''እግዚአብሔር ያስባል'' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 474

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 Рік тому +77

    የኔ ጀግና መሪ የኔ ደግ ወንድም ዘመንክ ይለምልም ክብሩን ጠቅልሎ እየሱስ ይውሰድ ትቀጥላለክ ይስጀመረክ እግዛብሔር ከዚ እጥፍ ይስቀጥልሀል የጠራክ እሱ የታመነ ነው ተባረክልኝ

  • @elsabetkasaye4650
    @elsabetkasaye4650 Рік тому +15

    አረረረረረረ ወይኔ ነፍስም አልቀረልኝ እኮ ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት ተባረክልኝ ምን ልበልክ ሌላ አረ ወይኔ። እየሱሴ የኔ አባት ዘመኔ በቤትክ እልቅ ይበልልኝ

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Рік тому +38

    እንዴት ያለ መታሰብ ነው ያደረክልኝ ጌታዬ 🙏 ይህ ድምጽ የኔ ነው! አቦ ተባረክ ዮኒ

    • @amenamen1964
      @amenamen1964 Рік тому

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏✍️✍️✍️✍️✍️✍️🤝🤝🤝🤝

    • @RtV-bi3bw
      @RtV-bi3bw 2 місяці тому

      Amen Amen 🙏🙏🙏 tebark yoniye

  • @zerihunmr4387
    @zerihunmr4387 Рік тому +18

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልን አንተ የትውልድ አባት እና በረከት ነህ እውነት የሁሌም ፀሎቴ ጌታ እድሜህን እንዲያረዝምልን ነው እንወድሀለን በጣም

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ዘንድሮ ጠላት ድራሹ ይጠፋል ለቤተሰቦቼ የደስታ አመት ለጠላት ለቅሶ ይሆናል ዘንድሮማ ክብር አለ በቃላት የማይገለፅ ክብር አለ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Рік тому +7

    አንተ ብሩክ ሰው! ጌታ ፀጋውን ያትረፍርፍልህ! ምህረቱና ቸርነቱ ይብዛልህ የአንተ የሆነ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ! እወድሃለሁ የአባቴ ልጅ💙

  • @kukkuassefa8347
    @kukkuassefa8347 Рік тому +11

    ይሄ መልክት ለእኔ ነው በእንባ ነው የጨረስኩት የመታሰብ ዘመን ይሁንልኝ! የጌታ ስም የተባረከ ይሁን አሜን። ዯኒዬ ተባረክ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አሜን አሜን አሜን አስበኚ ቦታየን ቅይር ዘመኔን ቀይር አስብኚ አባ

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 Рік тому +13

    ሀሌ ሉያያያያ አሜን ጌታየ በዚህ መልእክት ስላፅናናህኝ ለዘላለምም ተመስገን
    ዮኒያችን❤❤❤❤
    ስለ እኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተፅናናሁ❤❤
    እግዚአብሔር (ስለ ፂዮን ዝም,አልልም እንዳለው ❤❤❤❤

  • @SaraSara-yv1zt
    @SaraSara-yv1zt Рік тому +6

    ዛሬ እንዳለ የኔ መልህክት ነው እግዚአብሔር አሰቦኝ ከሰው እኩል ተቆጥሪያለው አንገት የደፍውበት ብዙ ነገር ነበር አንደበትንም ከፍቶ ማውራት እሲከሚከብደኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አሰበኝ ጣልቃ ገባልኝ እድሜ ዘመኔን በሙሉ አመልከዋለው ይህን ድቅ አምላክ

    • @simyeleshdxb6671
      @simyeleshdxb6671 Рік тому

      ታድለሽ የኔ ተራ መቼ ነዉ ታድያ????

    • @SaraSara-yv1zt
      @SaraSara-yv1zt Рік тому +1

      @@simyeleshdxb6671 አይዞሸ እግዚአብሔር ያሰባል እኔ በምድርበዳ ዘመድ ወገን በሌለበት አሰታማሚ በሌለበት አሰቦኛል አበቃልኝ ያልኮቸው ብዙ ቀናት ነበሩ አይደለም እሰው ፊት ልጆቼ ፊት መቆም አልችልም ነበር ከነበርኝ ሸታ እግዚአብሔር አሰቦኝ ዛሬ አዲሰ ምፅራፍ ነው የምኖርው

    • @SaraSara-yv1zt
      @SaraSara-yv1zt Рік тому

      @@simyeleshdxb6671 እግዚአብሔር አንዴ ካሰበሸ መነጋገሪያ ያርግሻል ዛሬም በተጨነቅሸበት ነገር እግዚአብሔር ያሰብሸ

    • @tekuret
      @tekuret Рік тому

      Selanchi desebloghal ehete keberu. Esu yewesed

  • @ማራናታያቱብ
    @ማራናታያቱብ Рік тому +8

    የኔ ጌታ አተ ትችልለክ የኒ ነዉ እይ መልክት ጌታ ወይ መበርቻዪ አቀሚ ነእ ሰክፍኝ እበረታክኝ ከፍ በልለኝ አሜን💞🙌🙏🙏

  • @konjetkonjeet2939
    @konjetkonjeet2939 Рік тому +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 📖📖📖📖📖🙏እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🥰🥰

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ልማድህ ነው ከፍ ማድረግ ከብረህ የምታከብር ትቢያ አራግፈህ መሸላለም ማብቃት ለቁም ነገር
    ስንቱ አረፈ እፎይ አለ ወዳንተ ሲጠጋ አመለጠ በአንተ ጉልበት ከጠላት መንጋጋ ልማዴ ብዙ ነው እጅግ ብዙ ብዙ አጥንቶቼም በዝተው ለአምላኬ ተገዙ ነፍሴ ሆይ አክብሪው ከሞት ያዳነሽን ዝም አትበይ ተነሽ አመስግኚ ጌታሽን በምስጋና ላይ ምስጋና ገና አበዛለሁ ተባረክ ብዬ ሁል ጊዜ መች እጠግባለሁ በእልልታ ላይ እልልልታ ገና ከበዛለሁ ተባረክ ብዬ ሁል ጊዜ መች እጠግባለሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ቃሉን ላከ ፈወሳቸው ከመከራቸው አዳናቸው ሃሌሉያ ሃሌሉያ

  • @dinku4695
    @dinku4695 Рік тому +10

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    አመአአአሜን አመአአአሜን ዋው የኔ ጌታ ተባርክ አሜን እየሱሴ አይረሳኝም አይጥለኝም ሰጣን ይቃጠል አአሜን አአሜን ኡኡፍፍ ብሰማ ብሰማ የማይሰለቸኝ የጌታ ቃል ዮንዬ አባቴ ተባርክ ዮንዬ በአንተ ውሰጥ ሆኖ የምሰራ የጌታ መንፈሰ ይባርክ አአሜን አአሜን 🎸🎷🎺🎤📖📖🙏🙏👍👍

  • @ferehayle6917
    @ferehayle6917 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 Рік тому +7

    ኡኡፉ አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስባልን😥😥 ኤሄ የኔ ነዉ መለክት ዮኒዬ ተባረክል😍😍

  • @photon1613
    @photon1613 Рік тому +7

    አሜንንንንንንንንንንን
    እግዚአብሔር የስበል አሜን። ❤
    ዮኒ ጌታ አብዚቶ ይበርክ ፀጋ ይበዘልክ ❤❤

  • @mekdescanal
    @mekdescanal Рік тому +29

    በጉጉት የምጠብቀዉ የ እግዚአብሔር የከበረ ቃል 💜🙏
    አብዝቶ መገኘቱን ህልዉናዉን በህይወትህ ይሙላው ወንድሜ ዬናታን 🙏

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒ !!

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 Рік тому +1

    🛐♥️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏

  • @hanafeleke7048
    @hanafeleke7048 Рік тому +4

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያ. አሜን አሜን አሜን.
    እግዚአብሄር ተናግሯልና ሆኖልኛል ምክንያቱም የእግዚአብሄር ቃል ዝም ብሎ አልመጣምም አይመጣምም.
    ይህ የእግዚአብሄር ቃል ነው, ትሆኛለሽ የያለኝን እሆናለሁ, ታደርጊዬያለኝን አደርጋለሁ, ሆነሻል ያለኝን ሆኛለሁ.
    እግዚአብሄር ይባረክልኝ.
    አንተንም ዮኒዬ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ.

  • @aregshebekela2434
    @aregshebekela2434 Рік тому +1

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen haleluya haleluya iyesusi 😭😭😭😭

  • @shetoyegeta8576
    @shetoyegeta8576 Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን ጌታ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ዮንዬ

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 Рік тому +1

    Ameen ameen ameeen ameen ameen ameen ameen ameen tebareki yoniye

  • @adaneshladbo8773
    @adaneshladbo8773 Рік тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ዮኚ ዘመን ይለምልም ታባራክ ውሳድኩ ፀጋን ያብዘልክ መጎነፀፊያውን ይስጥ በዬሱስም ሆናልኝ🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 Рік тому +8

    Thank you Jesus !!!

    • @halimahali7089
      @halimahali7089 Рік тому

      ተባረክ ዮኒ ዘመን ይባረክ

  • @hiwotabebo5802
    @hiwotabebo5802 Рік тому

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡ ስለ መጣው ቃል ክብሩ ይውሰድ, ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ይባርክህ ያንተ የሆንትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ 🙏🏼🙌

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Рік тому +1

    ዘንድሮ በእግዚአብሄር የምታሰብበት ዓመት ነዉ!!!!

  • @samsonsami8817
    @samsonsami8817 Рік тому +1

    👉Tank you Jesus 👑 💚 🙏 tank you God 💚 Yoni tbarke gata yebarke 🙌

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አግዚያአብሔር ያስብእል አሜንንን መጽፍ ቅዱስ ሰው የታ የሰበበት ቃል ነው ። አሜንንን በእግዚያብኤር መታሰብ ከተፈጥሯ በላይ የምሰጋና እርህስ ያደርግ ማታውን ጠዋት ለሊቱን ሊቱን ጠዋት ያደርጋለ ዘመንንን ያድሳል አሜንንንን ደቃል እንደባርኳት የቆብአምላክ ይርዳኝ ይርዳን አሜንንን የጌታ ባርያ የጌታ ፀጋነ ሰላም ከተና ከቤተሰቦችጋር ይሁን !

    • @hennatashoma4186
      @hennatashoma4186 Рік тому

      አሜንንንአሜንንንንአሜንንን🙏🙏🙏🙏✋✋✋🙏🙏🙏

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 Рік тому +3

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ethioeritrea4693
    @ethioeritrea4693 Рік тому +4

    ተመልካቹ ብዙ ላይክ ያደረግነዉ ግን በጣም ጥቂቶች ነን እባካችሁ ለማይከፈልበት ላይክ አንሰስት ላይክ ሼር እናድርግ 😍 ተባረኩ ❤

  • @kukkuassefa8347
    @kukkuassefa8347 Рік тому +3

    Amen Amen Amen

  • @elsak5593
    @elsak5593 Рік тому +1

    Amen amen amen yoniy zemen yebarki bebizu enwedekalen

  • @raheltesfaye8994
    @raheltesfaye8994 Рік тому

    አሜን እግዚአብሔር ያስባል 🙏🙏🙏
    ዮኒዬ ተባረክልኝ 🙏♥

  • @hiwet4359
    @hiwet4359 Рік тому +2

    Yemdam kimeme neny Selam lenante yihun yihew zare geta asibony zare mata ethopiya 🇪🇹 lihed new geta yibarek

  • @China-qp5ck
    @China-qp5ck Рік тому +1

    Amennnnnnnn egzhabher edh new amen

  • @amenamen1964
    @amenamen1964 Рік тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Рік тому

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ዮንዬ ዘመንህ ይለምልም ይሄ የኔ ነው አሜንንንንን እግዚአብሔር ሆይይይ ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Рік тому

    ክብር ሁሉ ጠቅልሎ ጌታ ኢየሱስ ይዉሰድ አሜን ዮኒ የመሰለ እዉነተኛ አገልጋይ ስለሰጠን አሜን

  • @trew2587
    @trew2587 Рік тому +1

    Amen tabrkln yigzbar sew yonya

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Рік тому +5

    Amen God bless you and your family 🙏❤️

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ

    አሜን 🙏

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Рік тому

    ምንም አልልም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንተን ስለሰጠን ዮኒ ተባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    በእግዚያብኤር መታሰብ የዘመናትን ያቄን ይመልሳል አሜንንን የእግዚያብኤር ታላቅነቱን የታቀፈ ሰዎች ልጃቸውን በረከታቸውን ያቅፈሉ አሜንንን ከድምድሙ ከላይ ከሰማይ ያለቀ በማሃል ከተማ አሜንንን ጌታ ቤተ ሰራ አንተ ነእ በግቢን አዘጋጅ በጎዳ ሆኜ የጮሁትን ሰምተ ጌታ በባርያ ደቃሉ በዚአመት አድራሻ ስለሚቀየር እንደባርኮቱ ለነፍስ ለስጋችን ትችላለ ስለሚሆን ጌታ ተባረክ አድራሻ

  • @merattekile1397
    @merattekile1397 Рік тому +1

    አሜን አሜን ዬን ጌታ ይባረክ

  • @حنهالوائلي
    @حنهالوائلي Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen
    Amen yoniiye tabrkii zamnik yilamlemee 💕💕💕💕💕💕💕

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 3 місяці тому

    አሜን አሜንንንንን በእግዚሐብኤር መታሰብ አድራሻን ይቀይራል ማታውን ቀን ቀኑን ማታ ያደርጋል በጌታ መታሰብ ምድሬቶን አሳልፎ አደባባዩን የሰጠዋል ማግባት አላማግባት አይጠየቅም አሜንንንን እኔ ብቻ ሳሎን ዘሬን ይታሰባል አብራእምን ያሰበ እስራኤልን ያሰበ ያስባኛል አሜንንንን ተስማማው !!! ኢየሱሱሱ ያለፈውን ንርሺ ታስታውሺ ያለ ጌታ አስቦኛል በእልም ባድም በሊላ ደጋግሞ ያሳየኝ መልስነው አምንለው አሜንንንንንን ጌታ ባርያ ዘመን ይባረክ አትቁም በድል ኢድ !!!

  • @kababash5554
    @kababash5554 Рік тому

    Amen amen amen amen igezeber kasabe manimi ayiqawomimi amen 💖 tabaraki buruki nahe

  • @masaretm3952
    @masaretm3952 17 днів тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲❤❤❤ታበረክ 🙌🙌

  • @sofiabereket5195
    @sofiabereket5195 Рік тому

    ይ የኔ ቃል ነው አሜንንን አሜንንን ዮንዬ ታብርክልን 😘😘😘

  • @olyadmakkonin307
    @olyadmakkonin307 Рік тому +1

    Ebbifaami yoni koo waqayyoo sijalanaa 🙏🙏❤️❤️

  • @saabcell2278
    @saabcell2278 Рік тому +6

    ጌታ እኮ ጌታነው ሁሌም አይሳሳትም መሰማት ያለብን የራሳችን መልክ ወደን ሳይሆን በግድ አሰምቶ ያሰመሰግነናል🙏🙏🙏❤❤❤ ዬኒዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏

  • @bogalelemma4204
    @bogalelemma4204 11 місяців тому

    ዮኒ!! እግዘብሔር በአንተ እየተናገረኝ ስለሆነ የተባረከ ይሁን!!!!!
    አንተንም ለበረከት ያድርግህ!! ተባረክ!!!!!

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому +1

    AMEN AMEN Ewunti yoniye geta yebarekihe ❤🙏wesdkut be yesus sem Getahoy kibrelini❤🙏

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Рік тому

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe

  • @shalomlove3627
    @shalomlove3627 Рік тому +2

    መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም Рік тому +2

    AmennnAmennnAmennn uuufffff geta zemnkn yebarkew yalmlemaw ♥♥♥♥♥♥♥

  • @kababash5554
    @kababash5554 Рік тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 💖 kibiri lageta layesusi yihuni amen bigizabheri itasabalaho amen yoniye bayesusi Simi tabaraki buruki nahe

  • @mimiabbi2993
    @mimiabbi2993 Рік тому +2

    አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን

  • @ythbarekkiflai8232
    @ythbarekkiflai8232 2 місяці тому

    ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ለጌታ

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 2 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን ዘመንህ ይባረክ /የኒ የተዎደትክ /ጸጋ ይብዛልህ 🕊️🕊️🙌❤️🔥🔥❤️❤️🥰🥰🙏

  • @asilassoul1553
    @asilassoul1553 Рік тому +2

    Amen Amen amen amen geta yiberki yoniye🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲📖📖📖📖💞💞❤️❤️

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቨእግዚያብኤር መታሰብ መርዷክዩስ እንደታሰበ ዘንድሮ ኖሮ ጌታ ሚፈራ ሚከብር ፍሬ ባለው ኖሮ እይወት እታሰባው ከላይከሰማይ የኔነገር ይቀጥላል የምስጋና እርስ በጌታ በኢየሱስ ስም ያደርገኛል አሜንንን አተ ከሁኔታ በላይነእ ነእና አመሰግናለው በልባቹ ንጉሳችውን ያነገሳቹ በዚአመት ታምእራትን ባእይናቹ ታያላቹ አሜንንንን ያለከልካይ ወደነ እይወት ቤት አሜንንን ጌታ እየሱስስስስስስ ትችላለ ስምይባረክ!!!

  • @DigetsAbdelhaq
    @DigetsAbdelhaq Рік тому

    Ameeeenn
    Tabarakiii❤❤❤❤እግዚአብሔር ያስባል አሜንንን

  • @alemtsehayheramo5754
    @alemtsehayheramo5754 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ የእውነት ይህ መልዕክት ለኔ ነዉ አዎ እግዚአብሄር ያስባል እርሱ ቀን አለው እጠብቀዋለሁ አምነዋለሁ !!! ዮኒ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አንተ ለኛ ጌታ የሰጠን ድንቅ ስጦታችን ነህ ክርስቶስ በደሙ ከክፋ ሁሉ ይሸፍንህ!!

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Рік тому

    አሜንንንንንንን ቀና እላለሁ በእግዚአብሔር አሜንንንንንንን

  • @ريمهريمه-د2ل
    @ريمهريمه-د2ل Рік тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-cr9yt2gd2p
    @user-cr9yt2gd2p Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሆነልኝ ዛሬ ✊✊✊✊✊✊✊✊🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲የኔ ኢየሱስ ሰውን አይረሳም

  • @masarettealmeyo2625
    @masarettealmeyo2625 Рік тому

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tedareki ✊✊🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️💓💓

  • @NouraAlmulla-bt4tf
    @NouraAlmulla-bt4tf 4 дні тому

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌 Jesus ❤❤❤

  • @mamesomeno7135
    @mamesomeno7135 Рік тому

    አሜን በእየሱስም ተባረክ ዮኒ

  • @yordanosetsegaye2800
    @yordanosetsegaye2800 Рік тому +3

    Amen! HALLELUJAH!you are blessed yoniye!

  • @birtukanbirtukan-ix9zu
    @birtukanbirtukan-ix9zu Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ታበረክልን ዮንዬ🍇🍇🍇🍇

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 Рік тому

    Amen, እ/ር ዘንዱሮ አሰበኝ 🙏🙏🙏

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን🙏 እግዚአብሔር ያስባል!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 5 місяців тому

    ❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ❤✊📖

  • @Feben353
    @Feben353 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን abesusim አሜንንን ❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏽🙏🏽💯💞💞❤️‍🔥❤️‍🔥👍🥰

  • @botin6076
    @botin6076 Рік тому +1

    Amen ameniiiiiiiiii getayee

  • @halimahali7089
    @halimahali7089 Рік тому

    አሜን አሜን ተባረክ ዮኒ ዘመን ይባረክ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አሜን አባቴ አስበኚ አስታውሰኚ የተናቁትን የምታከብር አምላክ የክብር የመነሳት አመቴ አድርግልኚ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Рік тому

    ሁሉም ስለእኔ ነው እንደ ምትነግኝ አንተ የሰጠኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ሁሉም ኑርልኝ በጣም እወዳለሁ😭😭😭😱

  • @gantexumisixumiso73
    @gantexumisixumiso73 Рік тому

    አሜን አሜ እየሱስ ያስብልን አሜን ወንድሜ ዘመንክ ያበራክልን ጌታ ያበራክልንእ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️💘🌹💝

  • @user-my3ci4iv6v
    @user-my3ci4iv6v 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen abatachine yone tabarakii tabarakiii 💕💕💕💕💕💕

  • @tesfanesh8342
    @tesfanesh8342 10 місяців тому

    አሜን አሜን ንን እግዚአብሔር ያስብሃል ♥️♥️👏

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Рік тому +3

    Yes God starting lifting up my life Hallelujah Jesus Christ Is Lord stay blessed!!!

  • @menberewele8173
    @menberewele8173 Рік тому +2

    ተባረክ እግዛብሄር አብዝቶ ፅጋ ይጨምርልክ

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Рік тому

    ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይጨምርልህ

  • @mihrethaadhashumbee5914
    @mihrethaadhashumbee5914 Рік тому

    Amen Amen 🙏🏼Egzabiher Yasibegnal! HALLELUJAH

  • @yoditadimasu2682
    @yoditadimasu2682 Рік тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 10 місяців тому

    ❤❤❤Woowoow ameeen Ameeeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki Yonye Atyazi Atgadabi Xise Hide Tabarki Babuzu ❤❤❤❤❤

  • @beki6160
    @beki6160 Рік тому

    ዮንዬዬዬዬዬዬ የኔ ዉድ ፀጋ ይጨመርልክ በጌታ ስሚ አሜን አሜን አሜን ሜን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @ማንእደየሱስ
    @ማንእደየሱስ Рік тому +1

    አሜን🙏🙏 አሜን ተባረክ ዮኒዬ💕💕💕💕💞💞💞💞

  • @haregewoinrutschmann8658
    @haregewoinrutschmann8658 13 днів тому

    Man of God Agelegayi Yonatan Aklilu!!!
    God bless you richly richly

  • @sarazeleke34
    @sarazeleke34 Рік тому

    Amen amen amen haleluya egezaber sew teraa aley fite maneme yebayegefay terrare ney eleleleleleleleleuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuhaleluya esegsesey easy esey yadenale yitadegale yene abate eseyesus keber keber lesu yihun yoniye tsegaw yibezaleh

  • @user-lr7mx8mk8b
    @user-lr7mx8mk8b Місяць тому

    Amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sisaysisay9141
    @sisaysisay9141 Рік тому

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን ጌታኢየሱስ ተባረክልኚ