🛑NEW COLLECTION EBENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU 25 March 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 бер 2024

КОМЕНТАРІ • 76

  • @user-vn7ff8hj8n
    @user-vn7ff8hj8n 2 місяці тому +2

    ተባረኩ በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 місяці тому +6

    ጌታ ኢየሱስ ከእናንተ ጋር ይሁን ከዚህም
    በላይ ሞገስ ይጨምርላችው አትለዩ ተባረኩ

  • @seifu567
    @seifu567 2 місяці тому +2

    Amazing!!, Ameeeeennnnnn! ተባረኩ!, ምርጥ ናችሁ!

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому +4

    የኔ ሙላት
    የማልችለው ነገር ቢኖር የሚያቅተኝ በራሴ
    እኔ ማልችለው ነገር ቢኖር የሚያቅተኝ በራሴ
    ያለ ህልውናህ መኖር ኣንተ የሌለህበት መዋል
    ያለ ህልውናህ መሆር ኣንተ የሌለህበት መዋል
    (የኔ ሙላት የኔ ሰላም
    የኔ ድምቀት የኔ ሞገስ)(2×)
    (መንፈስ ቅዱስ ኣንተ የኔ ውበት
    ኣልኑር ከቶ በሌለህበት)(2×)
    በናፍቆት ፊትህ ስወድቅ
    በመንፈስ ኣንተን ሳደንቅ
    ማለዳዬ ልዩ ይሆናል
    ቀን ውሎ የይባለታል
    (ካንተ ወዴት እኔ እሄዳለው
    መገኘትህ ብርታት ሃይሌ ነው)(2×)
    በመገኘትህ መስልጣንህ
    ለጥያቄ ሁሉ መልስ ትሆናለህ
    የሚያጽናና ለተጨነቀች ነብስ
    የሚያበረታ እንባን የሚያብስ
    መንፈስ ቅዱስ የሰላም ምንጬ
    መንፈስ ቅዱስ የደስታ ጥጌ
    (ኣሃሃ መምፈስህ ካለ ደስታ ኣያልቅም
    ኣሃሃ በእጅህ የያዝከው መቼም ኣይወድቅም
    ኣሃሃ ብር ወርቁ ቀርቶ ኣንተ ካለሀኝ
    ኣሃሃ ሌላ ኣያምረኝም በቃ ሙሉ ነኝ)(2×)
    የማልችለው ነገር ቢኖር የሚያቅተኝ በራሴ
    እኔ የማልችለው ነገር ቢኖር የሚያቅተኝ በራሴ
    ያለ ህልውናህ መኖር ኣንተ የሌለህበት መዋል
    ያለ ህልውናህ መኖር ኣንየ የሌለህበት መዋል
    (የኔ ሙላት የኔ ሰላም
    የኔ ድምቀት የኔ ሞገስ)(2×)
    (መንፈስ ቅዱስ ኣንተ የኔ ውበት
    ኣልኑር ከቶ በሌለህበት)(2×)
    (ኣሃሃ መንፈስህ ካለ ደስታ ኣያልቅም
    ኣሃሃ በእጅህ የያዝከው መቼም ኣይወድቅም
    ኣሃሃ ብር ወርቁ ቀርቶ ኣንተ ካለሀኝ
    ሌላ ኣያምረኝም በቃ ሙሉ ነኝ)(2×)
    ኤዲየ እኮ ትለያለኝ ጸጋውን ይጨምርልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 2 місяці тому +2

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому +3

    ማነው
    ኣያልፍም ያልኩት ቀን ባንተ ኣለፈ ባንተ ኣለፈ
    ጨለማው ከኣይኔ ላይ ተገፈፈ
    የዳዊት ልጅ ብዬ ስጠራዉ ስጠራዉ
    እንባዬን ካይኔ ላይ ኣበሰዉ
    ማነው የክፉ ቀን ደራሽ ማነው እንባን የሚያብስ
    ማነው እየሱስ ኣይደል ዎይ ማነው ቶሎ የሚደርስ
    ያኔ ለብቻዬ ተስፋ ቢስ እያለው እህህ እያለው
    ኣንተ ጎኔ ሆነን ስንቱን ኣልፊያለው እህህ ኣልፍያለው
    ዛሬ ቀኑ በርቶ ቢሆነኝ ትዝታ ኣሃሃ ትዝታ
    ቆሜ ምዘምረው ባንተ ኮ ነው ጌታ ኣሃሃ ጌታ
    እየመራሀኝ ከፊት ከፍቴ
    ኣለፈ ኣንቱ ሄደ ከሂወቴ
    እየደገፍከኝ ከቶ እንዳልወድቅ
    ባዘኔ ደርሰህ ኣረክልኝ ድንቅ
    ኣቤት የምረትህ ብዛት ኣቤት የቸርነትህ
    ኣቤት አረ እንዴት ጥልቅ ነው ኣቤት እኔን መውደድህ
    (ሁሉም እያለፈ ሁሉም እየረሳ)(2×)
    (ሰማኝ የዳዊት ልጅ ስለው
    ሰማኝ በሃዘኔ ስጠራው
    ሰማኝ ሁሉም እያለፈኝ
    ሰማኝ ነክቶ ኣሳረፈኝ) (2×)
    ኣያልፍም ያልኩት ቀን ባንተ ኣለፈ ባንተ ኣለፈ
    ጨለማው ከኣይኔ ላይ ተገፈፈ
    የዳዊት ልጅ ብዬ ስጠራዉ ስጠራዉ
    እንባዬን ካይኔ ኣበሰዉ
    ማነው የክፉ ቀን ደራሽ ማነው እንባን የሚያብስ
    ማነው ኣየሱስ ኣይደል ዎይ ማነው ቶሎ የሚደርስ
    (አረ እኔ ያየሁት ምህረቱን ነው ፍቅሩን ነው)(4×)
    (ማን ነበረ ከኔ ጋር ማን በነረ ከጎኔ
    ብቻዬን ሳለቅስ ኣስታዋሽ ኣጥቼ ባይተዋር እያለው
    ማን ነበረ ከኔ ጋት ማን ነበረ ከጎኔ
    እየሱስ ኣይደለም ዎይ ቆሞ ያበረታኝ ሆኖ ላጠገቤ)(2×)
    (እየሱስ ነዋ እየሱስ)(8×)
    ድንቅ መዝሙር ነው ኣቢየ እወድሃለው❤❤❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 місяці тому +1

    Waaaaaaaaaaw very true,,,,, powerful message,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-we6zy8cl7g
    @user-we6zy8cl7g 3 місяці тому +1

    Amen, Amen, Amen, God bless you forever

  • @rechoneguso6374
    @rechoneguso6374 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰

  • @ammanalaqaba8598mes
    @ammanalaqaba8598mes 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Eyesus geta new

  • @user-rf7jd7pt7d
    @user-rf7jd7pt7d 3 місяці тому +1

    I like this song ameen Ameen ❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 місяці тому

    አሜን ክብር ለእርሱ ቡሩካን ናችሁ ተባረኩ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @user-lk7er7wf4r
    @user-lk7er7wf4r 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MamushShamebo
    @MamushShamebo 3 місяці тому

    Amen Ameeeeeeen

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Місяць тому

    ኤደን ጌታ ይባርክሽ መዝሙርሸን አልጠግበውም ተባረኪ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤ 6:39

  • @seifu567
    @seifu567 2 місяці тому

    Awesome!, GBU!

  • @wabetogebrewold6897
    @wabetogebrewold6897 3 місяці тому

    AMEN

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому

    የኔ ዘመን
    መቀነስ ኣይችልም የኔ ህይወት መጨመር ነው
    ከቀረ ሚቀረው ወደ ሃላ ጠላቴ ነው
    ታድያ ለዚ ኣይደል ዎይ ከእየሱስ ጋር መዛመዴ
    ሁሉም ይወቅልኝ ጠላት ይስማኝ ይስማኝ ኣንዴ
    (ክብር ነው መንገዴ)(4×)
    ተዘጋጅቶ ሌት ሲያገባ ሊገለኝ ከመንገዴ
    እሱ ከብሮ እኔ ልዋረድ ሲጠጋ ለሞት ፍርዴ
    ያሉት ሃማን የክሩ ዘውድ ሲነጋ ሚጥርብቀው
    ለታመኑት የማይረሳ ኣዋኩን ገለበጠው
    ሁሉም ቢረሳው ከደጅ ቢጣል ከደጂ ቢጣል
    ሰው ኣንተን ይዞ እንዴይ እወድቃል እንዴት ይተፋል
    የሚያውቅህ ልቤ ዛሬም ኣመነ ዛሬም ኣመነ
    በጠላቴ ላይ የፊት ዘመኔ የክብር ሆነ
    (የኔ ዘመን የክብር ነው የኔ ዘመን ሆኦኦ
    የኔ ዘመን የደስታ ነው የኔ ዘመን ሆኦኦ)(2×)
    እንዴት ተራ ልሁን እንዴት ላቀርቅር እንዴት ላቀርቅር
    ህይወቴ ተገኝቶ ከእየሱሴ ስር የእሱሴ ስር
    ጅግና እያደረገ መንፈሱ እየመጣ ጸጋው እየመጣ
    የሳኦል ቤት ደክሞ የኔ ግን በረታ የኔ ግን በረታ
    (እስኪ ሽብሸባ ኣስኪ ዝማሬ
    ሌላ ምን ኣለኝ እሱ ነው ክብሬ)(2×)
    (አረ እስቲ ውዳሴ እስቲ ኣምልኮ
    በህይወት መኖሬ በእርሱ ነው እኮ)(2×)
    መቀነስ ኣይችልም የኔ ህይወት መጨመር ነው
    ከቀረ ሚቀረው ወደ ሃላ ጠላቴ ነው
    ታድያ ለዚ ኣይደለም ዎይ ከእየሱስ ጋር መዛመዴ
    ሁሉም ይወቅልኝ ጠላት ይስማኝ ይስማኝ ኣንዴ
    (ክብር ነው መንገዴ)(4×)
    ኣከተመ ኣበቃለት ያልኩበት ያ ቀኔ
    ጨለማውን ገፈህ ኣደስከው ዘመኔ
    እንደ ኣይንህ ብሌን የጠበከው ቤቴ
    እንዳይተፋ ኣረገው ምስጋና ከቤቴ
    ማን እድለኛ ቀን የወጣለት እንደእኔ ማን ነው
    ለሌላው ድቅድቅ ለኔ ግን በእርሱ ሁል ግዜ ቀን ነው
    መቼ ይገናኛል ከእርሱ ጋር ሆኖ መውደቅ ላንድ ኣፍታ
    መቼም ላይጨም ዘመኔ ያበራል ሁሌም በእልልታ
    (የኔ ዘመን የክብር ነው የኔ ዘመን ሆኦኦ
    የኔ ዘመን የደስታ ነው የኔ ዘመን ሆኦኦ)(2×)
    እንዴት ተራ ልሁን እንዴት ላቀርቅር እንዴት ላቀርቅር
    ህይወቴ ተገኝቶ ከእየሱሴ ስር ከእየሱሴ ስር
    ጀግና እያደረገኝ መንፈሱ እየመጣ ጸጋው እየመጣ
    የሳኦል ቤት ደክሞ የኔ ግን በረታ የኔ ግን በረታ
    (እስኪ ሽብሸባ እስኪ ዝማሬ
    ሌላ ምን ኣለኝ እሱ ነው ክብሬ)(2×)
    (አረ ኣስቲ ውዳሴ እስቲ ኣምልኮ
    በህይወት መሆሬ በእርሱ ነው እኮ)(2×)
    ❤❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 2 місяці тому

    Amennnnn

  • @TareSabro
    @TareSabro 3 місяці тому

    Amen

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen ❤tbark

  • @samiraahmed3809
    @samiraahmed3809 3 місяці тому

    Amen amen amen amen amen 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🛐🤲🤲🤲💞💞💞🙇🙇 Tebarek Amen Amen amen TebarekTebarek TebarekTebarek 🙇💕🎤🎤

  • @NesiredinErbetoKibamo
    @NesiredinErbetoKibamo 2 місяці тому

    ጌታ ኢግዚአብሔር ይበርክቾ

  • @addiyegetatube112
    @addiyegetatube112 3 місяці тому

    Ameeen

  • @user-zx9in3pc1t
    @user-zx9in3pc1t 3 місяці тому

    ❤❤ameeeeee🎸🎸🙇🙇🤲🤲❤❤🙏🙏🙏en ameeeeeeen ❤❤❤

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-go2nz1ue4e
    @user-go2nz1ue4e 3 місяці тому

    አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @salemghezae3606
    @salemghezae3606 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 місяці тому

    እሰይ አሜንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesefukebede9973
    @tesefukebede9973 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 3 місяці тому

    ameeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen 🙏👏🙏👏🙏💞💖💕💓💗❤

  • @erlandalanda-qy5xf
    @erlandalanda-qy5xf 24 дні тому

    ❤❤❤❤😍😍

  • @FrehiwotZeleke
    @FrehiwotZeleke 3 місяці тому

    Amen Amen tebareku ufeye

  • @FrehiwotZeleke
    @FrehiwotZeleke 3 місяці тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShetoSheto-cp5ov
    @ShetoSheto-cp5ov 3 місяці тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @areloyicha840
    @areloyicha840 3 місяці тому

    Amen Amen ❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲😔😔😔✝️✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰

  • @elsak5593
    @elsak5593 3 місяці тому

    Tebarku bebezu ewdachiwalew ❤❤❤❤❤

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    Amen amen Amen Amen❤❤🙏

  • @Dinku-ct7nt
    @Dinku-ct7nt 3 місяці тому

    amen❤amen❤amen❤amen❤

  • @user-dc6bs6ts6r
    @user-dc6bs6ts6r 3 місяці тому

    ልዩ ናችዉ ዘመናችሁ ሁሉ በቤቱ ይለቅ እወዳቹሃለዉ❤❤❤❤

  • @gemechutasisa3987
    @gemechutasisa3987 3 місяці тому

    Blessed family 🎉❤

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤

  • @user-ny8rv3qx8c
    @user-ny8rv3qx8c 3 місяці тому

    Ameeen Amlake🥰🙏💓💓💓

  • @mahletkassa6408
    @mahletkassa6408 2 місяці тому

    ተባረኩ❤❤❤

  • @aynuyegetalij4743
    @aynuyegetalij4743 3 місяці тому

    wow amennnn tbrkuln❤😢

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 3 місяці тому

    ተባረኩ

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 3 місяці тому

    አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ammanalaqaba8598mes
    @ammanalaqaba8598mes 3 місяці тому

    Amen Amen Amen

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 3 місяці тому

    Zemenachw ylemlim tebareku❤❤❤

  • @MintesinotTarekegnofficial
    @MintesinotTarekegnofficial 3 місяці тому

    Blessd

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    Ameeeen ameeeen Amen❤❤❤❤

  • @haninadawit6920
    @haninadawit6920 3 місяці тому

    Blessed 🙏❤Ediye

  • @nourcell4527
    @nourcell4527 3 місяці тому

    Ameeeen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @page4433
    @page4433 3 місяці тому

    Amen tabareki

  • @user-nd7ju6zr1i
    @user-nd7ju6zr1i 3 місяці тому

    Geta yesus yibarkachu

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 3 місяці тому

    Zamnch,yibark

  • @ababechiasfaw977
    @ababechiasfaw977 3 місяці тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 3 місяці тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @misganawgeremew3722
    @misganawgeremew3722 3 місяці тому

    ተባረኩ.......... 8:40 8:44

  • @ElsaTekeste-wd7dy
    @ElsaTekeste-wd7dy 3 місяці тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @adunadafar5143
    @adunadafar5143 3 місяці тому

    ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ውድ ቤተሰቦች

  • @snr9054
    @snr9054 3 місяці тому

    Semang ye Dawit lig selew ✌🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾✝️🥲

  • @ariamgebregziabher6102
    @ariamgebregziabher6102 3 місяці тому

    Tebareku ❤

  • @yaredyohannes610
    @yaredyohannes610 3 місяці тому

    tebarkeh ker

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 місяці тому

    ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይባርካችው

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @now65
    @now65 3 місяці тому

    1ኛ ነው🥰🥰

  • @user-dy2nb8gl4h
    @user-dy2nb8gl4h 3 місяці тому

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TangesteBusuera
    @TangesteBusuera 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому

    ደራሽ ወይ ረዳኢ
    ደራሽ ኣለ ካላቹ ከእየሱስ ውጪ ማን ኣለ
    ጠበቃ ኣለ ካላቹ ከኣባቴ ውጪ ማን ኣለ
    (ኣንድ እርምጃ ቀርቶ በእኔ እና በሞት
    ጣልቃ ገብቶ ኣዳነኝ ድንገት በድንገት)(2×)
    ኣልተወኚም እንዲው እንዲው እንደ ዘበት
    በንገት ደረሰ ስንቀዳደም ለሞት
    ኣበቃለት ያለው የት ኣለ ጠላቴ
    ሞቴን ሲጠባበቅ ክብር ገባ ቤቴ
    ለካ የጨረሻውን ኣውቆ
    የጠላቴ ድንፋታ ንቆ
    በእጁ ድንገት ሊያስገባኝ ሲመስለው
    ጌያ ደርሶ ታሪኬን ቀየረው
    ክብር ይሁንለት ለክብሩ ዘላለም
    እውነተኛ ዳኛ እንደ ጌታ የለም
    የነብሴ መዳኛ የኔ ፍቅር ደራሼ
    ስሙን ላወድሰው መልሼ መልሼ
    ረዳኢ ዶ ኣለኪ ትብሎ ብዘይካ የሱስ መን ኣሎኒ
    ጠበቃ ዶ ኣለኪ ትብሎ ብዘይካ ኣቦይ መን ኣሎኒ
    (ሓደ ሞት ተሪፉ ክከይድ ናብ ሞት
    ጣልቃ ኣድሒኑኒ ንሞተይ ንሞት)(2×)
    ምዓስ ገዲፉኒ ፍትወይ ፍትወይ
    ሃንደበት መጺኒ ክጽበያ ንሞተይ
    ጠፊኣ ያ ዝብል ኣበይ ኣሎ ጸላኢ
    ሞተይ ክጽበ እንዲዩ ክብሪ ኣትዪ ናብ ቤተይ
    ለካ ናይ መጨረሻ ፈሊጡ
    ናይ ጸላኒ ፈከራ ንዒቁ
    ጸልማት ዝተትሓዝኩ መሲልዎ
    ጎይታ ታሪከይ እንዲዩ ቀይርዎ
    ክብሩ ይኩነሉ ንጎይታይ ዘላለም
    ሓቀኛ ኢካ ጋሳይ ከም ጎይታ የለን
    ናይ ነብሰይ መድሃኒት ካብ ኩፉእ ከዊሉ
    ስሙ ክውድስ ኢየ መሊሰ መሊሰ
    የምን ቅጥር ነው አረ ማን እንደ እርሱ
    ፈጥኖ ሚያወጣ በንሰት ደርሶ
    ኣዳኝ ደራሽ ማን ነው ካላቹ
    በምስጋናዬ ኑ ልንገራቹ
    እንካን ኣበቃህ ሲባል እየሱስ ነው
    ደርሶ ከሞት የሚያድን ውድዬ ነው
    ባማረ ዜማ ክብር ልሰዋለት
    ብዙ ውዳሴ እልልታ ይሁንለይ
    ኣብ ክፉእ ግዜ መን ኢዩ እሞ ከሙኡ
    ቀልጡፉ ዝረድህ ሃንደበት መጺኡ
    ዝመጽእ ዘድሕን መን ኢዩ እንተ ኢልኩም
    ብመዝሙረይ ንዑ ክነግረኩም
    ንዝተወደአ ነገር እየሱስ ኢዩ
    ካብ ሞት ጥፋኣት ዘድሕን ፈታውየይ ኢዩ
    ብጥዑም ቃና ክብሩ ክስዋኣሉ
    ምስጋናይ እልልታይ ንዑ ይሉነሉ
    ( ንዑ ይኩነሉ)(8×)
    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ይፈትወኩም ኢየ❤❤❤❤❤

  • @user-hi3gr9dm7z
    @user-hi3gr9dm7z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Micki7-ul2iz
    @Micki7-ul2iz 3 місяці тому

    Amen

  • @BereketMatewos-qx6ob
    @BereketMatewos-qx6ob 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤