🛑 የናታይ ሚስት ማንንም አልሰማም ብላለች/ የፀደንያ ከባድ አጋጣሚ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 3 дні тому +9

    እማማ ዝናሽ ታድለዋል የእረጅና አድማቸውን ጨረሰው የህፃናት ህይወት እየኖሩ ያላግጣሉ

    • @azebnegash1827
      @azebnegash1827 3 дні тому

      ትክክል ህፃንነት አንዱ የእርጅና የመጨረሻው ክፍል ነው ።

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 3 дні тому +4

    ሁሉም ተመችቶኛል አብሦ እማማ ዝናሽ ገደሉኝ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 3 дні тому +8

    ደነዞች የአስተሳሰብ ደሀዎች እንደነሱ ምላሳም ቢሆን እኮ መልስ ይሰጣቸው ነበር በጣም ነው እሚያናድዱት ወተው ይቅርታ መጠየቅ አልባቹው ሁሉም ሰው የእግዚያአብሔር ፉጥር ነው

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውን የሰውን ልጅ ላይ በዚህ መጠን ማንጎጠጥ እና መሳቅ ቡሀላ ዋጋ ያስከፍላል የፈጠረው አምላክ ዝም አይልም ይፈርድባችኋል ።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw 3 дні тому +2

    የዛሬው ቪዲዮ በጣም ብዙ አስተያየት ያሰጣል ግን ኢትዮጵያ ነን😮😮😮😮😮😮ግን ቪዲዮዎቹ አስተማሪና ትክክለኛ ታሪኮች ናቸው ቢኒዬ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 дні тому +5

    እነዚህ ባለጌዎች በሕግ መጠየቅ አለባቸው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር በፈጠረው መልኩ እራሱ አልሰራው በዚህ ደረጃ በመልኩ በከለሩ ሲሰደብ ያማል

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 дні тому +5

    #ሰመረን ሁሌም ለምን እንጠብቃለን ሁላችንም የህግ ሰዋች እንዲደርስ ማድረግ አለብን።#ቤንጃ 🙏🙏❤

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 3 дні тому +3

    አለን አለን ክብሩ ይሰፋ ለፈጣሪ ይመችክ ቤጃችን❤❤❤

  • @mahi01-w4m
    @mahi01-w4m 3 дні тому +1

    ፈጣሪ የሁሉንም ህይወት በማምሻው ያጣፍጥለት።

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 3 дні тому +3

    ከባድ በማንነት እና የቀለም ላይ ጥቃት በወንድማችን ላይ በ ትክቶክ ሦስትቱ ወጣቶች ፈፅመዋል።
    ፈትህ በቅርቡ ህዝብ ይጠብቃል

  • @Belay1974
    @Belay1974 3 дні тому +1

    ቤንጃ ፀደኒያን ቃለ መጠይቅ ያደረገው ጋዜጠኛ በበታችነት ስሜት ወርዶ ፍጥፍጥ!!!!! ያለ ነው ለዝርዝሩ ወደፊት

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 3 дні тому +5

    መከሰስ አለባቸው በማነት ላይ በደዚ ያህል ማንቕሸሽ የለባቸውም የኢትዯጵያ ቲክታከሮች በጣም ጠግበዋል ልክ አጡ🙄🥹

  • @fitsumtamiru3320
    @fitsumtamiru3320 2 дні тому +2

    ጭቃ ናቸው አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይባላል

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 дні тому

    በጣም ነው የሚያሳፍሩን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው በእርሱ ስራ ነውና ያላገጡት ባለጌዎች 😒
    እማማ ዝናሽ እማዬ አላሉም😊

  • @hanabeyene2481
    @hanabeyene2481 3 дні тому +1

    እሚገርመኝ:ይሂ:ተራቢ:ነኝ:የሚለው::እራሱ:ሲያስጠላ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 дні тому

    በእድሜዬ መጨረሻ እደማማ ዝናሽ አስበኝ🙌

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 16 годин тому

    እማማ ዝናሽ ስወዳቸው ❤❤

  • @bezayemariam
    @bezayemariam 3 дні тому +2

    አኛ ጥቁር ሆነን ጥቁርን የምንተቸው ምን አይነት ሞራል ቢኖረን ነው እኔ በልጆቹ በጣም ነው ያዘንኩት ያፈርኩት ታዋቂነት አግኝተዋል አዋቂ መሆን ግን አልቻሉም 💔

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 години тому

    ቤንጃ የቴምር ሪል ስቴቱ አስተዋዋቂ ኮሜዲያን ነው የሚመስለው😅😅😅

  • @alemayehubesher7035
    @alemayehubesher7035 2 години тому

    በትክክል ልጁ ያለው እውነት ነው

  • @mahi01-w4m
    @mahi01-w4m 3 дні тому

    ይኼው ልጆቻችን ከበሽታችን ነጻ ናቸው። ግን ነጺ ባታሳቅቃቸው ጥሩ ነበርደ

  • @chernethailu3773
    @chernethailu3773 3 дні тому

    ቤንጃችን የሰሞኑ ቪዲዮችህ ላይ በሙሉ ቧልት እያበዛህ ነው እንደበፊቱ ዘና የሚያደርጉ ቪዲዮችን አቅርብልን እባክህ🙏

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 3 дні тому +1

    አይ ቤንጃ ዪቲየበርና ዘረኛ ሁሌም ቢቆይም ማንነታችሁ ይገለጣል ሸቃዬች ራፕ ያረጉት ሴት እና ወንዱ ምን እንዲያስተምር ነው ያቀረብከው ዘልዛሎች ናቸው አስተካክል አትውረድ ይሄ የኔ አስተያየት ነው

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 3 дні тому

    እነዚህን ህፃናትን ነው እንግዲህ በብሄራቸው የሚገደሉት።

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 3 дні тому +1

    Dankeschön Benja

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 3 дні тому +1

    እረ ሞጣ ኪዊ ቀለም ተጠቃሚ ነሽ እንዴ በስተርጅና 😂😂😂😂😂😂 ወይ ኪዊ

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 3 дні тому

    አዪዪ እማማ ዝናሽ!
    የ አሮጌ አራዳ!!!

  • @abenezerseyoum8778
    @abenezerseyoum8778 3 дні тому +1

    Hi Benja my son is only 6 month old he like your Chanel whenever he see you on the TV he smile. I try to film him and send you his video but I didn't get the chance

    • @benjatube2
      @benjatube2  3 дні тому +1

      @benjatube ይሄ ቴሌግራሜ ነው አመሰግናለው

  • @Abrehamaragaw
    @Abrehamaragaw 3 дні тому

    እማማ ዝናሽ ነው በጣም ያሳቁኝ

  • @jermiyaweyni
    @jermiyaweyni 3 дні тому

    የኩላሊት አስተያየት አይሰማም

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 3 дні тому

    Ay seme betam ymechegnal

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 2 години тому

    በጣም አሳፋረ እኮ ነው የአፍሪካ የጥቁርህዝብ ኩራት ነን እየተባለ እንደዚህ መውረድ መሣደብ መቅለል!!!

  • @amsalezewdu6601
    @amsalezewdu6601 День тому +1

    በጣም ነው የምተደብሩት ከሱ እናንተ ናቹ የምታስጠሉት

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 3 дні тому +1

    😂😂😂

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 3 дні тому

    አርፎ ቢቀመጥስ ሰው እሚናገረውን ተው ማለት መቆጣጠርም ይከብዳል እሱ Live ቆሞ መሰደቡ አርፎ ቢቀመጥ ባይ ነኝ

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 3 дні тому

    ዳንኤል ክብረት.....

  • @AmenBaba-fe4rz
    @AmenBaba-fe4rz 3 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 2 дні тому

    Men aynet balegewoch nachew begeta tiktok lay endzi mesadeb betam yedebral

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 дні тому

    ይቺ ባለጌ ጋጠወጥ ጋዜጠኛ አንድን ማሕበረሰብ የናቀች ያዋረደች መባረር ብቻ ሳይሆን በሕግ መጠየቅ አለባት

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 3 дні тому

    እንደምን አደራችሁ ምእመናን

  • @hiwot8664
    @hiwot8664 3 дні тому +1

    ዘሀበሻ ቸኩሎ ሰርፀ ስብሀት ሲል አንተም ስሙን አሳስተህ ደገምከው ሰርፀ ፍሬ ስብሀት በል

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 3 дні тому

    ምላስ ማስተካከል ከቻላችሁ በኔ ሒሳብ ፕሊስ ቁረጡልኝ ጋጠወጥ በአፉ የሚያራ

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 3 дні тому +1

    Ride ሾፌር ሲደበደብ ሲዘረፉ
    ያየ ሰው ከሾፌሩ ተባብሮ ለ
    ሌቦች ላይ እርምጃ መውሰዱ ጥሩ ነገር ነው ዙሪያህን እይ ማንኛውም ሾፌር ላይ ጥቃት ሲከፈት ባካቹህ ዝም አንበል

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 2 дні тому

    አረ ፀደኒያ በስተርጅና ስርጀሪ ተስራች

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 3 дні тому

    እኔ እንኳን እራሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ነው እንዲነሳ የምፈልገው

  • @eliasgetachew2334
    @eliasgetachew2334 3 дні тому

    ጋንኤል ክብሪት

  • @SirkutAlix
    @SirkutAlix 3 дні тому

    Selam wendime ❤❤❤❤

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 3 дні тому

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 3 дні тому

    በአንዳንዶቹም ደብሮናል ቅር ተሠኝተናል እሡንም ጨምርበት መዝጊያው ላይ ምክንያቱም ሁሌ ተዝናንተን ትምህርት ወስደን ብቻ አይደለም አንዳንዴ ደብሮን በአንተ ሀሳብ ሳንስማማ እንወጣለን እና በኔ ሀሣብ ያልተስማማችሁ ቅር የተሠኛሁ አንላይክ በማረግ ከነአስተያየታችሁ ምክርም አስስተያየትም ስጡኝ በል?

  • @EdenGuale
    @EdenGuale 3 дні тому

    👍👍

  • @TemesgenSahelemichael
    @TemesgenSahelemichael 3 дні тому

    Erre ye Hegg yaleh enezih tiktoker rasachew yetebelashu nachew

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 дні тому

    😂😂😂❤👍

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB 3 дні тому

    ም ጣ ጂጂ ኪያን አግኛት

  • @tesfayegebrewold9103
    @tesfayegebrewold9103 2 дні тому +1

    Dude why are you keep saying "Sertse Sebhat", his name is Sertsefrie Sebhat, correct it.

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 16 годин тому

    ሞጣ ጂጂ ኪያ ጋር የሄደው?

  • @destinyrg9133
    @destinyrg9133 2 дні тому

    Kkkkkkkk mels sit & emama zinash emaye

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 2 дні тому

    ይቺ ይቅርታ መጠየቅ ሳይሆን ለ6 ወር በጭንቅላቷ ተዘቅዝቃ ትታሰር ከስራ ተባረር።

  • @abugudeta2880
    @abugudeta2880 5 годин тому

    Tashiguhal yetebalew fake new

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 3 дні тому +1

    እኔ አቢይ እንዲነሳ ፈልጋለሁ።

  • @TesfayeGetahun-v3b
    @TesfayeGetahun-v3b 2 дні тому

    ሲቀጥል አንች አሽቃባጭ ነሽ፡ ለሱ ቢዝነስ እየሰራ ነው።

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤