Ethiopia [ታሪክ]ታሪካዊው የጀጎል ግንብ የተሰራበት ምስጢር Harar | Emir Abdullahi | ሐረር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 8

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому +2

    አንተ ሰው ግን ምን ላርግህ ለዛዉም እየተከታተልኩ ማዳምጥህ ለሃይማኖት ትምህርት ዳእዋ ወጥቼ ነው ይህን ባንተ ተተርኮ ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል ለዛዉም በነብያችን መውሊድ ቀን አላህ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 3 роки тому +1

    good to know this part of our history too!!

  • @habuhaberi9127
    @habuhaberi9127 2 роки тому +1

    Betam des yelal ya hageren tarikh endezi mesmate asdestognal

  • @NegestMulugeta
    @NegestMulugeta Місяць тому

    በጣም ጀግኖች

  • @afandiimuttaqii2894
    @afandiimuttaqii2894 2 роки тому +1

    በድንገት ነው ወደዚህ ቻናል የመጣሁት፡፡ ታሪኩን በደንብ አድርገህ አቅርበሃል፡፡ ከሁሉም በላይ ግን ትረካው የተገኘበትን ምንጭ መጥቀስህ ለራስህ ሙያ እና ለሌሎች ልፋት ክብር እንዳለህ ያሳያል፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም፡፡ እኔ የመጽሐፉ ደራሲ ነኝ፡፡ ሰላም!!

  • @mullerbelay6336
    @mullerbelay6336 6 місяців тому

    ሀረር ፍቅር

  • @belchan6579
    @belchan6579 3 роки тому +2

    Des tlaleh berta

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому +2

    በናትህ ከዚ ቀደም የዛሬ 4 ዓመት በሬድዮ ፕሮግራምህ የጥላሁን ገሰሰን ፖሊሶች ሲያሳድዱት እየሮጠ አልጋ ሥራ ገብቶ የተደበቀበትን በዚ ቻናልህ ብትለቀው ምስጋናዬ ወደር የለዉም