የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ በረራ አገልግሎት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @eyobasefa5314
    @eyobasefa5314 17 годин тому +1

    በጣም ነው የማዝነው በሀገር ውስጥ በረራ የምታደርጉት የአገልግሎት መጓደል ጉራ ብቻ አንድ ስኒ ቡና ለመጠጣት እግዚኦ የአስተናጋጅ ግልምጫ ያሳፍራል😢😢😢

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 14 годин тому

      ካልተመቸህ ባስ ተሳፍረህ መሄድ ትችላለህ አትጨማለቅ

    • @taddavid4272
      @taddavid4272 12 годин тому +1

      @@bmsk0076 አገልግሎት እንዲስተካከል አስተያየት መስጠቱ ለምን አናደደህ? ትንሽ ስልጣኔ የጎደለህ አይመስልህም፡፡ ጋርዮሽ ወይም የድሮ ዘመን ጭንቅላት ይዘህ ለምን ዲጂታል ሚዲያ ላይ መጣህ?

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n Годину тому

    I am an Ethiopian living in Germany for over 35 years. I visit my home country Ethiopia every 2 or 3 years by taking Ethiopian Airlines. Whenever I board the Ethiopian Airlines, I feel proud and consider the plane as if it is my own plane, but something makes me very sad. That is the Beica or Begi airport in western Wellega which was working since during His Majest King Haile Silassie and closed by EPRDF in 2006. Dear the authority of Ethiopian Airlines, please I beg you kindly to take the Beica airport into considration.
    Thanks in advance.

  • @sebqiya5131
    @sebqiya5131 День тому

    የኢትዮጵያ አየር መንገድን የአገር ውስጥ አገልግሎት የሚገልፀው ፣ ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ ነው! ቀጋ ለማታውቁ ክፉ እሾህ ያለው ተክል ነው

  • @user-aau2016
    @user-aau2016 15 годин тому

    i am on the Way of joinin Ethiopia airline please give a good wish

  • @Gojjammidrlay
    @Gojjammidrlay 13 годин тому

    ye rasn zega amenachiko lelwn mamokashet ydebral beteley areb hager yemiyedu setochnma aytal new hulum passanger ekul ltay ygebal

  • @lovefrist1886
    @lovefrist1886 День тому

    በመኪና ወይም በባስ 300-500 ብር የምከድ መንገድ በሰላም እጦት በፕሌን 4000-5000 ከፍሎ እየሄደ እንዴት አዋጭ አይደለም ይላል?

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 14 годин тому

      የአውሮፕላን ወጪ ብዙ ነው ባስ መሰለህ እንዴ

    • @taddavid4272
      @taddavid4272 12 годин тому

      @@bmsk0076 ባለ አህያ/ፈረስ ስለሆንክ ሁሉንም በምክንያታዊ ከማስረዳት ይልቅ በደፈናው የደደብና ጭቃ ራስ አስተያየት ትሰጣለህ እንዴ? አእምሮህን ተጠቀምበት፣ ንፍጣም ነገር ነህና አእምሮህን በንፍጥ አትሙላው፡፡ ከቻልህ በምክንያት አብራራ

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn 13 годин тому

    የኦነጎች አየር መንገድ ሌብነቱ እና ዝርፊያው ተሻሻለ ሀይለኛ ዘራፊውች አመት ነጎች በመዋቅር አማካኝነት ተቋሙን በኦነግ ዘራፊዎች አስወርረው በአፍሪካ ብሎም በአለም ያን የመሰለ ስመ ጥር አየር መንገድ ዶርጅት አቆሸሹት አወረዱቴ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg День тому

    🙅🙅🙅🙅🙅🙅👎👎👎👎👎👎👎