ባልታበሱ እንባዎች የደለቡ ኪሶች - የዋልታ ምርመራ ዘገባ (ክፍል ሁለት-ለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @azebhidego544
    @azebhidego544 4 роки тому +10

    እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ አገርሽን ለማልማት የሀን የመሰለ ኑሮሽን ጥለሽ ሄደሽ እንዲህ አይነት ግፍ ሲደርስብሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንባሽ ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ይፈርዳልም አይዞሽ።😭

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 4 роки тому +8

    ዋልታዎች በርቱ!! እንደ ስማችዉ የህዝብ ዋልታና ወገን እንዲሁም የተበዳዮች እምባን ለህዝብ ለማድረስ የምታደርጉትን ጥረት መንግሥት በቀላሉ የሚመለከተዉ አይደለም!! በርቱ በርቱ!!

    • @binov664
      @binov664 4 роки тому

      wushet yetneberu eskezare

    • @ስለአገርፍቅር
      @ስለአገርፍቅር 4 роки тому

      @@binov664
      Are you slow learner ? Come on this is Ethiopia .may be you are part of this crime.

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 3 роки тому

    አንድ የናዝሬት ሰው ሰነግረኝ የድንቁ ደያሰ አባት ጠቆይ ነበሩ ብሎ ነገረኝ ከዚያም አይነት ሰው ጌታ ይጠብቀን አሜን ።

  • @zz3042
    @zz3042 3 роки тому +1

    Brave woman keep being strong 💪

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 роки тому

    አስቱ አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል ብዙ ዋጋ እንደከፈልሽ እኛም መሰክር ነን

  • @misganawgete4269
    @misganawgete4269 4 роки тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል እንደሚረዳሽ ምንም ጥርጥር የለኝም አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል።

  • @bizuayehueshetu1331
    @bizuayehueshetu1331 4 роки тому +2

    አዳማ ስንት የተጨመላለቀ ስራ የሚሰራባት ሀገር
    ናት ሁሉም አገልግሎት ሰጪ መ/ቤቶች በሙስና የበለጸጉ ናቸው .... ብቻ ፍትህን ከእግዚአብሔር ነው የምንጠብቀው

  • @ስዩምዘኡራኤል
    @ስዩምዘኡራኤል 4 роки тому +3

    ፍትህ ለዚህ እምባ ወገን ድምፃችንን እናሰማ ዝም አንበል በሃገራችን ም ን እየተሰራ ነበር።

  • @temrayaapptube7463
    @temrayaapptube7463 4 роки тому +6

    ዶ/ር አብይ በርታ ሌቦችን አሳደህ አጥፍ ከጎንህ ነን

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 роки тому

    አቤት እግዚአብሔር ስንቱን ችለሀል በሀምሳልህ የፈጠርከው እንዴት በክፉት ሰለጠነ
    አንተ የእውነት ፈራጅ ነህ ለ ወንድሜ እና ለ እህቴ ፍረድላቸው::

  • @godbless1506
    @godbless1506 4 роки тому

    እንዴት ያሳዝናሉ አይዞሽ እህቴ ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅሙ ዜጐችን እንዲህ ሽባ አድርገው ያስቀራሉ አይዟችሁ ተስፋ አትቁረጡ ያጣችሁትን ፍትህ እንድታገኙ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 4 роки тому +2

    እግዚያብሔር ይርዳችሁ አሜን🙏🙏🙏

  • @yareddebele7443
    @yareddebele7443 4 роки тому +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ሀብታም የሚሆኑት መሃይሞች፥ ጨካኞች ፥ ካድሬዎችና ባለስልጣናት ሀገርና ዜጎችን በመዝረፍ ነው ። እስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ሀብታሞች ጭንቅላቱን በመጠቀም ሀብታም የሆነ ሀምሳ ባለሀብት ጥቀሱልኝ ።

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 роки тому +2

    እግዚሆ ሀገሬ የወንበዴዎች መናሀሪያ አቤት የእዚህች እናት እምባ. ወይ ህውሀት ስንቱን አስለቅሳ ዘርፍ ስንቱን ባዶ አስቀረች. እግዚሆ መቼ ነው ሀገራችን. እንደሌላው ሀገር ሁሉም ለህግ ተገዥ የሚሆኑ. ባለስልጣኖች ሊጠየቁ ይገባል እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ. ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @tujubaethiopia5464
      @tujubaethiopia5464 4 роки тому

      እንዴት ግን በዉሸት እንባ ይመጣላታል? በልሽ ምስጥርሽን ሳይዝከዝክ እኔም አዝኜ ነበር፡፡

  • @millimilan2962
    @millimilan2962 4 роки тому

    Wow ዋልታዎች በጣምም በጣም ጥሩ ስራ ገና አሁን ሰራቹ

  • @yaredss6254
    @yaredss6254 4 роки тому

    ወይ ሀገረ ኢትዮጵያውያ ጉድ እኮ ነው ጎበዝ!!አሁንም እግዚአብሔር ይርዳቹ!!!

  • @betigludinka5484
    @betigludinka5484 4 роки тому

    ዋልታዎች በጣም ጥሩ የምርመራ ሥራዎችን አቀርባችዋልና እስከ ፊፀሜው ድረስ ውጤቱን እንዲታደርሱን እየጠየቅን በቀጣይም በሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች ላይም መሰል የምርመራ ሥራዎችን እንደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому

    ወይ የሀገሬ እባ መቸ ነው ሚቆም እናቴ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @mebrhitm9598
    @mebrhitm9598 4 роки тому

    እጅግ እጅግ በጣም ይሳዝናል
    አንተ የሞትክ ሰውያ እግዚአብሔር ንብስን አይማረው

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 4 роки тому

    She is strong women.I thought she would hate her country because I feel like that but she is strong we will pray for all of you.May God help you all.

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 роки тому

    እንዲህ በቡድን እየተደራጁ ፣በሙስናና በሰው ህይወት ማጥፍት የተጨማለቁ ሀገርን የሚያጠፍ ሰዎች ናቸው !!እኒህ ሰዎች ከአምላክ ነው ዋጋ የሚያገኙት ፣እይዞሽ እንችም አልቅሰሽ አትቀሪም ፣ዋጋቸውን ያገኛሉ !!

  • @habibmustefaanwar4904
    @habibmustefaanwar4904 4 роки тому +6

    11:51 Lay "chegrot lihon ychlal"
    miskin

  • @Holylove260
    @Holylove260 2 роки тому

    ለማ እግዚአብሔር ይፍረድብህ የነዚህ ሰዎች እንባ በቤትህ ላይ ይሁን:: አቶ ለማ
    "ምሥጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ
    ..... የሚለውን ቃል አላነበቡት ይሆን

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 роки тому

    ያማል ሴት ልጅ በስደት ተምራ አገሯን ልታለማ የመጣች ድሀ ሀገሯን ልትቀይር ስትል ይህ ሁሉ ግፍ ያማል ሀገሬ መቸ ነዉ ምታድገዉ አንደዚ ያሉ አጥፊዎች ካልተወገዱ

  • @joseoneway6090
    @joseoneway6090 4 роки тому +2

    I can’t wait to hear the other side of the history, it’s good to hear on both sides of the story

    • @tujubaethiopia5464
      @tujubaethiopia5464 4 роки тому

      እንዴት ግን በዉሸት እንባ ይመጣላታል? በልሽ ምስጥርሽን ሳይዝከዝክ እኔም አዝኜ ነበር፡፡ Thank you !!!Tthis is what a rational thinking is!!

    • @joseoneway6090
      @joseoneway6090 4 роки тому

      Tujuba Ethiopia we are living in the desperation world to survive; “people will do anything for money”

    • @buy3701
      @buy3701 4 роки тому

      The problem is the other side are not willing to appear.

    • @joseoneway6090
      @joseoneway6090 4 роки тому

      bu Y because Walt media not working according to public media, that’s why they don’t have anything to say to them, but it doesn’t mean that they’re keeping quiet, search from others media and you will learn a lot how politics work; by the way it’s all over the world is like that.

  • @benjaminvaut2063
    @benjaminvaut2063 4 роки тому +9

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አይ አንቺ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን ዋይታና እሮሮሽ የሚያበቃው?!

  • @menberayeligne6525
    @menberayeligne6525 4 роки тому

    You have great vision & plan don't worry God with you don't give up your hands I pray to you in the name of Juses to be successful woman in the world.

  • @ፍትሕለሐገሬሞትለወያኔአቢ

    በርቱ ዋልታዎች

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ohhhhh Lord look on such heart breaking story!!!😭😭

  • @birukassefa4348
    @birukassefa4348 4 роки тому +8

    GOD PLEASE WIPE HER TEARS...................WE WANT YOUR SUPER NATURAL HANDS ON THIS MATTER IN JESUS NAME. AMEN

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 4 роки тому +4

    አቤት የግፍ ጥግ ኧር ባካችሁ እነዚህን የሃገር ነቀርሳ ጉበኞች በማጋለጥ ሃገራችንን እንገንባ

  • @ንቡረ_ዕድኤርምያስ
    @ንቡረ_ዕድኤርምያስ 4 роки тому +2

    ህግ የለም ወይ?ኡኡኡኡኡኡ
    ምን አይነት ሀገር ነው ያለን?
    ጃዋርም ከአሁኑ ክትትል ይደረግበት።ግብር ከፍሎ አያውቅም ኢዩ
    ጩፋ፤እስራኤል ዳንሳ ወዘተ ባለስልጣናትን ተገን በማድረግ ደሀ የሚያስለቅሱትን እነዚህን ወንጀለኞች መንግስት
    ሀይ ሊል ይገባል።

  • @jhgjhghgnvvgcgc3404
    @jhgjhghgnvvgcgc3404 4 роки тому +4

    Even after you show as this much their will be no change. Everyone will talk about it max for 3 months and will forget about this

  • @sisayfekadu9281
    @sisayfekadu9281 4 роки тому +1

    Bravo Walta (y)

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 4 роки тому

    አብሽሪ ሁሉንም አላህ ያያል ፍርድ እሱጋ አለ

  • @workamba6033
    @workamba6033 4 роки тому

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሌላ
    ምን ልበል

  • @mohamednagy5622
    @mohamednagy5622 4 роки тому +1

    ይሄ ሀይማኖት የሌለው ሰው ኢሬቻ ሰይጣን ድንቁ የሠይጣን ልጅ

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 4 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገን

  • @BM-lx4hy
    @BM-lx4hy 3 роки тому

    give them justice pls

  • @kassuture1412
    @kassuture1412 4 роки тому

    Let God give you justice.

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 4 роки тому +2

    ዋልታ እናመሰግናለን.. ..ይሄ ልቤ ቶሎ ለፍርድ ይቅረብ።አቶ ድንቁ ደያሳ ....ለፍርድ ለፍትህ ይቅረቡ!!! የሰው እምባ በከንቱ አይፍሰስ!!!

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 3 роки тому

    Hello fellow friend aba dula gemada responsible about denku game abadulA should be questioned thanks 🙏

  • @yahunuyebase8563
    @yahunuyebase8563 4 роки тому +1

    አንድ ጥይት እኮ መዳኒት ትሆናለች
    ፍትህ በሌለበት ግዜ

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 3 роки тому

    ሰለድንቁ ደያሰ ለማ መገርሳ ጠይቁ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 4 роки тому

    እንዴት ሰው በአገሩ ሰው እንደዚህ ይበደላል በጣም ያሳዝናል ።

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 4 роки тому +1

    Ethiopia agere telahuat

  • @yaredalmaw6644
    @yaredalmaw6644 4 роки тому +2

    what the hell , I heared that this guy have buildings in Washington DC . and he has connection with weyane and OPDO , and now OLF . He can't do this evil things by himself .

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 4 роки тому

    Egziabiher feredun yesetale ayezoachu bertu

  • @yaash3095
    @yaash3095 4 роки тому

    ፍትህ ለምስኪን ተዘራፊዎች።
    ተጠርጣሪው ግለሰብ ሊጠየቅ ይገባል ።እንዲሁም ተባባሪዎቹ።

  • @haireyazaid5689
    @haireyazaid5689 4 роки тому

    ወይኔኔ በጠራራ ፀሀይ ዘረፋ ..ወይኔኔ እቺ ሀገር በቃ እንዲህ ማፊያ ሚያስተዳድራት ሀገር ሆና ቀረች

  • @teferawoldemariam8980
    @teferawoldemariam8980 4 роки тому

    i am realy sorry for the women it is shocking do not worry they will pay the price where ever they are god to help and wish to give you strengeth

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 4 роки тому +2

    እማማ ኢትዮጲያ ረሱል ሰለላህአለወሰለም ፍትህ ሀበሻ ምድር ሂዱ ነበር ያለዉ ምነዉሴት ልጂ ስታለቅስ ማየት ምንአይነት ሀገር ሆሺ

  • @sham55bontuu31
    @sham55bontuu31 4 роки тому +1

    Kkkkkkk dubii ati hasooftu kijibaa usii jedhi dullatii 😂😂😂😂😂😂

  • @ababiyakoo
    @ababiyakoo 4 роки тому

    Sad to hear this,
    It is Good if we can hear the other side too

    • @buy3701
      @buy3701 4 роки тому

      They are not coming to the media that’s the problem.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому

    NO JUSTICE IN ETHIOPIA AT THIS TIME

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 роки тому

    Men Atnet Gef new lemen Atamakerm Sew satamaker bechawan agage yekatme endy yemiamakrat Sew alnebratem endy tasaznalech

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 4 роки тому

    Egizahaber yirdashi ehiteee😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 4 роки тому

    am just speechless oooooo my God what is going on in Ethiopia ?

  • @bizuayehueshetu1331
    @bizuayehueshetu1331 4 роки тому

    እህቴ እረዳሻለሁ የኔ እናት... የድንቁ ደያስ
    ሪቭት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሳይከፍሉ ጥበቃ አያስገባቸውም፣ በየወሩም ክፍያ መከፈሉን የሚያረጋግጥ ስታንፕ ይመታል እናም ሌላም
    ሌላም... እስከማውቀው ድረስ አንድ ተማሪ ሳይከፍል መማር እንደማይችል ነው ግን መጨረሻ ዲፕሎማህን ለመውሰድ ክሪል ስታስደርግ
    ያ በጥንቃቄ የተሞላ የማስከፈያ ዘዴያቸውን ዞር አድርገው እዛ ግቢ ለመማር የመመዝገቢያ ከከፈልክበት እንስቶ እስከ መመረቂያ ገዋን
    ድረስ የከፈልክበትን ሪሲት ሳታቀርብ ዲፕሎማህን መውሰድ ይናፍቅሃል፡፡ እናም በስህተት ያ ከፍለህ የተማርክበት ሪሲት ቢጠፋብህ ድጋሚ
    ክፍያ መፈፀም ግድ ይልሃል፡፡...... ሂሳብ ሠራተኞቹ እንደዚህ ዓይነት ነገር ስሩ ሲላቸው እሺ ብለው ህሊናቸውን ሸጠው የሱን
    ያላግባብ የገንዘብ ማጋበሻ መንገድ መከተላቸው ሁሌም ይገርመኛል፡፡
    እናም እህቴ ፍትህን ከሰው ዘንድ ሳይሆን ከአምላክ ታገኚ ዘንድ እለምንልሻለሁ፡፡ ፍትህ ከአምላክ ዘንድ ሲሆን ሁሉን ቁስልሽን ይፍቅልሻልና...
    አምላክ ይርዳሽ

  • @constrafarmgames9956
    @constrafarmgames9956 4 роки тому

    There is no Justice in this world

  • @belachewseyoum3677
    @belachewseyoum3677 4 роки тому

    ተጎዳሁ የሚሉት ተበዳዮች ይህንን ጥያቄና እንቅስቃሴ አሁን ላይ ላሉ ጽረ ሙሰናዎች ቀርቧል?

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому

    EGZABHER YEFEREDE EGZO EGZO EGZO.

  • @solomonbegashaw1460
    @solomonbegashaw1460 4 роки тому

    Abiy must watch this.....

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 4 роки тому

    ያማል

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 4 роки тому

    ህግ የለም ምን ይደረግ

  • @biruk8736
    @biruk8736 4 роки тому

    >

  • @zelalemtadesse308
    @zelalemtadesse308 4 роки тому

    wow

  • @habamolemma5373
    @habamolemma5373 4 роки тому

    abiye pleas do something all we left is you

  • @saintata2
    @saintata2 4 роки тому

    This tells that there is no system and government in that country. Please Jesus come quick.

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 роки тому

    Ayzosh ye Etiopia Hezbe gobez new bandy bedeg yargshal Ayzosh Enaty gobez aywedkem anchyn lemerdat fr guwoch nen

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 4 роки тому +1

    እሄ ሌባ አሜሪካ የት እስቴት ነው የሚኖረው ኢትዮጵያውያን የሌለበት የለ እናወርዳለን አሜሪካ ቀልድ የለም ህግ የሚከበርበት ሀገር ነው።

  • @hermileul2297
    @hermileul2297 4 роки тому +1

    Dont invest in Ethiopia, its not safe Country.

  • @mikylondon2863
    @mikylondon2863 4 роки тому +3

    የኔናት በጠም ያሳዝናል አ

  • @mohamednagy5622
    @mohamednagy5622 4 роки тому

    ሪፍትባሊ ኮሎጅ የማፋያው የአጭበርባሪው የድንቅው ደያስ ኮሌጅ ይዘጋ

  • @dawittsegaye3812
    @dawittsegaye3812 3 роки тому

    ተረኝነት ይሏችኋል ይሄ ነው:: እንዲህ አይነት ሌባ ከኦሮምያ ባለስልጣኖችጋ ሜኒሶታ ድረስ የሄደው እነሱም የቅሚያው ተባባሪዎች ስለሆኑ ነው::

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому

    እሄ 200 መቶ 3 መቶ ሚሊዮን ሚባል ብር እዴት እዴት ነው ሚገኝው እኔ ሚሊዮን ሚባል ስም ነበር በተደጋጋሚ ምሰማ ሆ

  • @tesfamulugeta5030
    @tesfamulugeta5030 4 роки тому

    dr abiy pls pls pls justice otherwise God will punish u.

  • @adoniasgedion7855
    @adoniasgedion7855 4 роки тому

    Very very sad thing that I heard. I say the victims , let the ALMIGHTY GOD help you!!!
    I think that "man" if not DAVEL, need immidiatly to avoid this type of HEART which will leads him to Hell.

  • @Newyorkሽርሽር
    @Newyorkሽርሽር 4 роки тому

    I am deeply sad to see this super women, please she needs help so sad.

  • @antenehkebede7718
    @antenehkebede7718 4 роки тому +1

    OMG, what we can say. He has a double face. By those watching him from far he is a person who helps a poor , but deep inside he is surprisingly , dishonest and a robber.

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 роки тому

    ወይኔ ወገኔ ምን ልሁንላቹ ኡፍፍፍ ቃላት ጠፋኝ ይሄ ድንቁ ተብየው ሰው አይደለም ዲያቢሎስ እራሱ ነው እንጂ የሰው ደም ያለው እንዲህ አይጨክንም ... እየታገላቹ ያላቹት ከዲያቢሎስ ጋር የሱ ፍቺ ለማግኘት ወደ ፈጣሪ መጮህ ነው!!! አልቅሱ ወደ ሰማይ.... እርሱ ይፈርዳል እግዝኦ... ኤርሚያስንም ንደገና ሆላንድ መጥተው የመኪና መገጣጠሚያ የጀመሩትን እንዲሁም ብዙ ያልሰማናቸውን ደም አስለቅሰዋል ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን ፍትህ አላገኙም !!! ህግ የሌለበት ሀገር አይደለም ቢዝነስ ለሚኖሩትም ሰዎች አዝናለው እግዚአብሔር ህዝቡን ይመልከት ጩሀታችንን ይስማ መልስ ይስጥ .... ሀቃቹን እግዚአብሔር ይመልስ

  • @bethygashaw4747
    @bethygashaw4747 4 роки тому

    Ayzosh, Teregagi

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 роки тому

    Adanch abebey men til yhon e/r yrdachu

  • @emebetgaga8702
    @emebetgaga8702 4 роки тому

    Ere ehe sewya meaze albet

  • @zoeemmanuel7995
    @zoeemmanuel7995 4 роки тому

    Let Christ fight and judge for you quickly ...
    Let this stupid gangster put in jail as soon as possible

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 роки тому

    Dokitr abey men yil yhon amelaki abet ezegew

  • @nurmuhaba4601
    @nurmuhaba4601 4 роки тому

    የግለሰብ ሜቴክ

  • @muluethiopia5122
    @muluethiopia5122 4 роки тому

    Ato denku artist kimern atalwal medehaniyalm frdun yst

  • @MyD1010
    @MyD1010 4 роки тому +1

    አይ የእኛ ሀገር ድንቁን እንደ አምላክ ስትሰግዱለት ነበር በአውሮፕላን ሲወጣ እያያችሁ ከወያኔ በተማራችሁት መንገድ ማውገዝ ጀመራችሁ፣ ሁሉም ሌባ ሌባ ብቻ ነው እዛች ሀገር ያለው፣ ድንቁ ገና በጊዜ ብድግ ሲል ማን እዚህ አደረሰው? ናዝሬት አዳማ ላይ ብዙ ግፍ ሲሠራ የት ነበራችሁ? ሁሌም ሁሌም በሚመጣው ሥርዐት ብዙ ብዙ ግፍ ይሠራል ለምን ብትሉ ከመጀመሪያው ህግ ቦታ የላትም እዛች ሀገር ላይ ለእዚህ ነው፣ ህግ ቢፈራ ኖሮ ይህ ሁሉ ባልሆነ ነበር፣ ከጥቂት አመታት በፊት ድንቁ ምን ነበር ?

  • @Khalidsee
    @Khalidsee 3 роки тому

    Ayzoesh ehete allah hulun yayale tesfa atekurech be ezeh alem batagegnew enkwa be mechereshaw alem tagegnewalesh abshir ehete tenkere selote arege

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 4 роки тому

    ወጣት ስማ. ዛሬም. መረብን. ዘርግቶ. እየ ገደለህ. ያለው. ጉያወስጥ. ያለው. ባለስልጣን. ነው.። ይህን እወቅ. ምን ልክ. እያልክ 130 ታሪክ. እየተረኩልህ. ህልምህን. እየስረቂ ነው።

  • @menberayeligne6525
    @menberayeligne6525 4 роки тому +1

    Egeziyaber yeferdal ayzoshe heheti bftsum tesfa attqurchi waltaoch bertu.

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 роки тому

    Angetun yzachu genzebun kemtachu be benzen akatlut leba ye diablos zer new

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 3 роки тому

    Kalebet angetun kolmemo angetun temzezo gurguwad west asgebto be binzen akatlo makatel new

  • @zoeemmanuel7995
    @zoeemmanuel7995 4 роки тому

    Let us see what the so called Prosperity Party do for this victims
    DEAR DR. Abiy As you harden your heart unto Ermias and put him in jail ,you must interfere in this case otherwise you are a racist like other
    Build a new Ethiopia far away from tyranny wealth peoples and cheap racist

  • @bethygashaw4747
    @bethygashaw4747 4 роки тому

    1000 shintam ale wotito menager yemifera, yesintun hiwot enedabelash fetari yiwokew

  • @zenbabatube2648
    @zenbabatube2648 4 роки тому

    ሰላም ለሁላችንም ይሁንልን ይሔ የቴዲ አፍሮ የሙዚቃ ሕይወት ታሪክ ነው
    ua-cam.com/video/gs4p_hqu1LI/v-deo.html

  • @sham55bontuu31
    @sham55bontuu31 4 роки тому

    Uuuuuu wushet

  • @solomongetachew180
    @solomongetachew180 4 роки тому

    Hezeb endezi fith ato sinkeratet endemayet miyasazen neger yelem ewnet

  • @Hopeinmyhands
    @Hopeinmyhands 4 роки тому +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፍርድን የሰጥሻል። ይሄ ወረበበላ መንግስት ባለበት ሀገር ምን መንግስት አለ ማፍያ ብቻ ። 27 ዓመት የትግሬ ሌባ ሰው ሲበድሉ ኖረው አሁን ደግም ባለተራው ደግም የገላ ማፈያ ህዝብ እያስለቀሰ ነው።

    • @debela29
      @debela29 4 роки тому

      Kesu ateshalem

    • @Hopeinmyhands
      @Hopeinmyhands 4 роки тому

      በክት እንስሳ ገላ ከአንተ አስር እጅ የምትመራው አህያ ይሻላል።

    • @debela29
      @debela29 4 роки тому

      @@Hopeinmyhands yeastesasebeh tig ante teleyaleh.

    • @Hopeinmyhands
      @Hopeinmyhands 4 роки тому

      ምንን ትዘባርቃለህ ያንተን እና የዘሮችህን አስተሳሰብ አየነው እኮ በሜጫአንገት እየቆረጡ አሮጊት ሴት እየደፈሩ Don’t worry about me Just worry about your shit there fucker

    • @debela29
      @debela29 4 роки тому

      @@Hopeinmyhands yetinish seww sehetet sefiwen mahbereseb aywekelem.