Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይዞሽ በርች በአካባቢሽ ገዥ ካለ ሱቅ ጀምሪ እሚበላ ነገር ይሸጣል በትንሽም መጀመር ትችያለሽ ደሞ ከዳታ ዋይፋዩ ይሻልሻል ከደሴ ግዥ በሶስቶርም ሆነ በአመት እየሞላሽ እንዳቅምሽ ትጠቀሚው አለሽ ዳታ ግን ከተዘጋ ኪሳራ እንዳይሆንብሽ ብየ ነው
አይዞሽ ዉዴ ሱቅ ይሻላል መሰል ያዉ ግን መደር ብዙ አይታየኝም ሰዉ ካለ ሱቅክፈች
ከቻልሽ የዶሮ እርባታ ያዋጣል ወይም ያሜሪካ ላም ገዝተሽ ማርባት ግን ላች ላይሆን ይችላል ይሄ
እረ እነዛ ቀለባቸው አይቻልም የሆዳቸው ነገር አይጣል የፈረጅ ላም😅
ጥሩ ሃሳብ በተለይ የአሜሪካ ላም የደረሰችውን ብገዛ ያዋጣታል ነገር ግን ዶሮወቹ ሊታመሙ ይችላሉ ኪሳራም አላቸው ካልተጠነቀቀች
ጥቅም አለ ቀረብቸዉ አይቻል
ለምሳሌ መደር ከሆነ ሽኩርት ቅመም ነገሮች እቤትሽ የካባቢው ሰው እሚፈልገውን እያዬሽ አምጥተሽ ስሪ አላህ ያግዝሽ
አብሽሪ እህት ❤❤
ከቻልሽ ባልትና እየሰራሽ አስረክቢይ ባካባቢሽም ያሉት ይግድዙሽስል እዚህ እያልሽ ስራሽ ስፋፋል ኢሻአ ባላህ ፈቃድ አላህ ያያግራልሽ ሁሉንም ነገር
አይዞሺውደ በቻልሺውአቅም ስሪ ልጅሺንጥለሺ እዳትሰደጅ አማና እናልብስ መስፋትከቻልሺ ጀምሪ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወቡረካቱሁ በቦታ ነግጅ ብር ካለሽ
አብ ሸሪ በጣም ጠንከራ ነሽ አላህ ያግዝ ሽ
ሀዩቲ ዋናው አንቺ ብሰራው ይመቸኛል እወደዋለሁ ለውጥ ይኖረዋል ብለሽ ያመንሽበትን ነገር ነው መስራት ምክንያቱም ለውጥ ይኖረዋል ከልብሽ ስለምትሰሪው
ሀዩ የመርሳውንቦታእኔልግዛሽ የትአካባቢነው
አወ ልክ ብለሻል ጎብዞ መገኘት ነወ ለምቀኛ ሰዉ የሂዉ ነወ
ሰላምነሺ.ወይ.ሀያት.በአላሕ.ቁጥርሺን.ላኪልኝ.ፈልጌሺ.ነዉ.የሀሮ.ልጂ.ነኝ
0955700594
ጉልት ስር ወለህ ድንች ትማትም ሹንኩርት ትንሽ በልትና ክፈች እሽ ዳሞ ፍርጅ አለሺ ጃለቴም ስር
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ስላሜችሁ ይብዛልኝ አብዱረዛቅ እንደት ነው
ግቢሽ ላይ ሰፋ አዲርገሽ የዶሮ ቤት ስሪና ዶሮወች አርቢ በግና ፍየሎችም አርቢ ቲማቲምና ቃሪያ ነግጂ እሱ የተሻለ ይመስለኛል
አወገጠርስለሆነሰፌቦታምይታያልእንስሳትነክብሰራጥሩነው
Anehe.jegnanes.ayezos.om.abederezaq❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ ዞን ነበረች እዳቅምሺ ሱቅ ሺቀጣሸቀጥ ወደከተማከፍተሺ እየዋልሺ ወደቤትሺ
አብሽሪ የኔ እህት እስኪ የሳሎኑን ኮርኒስ አሳይኝ በአላህ ፈልጌው ነው ላሰራ
የሰፈር ሱቅ ስሪ
ዶሮ እርባታና እና ጎንለጎን ባልትና
ሀራ ህገወጥ ነዉ 4 ትም 5 የሚገኝዉ መልሽልኝ በወይት አካባቢ በመናፈሻዉ ወላ በጎደር በር ??
ጉልትም ቢሆን ስሪ ባቅምሽ ወደ ቅመማ ቅመም ያዋጣል
መርሳኮ የጦርነት አውድማ ቀጠና ሆኗል አላህ ሰላሙን ይመልስልን ለሞላው ሀገራችን ደሞ ህግወጥ ቦታ አሁን አስፈርቷል ለዛነው ሰው መገዛዛት ችላ የሚለው
አይይይ እማማ ሀገሬ መርሳ😢
@@SemiraGetahun አይዞን አላህ ነጃ ይበለን
❤❤
10'000 እስከስት ወር ነዉ የሚያስጠቅመዉ
✋💝💝💝💕💓☝️❣️♥️💓💕
በርች
❤
እርባታ ስሪ አካባቢሽ አሪፍ ነው ለእርባታ
ዶሮ አርቢ
@@fatmahfatmah7663 ዶሮማ የዶሮ ጠላት ይጨርሳቸዋል በግ ይሻላል ወይ ከብት
በትናቱ ቪድወሽ ምክር ፈልጌ ኮሜት ፅፌልሽ ነበር እህት😢
እሽ እህት እመለሰልሻለሁ
እረ የለም እሰኪ ደጋሜ ፃፊልኝ የኔ ውድ ይቅርታ
ሰወችን ሰርታችሁ ተለዉጣቼሁ ተበቀሉአቸዉ በለዉጣችሁ በሚለዉ ቪድወሽ ስር ነዉ የፃፍኩት አሁን ድጋሜ ለመፃፍ ብዙ ነዉ😢
Ayezos
❤❤❤❤❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🤲🤲🤲🤲☝️☝️
ቭድዮዉን ጨርሰዉ ሰይማከቱ ነዉ ሀሰብ ምሰጡት
Menem.betaregi.sew.ayajebwm
❤❤❤❤
አይዞሽ በርች በአካባቢሽ ገዥ ካለ ሱቅ ጀምሪ እሚበላ ነገር ይሸጣል በትንሽም መጀመር ትችያለሽ ደሞ ከዳታ ዋይፋዩ ይሻልሻል ከደሴ ግዥ በሶስቶርም ሆነ በአመት እየሞላሽ እንዳቅምሽ ትጠቀሚው አለሽ ዳታ ግን ከተዘጋ ኪሳራ እንዳይሆንብሽ ብየ ነው
አይዞሽ ዉዴ ሱቅ ይሻላል መሰል ያዉ ግን መደር ብዙ አይታየኝም ሰዉ ካለ ሱቅክፈች
ከቻልሽ የዶሮ እርባታ ያዋጣል ወይም ያሜሪካ ላም ገዝተሽ ማርባት ግን ላች ላይሆን ይችላል ይሄ
እረ እነዛ ቀለባቸው አይቻልም የሆዳቸው ነገር አይጣል የፈረጅ ላም😅
ጥሩ ሃሳብ በተለይ የአሜሪካ ላም የደረሰችውን ብገዛ ያዋጣታል ነገር ግን ዶሮወቹ ሊታመሙ ይችላሉ ኪሳራም አላቸው ካልተጠነቀቀች
ጥቅም አለ ቀረብቸዉ አይቻል
ለምሳሌ መደር ከሆነ ሽኩርት ቅመም ነገሮች እቤትሽ የካባቢው ሰው እሚፈልገውን እያዬሽ አምጥተሽ ስሪ አላህ ያግዝሽ
አብሽሪ እህት ❤❤
ከቻልሽ ባልትና እየሰራሽ አስረክቢይ ባካባቢሽም ያሉት ይግድዙሽስል እዚህ እያልሽ ስራሽ ስፋፋል ኢሻአ ባላህ ፈቃድ አላህ ያያግራልሽ ሁሉንም ነገር
አይዞሺውደ በቻልሺውአቅም ስሪ ልጅሺንጥለሺ እዳትሰደጅ አማና እናልብስ መስፋትከቻልሺ ጀምሪ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወቡረካቱሁ በቦታ ነግጅ ብር ካለሽ
አብ ሸሪ በጣም ጠንከራ ነሽ አላህ ያግዝ ሽ
ሀዩቲ ዋናው አንቺ ብሰራው ይመቸኛል እወደዋለሁ ለውጥ ይኖረዋል ብለሽ ያመንሽበትን ነገር ነው መስራት ምክንያቱም ለውጥ ይኖረዋል ከልብሽ ስለምትሰሪው
ሀዩ የመርሳውንቦታእኔልግዛሽ የትአካባቢነው
አወ ልክ ብለሻል ጎብዞ መገኘት ነወ ለምቀኛ ሰዉ የሂዉ ነወ
ሰላምነሺ.ወይ.ሀያት.በአላሕ.ቁጥርሺን.
ላኪልኝ.ፈልጌሺ.ነዉ.የሀሮ.ልጂ.ነኝ
0955700594
ጉልት ስር ወለህ ድንች ትማትም ሹንኩርት ትንሽ በልትና ክፈች እሽ ዳሞ ፍርጅ አለሺ ጃለቴም ስር
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀዩየ እንኳን ደህና መጣሺ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ስላሜችሁ ይብዛልኝ አብዱረዛቅ እንደት ነው
ግቢሽ ላይ ሰፋ አዲርገሽ የዶሮ ቤት ስሪና ዶሮወች አርቢ በግና ፍየሎችም አርቢ
ቲማቲምና ቃሪያ ነግጂ እሱ የተሻለ ይመስለኛል