Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ቤተሰብ በያላቹበት ጤናችሁ ብዝት ይበልልኝ subscribe, like, share ማድረግ አትርሱ እወዳቸዋለሁ❤❤
ሀጅ ወይም ኡምራ ነው ማስደረግ እናትሽን
Pls bewst awerig rosiy
ደምሩኘ
ሮዚ ግን ለምን ሂጃብ አትለብሽም ማለት እንደት ነው አሏህን የማትፈሩት 1 ፀጉር ከታየች ከባድ ነው ቅጣቱ ያረቢመጨረሻየን አሣምረልኝ
አይዋ ምድረ አለቅላቂ ሀያት ናሥርን መቀመጫ አሣጧት ይችን ደሞ ምንም አይሏትም በግማሽ አረብ ናተ ኖርማል ነው ብለው ይሆናል አላህ ይሥቱር@@አዚዛአሊ
ሀጅና. ኡምራ. ያረጉ. የምትሉ. ላይክደሞ. አገር. አለው.
አም ጀድ ወላ
እማን የላትም ሴትዮዋ ያ ትዝ አይላይም
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ረሱል አለይሂ ሰላት ወሰላም 🥰
@@ktube8920 صلي الله عليه وسلم
ሠሉ አሌይ ወሠለም
صل الله عليه وسلم
ይገርማል የቴድ ኮንሰርት አለችኮ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
sellolalehi woselemi
ሮዚ ዱባይውን ተይውና ሀጅ ወይም ኡምራ አሰሪያት👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሀጅ አትችለውም ሙቀቱን ኡምራ ይሻል ይሆናል
@@ktube8920 በመኪና በባስ ትሰራ ይል እደ
እሮዚ ሰለምነሸ ጠፋሸ አሁንሰ ቶሎቶሎ አመጪም ማዝርዬ አላህ እረዥም እድሜ ይሰጠውት አሚን ማዘር❤❤❤❤
ጀረመን እኮናት
ሀጂናኡምራ፤መጀመሪያ፤አስተካክላበለበሰይ😂😂
ውይ የኔ እናት አታልቅሺ አንቺ ጀግ ነሽ ልጃቸው ባይኖሩም አንቺ የእናትሽን ቦታ ይዘሽ በዚህ ግዜ መርዳት መቻልሽ ጀግና ነሽ እዚህ ብትሆኚ ምን ታደርጊላቸዋለሽ ከቻልሽ ውሰጂያቸው እኔንም አስለቀሽኝ🌶🍒🧁☔❤
ሮዚ የኔቆጆ እህት ሂጃብ ልበሽ የኔህት አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ስታምሪኝ መሸአላህ የበለጥ ሂጃብ ብለብሽ እህቴ ሂጃብ ብቻ በቂ ነዉ ማለቴ አዴለም ግን ሁሉም የራሡ ወጄል አለዉ ወላኪን የኛ ባህሪ አዴለም ፀጉረ መልቀቅ ሀቢቢቲ ሟችነን መቸ እዴምንሞት አናቅም እባክሽ
❤❤❤❤
እሮዚዬ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለማሚ🥰🥰🥰🥰
የአላህ ትሰግዳለች ማዘር ሮዚየ በአላህ ወጣት ስለሆንሽ ነው ፈተና ይበዛብናል እና ውደ ሀጅ ና ኡምራ አስደርጊያት😮 በአላህ
ፈጣሪ ይጠብቅልሸ ረጅም እድሜና ይሰጥልሸ የሁሉም እናት አደሰማ እናት ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሮዚዬ አውሮፓ ይከብደል ጊን በርቺ አለህ ከንቺገር ይሁን
አሜን በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤
❤❤❤❤ በርች እሮዚዬ እማማ ፈጣሪ እድሜ።ከጤና ያድለዎት
ሮዚዬ የኔ ማር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማዬ
ጀግና. ነሽ. ወላሂ. ናፍቆት. ከድህነት. አይ በለጠ ም❤.
እረጅምእድሜእና ጤና ይስጥልሽማሬ❤❤❤
እምዬ 😢 ሮዚዬ አላህ ይጠብቅልሽ አንቺንም ውዴ ❤❤ ሃያት ከአፊያ
አይ ማዙረ የቴዲ አፍሮ ኮንሰረት አለኮ😅😅😅😅😅😅❤❤❤
ሮዚየ አይዞን ኢሸ አላህ ተገናኛላችሁ በአላህ ፍቃድ
አይይ ማሚየ ምነው ሀጅ ኡምራ ቢሉ ኮንሰርት😢😢😢
ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የኔ ፍንዳታ እናት እውይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ረጅም ሀያት ኡሚ❤
ፈጣሪ ያሰብሽውን አሳክቶ ከምቶጃቸው ቆንጅዬ አያትሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኝሽ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ማዘርን❤❤❤
እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ብቻሽን ተጣጥረሽ እዝህ ደረሽ
😍ፈጣሪ ያቆይልሽ ያስብሽው ይሙላልሽ🥰😍😍 ማሚ 🥰
ማርያምን አለቀስኩ የኔ ዉድ አብሺር ሁላችንም ብቸኝነት ይሰመናል😢😢
የኔ እናት ረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እናት ውፍ ደስ ሲሉ እድሜ ይስጥልሽ ሮዚ❤❤❤❤❤
ብልጥ ሴት ከሆንሽ እናትሽን አብሮ ለማኖርም ጭምር አሚርን አግቢው ስልጤዎች በትዳርና በወለጅ ክብር አንደኛ ናቸው
እሮዝ የኔውድ እኔም እዳች አያት ነው ያሳደገኝ በጣም ነው የምወዳቸው አላህ ይራህማቸው ሞተውብኛል ሁለቱም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በዚህ ቁጅናሽ ላይ ሂጃብ ብትለብሽ የበልጥ ውበትሽ ይጨምራል ማሽአላህ በርች
ታደለሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው አንችም እግዚአብሔር በለሽበት ብታ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
እድሜ ጤና ያስጥልሽ እሮዝያ
ማዙካ አራዳ ናቸው ኮንሰርት አላሉም እረ ሺአመት ኑርልን😂😂😂😂❤❤❤❤
ውፍራት እንዲህ የሰምራል ለከ በሉ ደይ ወደ ውፍራት ማአሏህ
አሜን 🙏የኔ እናት እርሶንም ከልጆት ሰላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦዎት እናቴ ሮዚዬ ቀውጢ በርቺ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🥰🥰🥰
ሀጅ ኡምራ የምትሉ ሀሳባችሁ ትክክል ነው ግን አሁን እሷ እየሰራች የምታመጣው ብር ሀጂ ለመስራት ይበቃል ውይ? ምክንያቱም በቲክታክ እየጨፈረች ነዋ የምታመጣው እናም ይሄነገር ለኔ ጥያቄ ይፈጥርብኛል
እዳተ ያለነው እስልምናን እዲጠላ የመያደርገው ወንድምን አጭበርብረ ነው የምትኖረው
ትክክል ዩቶብ ከወለዲ ነዉ ብር ነዉ ምከፍለዉ ትክቶክ ደሞ የ666 ነዉ ሲለዝ ሀረም ነዉ ሲጀመር ልጅቱዋ የኢሲልምነ በሀሪ ዬለትም ገጠ ዎጥ ሞትን የረሰች ዱርዬ ሴት እንኳን ዘመዴ አልሆነች አልሀምዱልለህ
Mn agebashe mns argolg alechis yeraswa life new
ሮዚ ጀግና ነሽማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት❤
አታልቅሺ ስደት ይከብዳል እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በርቺ አይዞሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሒጃብ ልበሽ እህቴ
ነጅዋ አይዞሽ ማማ አሏህ እርጅም እድሜ ይስጥልሽ ለናትሽ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽን ያሳካልሽ እሮዝዬ እህቴ🤲🤲🤲🤲🤲❤🙏
ሮዚዬ አይዞሽ ያልፋል
የኔውድ ወላሒ ጀግናነሽ የልጅ አዋቂነሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ ናት ሥወዳቸው ወላሒ❤
ጀግነንቶዋ ምኑላይነው ጀግናማለት አላህን መፍራት አላህያዘዘውን መተግበር ከከለከለው መከልከልነው
አላህዬ እንዲህ ሳልጃጃል በምትወደው መንገድ አኑሮ ይግደለን አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
ሮዚዬ እመብርሀን ጤና እና እድሜ ሰጥታቸው በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ
ኢንሻ አላህ ኮንሰርት ለማየት ዱባይ እሄዳለሁ በሚልበት አፉወ ኢንሻ አላህ ሀጂና ኡምራ አደርጋሁ ቢሉ ደስ ይል ነበር እናታችን ኢላሂ ለእርሰወም ለልጀወም ሂዳያ ይስጣችሁ ኢላሂ የሁላችንንም ሀቲማ አሳምርልንንን😢😢😢
Wellah
በጣም😢
ውይ አያትሽ ሲያሳዝኑ ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤ .....ጌታ በደህና ያገናኝሽ ወረቀት መጠበቅ ከባድ ነው መች እንደሚሰጥሽ ስለማይታወቅ just pray!!!!!😍
እማዬን ስላየዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እድሜ ጤና ይስጥልን ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ ለመገናኛት ያብቃችሁ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናት ሰልማሻቺው ይብዛ ማር 💞😍😍
ሀጅ. አሰደረጊአቸው🎉🎉🎉
እሮዚ ግን ወድምሽና አባትሽ የት ደረሱ
👌👌👌👌👌እማ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
ሮዚ እረ ሻርብ ልበሺ ተይ እዱኒያ ከቱ ናትዛሬ እንሙት ነገ እንሙት አናውቅም ልብ በይ
መስሊምናትወይስክርሲቲያንያርብሂዳይሰጣት
@@gjyvng738 ሙስሊም ናት
ሰውነታቸው ቢረጂም የነቃች ነች በአላህ ውይ አማረኛዋ ንቃቱዋ እማየ
እድሜ ጤና ይስጣችው
ሮዚዬ ብዙዎቻችን እንዳንቺ ነን ጠንከር በይ እሳቸዉ እንዳያዝኑ የኔ ቆንጆ እኔም ብሶት አለብኝ አታስለቅሺኝ ❤
እሮዚዬዬዬ ማሚሽን ውድድድ ነው የማረጋቸው ውይይ ማርናቸው እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤
ሮዝዬ የኔ ጠካራ ሴት በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤ ቤተሰብ አድርጉኝ ጋይስ
እሮዚየ ሰላምሽ ይብዛ አይዞሽ ለኔትሽም እድሜ ከጤና ጋር
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያኑርልን ናፍቆት ከባድነወ 😢😢😢አይዞኝ ሮዚ በሰላም ያገናኛቹሁ🙏🙏🙏😍😍❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤
እፍ የኔ እናትአላህ ያገናኛችሁ😢😢😢
ወላሂ ሮዚ ሀጅ ኡሙራ አዘይራቸው በጣም አሪፍ ነው
ኮንሰርት ነው ሀጅ?
@@Ziyada-u5t አባባሌ አልገባሸም ሳውዲ ሀጅ ነው ያልኩት
@@zadolove9583 እኮ ሴትዮ የዘፈን ኮንሰርት መሄድ ነው ምፈልገው አሉ እኮ ሀጅ. መች ፈለጉ
😢ሴትየዋ ኮንሰርት ነውኮ የናፈቃት ሀጅና ኡምራ መች ትዝ አላት
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ
መሸአለ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የኔናት አይኔነሸ ብርአኔ ተጀምሮ እሰኪያልቅ እንደኔ ያለቀሰ አለ😢😢😢❤❤❤👈
የኔናት እሩዜ ታድለሽ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማዘርዬ ምርቃቶት ይድረስልን ሮዝዬ ስላገናኘሽን በጣም ደስ ብሎኛል አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ እንዲያሳካልሽ ፀሎቴ ነው ማዘርዬንም እድሜና ጤና ሰጥቶ በሰላም ያገናኛቹ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
እማዬ የኔ ውደ እናት አላህ እረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥችሁ ❤❤❤❤
አረ ማዙካ ተመቼሽኝ መብራት ሀይሉ ቀንሶል አላለች
አታልቅሺ የኔ ውድ አላህ ይጠብቅልሽ በሰላም ያገናኛቹ😢
ማሚን እንደኔ የናፈቃት❤❤
የኔናት እድሜና ጤና❤
ሀጅ እና ኡምራ ይስሩ አጅሩን ውሰጅ ሮዚ
ሮዝ በጠም ነው የምወድሺ እነም ወይም ሀጅ የርጉ ወይም ኡሙረ አስደርግየቸዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሮዚዮ ከናትሽ ጋር ስታውሩ ደስ ስትሉ አስቀናሽን እድሜ ከጤና ይስጣቸው እናትሽን❤❤❤🎉
የኔ እናት❤❤❤❤❤
አላህ.በሠላምያገናኝሽእሮዚዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቆት እድሜና ጤና ይስጦት
እራጅም እድሜ ጤና ለእናቶች❤❤❤❤
እሮዝዬ እኔንም አሰለቀሰሸኝ እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😢😢😢
yena fkr enam endanch negn ena aslkshign edma ena tena yestlshi wanaw esu new tegnagnalchehu❤❤❤❤
የኔማልቀስ😢😢😢
❤ ya allah ❤afya ystscu be sew hagri betsbi yenfkli walhe afya le natocacgi yestcu❤
❤❤❤😢እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሮዚዬ🌹👏
አላህ በሰላም ያገናኛቹ❤
❤❤❤❤❤❤❤እሮዚየ አታልቅሽ ያልፋልሁሉም ነገር እኛስ አለንአይደል 10 አመት ተዛበላይ ሁኖን
ሀጀ አሰድረጊቸዉ❤❤
እሚየኔውድ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤erozye
ለእሷ ትልቅ ስጦታ ሀጅ ብታስደሪግያት ነበር ሮዚ
ለእናቶች እረጂም እድሜ
Roseye brechi tenker beya Allah yagezshi
I cannot stop crying. 😭 😭😭😭😭😭.. thank you Rosiye for posting this Video stay strong yene konjo . Oh my God, I watched this video four times already.
እሮዚ በጣም ነው የማደንቅሽ የእውነት የሴት ቁንጮ ነሽ❤❤❤
የኔ ህይወት😢😢😢 እማየ ጋር
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይቅር ይበልሸቴ😊
አይዞሽእኔንምአስለቀሽኚ፣እናቴበጣምናፍቃኛለች፣ቢሆንምዋናውሰላምመሆናችነውእንገናኛለን
ኢንሻአላህትላላችደሞክክክ ሂጃብንጥላ
የሮዚ እናት እንዴት እንደምወዶት❤❤❤
😢😢😢😢😢😢አይ እናት😭😭
ዱባይ ለወጣቶች መዝናኛ ነው ለሣቸው የሚጠቅማቸው የአላህን ቤት መዘየር ነው መካ ውሠጃቸው ሮዚ መሥራትም ከፈለግሽ ሂደሽ እናትሽን አይተሽ ተመለሽ
ሰላም ቤተሰብ በያላቹበት ጤናችሁ ብዝት ይበልልኝ subscribe, like, share ማድረግ አትርሱ እወዳቸዋለሁ❤❤
ሀጅ ወይም ኡምራ ነው ማስደረግ እናትሽን
Pls bewst awerig rosiy
ደምሩኘ
ሮዚ ግን ለምን ሂጃብ አትለብሽም ማለት እንደት ነው አሏህን የማትፈሩት 1 ፀጉር ከታየች ከባድ ነው ቅጣቱ ያረቢመጨረሻየን አሣምረልኝ
አይዋ ምድረ አለቅላቂ ሀያት ናሥርን መቀመጫ አሣጧት ይችን ደሞ ምንም አይሏትም በግማሽ አረብ ናተ ኖርማል ነው ብለው ይሆናል አላህ ይሥቱር@@አዚዛአሊ
ሀጅና. ኡምራ. ያረጉ. የምትሉ. ላይክ
ደሞ. አገር. አለው.
አም ጀድ ወላ
እማን የላትም ሴትዮዋ ያ ትዝ አይላይም
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል ረሱል አለይሂ ሰላት ወሰላም 🥰
@@ktube8920 صلي الله عليه وسلم
ሠሉ አሌይ ወሠለም
صل الله عليه وسلم
ይገርማል የቴድ ኮንሰርት አለችኮ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
sellolalehi woselemi
ሮዚ ዱባይውን ተይውና ሀጅ ወይም ኡምራ አሰሪያት👍👍👍👍👍👍
ኧረ ሀጅ አትችለውም ሙቀቱን ኡምራ ይሻል ይሆናል
@@ktube8920 በመኪና በባስ ትሰራ ይል እደ
እሮዚ ሰለምነሸ ጠፋሸ አሁንሰ ቶሎቶሎ አመጪም ማዝርዬ አላህ እረዥም እድሜ ይሰጠውት አሚን ማዘር❤❤❤❤
ጀረመን እኮናት
ሀጂናኡምራ፤መጀመሪያ፤አስተካክላበለበሰይ😂😂
ውይ የኔ እናት አታልቅሺ አንቺ ጀግ ነሽ ልጃቸው ባይኖሩም አንቺ የእናትሽን ቦታ ይዘሽ በዚህ ግዜ መርዳት መቻልሽ ጀግና ነሽ እዚህ ብትሆኚ ምን ታደርጊላቸዋለሽ ከቻልሽ ውሰጂያቸው እኔንም አስለቀሽኝ🌶🍒🧁☔❤
ሮዚ የኔቆጆ እህት ሂጃብ ልበሽ የኔህት አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ስታምሪኝ መሸአላህ የበለጥ ሂጃብ ብለብሽ እህቴ ሂጃብ ብቻ በቂ ነዉ ማለቴ አዴለም ግን ሁሉም የራሡ ወጄል አለዉ ወላኪን የኛ ባህሪ አዴለም ፀጉረ መልቀቅ ሀቢቢቲ ሟችነን መቸ እዴምንሞት አናቅም እባክሽ
❤❤❤❤
እሮዚዬ እድሜ ጤና ይስጥልሽ ለማሚ🥰🥰🥰🥰
የአላህ ትሰግዳለች ማዘር ሮዚየ በአላህ ወጣት ስለሆንሽ ነው ፈተና ይበዛብናል
እና ውደ ሀጅ ና ኡምራ አስደርጊያት😮 በአላህ
ፈጣሪ ይጠብቅልሸ ረጅም እድሜና ይሰጥልሸ የሁሉም እናት አደሰማ እናት ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሮዚዬ አውሮፓ ይከብደል ጊን በርቺ አለህ ከንቺገር ይሁን
አሜን በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤
❤❤❤❤ በርች እሮዚዬ እማማ ፈጣሪ እድሜ።ከጤና ያድለዎት
ሮዚዬ የኔ ማር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማማዬ
ጀግና. ነሽ. ወላሂ. ናፍቆት. ከድህነት. አይ በለጠ ም❤.
እረጅምእድሜእና ጤና ይስጥልሽማሬ❤❤❤
እምዬ 😢 ሮዚዬ አላህ ይጠብቅልሽ አንቺንም ውዴ ❤❤ ሃያት ከአፊያ
አይ ማዙረ የቴዲ አፍሮ ኮንሰረት አለኮ😅😅😅😅😅😅❤❤❤
ሮዚየ አይዞን ኢሸ አላህ ተገናኛላችሁ በአላህ ፍቃድ
አይይ ማሚየ ምነው ሀጅ ኡምራ ቢሉ ኮንሰርት😢😢😢
ቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የኔ ፍንዳታ እናት እውይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ረጅም ሀያት ኡሚ❤
ፈጣሪ ያሰብሽውን አሳክቶ ከምቶጃቸው ቆንጅዬ አያትሽ ጋር በሰላም በጤና ያገናኝሽ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል ማዘርን❤❤❤
እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ ብቻሽን ተጣጥረሽ እዝህ ደረሽ
😍ፈጣሪ ያቆይልሽ ያስብሽው ይሙላልሽ🥰😍😍 ማሚ 🥰
ማርያምን አለቀስኩ የኔ ዉድ አብሺር ሁላችንም ብቸኝነት ይሰመናል😢😢
የኔ እናት ረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ እናት ውፍ ደስ ሲሉ እድሜ ይስጥልሽ ሮዚ❤❤❤❤❤
ብልጥ ሴት ከሆንሽ እናትሽን አብሮ ለማኖርም ጭምር አሚርን አግቢው ስልጤዎች በትዳርና በወለጅ ክብር አንደኛ ናቸው
እሮዝ የኔውድ እኔም እዳች አያት ነው ያሳደገኝ በጣም ነው የምወዳቸው አላህ ይራህማቸው ሞተውብኛል ሁለቱም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት በዚህ ቁጅናሽ ላይ ሂጃብ ብትለብሽ የበልጥ ውበትሽ ይጨምራል ማሽአላህ በርች
ታደለሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው አንችም እግዚአብሔር በለሽበት ብታ ይጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
እድሜ ጤና ያስጥልሽ እሮዝያ
ማዙካ አራዳ ናቸው ኮንሰርት አላሉም እረ ሺአመት ኑርልን😂😂😂😂❤❤❤❤
ውፍራት እንዲህ የሰምራል ለከ በሉ ደይ ወደ ውፍራት ማአሏህ
አሜን 🙏የኔ እናት እርሶንም ከልጆት ሰላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦዎት እናቴ ሮዚዬ ቀውጢ በርቺ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏🥰🥰🥰
ሀጅ ኡምራ የምትሉ ሀሳባችሁ ትክክል ነው ግን አሁን እሷ እየሰራች የምታመጣው ብር ሀጂ ለመስራት ይበቃል ውይ? ምክንያቱም በቲክታክ እየጨፈረች ነዋ የምታመጣው እናም ይሄነገር ለኔ ጥያቄ ይፈጥርብኛል
እዳተ ያለነው እስልምናን እዲጠላ የመያደርገው ወንድምን አጭበርብረ ነው የምትኖረው
ትክክል ዩቶብ ከወለዲ ነዉ ብር ነዉ ምከፍለዉ ትክቶክ ደሞ የ666 ነዉ ሲለዝ ሀረም ነዉ ሲጀመር ልጅቱዋ የኢሲልምነ በሀሪ ዬለትም ገጠ ዎጥ ሞትን የረሰች ዱርዬ ሴት እንኳን ዘመዴ አልሆነች አልሀምዱልለህ
Mn agebashe mns argolg alechis yeraswa life new
ሮዚ ጀግና ነሽ
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት❤
አታልቅሺ ስደት ይከብዳል እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በርቺ አይዞሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሒጃብ ልበሽ እህቴ
ነጅዋ አይዞሽ ማማ አሏህ እርጅም እድሜ ይስጥልሽ ለናትሽ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽን ያሳካልሽ እሮዝዬ እህቴ🤲🤲🤲🤲🤲❤🙏
ሮዚዬ አይዞሽ ያልፋል
የኔውድ ወላሒ ጀግናነሽ የልጅ አዋቂነሽ ረጅም እድሜ ይስጥልሽ የኔ ናት ሥወዳቸው ወላሒ❤
ጀግነንቶዋ ምኑላይነው ጀግናማለት አላህን መፍራት አላህያዘዘውን መተግበር ከከለከለው መከልከልነው
አላህዬ እንዲህ ሳልጃጃል በምትወደው መንገድ አኑሮ ይግደለን አላህ ሂዳያ ይስጥሽ
ሮዚዬ እመብርሀን ጤና እና እድሜ ሰጥታቸው በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ
ኢንሻ አላህ ኮንሰርት ለማየት ዱባይ እሄዳለሁ በሚልበት አፉወ ኢንሻ አላህ ሀጂና ኡምራ አደርጋሁ ቢሉ ደስ ይል ነበር እናታችን ኢላሂ ለእርሰወም ለልጀወም ሂዳያ ይስጣችሁ ኢላሂ የሁላችንንም ሀቲማ አሳምርልንንን😢😢😢
Wellah
በጣም😢
ውይ አያትሽ ሲያሳዝኑ ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤ .....ጌታ በደህና ያገናኝሽ ወረቀት መጠበቅ ከባድ ነው መች እንደሚሰጥሽ ስለማይታወቅ just pray!!!!!😍
እማዬን ስላየዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እድሜ ጤና ይስጥልን ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ ለመገናኛት ያብቃችሁ
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ እናት ሰልማሻቺው ይብዛ ማር 💞😍😍
ሀጅ. አሰደረጊአቸው🎉🎉🎉
እሮዚ ግን ወድምሽና አባትሽ የት ደረሱ
👌👌👌👌👌እማ ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
ሮዚ እረ ሻርብ ልበሺ ተይ እዱኒያ ከቱ ናት
ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት አናውቅም ልብ በይ