#የበጋሻው_ደሳለኝ_ውሸት_ተጋለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

КОМЕНТАРІ • 465

  • @MobilSpa-r3p
    @MobilSpa-r3p 3 місяці тому +25

    ነጋሺዬ በእውነት እግዚአብሔር ሲመርጥ ጠንካራ ሲያደርግ እጅግደስይላል እመብረሃን ብርታቱን ፀጋውን ታብዛልህ በርታ ወንድም አለም

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 3 місяці тому +20

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 3 місяці тому +14

    አዎ እሰግድላታለሁ የፀጋ ስግደት

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 3 місяці тому +42

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ ልጀ ነጋሽ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ በርታልኝ ከክፉዎች ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eliastesfayederaro
      @eliastesfayederaro 2 місяці тому

      ለጌታ ኢየሱስ የቀና እንዲሁም ወንድሙን በድካሙ የሚፈርድ በልቡ ሰይፍ የታጠቀ በኃይማኖት ጭንብል የተደበቀ የሠይጣንን አጀንዳ የሚያራምድ ሰው አንሁን። ነግግራችን ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ ይሁን።

    • @tsigeteshom
      @tsigeteshom 2 місяці тому

      የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሕ በርታልን እመቤቴ ካንተ ጋር ይሁን

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 3 місяці тому +33

    የቀደመ ፍቅሩን ድንቅ የአባትነት ስጦታውን ከህይወታቸው አስማምተው ያሳዩንን የቀደሙ አባቶችን ሺበት ለኛ ለልጆቻቸው ሺ ውበት ነውና እድሜያችሁን ሳብ አድርጎ የህይወት ምግብ የሆነውን ጣፋጭ ቃል እንዲያስተምሩን ብርታቱን ይስጣቸው

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 3 місяці тому +1

      እኔ ግን የሚገርመኝቁጭ ብለው የማያስተውሉ አንሳዎች

  • @reyotamhara
    @reyotamhara 3 місяці тому +17

    አቤቱ ጌታችን ሆይ የሆነብንን አስብ በእንዳልህ ምክንያት ሶሻል ሚዲያ ሁሉ ጠላሁ

    • @SisayGirma-rw5th
      @SisayGirma-rw5th 2 місяці тому

      ሶሻል፡ሚዲያዉን፡ትተህ፡መጽሐፍ፡ቅዱሰ፡ማንበብ፡ነዉ፡የሚአዋጣን፡ገዝተን፡እናንብ፡የአንድ፡ቀን፡መጠጫችን፡እንተወው፡መጠጥ፡ግዳን፡እንጅ፡አልጠቀመነም።

  • @SebleNegash-t9h
    @SebleNegash-t9h 3 місяці тому +2

    እረ እሄሰው ለይቶለታል እያወራው ያለውን ነገር አያውቀውም ጤንነቱ ያሰጋል ግን መጀመሪያም ልብ እዛ እያለ እዚእኛቤት ያለህ ለመምሰል እየሞከርክ ነበር አሁንም መሄድህ አልገረመንም እንደባንዲራ አትውለብለብ

  • @mulatuhabtemariam3661
    @mulatuhabtemariam3661 3 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ አዎ ለቤቱ ሰው ጠፍቶ አያውቅምና ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ።

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 3 місяці тому +6

    ትክክለኛ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ያክብርልን እውነት ፓስተሮችን ንገረን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ በጣም በጣም እኔ በላይ ፓስተር የሌለ የለም የሚሉት ብዙ ናቸውና ነገርልን እግዚአብሔር የጠበቀ ጤና እድሜ ፓስተር ቸሬ

  • @meselkgirma6577
    @meselkgirma6577 19 днів тому +1

    ነጋሽ መዲኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ። የምታቀርባቸው አስረጆችህ በሙሉ ለካድያን መፈናፈኛ የማይሰጡ ከመሆኑም በላይ ያለህ ትህትናና አቀራረብህ ለእኔ ሁሌ ግሪም ይለኛል።መዲኒዓለም ከአንተ ሁሌ ጋር ይሁን። አሜን።

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 3 місяці тому +5

    እንዳልክ በጣም ባለጌ ልጅ እንዴት አባቶችን ይሳደባል ማርያም በጣም ተናድጃለሁ።

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 3 місяці тому +4

    የተወደድከው ፓ/ር ቸሬ ሁሉንም በእውነት ላይ ተመስርተህ እውነትን ስተናገርክ እናከብርሃለን እንወድሀለን። እንዳልክ የተባልክ ያልበሰልክና ወጠጤ በዚህ ልክ ማቀርሸትህ ምን ያህል እንደዘቀትክ ታይተሃል ለመሆኑ ተዋህዶ ከተመሠረተች ጀምሮ እስከአሁንም ለዘልዓለምም በምንም ዓይነት የዘመን ውጣ ውረድና መከራ ውስጥ ያለማቋረጥ ለ3 ሰዓታት ስሙን እየቀደሰችና ክብሩን ከፍ እያደረገች ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ለፍጥረታት እየሰጠች ያለችው ይህች የሰማይ መንገድ የሆነችው እናት ተዋህዶ ናት እንጂ የጴንጤ ቆርቆሮ አዳራሽ ውስጥ የሚፈራገጡት ሀሰተኛ የገጠር ፓ/ሮ አይደሉም ምክንያቱም ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሉት መንግስቴን አይገቡምና ብሏልና።

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    በጋሻውምኑላይነውእሚመለሰውወደትክክለኛውአዳኝወደሆነውእየሱስጌታእንደሆነበልቡአምኖበአፉመስክሮየዘለአለምህይውትአገኘዝምብለህአትድከምለሆዱብለህአትበለውእዛጋእንጀራየለምነበርእንዴለስጋውሚሆነውማእንጀራእዛውምሞልቷልየመንፈስእንጀራነውያጣውናወደህይወትእንጀራወደሚሰጠውእየሱስክርስቶስነውየሚጣውሲበራለትሲገባውእናንተንምእሱያስባችሁበልጁየሚያምንየዘለአለምህይወትአለውአትሸወዱየአገልጋዮችንቪድዮቀንጨብእያረክከምታንቋሽሽእሄቢዝነስነውየሚድያማሞቅያመሸቀያነውእየሰራህያለኸውተመለስ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    እግዚሃብሄርየውስጥአይኖችህንያብራውወንድሜአንተበፕሮቴስታንትእመነትናአገልጋዮችላይያነጣጠረውወሬነውሌላወሬቀይርማርያምንአንጠላትምእንወዳታለንእናከብራታለንግንመዳንበሌላበማንምየለምበክርስቶስነውስእልማምለክጣኦትማምለክነውከጌታከእየሱስክርስቶስውጪሌላማምለክጣኦትንማምለክነውከእሱውጪሌላአምላክየለምበእሱእሙኑአትሸወዱ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 місяці тому

    በጋሻውንአንተብታንቋሽሸውአገልጋዮችንብታንቋሽሻቸውከእነሱጋርያለውከሁሉይበልጣልእንዳልክምንአረገትክክልነውየተናገረውቄስነንብለውካባለብሰውሁሉምባይሆኑምደብተራእያሉከፈጣሪውጪበደፍተራየሚያምኑአሉአሁንእስቲበጋሻውላይምንስህተትንግግርአለእራስህንፈጣሪአይኖችህንያብራ

  • @Amaru-y4y
    @Amaru-y4y 2 місяці тому +1

    ምነዉ የሄደ ይሂድ ነገር ግን ምን አይነት መረገም ነዉ እጅን ቤተ ክርሥቴን ላይ ማንሳት መረገም የተዋረዳችሁ ሁኑ በቃ የራሥህን አክብር በቃ ዉረድ እዉነትም ድቄቶች ማን ሄደ ማን መጣ የራሳችሁ ጉዳይ!

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +2

    የሚያሳዝነኝ ህዝቡ ነው አልነሳም ሲልም ያጨበጭባል ነስቷል ሲልም ያጨበጭባል

  • @MulualemTesfaye-zw8bb
    @MulualemTesfaye-zw8bb 22 дні тому +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ይኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thestar2137
    @thestar2137 3 місяці тому +1

    ባለ ጊዜ ነኝ ብለህ ወደ ሰማይ የሸናህ ጴንጤ ሰይጣኑ አብይ አህመድ ነገ በጭንቅላቱ ይቆማል ይደፋል ያኔ ምን እንደሚውጥህ እናያለን እየቆጠርንህ ነው።

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 3 місяці тому +8

    እነዚህ መቅሰፍት የሚያመጡ ናቸው

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 3 місяці тому

    ጴንጤየሚባል.ሀሰተኛመሲ.በእየሱሰክሪሰቶሰሰም.በቸሩመዳኒያለምሰምበእዉነተኛበክሪሰቶሰወታደሪ.በኢትዩጲያገበዝ.በጊዩሪጊሰሰአምላክሴጣናቸዉይዋሪድ.በድሀኒያለም.ይክበሪ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tewwoldebelay3194
    @tewwoldebelay3194 3 місяці тому +12

    ፓስተር ቸሬ ክበርልን

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 3 місяці тому +12

    ፓስተር ቸሬ እረ ጅም እድሜ ይሰጥህ በእውነት ትናንሽ ፓስተረ ነን ባዮች ደሞ ልባና ይሰጣቹ

    • @berihungeberemedhin7785
      @berihungeberemedhin7785 3 місяці тому +1

      ስድብ ከሴጣን ነው ።
      ክርስቶስ የት ነው ተሳደቡ ያለው?
      ልቦና ይስጣቹ!!!!!!

  • @addisustotowkaas942
    @addisustotowkaas942 3 місяці тому +1

    ባለጌ የጅህን ታገኛለህ ትቸኩላለህ። ወደሲኦል ለመግባት አንተ ባትሰግድ ምድር ትሰግድላታለች ከግንድ የሚያላጋ ልጇ መሲሁ ያላግሀል አሜን።

  • @FanayeGashaw
    @FanayeGashaw 3 місяці тому +9

    እዳልክ ቀበጠ መጨራሻህ እብደት ነው ነጋሽ ሚድያ እናመሰግናለንገ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 місяці тому +15

    እመኑኝ every ተሳዳቢ ጴንጤዎች ላይ ሸገር ውስጥ እርምጃ እንወስድባቸዋለን፡፡

    • @Chereka203
      @Chereka203 3 місяці тому

      ፈሳም ጉረኛ ስራፈት ለማኝ ሙሰኛ ሌባ ።

    • @WebayewAbdisa
      @WebayewAbdisa 2 місяці тому +2

      Grayed 666

    • @AhmsMa-m7v
      @AhmsMa-m7v 2 місяці тому

      Pplpppppppppĺipp⁸⁸⁹ppp​@@WebayewAbdisa

    • @AhmsMa-m7v
      @AhmsMa-m7v 2 місяці тому

      Pplpppppppppĺipp⁸⁸⁹ppp​@@WebayewAbdisa

    • @tsigekifle9115
      @tsigekifle9115 9 днів тому

      😂😂😂😂😂 የሚሳደበው ማን ሆኖ ተዉጂ ፈይል እናውጣ እንዴ

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 2 місяці тому

    እናተ.አኛ.እያላቹ.አትከፋፊሉ.በቱ.አንድነዉ.አናተ.ናቹ.በቱኑ.መቶስሳ.የሪጋቹት.ለንግዳቹ.አንድመች.እንጅ.እሱ.አንድነዉ.

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 2 місяці тому +1

    እንኳንስ የጌታን እናት ማክበር የኛን ወላጆች አለማክበር ነውር ነው። እባካችሁ ከልክ በላይ አትዳፈሩ። በእናታችን በድግል ማርያም ክብር ቦታ አትቅኑ። በቃ አምላክ መርጦ በማህፀኖ በረቀቀ መንገድ በማህፀኖ ሲያድር ንፁ ሆና ስላገኛት ነው። እናም እርሱ ጌታ ፈጣሪ ያከበራትን ባንተ በእኔ አደበት ትዋረዳለች? እኛምኮ ቅድስት ድንግል ማርያም አናመልካትም። በሚገባ ፍቅር በሚገባ ክብር፡ መውደድ አለን ለጌታ እናት። ስለዚህ አንደበታችንን በስራት እንግራ።

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw2876 3 місяці тому +4

    Negashuye betam beritu betam harif new progeramachu tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmiyasTadele-p8u
    @ErmiyasTadele-p8u 2 місяці тому +1

    😢😢😢በጣም ያሳዝናል ፍርድ የፈጣሪ ነው እርሱ ያውቃል፡፡

  • @rebkabelete
    @rebkabelete 3 місяці тому +1

    እኔ የወጡበት ዋናው ምክንያት ከ1-30 ኦርቶዶክስ ለየአንዳዱ ቀን የምትሰጠው ክብር አግባብ አይደለም ሊመለክ ቀኖች ሁሉ ጌታን ብቻ ማምለክ ስለማይቻል ነው በአዲስ ኪዳን ውስጥ አምልኩ ያልተባለ ታመልካላችሁ

    • @21Bezawit
      @21Bezawit 3 місяці тому

      የመሐይምነት ጥግ ላይ ነዎት
      በተዋህዶ የሚመለክ አንድ አምላክ እንጂ

  • @AlmazeYamikale
    @AlmazeYamikale 2 місяці тому +3

    እድሜና ጤና ይስጥህ የተናገርከው ቀለም የርገጥከው ለምለም ይሁንልህ

  • @Yemen-r1k
    @Yemen-r1k 3 місяці тому +4

    አቤቱ ማርን ይቅር በለ
    እብዶች እየበዛ ነው 😢

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 місяці тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን መቼም ከሌሎቹ ተኩላ ፖስተር መና*** ፖስተር ቸርነት( ቸሬ) ይሻላል እንጂ እሱም ያው ነው ከሚጠቀማቸው ቃላቶች ደስ ይማይሉ እመቤታችንን አንድ ትንሽ ቲኔጀር እያለ ሲገልፅ ቃሉ ይዘገንናል ሎቱ ስብሃት

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 3 місяці тому +9

    ውድ ወንድማችን እናከብርሃለን እግዚአብሔር። በመንግስቱ ያስብህ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 3 місяці тому +2

    ነጋሽ እነዚህ ተሳዳቢዎች ፓስተሮች መጥፋት አቃታቹ በሃይማኖትህን ተሰየፍ ይላል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 місяці тому

    ተራጋሚ፡ኦርቶዶክስ፡አይበዛም፡ያዉም፡በስካር፡መንፈስ፡ማታ፡ማታ፡መንገድ፡ላይ፡የሚቆሙት፡የማን፡ሐይማኖት ፡ተከታይ፡ናቸዉ?መልሰ፡

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet 3 місяці тому +1

    እኔምለውከፓስተሩምየሚገርመኝመጋዘንዉስጥያለውሕዝብ

  • @YibeLibe
    @YibeLibe 2 місяці тому +1

    ና ወደ ኢየሱስ ኢየሱስ ያድናል ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነዉ አምላክ

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 3 місяці тому

    አዘንኩ። በጣም። ወዴት። እየተኬደ። እንደሆነ ለስጋ። ፍላጉት እያወቁ። ማበድ። አረ። ወደ። እራሳችው። ይመልሳችው። በራስ። ፍቃድ። የዳቤሎስ። ወታደር። መሆን

  • @almazhabtegebreal6161
    @almazhabtegebreal6161 3 місяці тому +5

    እምላክ ቀሬ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ

  • @Goroom-t9l
    @Goroom-t9l 3 місяці тому +1

    Edalike megemeriyame filagotu chifera nebere wede botawe hede degimo iyesuse silalikuge newe libona yisitewe negashe yega mirite wede oritodokise tenana idimene yisetihi betikitoke yetenagerikewe tikikile newe negashe ineme inadedalewe menafike hono folo lemesebisebe betewahido mezimure yinegidalu folowe simola wede.minifikinachew negashe yega wedeme degemehi bemiketilew vido asitelalife yetewahido ligoche iniditenekeku

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 11 днів тому

    እንዳልክ መናፍቅ ሆንክ እንዴ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀኝ😢😢😢 ወንድማችን ግን ምን አይነት ፀጋ ነዉ ያደለህ❤❤❤ ትግስትህ እርጋታህ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤ ምሁር ነህ ወንድሜ መናፍቃን ከመሆን አድነን

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 10 днів тому

    የምገርመው ማንም ሆዳም እንደሰነፍ ድብድብ ተማሪ የምኮሪጀው ከተዋህዶ ብቻ ነው እንደ? ዲያብሎስያዊት/ሆዳምነት😂😂😂

  • @YosefAmanuel-jf9ee
    @YosefAmanuel-jf9ee 8 днів тому

    ነጋሽ እኔ የእውነት እውድሃለሁ ። እኔ ተወልጄ ያደግኩት መካነ ኢየሱስ ቸርች ውስጥ ነው ። ነገር ግን ሳታበላልጥ በሀይማኖት ውስጥ ተደብቀው አሜማኞችን የሚንጡትን የበግ ለምድ የለበሱ ነጣቂ ተኩላዎችን ስለሚታጋልጥ

  • @rebkabelete
    @rebkabelete 3 місяці тому +1

    ኢየሱሴ መስክሩ ያለው ሰለጌታ በክርስቶስ የዘላለም ህይወት እንደሚገኝ መስክሩ ሰው የሚሰራውን አትይ ወንጌልን አንብብ ክርስቶስን ተከተል ጰውሎስ እኔ ክርስቶስን እንደምመስል ያለውን አስብ ጌታ መጸሐፍ ቅዱስ ውስጥ የየትኛውም የእምነት ስም የለም ክርስቶስን ማመን ብቻ ይድናል ሌላውን ተወው

  • @aynalemzeleke2946
    @aynalemzeleke2946 Місяць тому

    እግዚያብሄር ኦርቶዶክስን ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤ለሌሎቹም ማስተዋልን ይስጥልን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 3 місяці тому +3

    እንዳልክን እኮ አንድ ጥፊ ይበቃዋል ምንም ልመና አያስፈልገውም❤❤❤

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 місяці тому +1

    ፓስተር ቼሬ እግዝሀቤር እረጅም ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 3 місяці тому +5

    የጆሮ ክፋቱ አለመሙላቱ😢😢😢😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 місяці тому +1

    ጩፋ ደደብ የደርግ ርዝራዥ ወንበዴ የሆንክ ሰገጤ😢

  • @TizitaWolde-x8x
    @TizitaWolde-x8x 3 місяці тому +3

    አምላክ ሆይ እንዳልክ የሚሰራውን አያቅምና ይቅር በለው፡፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 місяці тому

      አንዱ በጥፊ ቢያቀምሰው እኮ አይሳደብም ነበር። ምን ዋጋ አለው ወሬ ብቻ ነው የኦርቶዶክስ ልጅ

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 3 місяці тому

    የእግረ፡ቆራጣዉን፡የተክለሃይማኖት፡ተቅማጥ፡ወይም፡ቅዘን፡የት፡አደረሳችሁት?መልሰልኝ፡

  • @sari-rf5vf
    @sari-rf5vf 2 місяці тому +1

    ወድሜ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅህ። የቤቱ ቀዳሽ የመግስቱ ወራሽ ያድርገን።ከነጣቂተኩላ ይጠብቀን።ለምድራዊ ደስታብለን የሰማይ ቤታችን ከማጨለም ያድነን።

  • @rucha6231
    @rucha6231 3 місяці тому

    ፓስተር ቸሬ ስድብ አቁም እርግጥ ያናድዳል ግን እግዚአብሔር ስድብ አይወድም በፍቅር ንገርልን ኦርቶዶክስ ስድብ አታስተምርም ምክርህን እጅግ እናደንቃለን እንዲህ ንገርልን ግን ስድብ ይቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 3 місяці тому +7

    ሁላችንም በፍርድ ፊት መቆማችን ረስተን በፈራጁ ወንበር የተቀመጥንበት ዘመን ማረን ጌታዬ

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 11 днів тому

    እዉነት ነዉ እንዳልክ የድንግል ልጅ ይማርህ😢😢😢 የእዉነት መልካም ልጅ ነበርክ በንስሃ ትመለስ ዘንድ እመቤቴ ትርዳህ

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    አይዟቹህ ኦርቶዶክሳውያን እነዚህ ቅንቅናሞችና ከሃዲዎች ፈራጁ አምላክ የአሸናፊዎች አሸናፊ ስለሆነ ሁሉንም ይጠራርጋቿል

  • @yengusenshdereje
    @yengusenshdereje 3 місяці тому +1

    መጀመሪያ አስኪ አነተ አራስህ ተረጋጋ የምትናገረውን አወቅ አንዳልክ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ነጋሽ እናመሰግናለን በርታ

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet 3 місяці тому

    እመኑንእንዳልክአይምሮንታሞአልቤተስቦችሕቢከታተሉሕሳይብስብሕ

  • @betslot-m3r
    @betslot-m3r 26 днів тому

    እንደሚመጡ ቀድሞ ተተንበዬዋል እነሱላይ አትፈረዱ ሴጣን እነሱ ላይነዉ ስራዉ ሚሰራዉ

  • @aregawisima5086
    @aregawisima5086 3 місяці тому

    እንዳልካቸው ፈራሁልህ፡፡ አረጋውያንን፣ ሽበትን፣ ፂምን ስለጠላህ ለዚያ የምትደርስ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ምኞትህ የጎልማሳን ዕድሜ ላለማየት ነውና፡፡

  • @SintayehuBoku
    @SintayehuBoku 3 місяці тому +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም አይን ይብራ

  • @TadelecheteshomeTadu
    @TadelecheteshomeTadu 2 місяці тому

    ነጋሽ እወድካለው አከብርሀለው ቢቻል መናፍቃን ባታሣየን በተለይ እንዳልክ ወዘተ የመሳሠሉትን

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому

    እነዚህኮ መስቀልን ዘቅዝቀው የለበሱ ናቸው ሠይጣን መስቀል ሲያይ ይበረግጋል እነዚህም የእሱ ተከታይ ስለሆኑ መስቀል ያስፈራቿል ምክንያቱም የጥልቁ ስለሆኑ ነው

  • @Kasye123Kas
    @Kasye123Kas 2 місяці тому +1

    Tebarek tekekel ewnet yizek eske maserejawe selmetak leb latutem letesasatutem yedegel mareyam lij eyesuse kerestos yikerem yibelachew kebem yisetachew 🙏🙏🙏🙏

  • @AbrhamAsrat-dm6oo
    @AbrhamAsrat-dm6oo Місяць тому +1

    እንዳልክ ልቦና ይስጥ

  • @amaretekle3033
    @amaretekle3033 Місяць тому

    እግዚአብሔር መጨረሻኽን ያሳምርል ወንድማችን ነጋሽ ፅናቱን ይስጥህ።

  • @ErmiasAlemayeh
    @ErmiasAlemayeh Місяць тому

    ሰውን እየሰደቡ እግዚአብሔር ነው የተናገረው ማለት አግባብ አይደለም ።በክፉ ፈንታ ክፉን በስድብም ፈንታ ስድብንም መመለስ አግባብ አይደለም

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 2 місяці тому

    ሚሳደቡ የኃይማኖት መሪ ሲሳደብ አትሳደቡ ምክንያቱም "የጌታ የክርስቶስ አስተምሮ እርሱ አይደለም" ምክንያቱም ሲሰድቡት አልተሳደበም፡ ሲመቱት አልመትም፡ ቢሰቅሉት ይሰቀሉ አላለም፡ ይልቅኑም ሲሰቅሉት አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው። የክርስቶስ አስተስምሮ እንግዲህ ነው።

  • @TesfayeTolosa-r2e
    @TesfayeTolosa-r2e 2 місяці тому

    ሚሳደቡ የኃይማኖት መሪ ሲሳደብ አትሳደቡ ምክንያቱም "የጌታ የክርስቶስ አስተምሮ እርሱ አይደለም" ምክንያቱም ሲሰድቡት አልተሳደበም፡ ሲመቱት አልመትም፡ ቢሰቅሉት ይሰቀሉ አላለም፡ ይልቅኑም ሲሰቅሉት አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቅምና ይቅር በላቸው። የክርስቶስ አስተስምሮ እንግዲህ ነው።

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 2 місяці тому

    እረ በፈጣሪ እግዚአብሔርን ፍሩ እንዳልክ እውነቱን ነው ገጠር ስላለችው ቤተክርስቲያን ሳይሆን 4ኪሎ የሚዝናኑትን ካህናትን ነው

  • @MedhanitGebrab
    @MedhanitGebrab 2 місяці тому

    ወንድሜ ነጋሽ ባገኝህ ብየ ተመኘሁ ክርስትናችን በስንት መሰዋእትነት እዚህ እንደደረሰች ብነግርህ ብየ ተመኘሁ በዚህ ሁሉ ግን ፀጋዉን ያበዛልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KifluMamo
    @KifluMamo 3 місяці тому

    ራእይ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
    ⁶ እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
    ⁷ ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።

  • @MedhanitGebrab
    @MedhanitGebrab 2 місяці тому

    ምነዉ እኔ በኖርኩበት ምድር በጎጃም ምድር ኢየሱስ ስላልን በኦርቶዶክስ አባቶች እየተገርፍን ጠላ እንድንጠጣ ተግተናል÷ በመጥረቢያ ተፈልጦ በመራዊ ምደር የልጆች አባት ተገድሏል ÷ አይኗን በስለት አዉጥተዋታል ÷ ደም የፈሰሳቸዉ ሰዉች ሕክምና እንዳያገኙ ተደርገዉ ሞተዋል ÷ የተቀበረ ሬሳ ስንቀብር 3ቴ አያወጡ ሬሳዉን አስለቅሰዉናል ይኸ ሁሉ ሆኖ ግን ስለ እናንተ ንስሐ እንገባለን ስለማያዉቁ ነዉና ይቅር በላቸዉ እንላለን እንጅ documenter አልሰራንም እና ባክህ ወንድሜ ነጋሽ የምድሪቱ እርግማን ከዚህ ሁሉ ግፍ የተነሳ ስለሆነ በጌታ ፍቅር እለምንሀለሁ ንስሐ ግቡ እርም በአባቶቻችሁ በእናንተ እጅ ስላለ

  • @MedhanitGebrab
    @MedhanitGebrab 2 місяці тому

    በእዉነት ወንድሜ ቅናቱ ካለህ እናንተ ጋ የሚሰራ ብዙ ሥራ ስላለ እዛ ጋ ጊዜ ዉሰድ
    በጥሩ ሥራ ላይ የምገኝ ስለሆንኩ እንዳንተ ተቆርቆሪ ሆነዉ የሚተቹን ሰዎች
    የፆም መያዤ ዝሙትን ስካርን ዘፈንን መግደፊያ ይኸንኑ አድርገዉ ሲናገሩ በጣም አዝናለሁ እና እባክህን ተሰሚነቱ ካለህ እዛዉ ጎዳ ጕዳችንን ብናፀዳ ምን ይመስልሀል??
    መፀሐፍ እንደሚለዉ አይናችን ላይ ያለዉን ምሰሶ ትተን በሰዉ ላይ ያለዉን ትንኝ ለማፅዳት ባንጥር ጥሩ ይመስለኛል:: ጌታ ማስተዋልን ይስጠን እሱ ማንንም ጠበቃ አይፈልግም የራስህን ድርሻ ተዋጣ::
    በጋሻው እንደሆነ የሚነካዉ የእግዚያብሄር ክብር እንደ ጳዉሎስ አንበርክኮት ነዉ የተሻረለትን ሀጥያት በመቁጠር ጊዜ አታጥፋ 🙏🙏🙏

  • @eliastesfayederaro
    @eliastesfayederaro 2 місяці тому

    1ኛ ቆሮንቶስ 1
    ¹² ይህንም እላለሁ፦ እያንዳንዳችሁ፦ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ እኔስ የአጵሎስ ነኝ፥ እኔ ግን የኬፋ ነኝ፥ እኔስ የክርስቶስ ነኝ ትላላችሁ።
    ¹³ ክርስቶስ ተከፍሎአልን? ጳውሎስስ ስለ እናንተ ተሰቀለን? ወይስ በጳውሎስ ስም ተጠመቃችሁን?
    ለጌታ ኢየሱስ የቀና እንዲሁም ወንድሙን በድካሙ የሚፈርድ በልቡ ሰይፍ የታጠቀ በኃይማኖት ጭንብል የተደበቀ የሠይጣንን አጀንዳ የሚያራምድ ሰው አንሁን። ነግግራችን ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ ይሁን።
    “በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።”
    - ሮሜ 14፥1
    “አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ።”
    - ሉቃስ 6፥37

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 3 місяці тому

    ይሄ ዮናታን የሚባል ፋንድያ ጴንጤ አጋሠሥ። ጴንጤ ግማታም የሠዶማውያን ድርጅት ነው። ጴንጤ የሚሆን የሞተ ነው ።ዮናታን እና ጩፋ የፈረንጆች የሠዶማውያን ተላላኪ ናቸው ።

  • @jesusislord7858
    @jesusislord7858 2 місяці тому

    ወንድሜ ምናለ ተረት ተረቱን ትተህ ኢየሱስ ላይ ብታተኩር ሰዎችን ማየት ትተህ ኢየሱስ ላይ ብታተኩር ሀይማኖት አያድንም የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው ።

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 2 місяці тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም እኔ ለኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ያለኝ አክብሮት ትልቅ ነዉ ደግሞም አንተ ያቀረብካቸዉ ሰዎች ደጋፊም አይደለዉም ግን ያቀረብካቸዉ ሰዎች አንዳንዶቹ ተሳተዉ ወይም የአፍ ወለምታ በገጠማቸዉ የስህተት ትምህርታቸዉ ይቅርታ ጠይቀዋል ። እና አንተ የወንጌል እዉነት የገባክ ወይም ወንጌል በርቶልክ ከሆነ እስቲ ንገረኝ በቅዱሱ መጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ ከቀድሞዉ አባቶቻችን ያልሳተ የእግዚአብሔርን አሳብ የተላለፈ የለምን? ከአዋርያቶች ከነብያቱች የሳተ የለምን? መልሱ ላንተ ትቻለዉ በጽሐፍ ቅዱስ የምታነብ ከሆነ እና ማንም ሰዉ በአስተምሮ ሊሳሳት ይችላል ግን ዋናዉ ከስህተቱ መመለሱ ነዉ ምክንያቱም ሰዉ ስጋ ለባሽ ነዉ መላዕክት አይደለም። ደግሞ ስህተቱን አምኖ በእግዚአብሔር ፊትና በእግዚአብሔር ህዝብ ፊት ይቅርታ ከጠየቀ አበቃ ነገሩ ለምን ከተባለ እግዚአብሔር አምላካችን ማህሪና ይቅር ባይ ጌታ ነዉ ። ታድያ አንተ ባሳለፉት ስህተታቸዉ እየከሰስካቸዉ ከእግዚአብሔር ጋር ለምን ትጣላለክ ለእግዚአብሔር ቤት መቅናት እንዲህ አይደለም ስትናገር ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተደግፈህ ጥቅስ እያወጣክ መሆን አለበት ምክንያቱም ሁሉንም ሚዳኘዉ መሰረት የሆነዉ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ ። አልያም የምትናገረዉ ንግግር የአሮጊቶች ተረት ሆኖ ነዉ የሚቀረዉ 🤔🤔

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 3 місяці тому

    መናፍቅ ወንድም አይባልም!በእርግጥ እንደ ፓስተር ቸሬ ላሉት የፕሮቴስታንት አማኞችን አክብሮቱ አለኝ!! እንደ እንዳልክ ላሉ ኩታራዎች እንደ ኢዩ ጩፋ ላሉ መናፍቅ ስዎች ወንድሞች አይባሉም

  • @AshenafiGetachew-t2g
    @AshenafiGetachew-t2g 2 місяці тому

    እንዳልክ በመጀመርያ ንግግርህ ሁላ አለማወቅህን ያስረዳኛል ኦርቶዶክሳዊ በሞላ የሚያከብራቸውን በአላት ተመልከት ሁሉም በአል ከጌታች ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዉጪ የለም ለማንኛውም ፈጣሪ ይቅር ይበልህ

  • @kebedemechal
    @kebedemechal 2 місяці тому

    ማነህ ጋዜጠኛ የቃላት ስነምግባር የለህም ጋዜጠኛ ሳይሆንመተተኛ ብትባል ጥሩ ነው

  • @BegashawGebre
    @BegashawGebre 3 місяці тому

    ወንድም ነጋሽ አንተ የተባረክ ሰው ፣እንዳልክ አይመጥንህም እንዴት ስለሱ ግዜህን አታጥፋ እባክህ ፣ጌዬ ሆናል እኮ ፣ይሄ ልጅ አታውቅም እንዴ ፣ባሌጌ ነው ፣ዮናታን ደግሞ አጨበርባሪ ነው እኮ እሱ ገንዘብ ነው ፣አምልኮ አይደለም የሚሰራው ፣ቢዝነስ ነው ነጋዴ ነው እኮ

  • @Chereka203
    @Chereka203 3 місяці тому +1

    🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎎🎟🎎🎎🎎🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃🎃ጣወታም ነሕ ነጃሽ ወረድሕ

  • @AlulaFisehaKidane
    @AlulaFisehaKidane 3 місяці тому

    የትኛውም የሃይማኖት ድርጅት ትክክልም ሆኖ አያውቅም። ትክክለኛው የእውነት ወንጌል ብቻ ነው። ወንጌል ደግሞ ኢየሱስን ክርስቶስን ብቻ ነው የሚሰብከው። ግለሰቦችና ኦርቶዶክሶች ለግል ጥቅማችሁ ወንጌልን አትሸቅጡ። መክበር ያለበት ስለ እኛ የተሰቀለው ሞቶ የተነሳው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @KifluMamo
    @KifluMamo 3 місяці тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
    ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
    ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።
    ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
    መንፈስ ቅዱስ የመላበት ሰው ድምፅ ይህ ነው

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 3 місяці тому

    በስማም ይሄ ስለፂም የተናገረ ውርጋጥ ከሀዲ መናፍቅ እኛ የምንጠራው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብለን ከነሙሉ ስሙ ነው ንዋይ ወደህ ገንዘብ ወደህ ነው አንተ ከሃዲ ንስሀ ግባ ሳይረፍድብክ ኦርቶዶክስን አትንካ 🤫🤫🤫⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️

  • @ShewaIndale
    @ShewaIndale 2 місяці тому

    እግዚአብሔርን እንዳልኬ አንተን እደዚህ የሚየስጮህህ ገንዘብ ነዉእኮ ገንዘብ አነንተ ክፍት አፍ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ሽማግሌ አባቱን የሚሰድብ ልጅ የተረገመ ነዉ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 3 місяці тому

    ነጋሽዬ ብትችል እነዚህን ባታቀርብልን ምን አለ ከዚ በፊት ነግሬህ ነበር ስለምንስ እኛ የነሱን ሀጢያት እናጥባለን ወይም በነሱስ ለምን ሀጢያት እንገባለን አንተ ስለሆንክ እንጂ እውነት አናያቸውም እረሳናቸው እነሱ እኮ አላማ አላቸው አንድና አንድ ፖለቲከኛ ናቸው በነሱ ስም መሬቱ ገንዘቡ ብዙ ነገር ይኖራል በቃ እንንቃ ይህ ደግሞ አንድ ቀዥቃዣ ልጅ እጅግ ብዙ ትኩረት ለምን እንደሰጣችሁት አይገባኝም እንዳልክ ምናምን ያውም ተቆላምጦ ይህ ሁሉ ባዶነታቸውን እኮ ነው እያየን ያለነው በቃ እየሱስን እነሱ ስላሉ ስላላሉ ሳይሆን ሙያ በልብ ነው እናንተም እውቅና ስትሰጧቸው በየግዜው ሚዲያ ላይ ስታቀርቧቸው እዚ ደረሱ እንዴት ታዲያ ርእስ ቤተክርስቲያንን አያድርጉ ? ዶ/ር በስራ እንጂ መች ጋዋኑን ለብሶ በየቦታው እኔኮ ዶ/ር ነኝ ይላል ፖይለቱ ኢንጅነሩ መች የቱጋ??????? እነዚ መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ የሚባሉ አይነት ናቸው ለዛ ነው ምንም እውቀት ከሌለ ሀሜተኛ ሆኖ ግርግር መፍጠር ግድ የሚሆንባቸው አሉ ያለዛ እውቀት ከሌለ ሙያም ከሌለ በምን ዳቦ ይግዙ?????? ንቃችሁ ብትተዋቸውና እናንተ ግን የቤተ ክርስቲያን እውቀት ለወጣቱም ሆነ ለአዲሱ ትውልድ ብታቀርቡ መልካም ነበር

  • @Meera-z1t
    @Meera-z1t Місяць тому

    ወይ እንዳልክ ጨረሰልህ በቃ ግን ከአባቶቻችን ከህምየ ኦርቶዶክስ እራስ ውረድ
    የራስክን እምነት ተከተል

  • @MedhanitGebrab
    @MedhanitGebrab 2 місяці тому

    ወንድሜ ነጋሽ እባክህን በመሳደብ በመንቀፍ ሰወችን ለማብሸቅ አትሞክር
    እኛ አንድ ስባኪ የሳተ ቢመስለን እንፀልይለታለን እንጂ አናበሻቅጠዉም እና አንተም ይኸ ኢየሱስ ሲገባህ እንደነበጋሻዉ ክብርህን ትተህ በአለም ያለዉን ታዋቂነት ንቀህ ራስህን እንድትሰጥ ፀሎታችን ነዉ

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 3 місяці тому

    እንዳልክ ምነው በዚህ ደረጃ ዘቀጥክሳ? እንዴት ነው ኦርቶዶክሳዊያን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም መጥራት የማንፈልገው? የእመቤታችንን ፀሎት እንኳን የምንጨርሰው ...ከሌጅሽ ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምሕረትን ለምኝልን ለዘለዓለሙ አሜን ። ብለን መፈጸማችንን ዘንግተኸው ነው ? ለሁሉም ውሻም በበላበት ይጮኃል ነውና መድኃኔዓለም ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድልህ።

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 3 місяці тому

    እንዳልክ ምነው በዚህ ደረጃ ዘቀጥክሳ? እንዴት ነው ኦርቶዶክሳዊያን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም መጥራት የማንፈልገው? የእመቤታችንን ፀሎት እንኳን የምንጨርሰው ...ከሌጅሽ ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምሕረትን ለምኝልን ለዘለዓለሙ አሜን ። ብለን መፈጸማችንን ዘንግተኸው ነው ? ለሁሉም ውሻም በበላበት ይጮኃል ነውና መድኃኔዓለም ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድልህ።

  • @astermoges8190
    @astermoges8190 3 місяці тому

    እንዳልክ ምነው በዚህ ደረጃ ዘቀጥክሳ? እንዴት ነው ኦርቶዶክሳዊያን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም መጥራት የማንፈልገው? የእመቤታችንን ፀሎት እንኳን የምንጨርሰው ...ከሌጅሽ ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምሕረትን ለምኝልን ለዘለዓለሙ አሜን ። ብለን መፈጸማችንን ዘንግተኸው ነው ? ለሁሉም ውሻም በበላበት ይጮኃል ነውና መድኃኔዓለም ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድልህ።

  • @-everythingames
    @-everythingames 3 місяці тому

    ረብጣ ገንዘብ ወደአለበት ነዉ ያልከዉ እየሡስ ከገንዘብ በላይ መሆኑ ባይገባህ አይደንቀኝም ምክንያቱም አንተ አሁን እየተፋለጥክ ያለህዉ በሀይማኖት ጥላ ስር ተጠልለህ ገንዘብን ለመስራት ነዉ ስራህ ይመሰክራል ባይሆንማ ኖሮ የምተልንን አየሡስን ታስተምር ነበረ ብዙ ነኀሮቻችን የማይገባህ የየሡስን ልጆች የመመርመሩ ስልጣኑ የለህም ለዚህ ነዉ ግራ የገባህ ስለዚህ የሀይማኖት ስም ወይም ተረት ሳይሆን የሚያስፈልገዉ ወንጌል ነዉ የሠወችን ልብ ሊያሞቅ የሚችል እርስ እየፈለክ ገንዘብ መበዝበዙን አቁመህ መፀሀፍ ቅዱስን አስተምር

  • @JhonaMillionkoste
    @JhonaMillionkoste 2 місяці тому

    በዚ ደረጃ ሰው ሲወርድ ያየውት ነጋሽን ብቻ ነው ክርስቲያን ወደዳችሁም ጠላችሁም ለፍጡር አይሰግድም ደሞ ቼሬ ስለተሳደበ ደገፋችሁት ሰውን አህያ ዱቄት ጉሊት ብሎ ሲሳደብ መቃወም ሲገባህ ደግፈህ መፈሳዊ ነኝ አይከብድም ቸሬኮ የክህደት ትምህርት የጀመረው አለም እድትቀበለው ነው ተሳክቶለታል ተቀብላችሁታል

  • @atsedetedla9965
    @atsedetedla9965 3 місяці тому +1

    እዳልክ ተው ብታርፍ ይሻልሃል አወኩ አወኩ እያልክ የአምላካችን የጌታችን ስሙን ከነግ እሰከ ሠርክ ከውልደቱ እስከ ትንሳኤው እንዲሁም እስከ ዳግም ምጽአቱ በጾም በጸሎት ተጠምደው የሚኖሩ እና በህይወታቸው ጭምር የሚሰብኩ አባቶቻችንን ባትነካ ይሻላል ይህ ንግግርህ የሚያሳነው አለመብሠልህን ነው ለሆድህ አትኑር ወንጌል "ሆድ ለመብል ነው መብልም ለሆድ ነው ይሄንም ያንንም ያጠፋቸዋል " ይላል እና እዳልክ ለሆድህ አትኑር ።

  • @AmrachView-bo6lq
    @AmrachView-bo6lq 3 місяці тому

    ያሬድ ሥለ በጋሻው እና ትዝታው በቂ መረጃ አለው ። ለዚህም መረጃ ይሆንህ ዘንድ በ2003 አ ም በሲዲ የተለቀቀውን የማጋለጥ ስራ ላይ ታገኘዋለህ። ያሬድ አሁን ላይ ማለባበስ የፈለገው ያልተቋጨ የቢዝነስ ትስስር ስላላቸው ነው። ይህንን መረጃ የምሰጥህ በዲላ ከተማ ከትዝታው ጋር አንድ መቃብር ቤት ነው አብነት የተማርነውÝ በቂ መረጃ ልሰጥህ እችላለሁ። ስለ በጋሻው ትዝታው እና ያሬድ….߹

  • @toleraedosa2321
    @toleraedosa2321 3 місяці тому

    አይ እንዳልክ ኢየሱስ ኢየሱስ እያሉ አይደለም እንዴ እዚህም እዛም አዳራሽ ከፍተው ዘይት፣ ጨውና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሸጥና ገስት ሀውስ ግቡ በሚል ብር እየሰበሰቡ በጋርድ የሚንቀሳቀሱ ከፍተኛ ሰወጪ የወጣባቸው ቤቶች እና ሚናዎችን ይዘው የሚስተዋሉት፣ ይልቅ የምታንኳስሳቸው ፈጣሪን አምነው ዝቅ ባለ ኑሮ ውስጥ እየኖሩ መሆኑን ምናልባት ክደህ ካልሆነ በስተቀር ጠፍቶህ አይመስለኝ፣ ለማንኛውም ወየውልህ፣ አጉል መንጠሩ እና መወጣጠሩ አይጠቅም አንገትን ሰብሮ መኖሩ የተሻለ ይመስለኛል፡፡