አልረሳም!! ተለቀቀ! ALERESAM! EDEN EMIRU NEW SONG 21 April 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 кві 2021
  • የኤደን እምሩ የዩትዪብ ቻናል ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባት ያገኙታል!!
    👇👇👇👇👇👇👇
    / @edenemiruofficial9108
    👇👇👇👇👇👇👇
    • 🔴||ሰላም ሆንከኝ|| ተለቀቀ SEL...

КОМЕНТАРІ • 537

  • @tub9960
    @tub9960 3 роки тому +72

    አሜን ኡፍፍ እሰይይይ እናት ልጃን ብትረሳ ደጉ የሱስ ግእን ሰዉን አይረሳም!! ማነው እንደኔ ያልተረሳዉ ተባረኩ በብዙ 😘😍😍‼‼

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX 3 роки тому +34

    እየሱስ ባትደርስልኝ ተረስቼ ነበር ጌታዬ ተመስገን አለሁ በህይወት
    ኤዱ እና አቢ ዘመነናችሁ ይለምልም❤️❤️❤️❤️

  • @zelalemtesfaye-official8856
    @zelalemtesfaye-official8856 3 роки тому +56

    😭😭😭😭 አረሳም እኔ የትላንቱን ጭንቄን

  • @geremchewelda4281
    @geremchewelda4281 3 роки тому +13

    ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርከው ተባረኩ ለምድር በረከት ሁኑ

  • @kalyesamilj2969
    @kalyesamilj2969 3 роки тому +7

    ጌታ ስሙ ትባረክ ሰው የረሳውን እማይረሳ ኢየሱስ የእውነት ዝማሬውን ስሰማ በእምባ እና በደስታ ነው ፍቅራችሁ ይብዛ ጌታ ሚከብርበት ይሁን!!

  • @abenezertariku5768
    @abenezertariku5768 3 роки тому +7

    በእግዚአብሔር ተጀምሮ በሰው የሚቆም አንድም ነገር የለም.. ትቀጥላላቹ ተባረኩልኝ 👌

  • @user-vu6db6qq4d
    @user-vu6db6qq4d 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን አርሳም የትላቱ ጭቀን ጌታ ባይደርስልኝ ተረስቼ ነበረ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ህዎትሽ ዘመንሽ አገልግሎትሺ በጌታ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙇🙇😭

  • @alexso8788
    @alexso8788 3 роки тому +5

    የምጋርም ዝማሬ ጌታ ይባርካቹ አቤና ኤዱ

  • @kicorakicora2823
    @kicorakicora2823 3 роки тому +7

    እውይይይይ ፍቅሩ አባትነቱ ርህራሄው እስከ ዘላለም ተሽካሚነቱ አቤት አባቴ ፍቅሩ ተባረኩ በብዙ

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 3 роки тому +2

    ተወዳጂ የእግዚአብሔር ልጆች ተባረኩ ስለዚህ ቆንጆ መዝሙር እናመሰግናለን ገና በናንተ እግዚአብሔር ትልቅ እቅድ አለው በርቱ ተባረኩ በጣም እወዳችሀለሁ ተባረኩ

  • @joshuahatsiofficialyoutube8752
    @joshuahatsiofficialyoutube8752 3 роки тому +2

    እስከ ዛሬ ድረስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ሳይረሳን በቤቱ ያኖረን ጌታ የተባረከ ይሁን። ኤደንዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏

  • @user-un3nl4zi9v
    @user-un3nl4zi9v 3 роки тому +4

    ኤዱሻ በእየሱስም ዘመንሽ ህይወትሽ አግልግሎትሽ ጌታ እየሱስ ያአንች የተባላሁ ሁሉ በአብ ሥም የተባረኬ ይሁን ተባረክ ቡሩክህ ነሽ ኮ ወዴ
    ከልረሳዉም የትላአቱ ጨንቀን የእዉነት

  • @silvasamir9171
    @silvasamir9171 3 роки тому +2

    amen amen amen amen amen amen amen Keber legata leysuse ehuni Tebarki gata ysuse ebarkishi

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 3 роки тому

    እሰይ፣ኤዱ፣የጌታ፣ሞገስ፣የበዛልሽ፣ወልደሽ፣ነው፣መስለኝ፣የፈካ፣አበባ፣መስለሻል፣ዘርሽ፣ይባረክ።የጌታ፣ቆንጆ።ተባረኩ፣ዘመናችሁ፣ይባረክ፣ጸጋችሁ፣ይለምልም።

  • @brhanabiyo5344
    @brhanabiyo5344 3 роки тому +2

    ዘመናችሁ በብዙ በረከት የተባረከ ይሁን ኤዱዬ &ኢብንዬ በብዙ ጸጋ ተበረኩልኝ ❤❤😘😘🙌🙌🙌🙌🙌

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 роки тому +1

    በምያስፈግ ግዜ የምያ ስፈልግ ዝማሬ በጣልኝ አሜንንንንንንን ዘመናችሁ ይባረክ ምገርመዉ ነገር ከትንሽ ደቂቃ በፍህት በአውድይዎ ስመቼ ነበር ጭንቆኝ ሽ ግዜ ድገም ደጋግሜ ብሰማ አይሰለቸም ዘመናቹ ይባረክ

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 3 роки тому +7

    እናት ልጇን ብትረሳ ደጉ እየሱስ ግን ሰውን አይረሳ
    አይተክተው ሰውን መርዳት ይሸከማል እስከ ሽበት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ih2sz3ei5s
    @user-ih2sz3ei5s 3 роки тому +3

    ወዎ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
    እኔም ተስፋ በቆረጥኩት ጊዜ ደርሶኝ ስላየው አምላኬን አመሰግናለሁ
    ኤዱዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 роки тому +4

    እዬ ለኔ ነው የተዘመረልኝ
    ጌታ ስምክ ይባረክ

  • @mohammedkhirfan4579
    @mohammedkhirfan4579 3 роки тому +2

    አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ በፀጋ በፍሬ ይባሪካቹ 🙏🙏🙏

  • @user-hr1sq4zz5g
    @user-hr1sq4zz5g 3 роки тому +1

    ዘመናቸው በኢየሱስ ስም ይባረክ ተባረክ በብዙ😢🎸💝

  • @chaltutola2865
    @chaltutola2865 3 роки тому +47

    እዉነት ፍቂራችሁ በጣም ልቤን አሻንፎዋል. በጣም እዎዳቹዋላው ❤ ኑሩልኝ Sis & Bro 🙏

  • @SamsungAs-vc5lc
    @SamsungAs-vc5lc 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዋውውው ጌታ ዜመናቹን ይባርክ ፅጋሁን ያብዛ 🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌✊✊✊👍👍👍

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 роки тому +5

    ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ አለኝ
    ሰው በራቀኝ ጊዜ የቀረበኝ
    አይዞሽ ልጄ ሆይ እኔ አለሁያለኝ
    ሰብስቦ የያዘኝ አባት የሆነኝ
    ሰብስቦ የያዘኝ ወዳጅ የሆንከኝ
    አባ ኢየሱሴ የምድረበዳ ወዳጄ እረዳቴ እባርክሀለሁ ተባረክ ክብር ምስጋና ላንተ ብቻ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኤዱዬ አቤነዘር ያባቴ ብርካን ፀጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ እንወዳችኋለን❤❤❤❤
    😭😭😭😭😭

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 роки тому +4

    God bless you,beautiful couples! I am always blessed by your songs. Thank you, Eden and ebenezer!!!

  • @amanuelkamoz1427
    @amanuelkamoz1427 3 роки тому +2

    Abeni & Edu
    በነገራቹ ላይ በእናንተ አምላክ ያሴበው ትልቅ ነገር የእግዝያብሔር አላማ ብኖረው ነው እንጅ እንድሁ በቀላል በዋዛ አይደለም ነገሮቹን ልክ ያልሆኑ ነገሮችን ልክ አርጉ ገለባብጠጦ የእናንተን ጥምሬት ትልቅ ክብር ይዞልን መጣ በብዙ እየተባረክንባቹ ነው በምገርም ሁነታ ለእናንተ ደስታን ለእኛ ዴግሞ መባረክና የመገረም ክብር ያመጣልን ትልቅ ጥምረት ብለነዋል ከዝም በብዙ ሲፉ❤🎧

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 3 роки тому

    አቤት አቤት እግዚአብሔር ጉሩም ነዉ ዘመናችሁ ይባረክ ተባርኬበታለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችዋለን በጌታ ፍቅር ለበረከት ሁኑ ሃሌሉያ

  • @pasteryesakbayar5555
    @pasteryesakbayar5555 3 роки тому +2

    ኤድሻ እና አብኑ በጣም ተባረኩ,በጣም ይወዳቸዋለሁኝ,ብዙ ተባዙ,የብዙ እልፍ እናት አባት ሁኑ.

  • @kokobyasus5736
    @kokobyasus5736 3 роки тому

    Amen Amen hlulujha praise God Elelelelelelelelele Edu&Evi tebareku shekornatat

  • @gadiyegetalij2356
    @gadiyegetalij2356 3 роки тому +4

    ኢየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ አለኝ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 3 роки тому +2

    ጌታዬ ይባርካችሁ! ደግሞ የቅኔውና የዜማዎች ባለቤት ያድርጋችሁ !
    በክርስቶስ እየሱስ ስም ባረኳችሁ !

  • @rohobotrohobot6768
    @rohobotrohobot6768 3 роки тому +24

    የኔ ልዩ ሁሌ ዝማሬሽን በሰማው ጥቁር ሁሉ እንደተጽናናው❤❤❤😭😭😭😭😭

    • @remajebessa786
      @remajebessa786 3 роки тому +2

      Robiyee adamechewate alakem neber, anche astewawkeshegn, yetebarekachu nachu, Tabareku ❤️❤️❤️

    • @erefttumebo229
      @erefttumebo229 3 роки тому

      Egziabher melkam nw

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረካልኝ ምንጊዜም መዝሙርሽ ያጽናናኛል

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 3 роки тому +11

    ለዘላለም ተበራኩ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም የረግልን

  • @konjubalu7886
    @konjubalu7886 3 роки тому +1

    Amenn ameenn ameennn amennnnn taberkii yen wudiii betami iwodeshalane

  • @yodithadgu8750
    @yodithadgu8750 3 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምን ልበለው ጌታ ዘመናቸ ትዳራቹ ይባረክ የመጽናናት መዝሙር ልብ የሚያርፍ ነው ኤዱየ & ኤቡ

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 3 роки тому +1

    Ende EYESUS Yale Yelem.halleluja.amen.wendm Abelezer ena Eht Edu Tebareku

  • @frehiwotwondemagagnhu2806
    @frehiwotwondemagagnhu2806 3 роки тому

    ዘመናችሁ ይባረክ ኤዲ የሚወደድ የሚባርክ ዝማሬ ነው፡፡

  • @MEZMURTV
    @MEZMURTV 3 роки тому +11

    AMEN AMEN AMEN
    GLORY TO GOD 📖🎶🎤🎥😘📖🎶🎥🎤🗣🤭💚
    GOD BLESS YOU ALL💚

  • @AstekAstek-zz3kg
    @AstekAstek-zz3kg 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ /አብ & አድ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️❤❤

  • @brhanabiyo5344
    @brhanabiyo5344 3 роки тому +24

    ኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏

  • @abigiyawerku16
    @abigiyawerku16 3 роки тому

    አሜን አሜን እልልልልልል እንዴት ብዬ ምህረትህን እረሳለሁ የኔ ጌታ ስምህ ይባረክ ኤዱዬ & ኤቢ ተባረኩልኝ ለምልሙ ይሄ መዝሙር ከድሮ ጀምሮ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግበውም ኤዱዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልኝ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daguyyegetaaliji150
    @daguyyegetaaliji150 3 роки тому

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen yene konjoo Geta yibarekish tabareki ba Eyesus Sim 💓💓💓

  • @DagiGebreOfficialpage
    @DagiGebreOfficialpage 3 роки тому

    🙏❤💜💙Geta yebarksh #Eduye Abi Geta Abezito yibariki በእውነት #ነፍሴ እፎይታ ተሰማት

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 3 роки тому

    Amen Amen Amen
    Geta eyesus yibarkachu

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 3 роки тому

    አሜን አሜን ኤዱ ተባረኪልኝ!!
    ከየት እንዳነሳኸኝ እኔ አውቃለሁ!!

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 3 роки тому

    አሜን ተባረኩ ኤደን & አብነት በጣም ደስ ትላላችሁ እኔም ዝማሪ ሞሆን እፈልጋለሁ ግን ጌታ ያለው ይሆናል😭😭❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому

    የተደረገልል ውለታ እንዴንረሳ የሄን ድንቅ ዝማሪ እንኩ ስላልሽን ጌታ ይባርክሽ ትናነትና ከስንት ማጥ ውሰጥ እንዳወጣን ሲታሰብ አቤት ብዛቱ ቢረሳ ቢረሳ ጓዝን በመኪና ሃላ ሰብስቦ መጓዝ ግን መድረሻው ጥሩ ሀሳብ ያልነበረ የሄ ክፉ እግዚአብሔር አላማ አንዳለው ስላወቀ አቤት በስንት ጉዳይ ጠበቃና ዳኛ እነደሆነኝ ሳስብ እኔ ነኝ ወይስ? እላለሁ ከመገረሜ የተነሳ አይምሮየን አጠራጠረዋለሁ ኸረ ሰወች ለዚህ ድንቅ ጌታ ዘመናችንን በቅንነት በቤቱ እንመላለስ

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 роки тому +8

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባ ተባረክ

  • @tedroshaile7248
    @tedroshaile7248 3 роки тому

    Oh hallelujah! Esey! Inkuan ye yesus honn. Tebareki wd ihtie edu

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 3 роки тому

    አረሳም ያደረክልኝን ተመሥገን ጌታየ ተባረኩ

  • @dania4744
    @dania4744 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙇‍♀️😭😭🙏🙏❤️❤️😘😘ታባረክ 🙌

  • @suraman6512
    @suraman6512 3 роки тому +1

    እንደ እየሱስ የዋ የለም የሞትክልኝ በጣምምም እወድሀለው😘😘😘 ኤዱዬ ኤቢዬ ተባረኩ

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 2 роки тому

    ጌታ ይባርካችሁ ይብዛላችሁ ትውልዳችሁ ይባረክ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Рік тому

    Amen amen🙌🙌🙌eduye,Abe,❤❤❤ geta zemenacewun yebarekiw🙏 betam new yemewedacew

  • @betysoda2708
    @betysoda2708 3 роки тому

    Edeyee tabarakilign!!!!
    Sahu mayiradagnin chigren taradahagn!!!!

  • @tedelachigeletotedelachige8680
    @tedelachigeletotedelachige8680 3 роки тому +6

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘማናቹሁ ይባረክ በእውነት ከወስጣቹ የምውጠው ቃል ነፍስን ይገዘል

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎶📖🎤
    ተባረኩበት💚

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому

    እሰይ ጌታ ይባረክ ጌታ ይመስገን ተባረኩ ኤዲ እና አቤኒ

  • @wizjob3574
    @wizjob3574 3 роки тому

    Min ayinet karatsa new banatachu📸 📸 📷 🎥 shalom film & super film yih bicha ayidelem anidem huletem ayitenal silezim enameseginalen! !😍😍🙏🙏

  • @aynalem7501
    @aynalem7501 3 роки тому +1

    TEBAREKI EDU BEINBA NEW YESEMWUT GETA YBARKISH❤❤❤

  • @amat6995
    @amat6995 3 роки тому

    አሜን አሜን ዘመናቹ ይባረክ በፀጋ በፍሬ ይባሪካቹ

  • @bereketmelkamu8762
    @bereketmelkamu8762 3 роки тому

    Geta zemenachiwun yibark bemezimurachiwu geta hule liben yanesewal!! Eberetalewu menfes yaberetegnal!!! Edi zemenish yibarek Abi ewedachiwalewu!!!!🥰🥰🥰🥰

  • @apostlealemayehutafesse6962
    @apostlealemayehutafesse6962 3 роки тому +1

    Edu Tebareki iski zem Atebeyi Uuuuf zembelesh Hulem Tekenyi GLORY !!!!!!

  • @mejenews6609
    @mejenews6609 3 роки тому

    ኡኡኡፍፍፍፍፍ ስታምሩ የኔ ልዕልት ኤዱዬ ስወድሽ እኮ ተባረኩ በብዙዙ!!!
    እንዴት ብዬ ዉለታን እረሳለሁ?!
    ያደረክልኝን አስታዉሰዋለሁ!!

  • @sosinadesita830
    @sosinadesita830 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዘመናቹሁ ይባረክ ለዘላለም ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 3 роки тому

    Shalom Shalom Amen Amen halleluja ElllllElll🤝🤝🤝🎤🎺🎷🎻👏👏🌷🌷🌷🌷🎹🎹🌷🌷geta yebarekachu🌷👍

  • @amenadisu4991
    @amenadisu4991 3 роки тому

    Wow wowo wowo elelelelel haleluya Amne Amne tebareku abe &edu geta abezeto yeberekachu

  • @marielee1171
    @marielee1171 3 роки тому

    አባ ተባርክ ዬኔ ጌታ ፣ዘመናቹ ይላምልም አቤ&ኤዱ ቤታ ዬቅኔ ይሁን።

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 3 роки тому +2

    I adore your anointing. I praise the Lord who poured this precious gift of comforting and strengthening. Glory to God! you are loved and blessed!

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn 3 роки тому +1

    ጌታ ሆይ በእኔ ህይወት ስለሆነዉ ነገር ሁሉ ተመስገን

  • @samuelayele8503
    @samuelayele8503 3 роки тому +3

    #Amen it's so Amazing song may God bless you!!!

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому

    Amen Amen tbarekiii tbarekuuuu bEysusm

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 3 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን ተባረኩልኝ 😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏🎹🎹🎹🎹🎹🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎧🎧🎧🎺🎺🎺🙌🙌❤❤❤❤😍😍😍🌹🌹🌹

  • @belayneshbeletehaile9784
    @belayneshbeletehaile9784 2 роки тому

    Egziabher yimesgen, amen, tebareku lezelalem

  • @merkech1478
    @merkech1478 3 роки тому +1

    አሜን ንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ እህት ሁለም እወድሽለሁ ጌታ ይጠብቄችሁ ወንድም አንተም ታባርክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንችሁን ይባርክ ውድድድድድድድድድድድድድድ እግዚአብሔር አምላክ መላክሙን ይስጥችሁ

  • @hhjiohhssn4173
    @hhjiohhssn4173 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስም ይባረክ ዬኔጌታ አተ ባደርስልኝ ያኔሞቼ ነበር

  • @nazrawitube-7192
    @nazrawitube-7192 3 роки тому +1

    AMEN ALERESAWEM Blessed Eduye

  • @abuadamoo7518
    @abuadamoo7518 3 роки тому

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረክ በብዙ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 3 роки тому +1

    Hooooooo Jesus yes is true hallelujah thank to Jesus your blessed my sister and Brther

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому

    Amen amen Egezabeher yebarekisse tebareku

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v 3 роки тому +2

    ተባረኩልን ስታምሩ ፍቅር ይብዛላችሁ ጸጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ የምወዳችሁ😍😍

  • @user-hj9wl8lz9p
    @user-hj9wl8lz9p 3 роки тому

    ኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈ አሜን አሜን ዘሜናቹ ህወታቹ ይባረክ ሮቦት ከዉስጣቹ ይፊለቅ የሆዳቹ ፊሬ ይባረክ ኤዱ%ኤብ ዉዉዉዉዉድድድድድ ነዉ ማረጋቹ ተባሪክዋለዉ ተባረኩ አልረሳም የትላንቱን ጭንቅ🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇💑💑💑💑💑💑

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 3 роки тому +1

    Amne amne amne amneamne
    Tabarky ediye geta yebarkishe🎶🎶🎵🎵🎵🔥🔥📣📣

  • @genitemesgen9946
    @genitemesgen9946 3 роки тому

    Woow geta eyesus babizu endegana yibarekachu tebareku eduye betam new miwodish

  • @liyuliyu2963
    @liyuliyu2963 3 роки тому

    አሜን አሜን ተባረኩ ዉድች ጌታ አብዝቶ ይባርክችው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @addissarah23
    @addissarah23 3 роки тому

    ኡኡኡኡ እውነት ነው !!ጌታ አልተወኝም አሪሳኝም ግን አሉኝ ያልኳቸው ሁሉም ጥለውኝ ሄደዋል ንጉሴ እየሱስ ለዘለአለም ከኔጋር ነው!!ተባረኩ ውዶች ፀጋው ከዝህ እጥፉን ያግኛችሁ!!!

  • @israelgersam8774
    @israelgersam8774 3 роки тому

    Great job for Gospel music industry and cinematography "shalom film & super film"

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 3 роки тому

    ኤዲ አቤኒ የተባረካችሁ ስታምሩ በጣም አሪፍ ነው የሰራችሁት በርቱ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mereedabel3992
    @mereedabel3992 3 роки тому

    Amennnn Amennnnnn Amennnn Sewe Sirekenje Sebesebo Beju Yazyazenje Ayezosh Eneye Alehulesh Yalenje🙌❤🌺🌺🌺

  • @raida5820
    @raida5820 3 роки тому

    ኬት እንዳነሳህኝ እኔ አውቃለው
    አረ እንዴት ነው ፍቅርህ ኢየሱሴ ካአይምሮ በላይ ያደረከው ለእኔ ጌታሆይ ስላደረክልኝ ውለታህ ተመስገንልኝ ኤዱዬ ጌታ ይባርክሽ

  • @burkiabrhamabrham1862
    @burkiabrhamabrham1862 3 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ ዘመናቸው ይባርክ እዎዳቹላው❤❤❤🙏

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 3 роки тому

    ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ በመዝሙርሽ ተባርኪአለው

  • @dhhdhdhdhdhdamen3606
    @dhhdhdhdhdhdamen3606 3 роки тому

    Amen ame.amen.amen.amen.tebareki.yene.konjo

  • @user-ln6bn1ie4m
    @user-ln6bn1ie4m 3 роки тому

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @yebe7388
    @yebe7388 2 роки тому

    እናነተ የየሱስ ጀግኖች ኤደንዬ ከነባለቤትሽ እንወዳችሃለን!!!!

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n 2 роки тому

    Amen Amen Tebarekii be bizuu🙏😭😭💔💔

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому

    አሜን እርሱ አሳረፍ ነው ወልታ አይረሰም ተባረኪ

  • @betubetu3970
    @betubetu3970 3 роки тому +1

    Adu she is pergent congratulations both of bless you more and more 💐💐🙌🙌💛👨‍👩‍👧👣

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 3 роки тому

    አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 😘😘😘😘