አረብ አገር ያለቹ ሴቶች ኢቶጲያ ሳትመጡ ማወቅ ያለባቸው ነገር በእኔ ሁሉም ነገር ዉሸት ነበር😭😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 402

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 5 днів тому +28

    በጣም እህቴ በፊት መተዛዘን ነበረ አሁን ጨካኝ ሆነዋል የኢቶ ሠዉ እኔ 12 አመቴ ሠደት ገና ባነንኩ ለነሡ ሥልክ ኑሬ አሁን ግን በሽተኛ ሆኛለሁ መላኬንም ሣቆም አሁን ሥልክም አያናግሩኝ እኔም አልደዉል ሥለማያናግሩኝ አመቴ እና እህቶቸ ለራሣችሁ ኑሩ😢

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 5 днів тому +13

    ይች ልጂ እደኔየምትመቸዉ ሥለኛሥደተኛች ትምህርት ትሠጣለች የኔ አሥተዋይ ዉዶችየ እናበረታታት

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 4 дні тому +12

    እኔ ምርጥ ቤት ሰርተንልሃል እያሉ ሴጃጅሉኝ ኑረው ባድ ወቅት ተሆነ ሰው ጋር ሳወራ እዴት ነው የሰሩልህቤት የት እደሰሩት ታውቃለህ አለኝ ብቻ ሰርተንልሃል እጅ ያሉኝ የት እደሰሩት አላቅም አልኩት ብር ታለህ ሌላ ቤት ፈልገህ ግዛ ወይም ቦታ ግዛ ሰርተውልኛል ብለህ ብትመጣ ተቤተሰብ ጋር ትጣላለህ አለኝ እደገና ሰራ ሰራ አርጌ ብር ተዬትም አጠረቃቅሜ እራሴ በስልክ አፈላልጌ ምርጥ ቤት ምርጥ ቦታላይ ገዛሁ ያን የሰሩትን ልሸጥ ባስማማ ባስማማ እኴን ሊሸጥ ጠያቂ አጠ እኔ ተዛ ወድህ የገዛሁት ሁለመቶ ሺብር አተረፈኝ አልሸጥም ብዬ ይጃለሁ የቤተሰብን ነገር ወፍ ይልቀመው ብቻ ደህና ይሁኑ

    • @thhhyh5996
      @thhhyh5996 День тому

      ጎበዝ ቶሎ ነቅተሀል

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 21 годину тому

      እ ወንድም ይታለላል ማለት ነው. ሴቶች ብቻ ይመስለኝ ነበር እኔ አልሀምዱሊላ የናቴ ወንድም ነው. የሚሰራልኝ. ግን. ቤቴን ጽድት አድርጎ ሰርቶልኛል. ብር መያዣም ብሎ ኮቦልቻ ጥሩ ቦታ ገዝቶልኛል አሁን ሀገር እንድገባ ይፈልጋል ይበቃሻል ይለኛል ቤት ሲሰራ. ሁሌም ውሎውን. በቪድዮ ነው የሚል ክልኝ. አላህ እድሜ ይስጠው.
      አንተም በርታ አይዞህ. ያለፈው አልፋል

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 5 днів тому +84

    😢ልክ ናት ብር ባግባብ ያዙ ትንሽ ቤት ባቅማችሁ ስሩ ብሎኬት ፎቅ ጅብሰም እያላችሁ እድሚያችሁን አጨርሱ ማግባት መውለድ በግዜ ነው 😢እድሜ ከሄደ ብር ልጅ አይሆንም ከኪራይ ቤት ከወጣን ትንሽ ለችን ካለን መቆየት እድሜ ይጨርሳልጅ ትርፍ የለም አላህ እኛ እዳሰብነው ሳይሆን አተ እዳልከው አሳባችንን ሙላና ላገራችን አብቃን😢🎉🎉

    • @tigesttigest5862
      @tigesttigest5862 5 днів тому +1

      Tikkil❤❤❤❤

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 5 днів тому +5

      በትክክል የኔውድ እኛ ማስተዋሉን አተነዋል ያየነውን ሁሉ እንስራ እያለን።ወተንቀረን ስንስገበገብ

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 5 днів тому +1

      ትክክል

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 5 днів тому +1

      ትክክል❤አሚን ያረብ

    • @HiHello-f2o
      @HiHello-f2o 5 днів тому +1

      አሜን

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ День тому +2

    እኔ ያሉኝን በስልክ ባካልም ተረክቤለሁ ለረፍት ገብቸ ዬኔ ውድ ቤተሠቦች ኑሩልኝ እንድኖር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmanSEWD
    @EmanSEWD 5 днів тому +32

    ያልሽው ነገር እያንዳንዱ ባራሴ ደርሶብኝ አይቼዋለው ልክ ነሽ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 5 днів тому +2

      አወ ግን አንማርም😢😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 дні тому

      ​@@Aminat-nv3cuውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و 5 днів тому +14

    ሠውጅ ግዜው አልከፋም ክልክል ነው ግዜ አትሣደቢ قال تعالى في حدس قدسي لاتصبو دهري وان دهر ያ ማለት ወራትን መስደብ አሏህን መስደብ ነው🎉

    • @beautychannel8299
      @beautychannel8299 5 днів тому

      ሀቅ ተናገርክ/ሽ። ነገር ግን ሰዎች ዲንን ካለማወቅ ነው ወቅት (ጊዜን) የሚሳደቡት። አላህ የህዲሆም

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 5 днів тому

      @@beautychannel8299 አወ ትክክልአብዛሀኛዎቻችን ተድን እርቀናል ድናችን መማር ግድ ይለናል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 дні тому

      ​@beautychannelውዷደምሪኝ እባክሽ😢😢8299

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 дні тому

      ​@@سبحانالله-ب7ف3وውዷደምሪኝ እባክሽ😢

    • @ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር
      @ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር 4 дні тому

      በራክሏህፍክ

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 5 днів тому +10

    የኔ ወንድሜ ከአባት በላይ በጣም ነው የሚያሰብልኝ ማርያምን

  • @Hawiti_31
    @Hawiti_31 3 дні тому +9

    ወላሂ እኔ ከአረብ ሀገር የተመለሱ የሴት ዩቱበሮች ቪዲዮዉ በይጠቅመኝ እንኳን ለይክ አርጌ አያለዉ እርስበረሰችን እንደመመር ቅመሞችዬ❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 днів тому +19

    ሁሉም ደርሶብናል አንማርም እጅ😢

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ День тому +1

    እኔም መኗርያ ቤት ብቻ ሥሩ ብየ ዶርም ጨምረው ሠርተው ይሔው ሣልፈልግ አንድ አመት ጨመርኩ ቤተሠብ ግን እውነተኛ ናቸው እግዚአብሔር ይመሥገን ግን ብር መያዝ ሥላለብኝ እጅ ነይ እያሉኝ ነበር መጀመሪያ ሥለቀመሥኳት ሁለተኛ ላለመሸወድ ሥል ይሔው 6 አመት ሞላኝ ሣልሔድ ግን በጣም ነው የናፈቁኝ ቤተሠቦቼ 😢 በጦርነት እየተሠቃዩ ነው በፆለት አሥቡልኝ ወገኖቼ ለአየነ ሥጋ እዲያበቃኝ 🤲🤲🤲

  • @Senayit28
    @Senayit28 4 дні тому +16

    ይሄንን comment እረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    ልክ ነሽ 😢😢

  • @mrymaaa2458
    @mrymaaa2458 День тому

    ትክክል ነሽ

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 4 дні тому

    ልክ ነሽ እህት

  • @missjaynab2730
    @missjaynab2730 2 дні тому

    ትክክል የኔ ጀግና

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    በእዉነት ትክክል ብለሻል እህት እናመሰግናለን 👏❤❤❤

  • @raaaameee5304
    @raaaameee5304 5 днів тому +3

    ትክክክልነሽ ውዴ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 дні тому

      ውዷደምሪኝ.እባክሽ😢😢

  • @SaritSaruti
    @SaritSaruti 3 дні тому +2

    አወ ትክክል ነሽ አባቴ ሟች ነው እናቴ ህመምተኛ ናት ሳውድ ስሄድ ህፃን ነበርኩ ባንክ አካውንት የለኝም በወንድሜ እያሰገባሁ ቤት ገዛሁልሽ አለኝ ሀገር ከመግባቴ በፊት ሰው ነገረኝ ከዛ በጓደኛየ አካውት ማስቀመጥ ጀመርኩ❤ ኢትዮጵያ ስገባ በጓደኛየ አካውት ባስቀመጥኩት ብር ቦቻ ገዛሁ ወንድሜ ለኔ ብሎ የገዛውን ቦታ ሽጦ ተጠቅሞበት አገኘሁ😢

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 2 дні тому

    እንኳን በሠላም ገባሽ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 5 днів тому +11

    ትክክል ነሺ እኛ እምናዬው ዝባዝኬ ዲናችሁን ተማሩ በመቀጠል ስራ ፈጠራ ተማሩ በቃ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-yu5ww
    @SamiraSamira-yu5ww 2 дні тому

    ትክክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 4 дні тому

    ትክክል ነሽ እህቴ ጀዛከላ ኸይር

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 2 дні тому

    ልክነሽ ወላሂይሄነገር እኔም ላይ ደርሧል

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 2 дні тому

    አሰላም አለይኪ ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ወላህ

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 4 дні тому

    ልክነሽ እህት እናመሰግናለን

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 2 дні тому

    በትክክል

  • @amena8601
    @amena8601 5 днів тому

    ትክክል ነሽ እህት

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    ትክክል ነሽ በርች🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 5 днів тому +5

    ተመቸሽኝ ማማየ ሁሉም ልክ ነዉ

  • @هدياهديا-م2ي
    @هدياهديا-م2ي 4 дні тому

    ልክ ነሽ እህት አላህ ይርዳን

  • @nazgryma5209
    @nazgryma5209 День тому

    ፍጣሪ ይጠብቀን በእዉነት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላካችን አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @sitimossa906
    @sitimossa906 5 днів тому +4

    ጊዜው ጊዜው አትበይ ጊዜው አላህ ነው ሚያፈራርቀው ሰው ነው የከፋው

  • @tube-yeraswatube
    @tube-yeraswatube День тому

    እዉነትሺን ነዉ እህቴ

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by 4 дні тому +3

    ሁሉም ቤተሰብ አንዴ አይደለም ከነሱ ዉጭ ዎደዉጭ ❤❤🥰

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 2 дні тому +2

    በጣም አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች😓😓😓🤲😍

  • @Mentiwebtube
    @Mentiwebtube 4 дні тому +8

    የኔ ውድ እኔንም ሰብስክራይብ የስደት ኑሮ መሮኛል😢😢

  • @ሳራሞላ-ሰ1ጰ
    @ሳራሞላ-ሰ1ጰ 17 годин тому

    ትክክል እህታችን 🥰👏

  • @AddisAleme-vq2fy
    @AddisAleme-vq2fy 3 дні тому

    ልክ ነሽ የውስጤን ነገርሽኝ

  • @ሰብራቲዩብYouTube
    @ሰብራቲዩብYouTube 4 дні тому

    ትክክል ነሽ የምር

  • @NanoAbdulaziz
    @NanoAbdulaziz 4 дні тому

    እውነት ነው እህት በርቺ

  • @hawaehetu2595
    @hawaehetu2595 2 дні тому

    የኔውድንገሪን እውናትእውናቱን ለአላህሴትይ እሰይጎበዝ በሪችአይዞሺ

  • @Halima-q6y
    @Halima-q6y 17 годин тому

    እኔማ ከዱባይ ሳኡድ መጣሁ አውሬ ነኝ ለገዘቤ ሟች ወይንክች

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 4 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መጨርሻን ያሣምርልኝ ጀግና ወደም አለኝ ከሡ እልቅ ለህቶቹ የሚሣሣ ወደም አለ ሠርቶም አይቻለዉ ለርፍት ብገባም ተደሥቸ ነዉ የተመለሥኩት ወንደሜ ከኔ እደሜ ቀንሦ ላተ ያርግልኝ ❤❤❤

  • @meazamekonen-c5y
    @meazamekonen-c5y 3 дні тому

    ትክክል እውነትሽ ነው ለኔም ደሩሶብኛን

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 2 дні тому

    አብሽሪ በርች🎉🎉

  • @ወዮ
    @ወዮ 3 дні тому

    ማሻላህ👌👌👌👌100

  • @Alamtube-p8g
    @Alamtube-p8g 5 днів тому +4

    እኔ ሀገር እንዳልገባ ፈራሁ የማዬዉ ሁሎ😢❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rehima4916
    @rehima4916 День тому

    አሪፍ ምክር ኖ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 4 дні тому

    ትክክል ውደ አላህ ልቦናይስጠን

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 дні тому

    ስላም እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ልክኔሽ🎉🎉🎉

  • @EbSShort
    @EbSShort 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤masha allah🎉🎉🎉

  • @feraihewetkebede3942
    @feraihewetkebede3942 5 днів тому +7

    የኔ ወድ ጊዜው ከፍቷል አትበይ የከፋው የኛ ወጀል ነው ካተሳሳቱክ ይቅርታ ለምክርሸ እናመሰግናለን

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 3 дні тому

      ሳህ ወላህ የእኔውድ ምንም ስህተትየለውም

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 5 днів тому

    ልክ ነሽ

  • @FtumaTube-i9x
    @FtumaTube-i9x 4 дні тому

    በጣም😢

  • @ሳራ
    @ሳራ День тому

    😢😢ስንቶቹ እህቶቻችን አብደዋል😢እዉነትሽን ነዉ ማሬ😢😢

  • @Zeritu-ib3lm
    @Zeritu-ib3lm 4 дні тому

    ልክ ነሽ ሀቢብቲ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 20 годин тому

    እህቶች ገዘባቹ ያዙ ባግባቡ ያረቢ ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    እድሜ ለወንድሜ

  • @mame6629
    @mame6629 5 днів тому +2

    በርቺ የእኔ እህት

  • @HaytBarhu
    @HaytBarhu 5 днів тому +4

    ማርያም ኡነትዋ ነዉ እኔ 2ግዜ ሳኡዲ መጥቻለዉ ና መጀመርያ ሲመጣ የተገዛልኝ ቤት ማሃል ከተማ ነበር ቢሆንም በጣም ጠባብ ነበር ኣሁን ግን በቪድዮ ኣሳዩኝ ብየ ተመስገን ምርጥ ቦታ ገዛሁኝ ገና ከሃገር ሳትወጡ ዉክልና መስጠት ኣለባቹ ለኣቦታቸዉ ወይም እናትታቹ እንደኔ የመሰለ ጀግና ኣባት ካላቹ ዶሞ ታድላቹ ኣባቴ እንደ ጎደኛየ እንደወንድሜ እንደባቴ እህ ብሎ ይሰማኛል እኔም እንደሱ ምክንያቱ ስደት ስንወጣ እጃዛ ቤት ለመዉጣት ከወንድ ከ ለመጫወት ሳይሆን ሰርተን ድህነት ልናሸንፍ ነዉ ለዛ ነዉ ኣባቴ ሁሉም ነገሬ የሆነዉ በሁሉም እህት ወንድም እናቴ በጣም እወደዳለዉ ታላቅ ነኝ

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 3 дні тому

      ትክክል እህቴ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 4 дні тому

    ትክክል ነች እህቶች ስሟት

  • @uaeuae4395
    @uaeuae4395 4 дні тому

    ኩርቱጀግናነሽ

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 5 днів тому +1

    አይዞሺ እህት

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 5 днів тому +1

    ጎበዝ በርች

  • @MohammedAli-rw3tv
    @MohammedAli-rw3tv 4 дні тому +1

    ሳህ😅😅 ተጠንቀቂ አዳሜ አሁንስ እኔም ጨካኝ ሆኛለው አላህ ይወከለን

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 5 днів тому +9

    እውነቷን ነው ቅመሞች ተጠቀቁ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 дні тому

      ውዷደምሪኝእባክሽ😢😢

  • @YuuUjj-f9r
    @YuuUjj-f9r 4 дні тому +4

    ትክክል ውደ እኔ ከሀገር ሥወጣ ትንሽ እህቶች ነበሩኜ አሁን ትልቅ ሁነው እኔን መካሪ ሁነው ቁጭ እምልከው ለነሡ ግን ብርር ያዥ ይላሉ😂😂😂😂😂😂እናቴ ብቻ ምትረዳኝኝ❤❤❤❤

  • @RehimaSeid-m9q
    @RehimaSeid-m9q 3 дні тому

    አይይ 😢😢

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 4 дні тому

    የኔ ውድ ስወድሽ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 4 дні тому +1

    እረ እኔ ልገባ ነበር አታስፈራሩኝ ግን. ጠቃሚ ነው.

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 5 днів тому +1

    በትክክል ዉዴ አፌ ቁርጥ ይበል ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o 5 днів тому +1

    ሽኩራን ሀያቲ ❤❤❤❤❤

  • @سبحانالله-ب7ف3و
    @سبحانالله-ب7ف3و 5 днів тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው የሠጠሽን🎉

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay День тому

    እስት ቅሞሞች ❤❤❤ስወዳቹ ላይክ

  • @HabtamMar-r3r
    @HabtamMar-r3r 5 днів тому

    ልክነሽ እማ❤

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 2 дні тому

    ዋዎ ምችት አልሽኝ ገና ዛሬ አይሁሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ሁሌ ነው ምከታተልሽ ከንግዲህ

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 4 дні тому

    አብሺር 👍👍👍👍💞💞💞💞

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 днів тому

    በርቺ

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    ትክክልነሽ ውደ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 4 дні тому

    አብሽሪ❤

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 4 дні тому +2

    ያረብአገርልገባነበር ግንፈራሁ በየቤቱየምሰማውብሶትነውአደትልግባያረብ😢😢አኔቤቴንጭርሻለሁየቤትአቃም
    ግዝቻለሁግንለወረትበቂብርየለኝም2ሽብርናትያለችኝምንትሉኛላችሁባለትዳርነኝቤቴበስሜነው ውክልናባጓቴነውጓደኛየ ነንምንምአይቸግርሽትለኛለች።
    አኔግንፈራሁልጅበልጅነትነውመውለድአፈልጋለሁተልባችሁንከሩኝ
    ብቸኛነኝአህትወድምአናትየለኝም
    አልሀምዱሊላሂምርጥጓደኛአለችኝኮመትአላነበለሁምከሩኝስደትከመጣሁ8አመትሆነኝ

    • @mekiYe-x5z
      @mekiYe-x5z 2 дні тому

      አላህ ይርዳሺ እህት

    • @mekiYe-x5z
      @mekiYe-x5z 2 дні тому

      ውክልና ለምን ሰጠሺ ሰው ከፍቷል እና ሁሉን ካሳካሺ ግቢ ሀቢበቲ

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena День тому

    ለቤትሽ. ኣድስ ነኝ ደሙሩኝ ዉዶችየ
    ኣይይይይ ምን እንመን 😢😢

  • @zeinbahmed8640
    @zeinbahmed8640 5 днів тому

    መሻአላህ

  • @woyay2095
    @woyay2095 5 днів тому +2

    ላይክም ሰብም አረኩሽ እህቴ በርች

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 17 годин тому

    አስቢየለህ ወኒዕመል ወኪል

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 5 днів тому +1

    እውነትነው

  • @SamsungA-ck4xx
    @SamsungA-ck4xx 3 дні тому

    ትክክል ነሽ አደኛዋ እኔ ነኝ😢😢😢 በቻ አለሀምዱሊላሂ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 5 днів тому +5

    ታላቅ እህቴ እኔንም የሰራሁትን ልጆቿን አሳደገችበት

  • @Etahia-oe1qv
    @Etahia-oe1qv 5 днів тому +1

    የኔቆንጆትክክልነሽ

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 5 днів тому +2

    ዋው ለቤትሺ አድሰን ጎበዝ ና አሰተዋይ መካሪነሺ❤❤❤❤❤

  • @Rahmah-r1u
    @Rahmah-r1u 5 днів тому +7

    ይህች ልጅ ትክክል ናት እኔም ሂጄ አይቸዋለሁ

  • @ummuhayaat3935
    @ummuhayaat3935 4 дні тому

    አላህ ይድራስልን

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 4 дні тому

    ትክክክክክክልእህት😢😢😢😢😢

  • @Maryam-37A
    @Maryam-37A 4 дні тому +2

    እውነቷን ነው እስኪ እርስ በራሳችን እንበረታታ

    • @Maryam-37A
      @Maryam-37A 4 дні тому

      ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምትና ላይኬ ሲሰጠኝ

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 5 днів тому +1

    እኔ አደረኩሺ አብሺሪ እህቴ😢😢😢

  • @sofiyasofiya7353
    @sofiyasofiya7353 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق

    ጀዛኪላሁ ኸይር እህት አላህባለሽበት ይጠብቅሽ ይጠብቀን ሰው ነው የተከፋፋው ግዜው አደለም ግዜ የአላህነው አላህ ባሮቸ እኮ እኔን ይሰዲቡኛል አለ ለምን ግዜን ይሰዲባሉ ግዜ የኔነው ግዜን የዘደበ እኔንም ሰደበኝ አለ አላህ ይጠብቀን አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ግዜን ተመሳደብ እንቆጠብ ሀባይቢ ታጠፋሁ በጣም ይቅርታ አላህ ልብ ይሥጠን የዝህሁሉ ችግር መንስኤ እኛውነን ስለማንማርበት ነው ልባችንን አላህ ያግራልን የልብ ዲርቀትነው አብዛሀኛው ህዝብ አኸይራችንን ረስተን ሩጫችን ለዱኒያ ብቻሆነ ዱኒያ ጠፊናል ገንዘብና ልጂ በማይጠቅምበትቀን ሥራችንእና እኛ እምንተሳሰብበት ቀን አለ ቅርብነው ለኛ ሩቅ ይመሥለናል እንጠንቀቅ ያጀመአ ኢንሻአላህ

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 4 дні тому

    ልክ ነሽ እዉነት እኔ ደርሶብኛል😢

  • @ተቅዋቲዪብ
    @ተቅዋቲዪብ 5 днів тому

    አብሸረ ወድየ ትከከከልነሺ