ዐውደ ዓመት ለባርኮ (በምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም የተምሮ ማስተማር መዘምራን )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @tila8143
    @tila8143 Рік тому +3

    ተምሮ ማስተማሬ ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበል:: ለትንሽ ለትልቁ ለሁላችሁ ዘመነ ዮሐንስ የፍቅር የሰላም የንስሐ ዘመን ያድርግልን:: አቤት ስወዳችሁ:

  • @tayeberhanu5846
    @tayeberhanu5846 Рік тому +4

    እሰይ ከልጅነት እስካሁን ያሳደገን ማኅበራችን።እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ያቀረባችሁት በርቱልን።

  • @yismalemaligaz
    @yismalemaligaz Рік тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @natnaeltube3035
    @natnaeltube3035 Рік тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ የታላቁ ገዳማችን ዕንቁ የተምሮ ማስተማር ሰ/ት ቤት ወጣቶች መዘምራን በጣም ታምራላችሁ በርቱልን መልካም አዲስ ዓመት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzewge7982
    @alemzewge7982 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 Рік тому +4

    ድንቅ ዝማሬ
    ስክን ያለ መንፈስን የሚያረጋጋ ልዮ ዝማሬ ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውዶች

  • @adutesfaye2565
    @adutesfaye2565 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችኹ የአገልግሎት ዘመናችኹን ይባርክላቹ

  • @efesonendryas9575
    @efesonendryas9575 Рік тому

    ❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን ።🙏

  • @AryamMedia
    @AryamMedia Рік тому +1

    ንዒ ማርያም! እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eyobwsen3695
    @eyobwsen3695 Рік тому +1

    ማህበረችንን አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን። በዚህ አገልግሎት የተሳተፋችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ። ኹላችንም ይህን አገልግሎት በምንችለው ኹሉ እንደግፍ። መልካም አዲስ ዓመት።

  • @bayoushlidetu8822
    @bayoushlidetu8822 Рік тому

    አምላክ ዘመኑን የምህረት ያርግልን ስታምሩ አምላክ አገልግሎታችሁን ያጽናላችሁ

  • @fikiryikdem6346
    @fikiryikdem6346 Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ። ዘመኑን የንስሀ የበረከት የሰላም ያርግልን።

  • @millionshemilse7204
    @millionshemilse7204 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @ከነአንየመሲሑ
    @ከነአንየመሲሑ Рік тому

    ❤❤❤

  • @z.samnit
    @z.samnit Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @atsedetadesse8688
    @atsedetadesse8688 Рік тому

    እንኳን አደረሳችሁ።

  • @Ethiotopnews
    @Ethiotopnews Рік тому +2

    በጣም ይገርማል ትልቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ሆኖ መስራችም ብዙ አባላትም ሆኖ ያለው ሰብስክራይብ እንዲሁም ዕይታው ትንሽ መሆኑ ይገርማል። አባል የሆናችሁ ሰዎች የት ናችሁ ለዘፈን ለማይረባ ወሬ ቦታ በመስጠት. ..... ሊሰራ ይገባል ።

  • @Etho226
    @Etho226 Рік тому

    Ellllleelllleelll Amen Amen Amen🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤

  • @tayeberhanu5846
    @tayeberhanu5846 Рік тому

    በቀጣይም ሌሎች ሥራ እንጠብቃለን።

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 Рік тому

    ከቁጥር አንድ ጀምሮ ያለውን መዝሙር በዚህ መልኩ እየሰራችሁ አቅርቡት ለዚህም መድኃኔዓለም ይርዳችሁ ።

  • @alem3455
    @alem3455 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል እኮን አደረሳችሁ