#ለወደደን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 бер 2023
  • #Support_This_Ministry
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/tizitawsamuel
    venmo.com/u/Tizitaw1
    cash.app/$Tizitaw1
    #Follow Me on Facebook
    / pastortizitaw
    www.tiktok.com/@pastortizitaw...
    tizitaw?igshid=...
    #purchase_My_Songs
    / werashu-weresen
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 132

  • @hanabiruk1161
    @hanabiruk1161 Рік тому +32

    ትዜ በአዋሳ እና በሌሎች ከተሞች የነበሩ ጉባኤዎች እንዴት እንደሚናፍቁኝ በተለይ ሳሪስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ። ለሀገርህ ያብቃህ እና ከውንድምህ ጋር እንደ ድሮው ምድርን የሚያንቀጠቅጥ በጸጋ የተሞላ አገልግሎት ይሆንላችኋል። ተባረኩ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Рік тому

    ፉፁም የወደደን እሰከመጨረሻ
    በደሙ ላጠበን ከአለም ቆሻሻ
    አሜን እየሱስ ጌታ ነው ::🙏🙏
    🙏🙏🙏ካፉ የተሳለ የቃል ሰይፍ ይወጣል
    🙏🙏🙏ክህደትን ክፋትን ጠላትን ይቆርጣል
    🙏🙏🙏ያለህ የነበርከው የምትመጣ ጌታ
    🙏🙏🙏አሜን ጌታ እየሱስ አሜን ማራናታ

  • @yezemagize4878
    @yezemagize4878 Рік тому

    ዘመኑ ኢየሱስ በምድራችን የሚገንበትና ብቻውን ጌታና አዳኝ እንደሆነ የሚገልፅበት ነው ክብር፣አምልኮ፣ስግደት ምስጋና ለንጉሳችን ስለእኛ ለታረደው የእግዚአብሔር በግ። ሃሌሊያ

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Рік тому

    ነፍስም አልቀረልንም ገና ወደ ሚሊኔም ቅጥር ስንገባ የሚገርም ክብር ነበር ጌታ ፈቅዶልን ከድግሱ ተካፈልን እንሆ ንጉሳችንን ከፍ ከፍ አሰግነው ለዘሊለም ከፋ ያለውን ጌታ አየነው በወንድሞች በእህቶቻችን ቤቱ በክብር ተሞልቶ ነበር አሜንንንንን ጌታ ሆን ክብር ምስጋና ለታረደው በግ ከሐጢያታችን በደሙላጠበን ክብር ለዘላለም ይሁንንንአሜንንን። 🙏🙏🙏🙏

  • @dagmawi5792
    @dagmawi5792 Рік тому +17

    ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም

  • @yordiyeesisaay6511
    @yordiyeesisaay6511 Рік тому

    ይሄ ስርዓት. በዚሁ ይልመድብን 🙏🙏እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @makbelmillion6534
    @makbelmillion6534 Рік тому +25

    ♥️ ለዘላለም ክብር እና ምስጋና ለእግዝኣብሄር ኣባታችን እና
    ለጌታችን ኢየሱስ ይሁን ♥️ ኣሜን ።

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b Рік тому +20

    ሀሌሉያ ክብር ለታረደዉ በግ ይሁን

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Рік тому

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልል በዘመኔ ይሄን ላሳየኝ ክብር ለእርሱ ይሁን🙏

  • @engediy
    @engediy Рік тому

    ከበረ ከበረ ከበረ አየን ንጉሳችን ከበረ ከፍ አለ ።ወገኖች ይህን የመሰሉ ጉባኤዎች እንዲበዙ መፀለይ አለብን። ክብር ለነገስታት ንጉስ ለአለሙ ጌታ!!!

  • @martabelete8607
    @martabelete8607 Рік тому

    መምህር በጋሻዉ ጌታ ይባርክህ ለእኛም ወንጌል አማኞች ቅጥ ያጣ ስርአትም ድንቅና አስፈላጊ መልእክት ነዉ ❤❤

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 Рік тому +6

    ኢየሱስ ክርስቶስ የነገሥታት ሁሉ ንጉሥ ነዉ። ኢየሱስ ብቻ ይነግሣል በቂ ነው ከበቂም በላይ ነው ። አሜን 😍😍❤❤❤❤

  • @debebe2742
    @debebe2742 Рік тому +6

    ተባርከንበታል እግዚአብሔር ክብር ይሁን።
    ሚሊንየም አዳራሽን የሚያህል አዳራሽ
    የወንበር እጥረት መኖሩ አስገርሞኛል
    መጥበቡና ሰው ደጅ መቆሙ ሳያንስ።
    ክብር ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ
    ክርስቶስ ይሁን።

  • @user-ys7kk4um7f
    @user-ys7kk4um7f Рік тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ አሜን ማራናታ❤ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ክብር አምልኮ ይገባዋል

  • @haimeteabrham722
    @haimeteabrham722 Рік тому +1

    የጌታ የምህረት ድምፅ ነው። ወደ እልፍኛችን እንግባ ምህረት እንለምን። ሁሉ ሃጢያት ሰርተዋል የእግዚአብሄርም ክብር ግድሎዋቸዋል።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Рік тому +1

    Amen Amen Amen Geta Eysus hoye temsgm 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @meseretsisay6716
    @meseretsisay6716 Рік тому

    የኔ ዉቦች ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ እየሱሲ ክርስቶስ ገና ይከብራል አሜን እየሱሲ ማራናታ ቶሎና ❤❤❤❤❤

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 Рік тому +2

    ሲያምሩ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @meseretsisay6716
    @meseretsisay6716 Рік тому

    የኔ ዉቦች ስለናንተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ እየሱሲ ክርስቶስ ገና ይከብራል አሜን እየሱሲ ማራናታ ቶሎና

  • @chappibow4120
    @chappibow4120 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ክብር ይገባሃል።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Рік тому

    እየሱስ አንተን ማን ይመስልሀል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልፍ ምስጋና

  • @user-pf5hw1lg6h
    @user-pf5hw1lg6h Рік тому

    ጌታ ክብሩን ይወሰድ እድልን የሰጠን ጌታ በዘመናችን የደረሰልን

  • @meseretsisay6716
    @meseretsisay6716 Рік тому

    የኔ ዉቦች በናንተ እግዚአብሔር ሲነበነብ ማየቴ ደስ ብሎአል እየሱሲ ክርስቶስ ይደምቃል አሜን

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Рік тому

    ፓስተር ትዝታው የአንተንም እንጠብቃለን ጌታ ፍቃድ ይሁን❤❤

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 Рік тому

    አሜንንንንንንንን እስይይይይይ ሃሌሉያያያያ ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Рік тому +11

    Ameeen Ameen Esayy ኢየሱስ ሀሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁንላት❤

  • @medhanitbeyene
    @medhanitbeyene Рік тому +2

    ትዜ ,በጋሻው እና ሌሎች ቅዱሳን ዘመናችሁ ይባርክ እንዴት ደስ እንዴምል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይዴሴትላችሁ👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼💕💕

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Рік тому

    እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል ውስጤ ረሰረሰ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ።ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ስነ ስርአታችሁ ደስ ስል❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    Amen Amen Amen Gesù Cristo è Grande alleluia alleluia alleluia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Рік тому

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 👏🏿👏🏿👏🏿💝💝💝

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @brookwakanda4059
    @brookwakanda4059 Рік тому

    Amen Amen Eyesus yadinal degmom yetadegwal yetebarekachihu nachihu

  • @jerusalemtesfaye
    @jerusalemtesfaye Рік тому

    ድንቅ ጊዜ ነበር ጌታ ይባረክ ትዜ አንተም አገር ገብተ ለማገልገል ያብቃ

  • @mintesnot6857
    @mintesnot6857 Рік тому

    ክብር ለንጉሣችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን🙏🙏❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oz4it7vm2p
    @user-oz4it7vm2p Рік тому +10

    ክብር ለአምላካችን ይሁን❤❤

  • @ermapj3272
    @ermapj3272 Рік тому

    እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Рік тому

    መንግስትክ በሰማያት እደ ሆን እዲሁም በምድር ይሁን 🎉 ክርስቶስ በምድራችን ይነገራል ይሰበካል ዛሬ የገለሉን ወደመንስቱ እየሱስን ያያሉ ክብር ለየሱስ ይሁን ።

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Рік тому

    አሜኖ ክብር ይሁን ።ጌታ አብዝቷ ይባርካችሁ!

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 Рік тому

    ክብር ለድንግልማርያምልጅ ይሁን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Рік тому +9

    አሚን እውነትነው ተባረኩልኝ🎉❤

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Рік тому

    ኢየሱስ በምድራችን ላይ ፋሽን ይሆናል።

  • @research_review
    @research_review Рік тому

    ጌታ ሁሌም ከእኛ ጋር አለ
    ተባረኩ

  • @worqasboabire5759
    @worqasboabire5759 Рік тому

    አሜንንንን ይሁንለት አሜንንንን❤❤❤

  • @mahder3802
    @mahder3802 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል ዘመናችሁ ይባረክ

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 Рік тому

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen elelelelelelel elelelelelelel haaaleeeluuuyaaa haaaleeeluuuyaaa

  • @gettygeteneshmargya3885
    @gettygeteneshmargya3885 Рік тому

    Honor to you Jesus Glory to you Jesus!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +1

    ወገኖቼ፣ ይህ ለእኛ ለክርስቲያኖች ከአብ ዘንድ የመጣ እውነተኛ የጌታ ድምጽ ነው!! ተጠቀሙበት!! እማማ ነኝ፣ ተባረኩ።

  • @mekdesindale9423
    @mekdesindale9423 Рік тому

    Berkebelulegn betam wedachuhale kibirn Hulu esu yewsedew

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @tseganeshassefa8373
    @tseganeshassefa8373 Рік тому

    Amenn halleluya ,,,,,,geta talake newee!!!❤❤❤❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 Рік тому

    ዋዉ ክር ለየሱስ ይሁን❤❤❤❤

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 Рік тому

    አሜንንንንን🙏

  • @nansinansi5322
    @nansinansi5322 Рік тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @solona2000
    @solona2000 Рік тому

    Amennn..!!!
    I miss the worshiping like this which doesn’t look like secular ጭፈራ

  • @eyasuabebe1544
    @eyasuabebe1544 Рік тому

    አሜን 🙏❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 Рік тому

    ተባረኩ የአባቴ ልጆች።❤❤

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 Рік тому

    Ameeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅😇😇😇😇😇😇😇

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 🎉🎉🎉🎉

  • @eleniea3124
    @eleniea3124 Рік тому

    Wow wow Amen Amen

  • @user-oz4it7vm2p
    @user-oz4it7vm2p Рік тому +5

    አሜን❤❤❤❤አሜን

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    Amen amen

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ እልልልሕሕልልልልልልልል

  • @atadesse3622
    @atadesse3622 Рік тому

    Amen Amen

  • @yomilaata2429
    @yomilaata2429 Рік тому

    Ameeeeen. Getaye kef kef bel lezelalemu

  • @haymanoteshetu4500
    @haymanoteshetu4500 Рік тому

    Amen Glory to be God!

  • @hanish4684
    @hanish4684 Рік тому +6

    Amen! Amen!Amen!

  • @mengesha6655
    @mengesha6655 Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ !!

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому +3

    አሜን ሀሌሉያያያያያ አባቴ ስምህ ከፍ የይበል

  • @solona2000
    @solona2000 Рік тому

    So Glorious and blessed worshipping Choir
    Singing almost verse of revelation not ተረት ተረት
    May God bless you …!!

  • @helina3753
    @helina3753 Рік тому +5

    ሃሌሉያ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Рік тому +1

    😍🙌

  • @mezatashomi9939
    @mezatashomi9939 Рік тому

    Tabarekii❤❤❤❤❤

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory8978 Рік тому

    Goyta ybarkum kudsan ❤

  • @DawitTesfaye-se4nw
    @DawitTesfaye-se4nw Рік тому

    ሃሌሉያ

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach

    Amen 🙏 ❤

  • @sosinagezuugezuu787
    @sosinagezuugezuu787 Рік тому

    Amen Amen Amen tebareku

  • @samsonabraham8615
    @samsonabraham8615 Рік тому

    ትዜ ተባረክልኝ 🥰

  • @jodigotami8076
    @jodigotami8076 10 місяців тому

    Ameeeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Рік тому

    Hallelujah

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 Рік тому

    ብርከ በልልን ❤

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos Рік тому

    Amen 🙏❤

  • @burutukanibura4241
    @burutukanibura4241 Рік тому

    ameeeeen tabarakuuuuu❤❤❤❤❤

  • @mistersewnet6530
    @mistersewnet6530 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ እነሆ ንጉሳችንን በፍቅሩ እለየዋለው

  • @tilahunamdisa8269
    @tilahunamdisa8269 Рік тому

    Amaizing you are blessed

  • @ruthgetnet4912
    @ruthgetnet4912 Рік тому

    amen amen 🙏 Blessings!

  • @yemisrachmulatu3677
    @yemisrachmulatu3677 Рік тому

    Kibir yihunlet. Eyesus geta new

  • @bezanigusse9592
    @bezanigusse9592 Рік тому +5

    Amen 🙏🏽🙌🏽🙌🏽

  • @aziebselassie3081
    @aziebselassie3081 Рік тому

    Egzaber yemesgn

  • @shewayebenti567
    @shewayebenti567 Рік тому +6

    God bless you all Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 Рік тому +4

    አሜን

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Рік тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ኢየሱስስስስስስስስስስ

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757 Рік тому

    God bless you all

  • @yirgalemjuses
    @yirgalemjuses Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemakalu4703
    @alemakalu4703 Рік тому

    GOD bless you more 🎉

  • @haregbefekadu4933
    @haregbefekadu4933 Рік тому

    Zare abrehachewu bthon des ylegni neber wendme

  • @nafkotedana5363
    @nafkotedana5363 Рік тому

    🙏🤲❤

  • @sebsibeelias4235
    @sebsibeelias4235 Рік тому +5

    Amen ❤❤❤