Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቢዝነስ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ 10 የማምረቻ ማሽኖችua-cam.com/video/Zrr-EhXKW9E/v-deo.htmlsi=hbeWGcKWoej16l2v
ጫላችን እናመሰግናለን❤❤❤ጥያቄ 1 የዳቦው ዱቄት ፊኖ ዱቄት ነው ወይስ የስንዴ??ሲቀጥል ዳቦ ቤት ለመስራት ስልጠና ያስፈልጋል??እራሱ የሚቆርጥ ማሽን የለም ? በእጂ ከመስራት
Duket forno duket all are the same, they are all wheat flour (cende duket). It just the gread of flour are diffrent, that is depending on the processes such as whole (yaltefetege) yetebetere, yelame...etc.wheat (cende), okay Jelo!! @@tsedallove
ያለማኮፈሻአይሆንምዴ እስኪሌላአማራጭካለዘዴንገሩን
ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላዉቅም አንተን አይቼ ተጠቅሜአለሁ ስለዶሮ ቢዝነስ ጀመርኩ ቆንጆ ነዉ አሁን ደሞ እሄ ምን ልልህ ነዉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታቀርብልን በጣም ነዉ የምናምሰግነዉ በተለይ ለኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች❤
የመዳም ቅ መሞች ከዞርንበት እኮ ማሸአላህ ያዋጣል ሙያዉም ቀላልነዉ አላህ ለአገራችን ያብቃን ጉሉአሚን ሰላም ይወረድ ለአገራችን
በአቅሜ ትንሽ ብሰራስ ማለቴ ያለማሽን አሱር አካባቢላይ ወጣ እያልኩ መስመርላይ የምሸጠው በእንጨት
አሚን❤
ጫላዬ ስወድህ ወንድሜ ለኛ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን 😍😍
እናመሰግናለን ወንድሞቸ ጠቓሚ ትምህርት ኣግኝተናል፡ እግዚአብሔር ይርዳቹ።
እውነትም ሥልጠና አያሥፈልግም እናመሠግናለን ጫላ❤❤
ወንድሜ ጫላ የእውነት ምርጥ ሰው ሰወድህ
ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የጠብቅህ ይባረክ ሁሌም ነው የሚከታተልህ ❤😊 ውድ የገበያ ቤተሰቦች ሁላቸውም በላይክ ልናበረታታው ይገባናል👍 ይከፈልበትም🙏
በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን❤
በናንተ በገበያ ሚዲያ ባልደርቦች ምክንያት ብዙ የቢዝነስ ሃሳቦቻችን ከግቡ እንዲደርሱ ከፍተኝውን ሚና እየተጫወታችሁ ያላችሁ በመሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል፡፡ በርቱልን በጣም ነው ማመሰግኛቹሁ
ዋው ወንድሞቻች ተባረኩ ወንድማችን ዘኪ የእጅስራ እ/ር ይባርክ ማሽንህ ተጠቅሜ አይቻለዉ ከዚህ በላይ ከፍ በል
እስክ የእግዚአብሔርን ስም አሳጥራቹ አትፃፉ
እዴት ነው አሪፈ ነው መቼ ነው የገዛቹ ጥራቱስ እዴት ነው????
Betam arif ena yetebrara video nw wendmachn fetari keri zemenkn ybarklk berta
ጫላ ጀግና ነህ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
❤❤❤❤❤❤ጎበዝጫላየእሚጠቅምነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Calaa koo rabbiin sirraa haa jalaatuu❤❤❤
እኮን አደረሰህ ጫላ የሚሰራበት የሀገርውስጥ ምርት ነው
ግሩም መረጃ ነው... ዘርህ ይብዛልኝ ጫላ
Keep going 👍
ተባረኩ ቅን ሰዉ ያብዛልን
ወንድማችን በበኩሌ በጣም አመሠግናለሁ የምፈልገው መረጃ ነው
mabukiya amshinu yemiglebit bihon yeteshale new lelaw betam arif
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እኛም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ስንገባ አስበናል
Bayyee bareddaa🎉
በጣም ጥሩ ነዉ ተባረክ ሰለ ማሸኑ ጥራትና ዋሰትና አለዉ? ማቡክያ ማኮፈሻ መጋገሪያዉ እያዳዳቸዉ ዋጋቸዉን እሩቅ ሀገር ያለን እደት ልናዝ እንችላለን?
እናመስግናለን ጫላ ወንድማችን
❤❤wow
ማሻሻያ ምንድንነዉ ዛሬነዉምሰማ ???
Enem yalkuhgn nbr
ማሻሻምድነው
❤❤❤betam glsi yhon aydia
Masha aallah
Wow baxami arifi now amsaginalo
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በርታ
Tebareki wodimachine gine ine.feligalewu mashenuni.megizati.isekey a.a.yiligaliIna wagawu tenageru.yennn.wodime
ንፅህናው ደስ ሲል
ጫላየ ተባረክ
Betam yezi dabo masheni feligalewu kutire na adirashawu lakiline benati yenn wodime a.a kale feligalewu
ጫላ ወድማችን እናመሰግናለን ለመጀመር ስት ብር ያስፈልጋል እኔ ስልጠና ወስጀ መስራት እፈልጋለሁ ማሻሻያ ያለው ምድነው
Bagaa nagaan dhuftee caalaa kenyaa galatomii 🥰🥰🥰🥰
ዋውው በርቱ እጅህ ይባርክ
ወጋውን ጫለ ምርጥ ሰው የልብ አድርስ እኮ ነህ ወጋውን አቅርብልን እኔ ሀገር ልገባ ነው ከሰምንት በዓላ
በርታ ዳቦ እወዳለሁ 😂
Good
በቤትቆጣሪ መስራት ይቻላል?
God bless you brother
በርቱ ገበያዎች
Wowowowow🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
አመሠግናለሁ በጣም የምፈልገው ሥራ ነው በትንሹ በቤት ውስጥ ለበዓል እና ለተለያየ ፕሮግራም ዳቦ ድፎ እጋግራለሁ አሁንግ ይህንን ሥራዬን ማሳደግ እፈልጋለው ማቡኪያውንና ኦቭኑን እንዴት ማግኘት ይቻላል ዋጋውስ?
እናመሰግናለን
ጫላ ወንድማችን ኑርልን❤❤❤❤❤
በ ብደር ይሰጡ ይሁን?
በጣም አሪፍ
ማሻሻያ ያለው ነገር ምድነው ንገሩኝማ አላወኩትም በአላህህ
ማሸአላህ
ማሻሻ ምዲን ነው
ማሻአላህ ደስ ይላል ዋጋው ብትነግሩን ጫላ ወንድማችን
Enmsgalen wondem 👍
chalchen tebarek❤
ፈጣሪ ያክብርልን
ጫላበጣም አመሰግናለሁ ዋጋውን ንገረን እንዴት ጎበዝ ነው ዳቦውን የዘጋጀው ልጅ መግዛት ከፈለግን ከየት እናገኛለን
በቀጣይ ቪዲዮ ጠብቁን አልን እኮ
Xiqqaa irraa jalqabii gatii isaani wajiin nuuf hojedhuu galatoomii
Calaa bagaa nagani dhufte
በየትኛው ሰላም ሀገራችን ገብተን እምንሰራው እሄው ከቀጠርኩ ሁለት አመት ሆነይ ዘመዶቸ ናፈቁይ💔💔💔😭😭
Ende tesera besatelay ydrgal
ማሻአላህ እኔም ህልሜነው ያሳካልሽበሉኘከስዴትመልስበአላህፍቃድ❤❤❤
Enmsagenaln.Tabraku
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ጨለ🙏🙏
እናመሰግናለን ጀግኖቻችን የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?
ማሻሻያ ማለት ምን ማለት ነዉ
ሰላም ችሁ ይብዛ ውዶቼ ዋውውውውው ሙያው ችግር የለም እድሜ ለዩብ እና ለመዳም ቤት 🤣🤣🤣ድግሪ ጭነናል ግን የማሽኑን ዋጋ ብቻ እፈልጋለን ማሽኑ ተመቸኝ የእውነት ስራ ያቀላልለ
270ሽ ባለፈው አቅርቦት ነበር መካከለኛው መጋገሪያ
Selam neh chala yekerta yedaabo mashen lamasgebat keret alew kalews wagawen takaleh pless damo yhager west yeshalal ways kawech begeba please maleselegh way kuter kaleh 🙏🙏
እናመሰግናለን ሰርች አድርጌ ነው ዛሬ ያገኘሗችሁ ማሽኑን ከውጭ ይዘን ብንገባ በኢትዮጵያ መብራት ይሰራል ? ከሰራስ ምን አይነት ማሽን እናምጣ ?
ኢትዮ ላይ እየሸጡነው እኮ ለምን ከውጪ መድከም ነው ስልክ ነግሮናል ደውይላቸው
ማሺኑ በጀነኔትር ይሰራል
ማሻሻያ ምንድ ነው
በምን ያህል ድግሪ ይበስላል
ጫላ ማሻሻያ ማለት ምድነዉ
እናመሰግናለን ወንድም በርታልን ኢትዮጵያ መጥቼ እንዲሰራ ተስፋ እያደረግኩ ነዉ❤ ጫላ ዩቱቭ ኣይቼ ነዉ የመጣሁት ብየ የሚሄዳቸዉ ከስደት መልስ ብዙ ናቸዉ
ይኸ ባለ አራት ወይስ ባለሁለት ባትራ ነው እሚባለው?
ዋጋውስ ማስታዉቅያ ያለዋጋ ነው እዴ?
አስር ኪሎ ዱቄት ስንት ዳቦ ይወጣዋል ፕሊስ መልስልኝ
Lovet🙏👌
Well come
ዋዉ ባልሙ ያነ
Caala nuuf jiraadhu hujii gaarii dha.
የማሽን. 3.ዋጋ.ንገሩን
Baga nagaan dhufte caala jabaa nama caalaa hadara karaa kam si argu danda'a yeroo dhiihoo Ethiopia galuun fedha mashine kana nan barbada addisa ababa banuun fedha mashine kana akkamitti argachu danda'a hawaasa irra gara finnfinne fidu ni danda'a mashine please naaf deebisi 🥺❣️❣️
Ee ni fidu yoo barbaaddan nuutis sii fichisiisu ni dandeenya
@@gebeyamedia tole galatomi bilbila kee hin qabu akkamitti argadha
Hedduu namatti tolaa hojachuufi hedduu nuu kakkasaa jiraa odefannoo hedduu isinirraa Akka argannuufi lakka wasppii kessan nuuf maxansaa plse
ዳቦ ጋጋሪው ሳላደቅ አላልፍም ጫላም እናመሰግናለን
እደት ነው ማውረድ እሚቻለው
Gabaan Amma irraa kan jiru Nuuf Hojjadhame
ሠላምወድማችንየማሽኑዋጋሥንትነው
Amesgenale
Galatomi ❤
Mendenaw mashashya
🎉
ባአሏህ የጫላን ስልክ ስጡኝ ፈልጌው ነው
አዲስ የተለቀቁ ቪዲዮዎች ላይ አለ
Bayyee namatti tolla gallatomaa gattissaa nuu bekksissaa mee
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው
ማሻሻያ ምንድን ነው 😅
ከአዋሳ ውጪ ሌላ ቅርንጫፍ የላቸውም እድ እፈልግ ነበር መግዛት ወንድሜ
አላቸው
የት ነው ያለው
ስልጠና፡ለመዉሠድ፡አድራሻ
የዳቦ መጋገርያ ፓትራ ስንት ገባ ????
ቢዝነስ ብንጀምርባቸው ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኙ 10 የማምረቻ ማሽኖች
ua-cam.com/video/Zrr-EhXKW9E/v-deo.htmlsi=hbeWGcKWoej16l2v
ጫላችን እናመሰግናለን❤❤❤
ጥያቄ 1 የዳቦው ዱቄት ፊኖ ዱቄት ነው ወይስ የስንዴ??
ሲቀጥል ዳቦ ቤት ለመስራት ስልጠና ያስፈልጋል??
እራሱ የሚቆርጥ ማሽን የለም ? በእጂ ከመስራት
Duket forno duket all are the same, they are all wheat flour (cende duket). It just the gread of flour are diffrent, that is depending on the processes such as whole (yaltefetege) yetebetere, yelame...etc.wheat (cende), okay Jelo!! @@tsedallove
ያለማኮፈሻአይሆንምዴ እስኪሌላአማራጭካለዘዴንገሩን
ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላዉቅም አንተን አይቼ ተጠቅሜአለሁ ስለዶሮ ቢዝነስ ጀመርኩ ቆንጆ ነዉ አሁን ደሞ እሄ ምን ልልህ ነዉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታቀርብልን በጣም ነዉ የምናምሰግነዉ በተለይ ለኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች❤
የመዳም ቅ መሞች ከዞርንበት እኮ ማሸአላህ ያዋጣል ሙያዉም ቀላልነዉ አላህ ለአገራችን ያብቃን ጉሉአሚን ሰላም ይወረድ ለአገራችን
በአቅሜ ትንሽ ብሰራስ ማለቴ ያለማሽን
አሱር አካባቢላይ ወጣ እያልኩ መስመርላይ የምሸጠው በእንጨት
አሚን❤
ጫላዬ ስወድህ ወንድሜ ለኛ ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን 😍😍
እናመሰግናለን ወንድሞቸ ጠቓሚ ትምህርት ኣግኝተናል፡ እግዚአብሔር ይርዳቹ።
እውነትም ሥልጠና አያሥፈልግም እናመሠግናለን ጫላ❤❤
ወንድሜ ጫላ የእውነት ምርጥ ሰው ሰወድህ
ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር የጠብቅህ ይባረክ ሁሌም ነው የሚከታተልህ ❤😊 ውድ የገበያ ቤተሰቦች ሁላቸውም በላይክ ልናበረታታው ይገባናል👍
ይከፈልበትም🙏
በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን❤
በናንተ በገበያ ሚዲያ ባልደርቦች ምክንያት ብዙ የቢዝነስ ሃሳቦቻችን ከግቡ እንዲደርሱ ከፍተኝውን ሚና እየተጫወታችሁ ያላችሁ በመሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል፡፡ በርቱልን በጣም ነው ማመሰግኛቹሁ
ዋው ወንድሞቻች ተባረኩ ወንድማችን ዘኪ የእጅስራ እ/ር ይባርክ ማሽንህ ተጠቅሜ አይቻለዉ ከዚህ በላይ ከፍ በል
እስክ የእግዚአብሔርን ስም አሳጥራቹ አትፃፉ
እዴት ነው አሪፈ ነው መቼ ነው የገዛቹ ጥራቱስ እዴት ነው????
Betam arif ena yetebrara video nw wendmachn fetari keri zemenkn ybarklk berta
ጫላ ጀግና ነህ። እግዚአብሔር ይርዳህ።
❤❤❤❤❤❤ጎበዝጫላየእሚጠቅምነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Calaa koo rabbiin sirraa haa jalaatuu❤❤❤
እኮን አደረሰህ ጫላ የሚሰራበት የሀገርውስጥ ምርት ነው
ግሩም መረጃ ነው... ዘርህ ይብዛልኝ ጫላ
Keep going 👍
ተባረኩ ቅን ሰዉ ያብዛልን
ወንድማችን በበኩሌ በጣም አመሠግናለሁ የምፈልገው መረጃ ነው
mabukiya amshinu yemiglebit bihon yeteshale new lelaw betam arif
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
እኛም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገር ስንገባ አስበናል
Bayyee bareddaa🎉
በጣም ጥሩ ነዉ ተባረክ ሰለ ማሸኑ ጥራትና ዋሰትና አለዉ? ማቡክያ ማኮፈሻ መጋገሪያዉ እያዳዳቸዉ ዋጋቸዉን እሩቅ ሀገር ያለን እደት ልናዝ እንችላለን?
እናመስግናለን ጫላ ወንድማችን
❤❤wow
ማሻሻያ ምንድንነዉ ዛሬነዉምሰማ ???
Enem yalkuhgn nbr
ማሻሻምድነው
❤❤❤betam glsi yhon aydia
Masha aallah
Wow baxami arifi now amsaginalo
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን በርታ
Tebareki wodimachine gine ine.feligalewu mashenuni.megizati.isekey a.a.yiligali
Ina wagawu tenageru.yennn.wodime