Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማህ ሊቀ ዲያቆናት ሄኖክ። በጣም ያረካኝ ትምህርት ነው። ምነው ከዛሬ ሃያ አመት ገደማ በፊት በሰማሁት ኖሮ ነው ያልኩት። ከብዙ ቁጣ፣ ግራ መጋባትና ጥፋት እድን ነበር። እጅግ የምወደው ወንድሜ ራሱን አጥፍቶ ካጣሁት ጊዜ ጀምሮ በቤተክርስቲያን ሥርዓት በጣም እበሳጭ ነበር። ምክንያቱም ራሱን ላጠፋ ሰው ፍታት የማይደረግለት በእርግጠኛነት ገሀነም ስለሚገባ እንደሆነ ተነግሮኝ ስለነበር እግዚአብሄር እንዴት እንዲህ ይጨክንበታል? ገና 24ኛ እደወሜውን እንኳን በቅጡ አልሞላም። ህይወት ብታስጨንቀው ነው እንጂ እንዴት ራሱን ያጠፋል? እዚህም በህይወት ተጠብሶ፣ እዛም ለዘላለም በማይጠፋ እሳት ለዘለአለም ሲጠበስ ሊኖር ነው? እያልኩ ዘወትር አለቅስ ነበር። እግዚአብሄር እንዲምረውም ተግቼ እጸልይለት ነበር። ነገር ግን ይህን ማድረጌን የሰሙ አንድ ቄስ ራሱን ላጠፋ ሰው መጸለዬ እኔንም እንደሚያስቀስፈኝ ሲነግሩኝ ይበልጥ አዘንኩ። ከጥቂት አመታት በኋላ ራሳቸውን ስላጠፉ ሰዎች ጥሩ አስተምህሮት ያለው አንድ እምነት ገጠመኝና ወደድኩት። በመጨረሻም ምን ጊዜ እንደተለወጥኩ ሳለውቀው የእምነቱ ዋና አባል ሀኜ ተገኘሁ። አሁን ግን ወደምወዳት ተዋህዶ ሀይማኖቴ በሥላሴ ተአምር በንስሀ ተመልሻለሁ። ይህንን ትምህርት የዛኔ ብሰማው ኖሮ ለምን ብዬም አልጠይቅ፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንንም አልጥስም ነበር። ሌሎችም ይማሩበት ይሆናል ብዬ ነው ታሪኬን ባጭሩ ሼር ያደረኩት።
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን አባት ስሙ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ምግብ ተመግበህ ከግዜ ቦሀላ ይርባሀል መንፈሳዊ ምግብ ግን ዘንትእለት ኣይርብህም ስብሀት ለእግዝኣብሄር በጣም ነው ማመሰግንህ እዝጋኣብሄር ይባርክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን......
እግዚአብሔር አጋልግሎት እድሜህን ያራዝምልህ ቃለ ህይወትን ያሰመልህ♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ጸጉኡ የብዝሓልካ ድ/ ን ሄኖክ ሓውና
እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ኢትዮጵያን ይጎብኛት።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen
ኣሚን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን
Amen .amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሚገርም ሚስጢር ነው የተማርነው ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ በሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen kale hiwet yasemalen diyacon. Egzabher tsegu yabzaleh ema amlak tetebekeh. Edmehen yarzemeleh 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሠማልን።
kale hywet yasemaln
Amen..amen..amen .kale..hiwet .yasemaln..mrmhrachin
ዘመንክ ይባረክመምህር አንድ ሰው ከሞተበኋላ ንስሀ መግባት አለመግባቱ እዴት ይታወቃል
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን
ቃለ ህይወትንንን ያሠማልንንንን በውነት
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
Amen kale hiwetn yasemalin
Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏❤️⛪️😘😘😘
አክሱም አገር ሰዉ ሲሞት በየመንገድ ላይ እየቆሙ ሬሳዉን መሬት ላይ አስቀምጠዉ ፀሎት ያረጋሉ
የጉዞ ፍታት ይባላል
Kale hiyot yesamalen
❤❤❤❤
ወይ ኦርቶዶክስ ልዩ ናት
ትምህርቱን መች አገኘሁ ልቀቁልኝ
ትምህርት እኮ አይደለም ጥያቄና መልስ ነው ወንድሜ
@@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Memhr ekoo simelsu bebalefaw Tmhirt lay alnebrem yilalu part 1 lay
ክፍል አንድን የት እናገኝ ይሆን? linkun አስቀምጡልን።
ua-cam.com/video/3vZ0PY_F1G0/v-deo.html
ቃለ ህይወት ያሰማህ ሊቀ ዲያቆናት ሄኖክ። በጣም ያረካኝ ትምህርት ነው። ምነው ከዛሬ ሃያ አመት ገደማ በፊት በሰማሁት ኖሮ ነው ያልኩት። ከብዙ ቁጣ፣ ግራ መጋባትና ጥፋት እድን ነበር።
እጅግ የምወደው ወንድሜ ራሱን አጥፍቶ ካጣሁት ጊዜ ጀምሮ በቤተክርስቲያን ሥርዓት በጣም እበሳጭ ነበር። ምክንያቱም ራሱን ላጠፋ ሰው ፍታት የማይደረግለት በእርግጠኛነት ገሀነም ስለሚገባ እንደሆነ ተነግሮኝ ስለነበር እግዚአብሄር እንዴት እንዲህ ይጨክንበታል? ገና 24ኛ እደወሜውን እንኳን በቅጡ አልሞላም። ህይወት ብታስጨንቀው ነው እንጂ እንዴት ራሱን ያጠፋል? እዚህም በህይወት ተጠብሶ፣ እዛም ለዘላለም በማይጠፋ እሳት ለዘለአለም ሲጠበስ ሊኖር ነው? እያልኩ ዘወትር አለቅስ ነበር። እግዚአብሄር እንዲምረውም ተግቼ እጸልይለት ነበር። ነገር ግን ይህን ማድረጌን የሰሙ አንድ ቄስ ራሱን ላጠፋ ሰው መጸለዬ እኔንም እንደሚያስቀስፈኝ ሲነግሩኝ ይበልጥ አዘንኩ።
ከጥቂት አመታት በኋላ ራሳቸውን ስላጠፉ ሰዎች ጥሩ አስተምህሮት ያለው አንድ
እምነት ገጠመኝና ወደድኩት። በመጨረሻም ምን ጊዜ እንደተለወጥኩ ሳለውቀው የእምነቱ ዋና አባል ሀኜ ተገኘሁ። አሁን ግን ወደምወዳት ተዋህዶ ሀይማኖቴ በሥላሴ ተአምር በንስሀ ተመልሻለሁ። ይህንን ትምህርት የዛኔ ብሰማው ኖሮ ለምን ብዬም አልጠይቅ፣ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንንም አልጥስም ነበር።
ሌሎችም ይማሩበት ይሆናል ብዬ ነው ታሪኬን ባጭሩ ሼር ያደረኩት።
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን አባት ስሙ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ኣሜን ምግብ ተመግበህ ከግዜ ቦሀላ ይርባሀል መንፈሳዊ ምግብ ግን ዘንትእለት ኣይርብህም ስብሀት ለእግዝኣብሄር በጣም ነው ማመሰግንህ እዝጋኣብሄር ይባርክህ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበትህን አይለውጥብን......
እግዚአብሔር አጋልግሎት እድሜህን ያራዝምልህ
ቃለ ህይወትን ያሰመልህ♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
ቃል ሂወት የስማዓልና እግዚኣብሄር ጸጉኡ የብዝሓልካ ድ/ ን ሄኖክ ሓውና
እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ኢትዮጵያን ይጎብኛት።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen
ኣሚን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን
Amen .amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የሚገርም ሚስጢር ነው የተማርነው ተባረክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ በሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
Amen kale hiwet yasemalen diyacon. Egzabher tsegu yabzaleh ema amlak tetebekeh. Edmehen yarzemeleh 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሠማልን።
kale hywet yasemaln
Amen..amen..amen .kale..hiwet .yasemaln..mrmhrachin
ዘመንክ ይባረክ
መምህር አንድ ሰው ከሞተበኋላ ንስሀ መግባት አለመግባቱ እዴት ይታወቃል