Thanks for sharing this kind of video that have huge impact in educating most teenager who wast their time watching movies but not having an idea to participate in such kind of competition and build up this skill .... Nice work Beki
Beki first of all i wouldn like to say sorry for not winning the competition, but i think it will be the beginning not the end(motivational speech 😅😅😅) እና man ከስካሁኑ vlog s ያሁኑ ፀዴ ነው:: ✌️peace man
Love you beki💖💖💖በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ berta bro💞💞💞
ደስ የምትሉኝ ነገር ሁላችሁም በእውቀት እራሳቹን አካብታችዋል በርቱልን
አይዞክ አንድ ቀን ታሽንፍ ይሆናል በርታልን ደግሞ ሞክሼ ነን
ትመቸኛለህ ያንተ የቲክቶክ ቪዲዮህ እራሱ ለኛ ምርጥ ነው
Thank you!!!
ኦ አማንን በጣም ነው የምወደው ትልቅ ቦታ እጠብቀዋለው
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው!!!😉
የምኮራብህ ሰው ነኝ 💙💙💙
I respect you betam bro!🔥 you're going places.💯 just stick with it, always aim higher and keep going. 🙏🏼
Thank you man! And you do that too😉😉😉
Baki man yarglshi dmo tmachgalshi Please mawrat efalgalwi
Beki ezi bota lay lemewedader mn yteykal?
beki enkuan lezi abekash tez kalesh ke 509 subscriber west 1ndu neberku man i have big respect for u bro
I remember bruke! And thank you very much abate!!!!!
Arif sra nw god bless. Brazer
Thanks for sharing this kind of video that have huge impact in educating most teenager who wast their time watching movies but not having an idea to participate in such kind of competition and build up this skill .... Nice work Beki
Thank you brother it means a lot!
ጎበዝ ቤካዬ....በርቺልኝ
እሺ ሳሚሻ አባቴ!!!
አይዞህ ቢኪሻ ዛሬ ባይሳካ ነገም ሌላ ቀን ነው😍😍
Eshi sarinaye!🥰🥰🥰
Jegena nesh bro yemer ezi ke dersh ersu arif jemaro nw kezi belay teseriyalesh
Yet yikeral blesh nw😉😉😉
Big ups on what you have achieved so far and what you'll achive in the future my G. Berta 🙏🏽🙏🏽
Thank you for watching brother!!!
Beki first of all i wouldn like to say sorry for not winning the competition, but i think it will be the beginning not the end(motivational speech 😅😅😅) እና man ከስካሁኑ vlog s ያሁኑ ፀዴ ነው:: ✌️peace man
Thank you man!!!
yante project mndn new
bertalen
Eshi🥰🥰🥰
out of everything i'm proud of u man!......keep it up ..
Thank you jossisha!
@@beki4kilo720 piss
Good job bro 1gna nesh
Thank you man!!!
ሌላው ትርፍ ነው ለምትፈልገው ነገር ግን መስዋትነት መክፈል ያ ነው ትልቁ ደስታ ሁሌም አንደኛ ነክ!
ልክ ነሽ አሚሻ😉😉😉
Beki enem bezu story neberugn ena idk where to compete can u tell me how u do it
Search for short film competitions. there is a lot out there
Nice bro
Wow abate techilalek
Thank you for watching abate!!!!
እኔ ግን ከእንደነዚህ አይነት ውድድሮች ይልቅ ሃገርኛ ፊልሞች ላይ ቢተኮር መልካም ነው ብዬ አስባለው። ምክንያቱም ነጮች ሁሌም ከነሱ የአስተሳሰብ እና ባህል አንጻር ነው ነገሮችን ሊያዩ የሚችሉት። እነሱ ደግሞ ሃይማኖት የላቸው (ከላይ ያሉት አብዛኞቹ) ፣ የሞራል ቅኝታቸውም ከኛ ሃገር የተለየ ነው። አሊያም ደግሞ ከፍ ካለ እነሱ ያሰቡትን ወይም ሊያደርጉት ካሰቡት ክፉ ወይም መልካም አጀንዳ ጋር የሚሄደውን ካልተገኘም ሊቀይሩት ከሚመስላቸው ጋር ነው መስራት ሚፈልጉት። ስለዚህ የእኛው የሆነ ሃገሩን የሚወድ ባለሃብት እንዳንተ ያሉትን ባለተሰጦዎችን ቢያሰራ ፈረንጆች ሙያችንን ከሚያሳድጉት በላይ ትርጉም ያለው ስራ መስራት እንደሚንችል አምናለው። እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ፊልም እየተባለ በጥም ይወቀሳል፣ ሆኖም ግን ስህተቱ ከተዋናዮቹ ይመስለን የነበረው በሙሉ በጥቂት ምርጥ ተከታታይና ፊውችር ፊልሞች ስህተቱ የዳይሬክተሮችና የደራሲዎች ብሎም የፕሮድዩሰር መሆኑን አይተናል። ስለዚህ እራሳችንን ሁለም እያሻሻልን የሃገራችንን ታሪክ እያጠናን፣ ሃይማኖታችንን እያወቅን እንደ ባህላችን የሆነ ያልተበረዘና ትውልድን የሚያንጽ፣ የጠፋን ልቡን አራርቶ የሚመልስ በጥበብ የሚሰራ ከሰውም ከእግዚአብሄርም ጋር የማይጣላ ሃሳብ ያለው የፊልም ኢንዱስትሪ እንዲኖረን ሁሉም በዚህ ዘርፍ እውቀቱና ፍላጎቱ ያለው ሊረባረብና ከነጭ ሴጣናዊ በመርዝ የተለወሰ ማር ሃገሩን ሊያድን ሊጆቹን ሊያተርፍ ይገባል ብዬ አስባለው። በተረፈ ቤኪየ ነብሴ ነሽ። ሃይማኖትህን ግን ባለህ ጊዜ በቅን 30 ደቂቃም ቢሆን ሰተህ ቢታነብ ይበልጥ ስራህ የብዙ ሰዎችን ልብ ይገዛል ብዬ አስባለው። ምን አገናኘው እኔ ኮሜዲያን ነኝ ካልክ ደግሞ እሱም ቢሆን ጥበብ ይፈልጋል ፣ የጥበብ መጀመሪያ ደግሞ እግዚአብሄርን መፍራት ነው። እሱን ያልፈራንበት ጥበብ ታዲያ እንዴት ጥበብ ሊባል ይችላል? እንደውም መጀመሪያውም ላይ አልደረስንም እንጂ። ለዛ ነው እግዚአብሄር እንዲህ ያለው:-
1ኛ ቆሮንቶስ 1: 19-20
19 የጥበበኞችን ጥበብ አጠፋለሁ የአስተዋዮችንም ማስተዋል እጥላለሁ ተብሎ ተጽፎአልና።
20 ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚች ዓለም መርማሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?
Altebkum nbr kante yihen 🙏🙏🙏
😁😁😁 Thank you!
harif new beki berta
Eshi beretalew alexo!
Bekiyeee jegna nh berta
ቲጂዬዬዬዬ🥰🥰🥰
Wef man debrohal back gn it's normal ayzosh never give up
😉😉😉
Yenga 1nga
😁 Thank you!!!
ere beki register yemnargew yet nw full info negern eski
Bezina bzu nachew enezi wedederoch! Yihe once a year midereg nw IEFTA yibalal check it out!
keep going
Thank you bettishaye!!!
Ayezon bro nagem lela ken nw
Thank you!!!
ye berehaw guade tesfa ankortem jegnoch nen the next is our !!!
The future is ours 😉😉😉
abata the first
Yimechesh thank you!🥰🥰🥰
Bekii mrt Saw Berta
እበረታለሁ ሳኒሻ😉😉😉
Worale peoples
Woraleeeeeeeeeee😉
There is no such thing as failing just learning. 👍
Ya it teaches the value!!!
@@beki4kilo720 yete nw menagegnaciwe arife film eyetetsafe yale film ale eji lay🤔 yet nw botawe
Bakiya yekenak yena wed
Ergetegna negn alayeshiwm a?😂😂😂
Ayzone bro
Thank you!
hey dude we have the same name
😉😉😉
Chin up
Eshi 😉😉😉
👋🏽
😉😉😉
maybe not today maybe not tomorrow it will be one day
Thank you man!!!🥰
ይበርግድልሽ አባቴ
አሜን! ይመችሽ!!!😉
አይዞህ የተሻለ ይመጣል ታሸንፍለህ
አመሰግናለሁ😉😉😉
@@beki4kilo720 ❤❤🙏
@@beki4kilo720 ❤❤🙏
ግፊ አባቴ ✌
ምን ምርጫ አለን😁
@@beki4kilo720 ባለፈው ከሙዓዝ ስንቦጭቅሽ ነበር ደግሞ
You know you are vloger pro
እሱንስ ተወው😂😂😂
@@beki4kilo720 yemr berta attfa
ቅመምም
ቅመሚት!😉
Jegna neh bewnetu..... Demo ezi bcha adelem bzu bota memoker ena mesrat emtchel lij neh....... Ena salem yalkat lij abesha kemis yaregechiw lij rasu ashenefech weys kere
he just manipulate them to think they have a probability of losing. i can read from their stuck.
Every one has a probabilityof losing there!😁😁😁
1first
Thank you for watching man😉😉😉
እረ ቢኪሻ ጠፋህ ተናፍቀሀል
ቶሎ ቶሎ ለመስራት እየሞከርኩ ነው!!!🥰🥰🥰
Fafaya ye nesh fafaya bro hahahah try to say papaya
ፋፋያ😂😂😂
አትጠራጠር አለም ሰገድን የምተካው አንተ ነክ
አይኢኢኢ ብዙ የመተካት ሀሳብ አይመቸኝም! የወደፊቱን በረከት ታደሰ እንደምተካው ንው ማቀው እስካሁን እንግዴ😉😉😉
ልክ ነህ እራስህን ሆነክ ነው የመጣህው