ እባካቹ በጸሎታችሁ አስብኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰማአቱ እባክህ ደከመኝ አግዘኝ ለደጅህ አብቃኝ
እኔም እንዳች እህትስደት አይሞላም ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጅህ አብቃን
አሜን እህቴ
Kiddus georgis yefekadlish
እሕታለሜሜሜሜ ጨክነሽሽሽ ውጪጪጪጪ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሽ ፈተናዎች ሲበዙብሽ ተመስገን በይ አጥብቀሽ ፀልይ ታሪክ ይቀየራል
ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ እኝም ለመመስከር ያብቃን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ወለተ ትንሣኤ ፅጌ ማርያም ወልደ መድህን እህት ጊዮርጊስ ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡን።
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወደ ሰማዕቱ ስትሂዱ የናቴን ስም ይዛችሁ ተጠመቁልኝ ሳእለማሪያም ብላቹ
ታድለሽ እናትዬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ የኔ ውድ ጠይሟ ወርቅ!! ትንሽ ግን ቅር ያለኝ ነገር በመጨረሻው ቀን(አርብ ቀን)ስትጠመቂ ያየሽውን ቸአምር ትርጉሙን(ፍቺውንና ምስጢሩን) ለማወቅ ከምትጨናነቂና በራስሽ ከምትፈቺው ለአባቶች (ለካሆናትኖ) ፍቺቺውን ብትጠይቂ በጣም ጥሩና መልካም ነበረ!!!
አሜን አሜን አሜን ኦአምላከ ጊወርጊስ ቅረበኒ በምህረተ ሳህል
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማርኝ ወለተ ማርያም አለማው ስሜ አሰለፍች ለደጂግ አብቃኝ አንተ ታቃለክ 💖💖💖💖💖💖💖
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abbaa kenya Qiddis giyorgis
Nuu waking ha jiratu
አሜን አሜን🙏 ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባላቹበት ሆናቹ ተማፀኑት ፈጥኖ ደራች ነው ለኔ ብዙ ነገር አርጎልኛል አምላከ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን መልካም በዓል
Kedus Gweregis ledegeh Abkan. Tebekah ayleyen 🙏❤❤❤
ሰማአቱ አባቴ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን በያልንበት ፈዉሰን ወድም እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ስደትነኝ ግራግብት ባለሂወትዉስጥነኝ😢እህተማርያም😢🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰን ለብርሃነ ትንሣኤው በር ሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕቱ አባቴ ለደጅህ እንዳበቃሀኝ በአመቱ የልቤ ተሳክቶ ሃገራችን ሰላም ሁና ለምስክርነት አብቃኝ።የሚያዝያ 12 ተጓዥ።
SALAMACHU BEZET YEBALELACHU BAYALACHUBAT .
AMEN AMEN AMEN SAmaetu ladaju yabekag batsalotachu asebug.
እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን. እባካችሁ ወለተ ሀና ብላችሁ ፀልዩልኚ በሰው ሀገር በጪንቀት ልሞት ነዉ. 😢
እመብረሀን እና ቅዱሳኑ ያስቡሺ ከባድ ነው ጭቀት እኔም ዝም ብሎ ይጨቀኛል በምህረቱ ይጠብቀን አሜን
Lehuletachihum etseliyilachihualehu። የትንሳኤው ብርሀን ወደ ልባችሁ ይግባ። ብርሀኑን ለማየት እምነታችሁ ይከፈት።
ውዳሴ ማርያምና መልክአ ሚካኤልን ሁልጊዜ ድገሚ እኔም እንድንችው ነበርኩ በእግዚአብሔር እርዳታና በጸሎት ድኛለሁ አይዞሽ በርቺና ጸልይ በተለይ ከንጋቱ 11 ሰአት ላይ እመቤታችን ከጎንሽ ትሁን ያልኩሽን ሞክሪና መልሱን ጻፊልኝ
@@tigistlakew9032 እሽ ውዴ
@@tigistlakew9032አሜን እሺ እህቴ አመሰግናለሁ እሞክራለሁ አምላክም ይረዳኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Enanten Yesema Semto Lemskrnet Yabekachhu Semeatu Kduss Giorgis Egnanm Ysman Betselotachhu Asbun Eht Wendmochachn
የሚገርመኝ ነገር ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወንድሜ ተቀምጦ በሰው ላይ ባደረ እርኩስ መንፈስ በመተት እስራት ቤተሰባችን መያዙን ቃል በቃል (ተብትቤባችኋለሁ) የሚለውን ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማው ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ከዚያም እኔ እና እናቴ ላይ መንፈስ የተያዘው ግዮርጊስ ቤተክርስቲያን ነው እና የልዳው ልኡል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበርሜሉ ጸበል ለቤቱ እንዲያበቃን ጸልዩልን
Eheta taleye segage
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለፀበልህ ለደጅህ ታበቃኝ ይሆን? እንደቸርነትህ ጎብኘኝ
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክእን ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤
❤❤መታደልነዉ
አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በሀፂያት ባህር ውስጥ የሰመጠች ነፍስ አለችና ልጂህን እህተ ጊወርጊስን ከደጂህ ጥራኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 🌺🌺🌺🌺🌺አባቴ
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ:: መድሃኔዓለም አባቴ ምክንያት ፈጥረህ የመዳኔን ቀን አቅርበው።
አምላከ ጊዮርጊስ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ❤❤❤❤ ሊቀ ሰማህት ቅድስ ጊዪርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ
አሜንአሜን
እውነት ነው አጠማቃዋቹ እንዴት የተባረኩናቸው በጣም ነው ማመሰግናቸው በአእይወቴ ማረሳቸው በረከታቸው ይደርብን በጣም ሚገርም ፀበልነው ቃላት ያጥራል ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤
ጥራኝ ሰማእቱ
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደርሰን አደርሣቹው
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኝ
Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤Ameen Ameen ❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አላየ ውድ ወንድሜ
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ አንተ በፈቀድከው ቀን ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሰደተኟ ልጅህ ባይገባኝም
እንኳን ለብርሀነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ሰማእቱ እለት እለት እማፀንሀለሁ ጨላማዉ ሂወቴን አብርተህ እስራቴን ፈተህ ለደጅህ አብቃኝ ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢
አምላከ ጊዮርጊስ ያሰብሽ እህቴ🙏
አሜንአሜንአሜን አመሰግናለሁ
እኛንም ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዎርጊስ ያስበን መልካም ፋሲካ
Egziabher Amlak yitebiken ye semaitu bereket agileyen!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔንም ዳግም ለምስክርነት ያብቃን በቤቱ ያጽናሽ።
❤❤❤❤❤❤❤ameen 🙏 ❤️ 💖 💕 ♥️ 💓 🙏 ❤️ 💖 💕 ♥️ 💓 🙏
,፣አሜን አሜን አሜን❤
እመብርሃን የልቤን እቆቅልሽ ፍችልኝ ከታሰሩኩት እስከቤተሰቦቸ ፍችን ለደጅሽ አብቂን
እካን አብሮ አደረሰን ኤልሻዳይ አሜን አሜን አሜን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አሜን አሜን አሜነ ።
ቃል ሂወት ያሰማልን
ለደጅህ አብቃኝ ሰማዐቱ
እይታ .ሽ በጣም ደስ ይላል። ጉበዝ ልጅ
Amen amen amen
እም ብርሃን እናቴ ዳግም ለጅህ ያበቃን!
Amen .amen .amen❤❤❤❤❤
እህቴ በፊልም የገባብሽ መንፈስ ነበረ ማለት ነው
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
በጣም ደስ ይላል እኛንም ሰማእቱ ለደጁ ለአፈሩ ያብቃን ሰው አገር ነው ያለሁት ፀልዩልኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ሁሌ በቪዲዮ ሳየው እቀናለሁ
Amen Amen Amen enkuwan abro aderesen
Ebakachu lenie ledekama sew xelyulign
You are so amazing, you are so listenable and you are so decision maker. You teched your self and told us to follow your foot. I appreciated the natural and original Spirituality. This is what God wants to see.
Thank you
እንኳን ለብርሀነተንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባቴ ሰማእቱ እለት እለት እማፀንሀለሁ ጨላማዉ ሂወቴን አብርተህ እስራቴን ፈተህለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
እባካችሁ ሰትጠዩቋችሁ ትክክል የሁነውን ይውሩ ሊላ ሰለጉዛቸው ሳወሩ ግዝችንን ያባክናሉ ለመሰማት ለስራችን ግዘዛችንን ያባክናል ባጥሩ ሰላዩትን ያውሩ
ከመነሻው ፈተናው ስለሚበዛ ነው እኮ
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፈቃድ ሆኖ ለደጁ አብቃኝ
አንችን ለደጁ አብቅቶ እንድትመሰክር ያደረገሽ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ, ልደታዬ እኛንም ይርዱን
የልዳው ኮኮብ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ጥራኝ
ሰማእቱ ህይወቴን ጨርሰክ አስተካክልልኝ በቃ እኔ ደካማ ነኝ ሰማእቱ የውስጤን አተ ታውቃለህ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላች ✋🏻✋🏻✋🏻 ሄዳችሁ የምትጠመቁ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ ፃፉና ተጠመቁልኝ 🙏
ቅዱሰ ሰማእቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አደርሠኝ ወለተ ሀይማኖት ነኝ በፀሎታቸው አሰብኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔን ከደጁ አብቅቶና ቋጠሮዬን ፈቶ ለምስክርነት ያብቃኝ..!!እባክሽን የኔ ውድ እህቴ በፀሎትሽም አስቢኝ!!!!!
አባቴ።ሁይ።ለደጁህ።አብቃኚ
🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
Ebakachu be fetari sim minm birr yelgnme be sematu wesedugne ena esu befekede sat yemlsegne erdugne erdugne
ከንሰሐዬ ብዛት እንዴት ይምረኝ ይሆን /////ሰማዕቱ ሣትጸየፍ አግዘኝ////
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤🎉
ቅዲሰ ጀወረግሰ በረሜል ለመደረሰ ያብቃኝ
እግዚአብሔር መቸነው ለደጅ የሚያበቃኝ አባቴ ፀዋን ይጠጣ ነበረ
Egizihabiher ihitachin lanchi koterewn yefeta legnam yidirsiln
W/senbet negn betsoltachu asibugni isken molwa betsaboche😢😢😢😢
Anem ifelgalhun lezy bota kikey but i dont know how
እንኳን ሰማዕቱ ሰማሽ እድለኛ ነሽ
ግሩም የሆነ ግንዛቤ እና ምልከታ አለሽ። ጥያቄ ነበረኝ እንዳየሁሽ ከሆነ እና እንደሰማሁሽ በደንብ አድርገሽ አግኝተሽዋል እባክሽ ከቻልሽ ብትፅፊልኝ ወይም በውስጥ መስመር ብትደውይልኝ በሰማአቱ ሰም እለምንሻለሁ። እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሰሽ። የሚገርም ምስክርነት ነዉ ከግሩም ማብራሪያ ጋር። ሰላምሽ ይብዛ። ለስጋ ወደሙ መብቃት ደግሞ ሌላ ተአምር ነዉ።
❤❤❤🙏🙏🙏
አመን
ሰማእቱ ህጻን አሮንን አስበው እራበኝ ጠማኝ ብሎ እንዲናገር ልሳኑን ክፈትልኝ እባክህ ////
የ9 ዓመት ልጅ ነው ምንም ነገርን አያውቅም እባክህ ሰማእቱ ////
የሰማዕቱን የቅዱስ ቂርቆስ ፀበል አጠጪው
እኔ በጣም እፈራዋለሁ!!!!!!!!!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢