Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሽገር መቆያ እንደናተ አይነት የተማርኩበት ፕሮግራም የለም ግን እንጃ በተመልካች ማነስ ሆነ በሌላ ምክንያት ፕሮግራሙ እንዳይቃረጥ እፈራለው አደራ እንዳታቃርጡት ፕሮግራሙን ! ከአድናቃቹ ሁሉ የበለጥኩ አድናቂ ነኝ ።
ሁሉም የአለም መሪዎች ቢሆኑ ኑሮ ፍትህ እኩልነት ብልፅግና ለመላው የሰው ልጆች ይረጋገጥ ነበር
ዊይ ስንቱን አባገነን መግስት አሰማሀን እስካሁን ለመስማት የሰቀጠጡኝ ሒትረርና እሔ ናቸዉ።
እናመሰግናለን፡ጌታሁን
ስታሊን የሶሻሊዝም አባት ነው ሶሻሊዝም ኮምኒዝም ለዘላለም ይኑር ክብር ለሶሻሊዝም ጀግኖች በተለይ ለስታሊን እና ለፊደል ካስትሮ
ካለጥርጥር አማራ ነክ ምክንያቱም አማራ በዲምክራሲ ወይ መብት አታምኑም ።
@@billyga2666 ዘለክ አንድ ብሄር ላይ ፊጥ ትላለክ እንዴ? ጅል!
በተለይ ለቼጎ ቬራ
በጣም አሪፍ ዝግጅት ፡ እናመሰግናለን ሸገሮችና እሸቴ አሰፋ
ስለ ትሮትስኪ የተተረከውን እንደገና ብትመረምሩት ጥሩ ነው:-ስታሊን ትሮትስኪን በመጥረቢያ አስፈንክቶ ያስገደለው ሸሽቶ ይኖርበት በነበረው ሜክሲኮ ነበር::
True
Good job
betam iwodachewalew shegeroch amesegnalew
እባካችሁ ወቅታዊውን ጉዳይ የሚመስል ትርክት አድርሱን። የሰላማዊ ትግልን የመሰለ
ጆሴፍ ስታሊን እርኩሱ ሰው!!
የስታሊንን ይህን ጉድ ከሰማሁ በውሃላ እስታሊን በመለስ ዜናዊ ውስጥ በመንፈስ እንዳደረበት ገባኝ ።
የበግ ለምድ ለበስክ ተኩላ ፣ በመለስ ዘይናዊ አገር ሰላምና ልማት ነበር ፣ የእናንተ አጋንንታዊ አስተሳሰብና ምኞት ግን ፣ አገር ብውርደትና በውድቀት መንገድ እየተጓዘች ናት።
The background music is loud and very disturbing. Where should the lister concentrate ??
ይሄ ሰው ከ ኣዶልፍ ሂትለር በላይ የ ሰው ሂወት ያጠፋው ነው
ሶሽሊዝም ህዝብ ጨራሽ ስርአት ነው በደርግ ዘመን ያየነው ነው ማርክሲዝም ለኔንዝም እየተባለ ነበር
stalin talake yehonechewen ussr be tsenu meserte lay yanore ye russia jegna new Nazin del yaderge jegena communist new
U are mean😐