ኮሜዲን እሸቱን በሌሊት በደስታ አስደነገጥነው።comedian aman aman sew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 11 місяців тому +12

    ❤❤❤❤ wow ❤❤አማንዬ ወንድማማችነታችሁ ሲያስቀና ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን ❤❤❤።

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 місяців тому +7

    እሼ አማንየ መልካም ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏😍❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 11 місяців тому +6

    እሼዬ አንተ የተባረክ ሰው ማርያምን እንዴት እንደምቀናብህ 😢❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ህይወትህን ሁሉ ይባርከው ዘርህ ይባረክልን አማን ሰው የቅዱሱ የንጉሱ ልጅ ❤❤ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማለም ጥሩ ጓደኛ ያለው ሰው እሱም መልካም ይሁናል አንተም እንደዛው ነህ አማንዬ😊

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 11 місяців тому +9

    መድህንአለም ቸርነትህ ብዛቱ ከአይምሮ በላይ ነውእና ክብርህ ይስፋ ከጅማሬው ፍጻሜውን አሳምርልን ድል አለ በስምህ ⛪️🕯🤲🙏😭😭😭💚💛❤️💪👍💐😍🙏

  • @ጌጤነሽ
    @ጌጤነሽ 11 місяців тому +5

    ስላምህ ይብዛልን አማንየ ዋውው በጣም ደስ ይላል ስላም ፍቅር አደነት ለሀገሪችን♥♥💞💞💒💒

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +1

      አሜን ❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 11 місяців тому +1

    የኔ ዉዶች ሥታስቀኑ ወላዲተ አምላክ ፍቅራቹህን ከዚህም በላይ ታብዛላቹህ አሼ ሜሉ ደሥ ብሏቹህ እንደሄዳቹህ የአሰባቹህትን ሁሉ እመብረሀን ፈፅማላቹህ ደሥ ብሏቹህ የምትመለሱ ታድርጋቹሁ ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 11 місяців тому +1

    ወዳጅነታችሁን ያዝልቀው ፣ በጣም ነው ደስ የምትሉት፣ እርግጠኛ ነኝ እግዚአበሄር ያሳካዋል፣

  • @wegditube2704
    @wegditube2704 11 місяців тому +9

    ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን እያልኩ እጂግ አሪፍ ቆይታ ነበር በዝሁ ቀጥይበት አንድነት መተሳሰብ መከባበር እድገት የሰውልጂ መከራ የሚቆምበት ዘመን ያምጣልን🙏አሜን

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +1

      👏👏👏👏👏 አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አማንዬ ስወድህ ወንድማችን እሽዬ እግዚአብሔር ያግዛችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +1

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @nunukebdebaba5126
    @nunukebdebaba5126 11 місяців тому +7

    መተባበራችው ደስ ይላል ተባረኩ

  • @muke614
    @muke614 11 місяців тому +1

    ጉድ እሸቱን ቁጭ እሯ አማን ምትባለው የራስህንቀለም በበረኪና ዘፍዝፈህ አስለቀቅህሳ

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤርትራዊ ነኝ ስወዳቹ ! ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @MahiFker
    @MahiFker 11 місяців тому

    አማንዬ በጣም የምወድክ አክባሪክ ነኝ አባቴ ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 11 місяців тому +1

    አማን ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 11 місяців тому +1

    አማን የእኔ ቀን ፍፄ መልካም ሰው እሸ እግዚአብሔር ያሳከው እንደሱ ፍቃድ ይሁንልን

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 11 місяців тому +3

    "እኛም በኳታር ደብር ይኖረናል"

  • @menber3590
    @menber3590 11 місяців тому +1

    አማንየ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ

  • @helusalema3536
    @helusalema3536 11 місяців тому +1

    Tebareku .arif motivation new.Egzer bifekid ezaw hedachu demo surprise bidegem des yilal ewnet

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +1

      እንቀጥላለን 😂😂😂😂👍👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @-genetzewdu2622
    @-genetzewdu2622 11 місяців тому +1

    አማን ሰው ፍጽም አስፋው እሼ 🤩🤩❤

  • @user-ft5wn6wz22mulu
    @user-ft5wn6wz22mulu 11 місяців тому +1

    አማንየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym 11 місяців тому +2

    በርቱ ጀግኖች 🎉🎉🎉

  • @menderin4228
    @menderin4228 11 місяців тому +2

    አማንሻም ፍፄም ተባረኩ ለሼ ትልቅ የመንፈስ ሞራል ነው የሆናችሁት ይህ ነው እውነተኛ ጓደኝነት

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 11 місяців тому +1

    አማኒ ሰወድከ ገና ሳይከ እሰቃለሁ ምናለ አድሰፍረ በሆንን ብዬ ተመኝሁ❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 11 місяців тому +2

    አማንዬ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል ❤️❤️😂

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 11 місяців тому +1

    አማንዬ ❤

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 11 місяців тому +1

    በርቱ ወድሞቼ

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 11 місяців тому +1

    በርቱ

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 11 місяців тому

    Are besaq gedelikegn aman 1000 egiregna hhhhhhhh😂😂😂😂😂

  • @hayat2582
    @hayat2582 11 місяців тому +2

    አማን የሣቄምጭ😅😅😅

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 11 місяців тому +3

    ❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv 11 місяців тому

    አይዞህ ወንድሜ ትታወቃለህ

  • @Etse1616
    @Etse1616 11 місяців тому +24

    አማንዬ ቆይ ዛሬ በህልሜ አብረን ያደርን ምን አስቤ ነው 🤭😁😁😁

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +8

      በእውን.....😂😂😂😂

    • @Etse1616
      @Etse1616 11 місяців тому +1

      @@amansew ሯ ያንተ ነገር 😂😂

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 місяців тому +1

      በስቅ😂😂😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 11 місяців тому +2

      😅😅😅😅😅😂 ምንሥታደርጉ

    • @mekdes5013
      @mekdes5013 11 місяців тому

      😳😳😂😂😂😂😂😂ቱ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 11 місяців тому

    አማንየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up 11 місяців тому +1

    ስወድህ እኮ

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +1

    ሁለት ሳቂታወች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @bezageremew8387
    @bezageremew8387 11 місяців тому

    😂😂😂😂ደስ ይላል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 11 місяців тому +1

    አማንየ ❤

  • @Elizabeth-up6ky
    @Elizabeth-up6ky 10 місяців тому

    sewudh ❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር 11 місяців тому

    አማንየ❤❤

  • @hhdjdhdjjjjddjdj2057
    @hhdjdhdjjjjddjdj2057 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤እሺ

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 11 місяців тому +2

    በእውነት የሰው ልጅ ደስስስ ሲለው ሲፋቀር እንደት ደስስስስ እንደሚለኝ ሲያለቅሱ አልቅሸ ሲስቁ ስቄ የኔ ነገር ግራ ይገባኛል ወንድም አለሞቸ ፍቅራችሁን የዘላለም ያድርግላችሁ ከምንም በላይ በክርስቶስ ክርስቶሳዊያን አንድጨአካል ናችሁ ከስጋ ዝምድና በክርስቶስ አንድ መሆን ይበልጣን አምላኬ አገራችነን ሰላም ያድርግልን❤️✝️👏

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      እወነት ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 11 місяців тому +1

    egzaber Feqeren ena anedenate yabezalene yahunate baxame new dase yametelute❤❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rarecell8397
    @rarecell8397 11 місяців тому

    አካውንት በምንድነው የሚገባው

  • @soulinkg7542
    @soulinkg7542 11 місяців тому

    Privacy policy yilal ende. Hahahahahaha😅😂😅 Zim bilo menire new belew my brother. Esun eyakabede new!

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 11 місяців тому +1

    ኖቲፊኬሺን ለምን አይመጣልኘም ገና በስትጊዜየ አየሁህ አማኔ

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому +1

      ይሄ የጠላት ሴራ ነው የደወል ምልክቷን ተጫኝ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 11 місяців тому +1

      @@amansew እሺ ወዲሜዋ

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 11 місяців тому +2

      @@amansew😂😂

  • @Excellence101
    @Excellence101 11 місяців тому +1

    ምንም ጥያቄ የለውም ተወዳጆች : ደብሩ ያልቃል !!!

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 11 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 11 місяців тому +1

    Wow❤❤❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምወዳቹው

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 11 місяців тому +3

    ሰላም woooow🎉

  • @EllshuMediaኤልሹሚዲያ
    @EllshuMediaኤልሹሚዲያ 11 місяців тому

    አማንሰው ቁምነገር ጨዋታ አዋቂነህ የሸቱ መሄድ ብርቅነወ? ወይስ ሰአት ሟሟያ?

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 11 місяців тому

    Yikinachu Eshe

  • @JonaAsegd
    @JonaAsegd 11 місяців тому +1

    amaneyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @raheldawit1831
    @raheldawit1831 11 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dxbdxa691
    @dxbdxa691 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 11 місяців тому +1

    ❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅

  • @zenashe
    @zenashe 11 місяців тому

    Tebrku

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 11 місяців тому +1

    😂😂

  • @ZelalemTeferi-s5v
    @ZelalemTeferi-s5v 11 місяців тому

    አማን

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 11 місяців тому

    😂😂❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymiTesfaye-z9q
    @HaymiTesfaye-z9q 11 місяців тому

    😅😅😅😅😅

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 11 місяців тому

    ሁግፍፍ ሁላችሁም መልካሞች ናችሁ ። ስወዳችሁ

  • @Baranesh-ts1wy
    @Baranesh-ts1wy 11 місяців тому

    Wendimochaechen desi sitilu eigzabhre huligza desitega yadirgachehu

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 11 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj 11 місяців тому

    የኔኛ ውድዎድሞቻችን ።

  • @yergagoshu3677
    @yergagoshu3677 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

    • @amansew
      @amansew  11 місяців тому

      ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Eden-ey5iw
    @Eden-ey5iw 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 11 місяців тому

    ❤❤