#ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #ethiopian #የፖለቲካ ግጭት በኢትዮጵያ @GEBEYANU
    29 መጋቢት 2016
    #ሰላም ውዶቻችን!
    #ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
    ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
    የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
    ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
    #ethiopia #ሴራ ወይስ ሥራ?
    #ethiopian #የፖለቲካ ግጭት በኢትዮጵያ
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

КОМЕНТАРІ • 33

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 5 місяців тому +2

    በእውነት እኚህ ትልቅ ምሁር ውስጣቸው ጨዋነት የዋህነት ተቆርቋሪነት እና አስተዋይነት የሚታይባቸው ሰው ናቸው ሁሌም ሐሳብ ሲያቀርቡ በጣም ደስ ይለኛል ሰሌ ቅንነትህና ሀላፊነት ወስደህ የተበላሸውን ለማስተካከል የምትሰራው ነገር እጅግ የሚያኮራ ነው እጅግ አመሰግንሐለሁ በርታ

    • @eshetutekele8381
      @eshetutekele8381 5 місяців тому

      ትእግሰትህን አደንቃለሁ። ያበርታህ። ሳይደማመጡ መወያየት እንዴት እንዴት እንደሚቻል እያየን ነዉ። መወያየት ምን እንደሆነ፥ መወያየት ለምን፥ መወያየት እንዴት፥ እና በመሳሰለዉ መሰረታዊ ጉዳዪች ላይ በቅድሚያ መማማር ሳያስፈልግ የሚቀር አልመሰለኝም።

  • @Principal.Tilaye
    @Principal.Tilaye 5 місяців тому +2

    ፖለቲካዊ ግጭት በአገር እኔ እንደሚመስለኝ
    ግጭት የሕዝብን የአገርን ጥቅም እንዴት እናስከብር በሚለው ላይ ከሆነ ገምቢ/constructive conflict ይሆናል። በሌላ መልኩ የህዝብን/የአገርን ጥቅም ወደ ጎን በመተው የግለሰብ ወይም የተወሰኑ ቡድኖችን ጥቅም ብቻ ለማስከበር የሚሆን ሲሆን አገርን/ሕዝብን በመሰዋት አፍራሽ/deconstructive conflict ይሆናል።
    የፖለቲካ ግጭቶች በአገር/በህዝብ እድገት ላይ አወንታዊ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ካስፈለገ በአገር/በሕዝብ ግንባታ ላይ የጋራ ግብ መመስረት ያስፈልጋል።
    የግጭት መነሻው የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም በአንቂዎች መካከል ተጀምሮ እልባት እስካልተሰጠው ወደ ህዝብ በመውረድ በዜጎች አላስፈላጊ መስዋእትነት ያስከፍላል።
    በኢትዮጵያ የማንጋጭባቸው የጋራ የሆኑ ነጥቦች ሊኖሩ ይገባል ብዬ አምናለሁ። ለምሳሌ በአገር ። የጨዋ ግጭት ወሰን ሊኖረው ይገባል። ሁሉም ፍላጎቶች የግጭት መነሻዎች አገርን ለባእዳን አሳልፎ እስከመስጠት ሊደርስ አይገባም የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 5 місяців тому +1

    ያገራችን እጣ ፉንታ በአንድ ሰው ላይ ውድቅ በጦርነት ይታመሳል ሀገራችን
    ሰላም በጦርነት አይገኝም።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 5 місяців тому +1

    The poll. The Truth, The Fairness, The Justicec!!! Politicians for trading in Politics !!! What to do to bring PEACE, can you solve the problem !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 5 місяців тому +1

      The Ethiopian Intellectuals duty, as Intellectuals!!! Intellectual Honesty !!!

  • @getahunwoldetensay
    @getahunwoldetensay 5 місяців тому +1

    ለውጥ የማይፈጥር ጭቅጭቅ አይደብርም። ሰሚ አካል በሌለበት ለአበል ብቻ መጨቃጨቅ እስከ መቼ? እናንተ ለመታወቅ እኛ ለመሳቀቅ ነው እንጂ ምንም ምንም የማይፈጥር ውይይት ወይም ጭቅጭቅ? ብቻ

  • @eshetutekele8381
    @eshetutekele8381 5 місяців тому +1

    Your show is a very good testimony for the crucial/ fundamental political, social and cultural problem we are destined to suffer. It looks as though we don’ t have ears to listen to others. We delve into explanation even with out making any effort to know the agenda on the table. This is like a disease/ disorder we all suffer from. Better you give thorough training on the essence of discussion and methods of doing it.

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 5 місяців тому +1

    የአማራን ሠቆቃ ፈጣሪ እንጂ ሠው አያቅለትም ደማ ተራበ ታሠረ ተገደለ ተደፈረ እርሥ በርሥ አፋጁን ኧረ ፈጣሪ ይፍረደን

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 5 місяців тому +1

    Tgray tigrigna manifesto is conspiracy politics killing ethiopia

  • @eshetutekele8381
    @eshetutekele8381 5 місяців тому +1

    I can’t understand why the invited political groups failed to appear and use this golden opportunity to share their views to the public. My suspicion is the fact that they never raise such fundamental questions to themselves pretending that this is “elementary”.

    • @Zeraminale
      @Zeraminale 5 місяців тому

      For what to do ? if they told the truth they will kidnaped and you know how the government attack them. No constitution , no justice , and ... even if you had house of representative there is no justice to prevent you.

  • @YoniYoni-km1dh
    @YoniYoni-km1dh 5 місяців тому

    Sole programeh betamnew ymewedew

  • @halefommekonne3231
    @halefommekonne3231 5 місяців тому

    Selam sole

  • @yirgulemma5321
    @yirgulemma5321 5 місяців тому

    Notabene

  • @dereseaychew7997
    @dereseaychew7997 5 місяців тому

    በሕግና በሥርዓት የማይሄድ ሕዝብ ይጠፋል::

  • @mulugetaashagrie434
    @mulugetaashagrie434 5 місяців тому

    It is so amazing that some of our panelists are far away from the given concepts. The main questions are: What is conflict? What causes political conflicts? How do we resolve political conflicts? Solomon is trying his best to address the framework of the discussion! But the most of the participants didn’t get it.
    First of all conflicts arise from lack of something or unhappiness or distrust in a system either political or economic situation. That means there is a scarcity of resources, absence of democracy or poor governance.
    How do we resolve political conflicts?
    If we agree on presence of political conflicts, the resolving will be by political means. By give and take principle on mutual understanding and on good faith. In this process there will be a gain and also losses. But must come to the table to benefit from the mutual agreement.

  • @yonasbelay3561
    @yonasbelay3561 5 місяців тому

    Historical grievance which is accompanied Ethnic cleansing, can create enduring grievances that contribute to ongoing political conflicts. Historical animosities between different groups may continue to shape contemporary politics and fuel conflict; ethnically oromo and religiously islam can be an example.

  • @Abelkiros-jd3gw
    @Abelkiros-jd3gw 5 місяців тому

    ለእውነትቁሙ፣ለሆድአትገዙ፣ሆድአታምልኩ፣ከሀገር፣ሻጭጋርአትተባበሩ፣ከፋኖጋርኢት/ያትነሳ፣ገዳዮችይብቃቸው፣እስከመቼለስልጣንጥማቸው

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 5 місяців тому

    There are two different contradictions, antigoneic contradiction or none antigoneic contradiction. The first must be solved, but the second one is no solution.

  • @dereseaychew7997
    @dereseaychew7997 5 місяців тому

    በነገሥታት ዘመን ግጭት በጋብቻ : ሥልጣን በማጋራት ይፈታ ነበር:: ውሽታሙ ደኃአደጉ ባንዳው ወይን ህግና ሥርዓት ሳያከብር የኢትዮጵያን ሽምግልና ያለአግባብ በመጠቀም አፈርደሜ አብልቶት ነው ወደ ድህነቱ የወረደው::

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 5 місяців тому

    Ahun ehem ye abal naw, menager enkua ayichilem !!!

  • @tednow5937
    @tednow5937 5 місяців тому

    የአማራ ሕዝብ እናውቅልሃለን እያሉ እንደ ሕፃን በሌላው ንብረት እያለቀሱ ከሌላው ሕብረተሰብ እያጋጩ እንዲነጠል የሚያርጉትን ፅንፈኞች ከውስጡ መንጥሮ ካላሽቀነጠረመቼም ሠላም ማግኘት አይችልም ::

  • @user-hy1zk3jj5r
    @user-hy1zk3jj5r 5 місяців тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካዊ ግጭቶች አንዳቸው የህዝብ ፍላጎትን መሠረት ያደረጉ አይደለም የፖለቲከኞቹን ፍለጎት መሠረት ያደረገ በመሆኑ ችግሮቹ በምንም መልኩ ልቆሙ አይችሉም ምክንያቱም አንዳቸውም በህዝብ ፍላጎት መሠረት አድርገው አልመጡም ሁሉም በአፈሙዝ ፍላጎታቸውን ህዝብ ላይ የሚጭኑት ይህ በመሆኑ ምስኪኑን ዋጋ እያስከፈለ አናት ላይ ጉብ ብሎ አልነቃነቅም ፈላጭ ቆራጭ ሇኖ እኔ ከሌለሁኝ ከምድረ ገጽ ትጠፋላችሁ ብሎ ህዝቡን የሚያሸብሩት ስለዚህ ስንቋጨው ይህን መስላል ሰለሞን ይህ ነገር ለአንተም አድስ አይደለም የሚታውቀው ስለሆነ

  • @mengeshadimerabebe2699
    @mengeshadimerabebe2699 5 місяців тому

    What are you talking?

  • @user-bb8lv7nj3w
    @user-bb8lv7nj3w 5 місяців тому

    ሰለሞን ማስቆም አሁንም ማስቆም ስለሆነ በጣም ያሳዝናል ቢቀርስ?

  • @Turme..
    @Turme.. 5 місяців тому

    Conflict can not be a source of development or growth...!

    • @Principal.Tilaye
      @Principal.Tilaye 5 місяців тому

      tere is constructive conflict that leads to development or better government

    • @Turme..
      @Turme.. 5 місяців тому

      ​@Principal.Tilaye Constructive criticism yes indeed but not conflict. All in All, conflict is un indication of ignorance which leads to distraction.