✨ኢየሱስ!! EASTER SONG BENEZER TAGESSE & EDEN EMIRU NEW SONG 15 March 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 бер 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  3 місяці тому +40

    ሰላም ቤተሰቦች እነዚህ ዝማሬዎች ብዙዎች ጋር እንደገና እንዲደርሱ እና ብዞዎች እንዲባረኩበት ሼር ላይክ በማድረግ አብረን ወንጌል እንስራ!! ኢየሱስ ትላንት ዛሬ ለዘላለም ህያው ነው!🙏

  • @fikirtegirma1737
    @fikirtegirma1737 3 місяці тому +8

    አሜንንን የጌታዬ ስሙ ይባረክ እናንተንም በብዙ ተባረኩ❤

  • @ammanalaqaba8598mes
    @ammanalaqaba8598mes 3 місяці тому +4

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤Tebareku እየሱስ እሜን እየሱስ አሜን እየሱስ ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤

  • @frehiwot1051
    @frehiwot1051 2 місяці тому

    Yene konjo yene geta yene fikir wendime meketaue metayaye menoriyaye eyesusyeee

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 3 місяці тому +4

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜን ተባረኩ ኢየሱስ በደሙ ገዝቶኛል❤

  • @tsigeamde2675
    @tsigeamde2675 2 місяці тому

    አሜን🎉🎉 አሜን❤❤

  • @elsamaharena1119
    @elsamaharena1119 2 місяці тому

    Amennn Amennn Amennn eseye Jesus keber hulu le Jesus yehune Isaiah 53:3-5 zemenahu yebareke 🙏🏽😇😇😇❤️❤️❤️🌹

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 3 місяці тому +1

    አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AnnaAnna-bx9ud
    @AnnaAnna-bx9ud 2 місяці тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘምን ሕውት ሁሉም ይብርክ
    ተበርክ ተበርክ ተበርክ ይችምርባችሁ ውድድድድድ ነው ማርግቹ

  • @WubalemTakiso
    @WubalemTakiso 3 місяці тому +2

    እሜን እሜንእሜን እሜን ❤️❤️🙏🤲

  • @elsamaharena1119
    @elsamaharena1119 2 місяці тому

    Enatene saye dese yelegale le Jesus yalahu mesgana Jesus kesetu mote yasemeletene keber hulu le Jesus yehune 🙏🏽😇❤️❤️❤️🌹

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому +2

    እየሱስ ኣለ
    (ማልፈለገውን እንደምን ፈለከኝ
    በሓጥያቴ ሙት ሳለው እንዴት ኣገኘሀኝ
    ውበቴ ነህ ብለህ ውበት ኣተህልኝ
    ደም ግባት የሆንከኝ ደምህን ኣፍሠህ) (2×)
    እየሱስ ኣትወጣም ከውስጤ
    እየሱስ በልቤ ያለሀው
    እየሱስ በቀራንዮ ያኔ
    እየሱስ ተሰቃየህ ለኔ
    (እየሱስ) (2×)
    የህማም ሰአ ነበር እጅግ የደከመው
    በጣር ነብሱ ቀልጣ ፍቅሩን የፈጸመው
    ታይቶ የሚወደድ ኣልነበረም እሱ
    ውበቱን ነፈገው በኔ ላይ መፍሰሱ
    እየሱስ ኣትወጣም ከውስጤ
    እየሱስ በልቤ ያለሀው
    እየሱስ በቀራንዬ ያኔ
    እየሱስ ተሰቃዬህ ለኔ
    (እየሱስ) (2×)
    ረሃቤ ፍቅርህ ያጠግበዋል
    ጥማቴ ምንጭህ ያረካዋል
    የሂወት ረሃብ ከቶ ኣያገኘኝ
    የኔ ጌታ ኣንተ እያለህልኝ
    የሂወት ጥማት ኣያገኘኝ
    እየሱሴ ኣንተ እያለህልኝ
    የሄወት ጥማት ከቶ ኣያገኘኝ
    የኔ ጌታ ኣንተ እያለህልኝ
    በቀራንዮ ላይ የቆሰልከው
    እኔን ለማዳን ነው የታመምከው
    የማይገባኝን ህይወት ሰጠሀኝ
    እየሱሴ ለኔ መርገም ሆንክልኝ
    የማይገባኝን ህይወት ሰጠሀኝ
    እየሱሴ ለኔ መርገም ሆንክልኝ
    በቀራንዪ ላይ በፈሰሰው ደም
    ነብሴ ኣርነት ወታ ብያለው እርፍ
    እየሱሴ ምልክቴ
    ውበቴ ደም ግባቴ
    ታትሞብኛል ደምህ
    ፈለከኝ ብርምረትህ
    ኣለም ፊትዋን ኣስኪዳ
    አስጥዋን በሞት ኣጣፍጣ
    ስትፈልገኝ ሳለች
    ኣምርዋት ትቀራለች
    (የገዛኝ በደሙ ነው
    የሚነካኝ ማነው
    ማንም ኣያገኘኝ
    እየሱሴ ቤዛ ሆነኝ) (2×)
    ኣለም ሲፈራ መግቢያውን ኣጥቶ
    የእውነት መንገድ ከሰው ኣይን ጠፍቶ
    ለኔ ግን ኣቤት እውነት በራልኝ
    በትንሳኤው ሃይል መዳን ሆኖልኝ
    መዳኝ ሆኖልኝ
    (ብሞትም የት እንደ ሚሄድ እኔ ኣውቃለው
    የነገ ዋስትናዬን ይዤው ኣለው
    ኣለሙ/ከተማው ቢነዋወጥ ፍራ/ፍሪ እያለ
    ውስጤ ግን ተረጋጋ እየሱስ ኣለ) (2×)
    (እየሱስ ኣለ) (8×)
    ትንሳኤው ህያው ነው የሁሉ መዳኛ
    ምድር ቢነዋወጥ ኣንፈራም እኛ
    ሞትን ያሸነፈ እየሱስ ካላቹ
    ዛላለም በሂወት ትቀጥላላቹ
    በከፈለው ደም በተጨነቀው
    የዘላለሜም እረፍት ኣገኘው
    ሙት የነበረው ነብሴም ተነሳ
    ሞትን ድል ኣርጎ ጥሎ ሲነሳ
    ጥሎ ሲነሳ
    (ብሞትም የት እንደሚሄድ እኔ ኣውቃለው
    የነገ ዋስትናዬን ይዤዋለው
    ኣለሙ/ከተማው ቢነዋወጥ ፍራ/ፍሪ እያለ
    ውስጤ ግን ተረጋጋ እየሱስ ኣለ) (2×)
    (እየሱስ ኣለ) (8×)
    ትንሳኤው ህያው ነው የሁሉ መዳኛ
    ምድር ቢነዋወጥ ኣንፈራም እኛ
    ሞትም ያሸነፈ እየሱስ ካላቹ
    ዛላለም በሂወት ትቀጥላላቹ
    ኑሩልኝ የኔ በረከቶች ጨምሩ እንወዳቹሃለን❤❤❤❤❤

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Elelelelelel hallelujah hallelujah! Elelelelelel hallelujah hallelujah! God bless you abundantly jesus family!

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 Місяць тому

    ተባረኩ !!!!!!

  • @user-bc3cy3jg6r
    @user-bc3cy3jg6r 2 місяці тому

    Amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn amenn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Beti-zt8lp
    @Beti-zt8lp Місяць тому

    Amen 🙏

  • @user-gq9jb1nm8j
    @user-gq9jb1nm8j 2 місяці тому

    Amen Amen God blessed you & your families .❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 3 місяці тому +1

    ❤❤❤amen Amen Amen

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i 3 місяці тому

    አሜንንንንንንን በኢየሱስ ስም ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ጌታ ዘመናቸውን ይባሪክ ቴባረኩ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 3 місяці тому +1

    Gog Bless You Singer Eb & Edi💯❤❤❤

  • @Buzay-yz4cc
    @Buzay-yz4cc 14 днів тому

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mokonenabate6456
    @mokonenabate6456 3 місяці тому

    Amen Amen tabarku

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 3 місяці тому +1

    Egziabher yebarkachu!

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 3 місяці тому

    Amen jesusye Geta yegtochm Geta new .amen amen amen halaluya

  • @ethiopiahagare5689
    @ethiopiahagare5689 3 місяці тому +2

    Amen eyesus yiebarikachow ❤

  • @TESHOMEASHORE
    @TESHOMEASHORE 3 місяці тому

    አሜንንንንንንንንን

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን ታባራኩ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 3 місяці тому

    ሠምቼ ሠምቼ የማልጠግበው መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤
    ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @yiga7323
    @yiga7323 3 місяці тому

    አሜን!

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    Amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen amen❤❤❤❤

  • @fetyenzemeku4335
    @fetyenzemeku4335 3 місяці тому

    Amennn tebareku

  • @user-ux8br3wp6k
    @user-ux8br3wp6k 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    Amen amen Amen thanks you❤❤

  • @dinkineshhamelo7525
    @dinkineshhamelo7525 3 місяці тому +1

    Ameeen ❤❤

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 3 місяці тому

    Amen amen 🙏

  • @user-kr7hb7de1m
    @user-kr7hb7de1m 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ameni

  • @MrClass-sl8lq
    @MrClass-sl8lq 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @uaeDora
    @uaeDora 3 місяці тому +1

    Amen ame namen tebareku ❤❤❤❤👑👑💝💝💝🤲🤲🤲🤲🤲🤲💖💖💖😘😘😘❤❤💝💝💝💝

  • @user-zz3ut2cn5c
    @user-zz3ut2cn5c 3 місяці тому

    Ebenezer. ❤ We love ❤️😘 you ❤️😘😘😘❤️❤️. Tabarek 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉. Libin Yemi Naka mazimur ❤❤❤❤❤

  • @edenyohannes6562
    @edenyohannes6562 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ebee7
    @Ebee7 3 місяці тому

    Amen! Hallelujah!!! ❤❤❤

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 3 місяці тому

    ጌታ ይባርካችሁ❤🙏

  • @amkm8503
    @amkm8503 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤አሜን ታባራኩን

  • @BarkhBarely
    @BarkhBarely 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AyeleHeiso
    @AyeleHeiso 3 місяці тому

    ❤❤❤ተባረኩኩኩኩ

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 3 місяці тому

    The most beautiful voice. God bless you ❤

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 3 місяці тому

    Jesus is lord ❤❤❤

  • @user-mq4dm6yj9c
    @user-mq4dm6yj9c 3 місяці тому

    ተባረኩ ይብዛላቹ

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 3 місяці тому

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 місяці тому

    ተባረኩ እወዳችኃለው

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Eyesusi ale

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤

  • @mesfimarkostube1184
    @mesfimarkostube1184 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤

  • @user-zz8oj4bi6l
    @user-zz8oj4bi6l 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ebiffamaaaaaaqq

  • @ComCell-fh1qm
    @ComCell-fh1qm 3 місяці тому

    🥰🥰🥰

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 3 місяці тому

    Amen amen geta eyesus yadnal❤❤❤

  • @TsedekeGedene
    @TsedekeGedene 3 місяці тому

    Amen ❤❤❤🎉🎉🎉amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 3 місяці тому

    Amen blessed both abundantly

  • @helenmasho1910
    @helenmasho1910 3 місяці тому

    Amen Amen ❤❤❤

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Jaginaye eseyi

  • @lidiyabule8222
    @lidiyabule8222 3 місяці тому

    Elelelelelelelelelelelllll ❤ amen

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Siwudachu iko tabarikachuhali ❤❤

  • @user-ce8lw8rq7k
    @user-ce8lw8rq7k 3 місяці тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen tebrekuuuu ❤❤❤❤️🙏🏾🙏🏾❤️🎉

  • @nourcell4527
    @nourcell4527 3 місяці тому

    Ameeeen❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Eyesusi
    Eyesusi
    Eyesusi

  • @user-ud5id8dr6n
    @user-ud5id8dr6n 3 місяці тому

    Amen amen

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Asarafaw liben hashu

  • @SaliyaSalemyonas
    @SaliyaSalemyonas 3 місяці тому

    Fikiri ayaw ene mawudadi ayaw ene eseyi

  • @selemawit
    @selemawit 3 місяці тому

    Jesus❤❤❤❤❤❤ tebareku

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 3 місяці тому

    God bless u bothe.

  • @user-mb4pn1of8f
    @user-mb4pn1of8f 3 місяці тому +1

    Elllllllellllllllelllllllll’ tebrku ❤❤❤❤❤

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 3 місяці тому

    Be blessed ❤❤❤❤❤

  • @meseleseka7115
    @meseleseka7115 3 місяці тому

    Amen tebareku❤❤

  • @yaredyohannes610
    @yaredyohannes610 3 місяці тому

    be blessed

  • @GedAje-rq1mb
    @GedAje-rq1mb 3 місяці тому

    Tebarekulin 🫡🙏

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo1801 3 місяці тому

    Ameeeeeeeeen eyasus gata naw

  • @user-mk8hc9om8q
    @user-mk8hc9om8q 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ameeeeeeeeen ❤❤❤ AMn❤❤❤lelelelelelelele ❤❤ልልልልል❤❤ተባረኵ❤❤❤አሜንንንንንን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kibbehailu6576
    @kibbehailu6576 3 місяці тому

    𝑨𝒎𝒆𝒆𝒆𝒆𝒆𝒆𝒏 𝒕𝒂𝒃𝒆𝒓𝒂𝒌𝒖❤❤❤❤❤

  • @user-wj7dy2hy5m
    @user-wj7dy2hy5m 3 місяці тому +1

    𝙩𝙚𝙗𝙖𝙧𝙚𝙠𝙪

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 3 місяці тому

    Aemaeme❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤amenem❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky8ez6bp3o
    @user-ky8ez6bp3o 3 місяці тому

    ጀግናዬ
    ኣንተን ከማግኜቴ በፊት ሂወት ትርጉም የለው ለኔ
    ኣንድ የማውቀው ሚታወሰኝ ጠዋት ማታ መባከኔ
    ድንገት መጥተህ ከጀልባዬ ዓሳ እናጥምድ ስትለኝ
    የዓለም ቤዛ መዳኛዋ አረ እንደሆንክ መች ገባኝ
    ኣምኜ የተለልሉትን ቦያስብለኝ ጠላት ወየው ጉዴ
    ለመሞት እንደ በግ ሲነዳ ሲታሰር ልክ እንደ ወንበዴ
    ተስፋዬ ለዚ ነው ተባልኩኝ ኣይኔ እንዴት ይመልከት ጠላቱን
    የሀዘን ፊቱን እያየሁት በሲቃ ኣቀና ዳገቱን
    የስንቱ ጋዳ እንዳላዪ ለስንቱ ኣባት ሆኖለት
    ጨከነ ያኛው ሌት
    ስቀለው ስቀለው ተባለ ስንቱን እንዳላባበለ
    ልቡ እንደው ምን ኣለ
    በሃሰት ወንበር ቁጭ ኣሉ እንዲህ ነው እንዲያ ነው እያሉ
    በርባንን እንዱሉ
    ጭንቁን ተራራ ኣለፈ ኣይኔ መሞቱም ኣሳየኝ
    ታድያ እኔ ምን ቀረኝ
    የሳልኩት የነገ ተስፋዬ
    የወደድኩት ምናምኔኝ ጥዬ
    ቢወጋ እንደ በግ ተወስዶ
    መች ኣየ ኣይኔ ማዶ ማዶ
    ቀን ኣልፎ ግንዙን ለመውሰድ
    ማለዳ እግሬ እዛ ቤት ሰቀድ
    ድምጽ የለም ድንጋዩም ታች ወርዶ
    ጨርቅ እንጆ መቃብሩ ባዶ
    እሞታለው ሲለኝ ሶስቱን ቀን ዘንግቼ
    ለቤቴ ቁጭ ኣልኩኝ በሬን ዘጋግቼ
    ግንዙን ለመውሰድ እልፍ ብል ማዶ
    እየሱስም የለም መቃብሪ ባዶ
    መቃብሩ ባዶ
    ኣረከው ወይ ኣረከው
    ትላንትላ እንዳልከው
    ኣረከው ወይ ጨርቅህን ለወጠኑ እንደጣልከው
    ኣረከው ወይ እየሱሴ ሃዘኔ ሲብስብኝ
    ጭራሽ ሞትን ገደልከው ዛሬ ደግሞ ባስክብኝ
    (ጀግናዬ የኔ ጀግና
    ልጋደድ ብፊትህ በምስጋና
    ኣንበሳዬ የኣይሁድ
    ካንተ ጋራ ሚስተካከል የለም ማንም) (2×)
    ታሪክ ተሰርቶ ታሪክ ቢወራ
    ማነው ንገሩኝ ጠፍቶ የበራ
    ሞት ያሸነፈ ወድዬት ኣያችሁ
    ስሙልኝ እንቱ እናንተ ጉድ ልንገራችሁ
    በጥላቻቸው መሰከሩበት
    ገደሉት በግፍ ድንጋይ ዘጉበት
    ሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታ
    ድንጋይ ከንቅሎ ከሞቱ ተነሳ ጌታ
    ሶስት ቀን ቆጥሮ የማታ ማታ
    ኣዎ እንዳለው ከሞቱ ተነሳ ጌታ
    (ጀግናዬ ኣሃ የኔ ጀግና
    የኣይሁድ ንጉስ ኣሃ ባለዝና
    ኣንበሳዬ የናዝሬቱ
    ድንቅ መካር ኣሃ ክንደ ብርቱ) (2×)
    በዘመን ታሪክ ያወደስዋቸው
    በሰሩት ቅጥር ጀግና ያልዋቸው
    ሁሉም በተራ ኣፈር ለበሱ
    ከዚህ ይለያል የሱ እማ የጉድ ነው የሱ
    እንካን መኖሩ ሞቱ ተፈርቶ
    ለመቃብሩ ስም ተከማችቶ
    ያም ሳያስቀረው ጥሎ ተነሳ
    የኔ እየሱስ ነው ኣንደኛው ያይሁድ ኣንበሳ
    ሞት ሳያስቀረው ጥሎ ተነሳ
    የኔ እየሱስ ነው ስሙልኝ የዓለም ኣንበሳ
    (ጀግናዬ ኣሃ የኔ ጀግና
    የኣይሁድ ንጉስ ኣሃ ባለ ዝና
    ኣንበሳዬ ኣሃ የናዝሬቱ
    ድንቅ መካር ኣሃ ክንደ ብርቱ)( 2×)
    በብዙ ተባረኩልን❤❤❤❤❤

  • @LawofGod
    @LawofGod 3 місяці тому

    At least separate yourself from the other, now what do we call this ? Very sad 😞

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes 3 місяці тому

    Ebnzrye eduye tebrku bebzu berkt.selnantm yesusa betfu yebrk kef kef kef yebl

    • @freeuser4913
      @freeuser4913 3 місяці тому

      Elllllll aseyyy tebareko labrkat hon edmana tana yestha zamnhe yebarak lemlemo we love you God bless you ❤❤❤❤❤❤❤

    • @freeuser4913
      @freeuser4913 3 місяці тому

      eyesos eyesos eyesos eyesos eyesos eyesos eyesos semu yebarak Elllllllllllllllll asayyy ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassechbarrisomulugeta3712
    @kassechbarrisomulugeta3712 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechkebede7122
    @asnakechkebede7122 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤