|ድንቅ ምስክርነት||ከየት ጌታ አንስቶ ሰው ማድረግ እና ማክበር ያውቅብታል እጅግ ልብ የሚነካ ምስክርነት በወንጌላዊ ጌትነት{ድሮ የማውቀው ደግ የነበረው አባቴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 189

  • @godisgoodallthetime9059
    @godisgoodallthetime9059 3 роки тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
    አንተን ያዩ አይኖች ለዘላለም ይባረኩ

  • @yeneneshzerihun7357
    @yeneneshzerihun7357 3 роки тому +22

    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን

    • @marry9917
      @marry9917 3 роки тому +1

      አሜንአሜን

    • @samsunga-rx3ip
      @samsunga-rx3ip 3 роки тому

      ገና 2ሣምትህ ደህንነት ሣትማር ደቀመዝሙርነት ሊላም ሊላም የቤተክርስቲያን ነገር ሣታቅ ስራ ጀምረህ ስራ ቦታ ባትስማማ ምን ይደቅሀል ለምን አልተሠራህም ገና፡

    • @tigistkebede6606
      @tigistkebede6606 Рік тому

      Amen

  • @jrhehehhehhjfjgishdheh1984
    @jrhehehhehhjfjgishdheh1984 3 роки тому +2

    አሜን ወንድሜ አንተን ያነሳ አምላክ እኛንም ይጎብኘን ተባረክ ክብሩን ያብዛልክ

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 2 роки тому +3

    አንተን ያዩ የእግዚአብሔርን አይኖች ይባረኩ አሜን አሜን

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 роки тому +7

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ስሙ ይባረክ ከአመድ ከትቢያ ማንሳት የሚችለው ጌታ እሰይ እንክዋን ጌታ ረዳህ ያገዘህ በቤቱ ያቆመህ እየሱስ ይንገስ ይክበር እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 роки тому +5

    እረረረረ ሀሌሉያ ነብሴ ለመለመች ጌታን ስላገኘች ክብር ክብር ለሚገባውና ለተገባው ለናዝሪቱ እየሱስ ይሁንለት በእውነት እደእግዝሐብሔር ያለማንምየለ።!!!! ውድሜ ነብስ አልቀረልኝም ስሰማህ የጌታን ክብር እያየሁ ነው ደግሞ የወጌል ቅባት በውስጥህ አለ በጣም የጌታ ኃይል ውስጥህ አለ ወጌልን ስበክ እየሱስን ተርከው ብዙዎች ወደጌታ ይመጣሉ ውስጥህ ወጌል ተሞልታል ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይውስድ

  • @saramohd6512
    @saramohd6512 3 роки тому +10

    ጌታ ሰሙ ይባርክ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ለኔም ጌታ ደርሶልኛል የእግዚአብሔር ሰው ዘመንክ ይባርክ

  • @salamaarabia6118
    @salamaarabia6118 3 роки тому +7

    ወንድሜ አሁንም ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ነብይ ኤርሚያስ ደሞ የውነት ጌታ ያነሳው ነብይ ፀጋውን ያብሳለት ❤❤❤❤❤

  • @addis1395
    @addis1395 3 роки тому +5

    ምስክርነትህን ስ ሰማ የማስበው የካሳ ዘመን እንዳለ ነው። ለአንተ ይህ የካሳ ዘመን ነው። እልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @helitube779
    @helitube779 3 роки тому +8

    አንተን ያዩ የእግዚአብሔር አይኖች ይባረኩ የማይጥል የሚያለመልም እሱ ብቻ ነው የማይጥለው ክብር ለሱ ይሁንለት Elelelelele 🙏🙏🙏🙏🙌💐🌹

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 3 роки тому +8

    አሜን ክብሪ ላእያሱስ ይሁን እውናት ናው ወንድሜ ጌታ ጋና ይቃጥላል ያእዝጋቤሪ ሳዎች ጌታ አስናስቶልናል ፣ ላእኔም ቃን አላው

  • @asnabalai6447
    @asnabalai6447 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ገታ ይባረክ ሁላችንም ይጎበኛን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 2 роки тому +1

    ጌታ መልካም ነው ታሪክን ይቀይራል እንደዝህ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜንን

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 роки тому +5

    አሜን ሂወትን የሚያለመልም የናዝሬቱ እየሱሰ ይባረክ እንኳን ጌታ እረዳህ ወድሜ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @animucaakakuuti2197
    @animucaakakuuti2197 3 роки тому +10

    ጌታ ስሙ ይባረክ ምነው 👍👍👍👍 ብታደርጉ ግን?

  • @almatsahay1164
    @almatsahay1164 Рік тому

    Egzaibher kne gar new zar amen amen amen tebarki yene melkam geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому

    ነብይ ኤርሚያስ እወድሀለው መጀመሪያ ስመጣ ኢትዮጵያ ያንተ ቸርች ነው የምመጣው በእግዚያብኤር ሰው ተጠቅሜለው ተባረክልኝ ዘርህ ይባረክ

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Рік тому +1

    ጎበዝ ይህ ጌታ ድንቅ ነው አቤት የህይወት ታሪክ አልፎ ሲወራ ደስ ማለቱ ጌታን ማመስገኑ ክብርና ምስጋና ለስሙ እልልልልልልልል

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 Рік тому

    ክብሩን፣ለጌታ፣ይሁንልት፣ውርደት፣ለዳቢሎስ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @salamaarabia6118
    @salamaarabia6118 3 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል ክብሩን ውሉ ጌታ ይውሰድ እየሱስኮ የኔ አባት እልልልል

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 3 роки тому +6

    አው ብትክክል እግዚአብሔር ይብርካቸው
    በኢየሱስ ስም ዘመናቸው ይባርክ

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 роки тому +1

    የሚያጸና ድንቅ ምስክርነት ነው። ሁሉ የእርሱ ነው።

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +10

    ክብር ለ ጌታ ይሁን

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 3 роки тому

    እግዚአብሔር ኮለ ይንጋል ዛረየ ያቆመ አምላክ አለክ አሜን አሜን አይጥልም የተቀበለክ እየሱስ ኮለ በቅነወ አዞ የምጣል አምላክ ያከረል አሜን አሜን አሜን

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN
    WONEDEME ENKUWAN GETA
    DERESELEKE KIBERUNE GETA YIWUSEDE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @tizitameseret4930
    @tizitameseret4930 2 роки тому

    Yene getayeee yedehochi amilak eyesusiye yesun eji yalikemese mane ale😭😭😭😭😭😭😭😭...... Simu yibarek🙏🙏🙏🙏

  • @natnaeltsegaye5597
    @natnaeltsegaye5597 3 роки тому

    አሚን አሚን ጌታ ሁሊ አዲስ መልካም እንኩዋን አባቴ ሆንክልኝ ድንቅ ምስክርነት ታሪክ ቀያሪው ጌታ ስለወንድሚ ተመስገን

  • @behailwazewdu4051
    @behailwazewdu4051 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዛብሄር ዪመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @betteltinsaye1613
    @betteltinsaye1613 3 роки тому +1

    ጌታ እኮ ታሪክ ቀያሪ ነው

  • @meselubiru4677
    @meselubiru4677 Рік тому +2

    God is so good all the time
    All the time God is good 👍

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +3

    ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ሁሉ ለ አየሱስ ይሁን

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 3 роки тому +1

    አሜን አሜን እግዝአብሔር ይባርካል ሰዉ ያዘጋጃል ይፈዉሳል ያነሳል ታርክን ይቀይራል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ሃለ ሉያያ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому

    ክብሩ ለእግዝአብሄር ልጅ ይሁን ዋው አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአሜን አአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአአሜን ያድናል ይታደጋል

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 3 роки тому +2

    አሜን አሜን ክብረ ለጌታችን ለእየሱስ ይሁን
    የእግዚአብሔር ሰው እግዚ/ር ይባረኮት
    እድዕሜን ጤና እመኀኝአል

  • @rabiyamohammed4449
    @rabiyamohammed4449 2 роки тому

    አሜን እውቀት የሱነው ተባረክ

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 2 роки тому

    ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 2 роки тому

    ልልልልልልልልልልልልልል. እግዚአብሄር መልካም አምላክ ነው

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Рік тому

    ጌታ፡መልካም፡ነው፡ተባረክእህትህስ 22:48 22:51

  • @salamaarabia6118
    @salamaarabia6118 3 роки тому +2

    እሰይ የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @AaAa-qu1sq
    @AaAa-qu1sq 3 роки тому +2

    አምን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏🙏💕💕💕

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 роки тому

    አሜን የረዳህ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👆👈👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hayatmohammed3742
    @hayatmohammed3742 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን 🙋‍♀️🙌🙏

  • @elsdhddaitebarekamlakat6823
    @elsdhddaitebarekamlakat6823 3 роки тому +3

    በእውነት ልብ ተንካ ጌታ አይትውም የህይው ት ጌታ ሙሉ ነው

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +4

    ጌታ ማልካም ነው ልልልልልልልልል

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому +1

    Amen elelelele elelele elelele merkon yeseten Ersu tamagne Amelak New elelelele elelelele elelelele

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +4

    አየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebayeneabat1738
    @abebayeneabat1738 3 роки тому +2

    ክበር ተመስገን

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርከ ወንድማችን
    እግዚአብሔር ይባርከው የእግዚአብሔር ሰው

  • @SaraSara-ju1xc
    @SaraSara-ju1xc 3 роки тому

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

  • @senaittilahun6331
    @senaittilahun6331 3 роки тому

    በጣም ትሁት ነህ ጌታ ይባርክህ

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mussamatenje9551
    @mussamatenje9551 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому

    ዋው እየሱሰ ታርክ ቀያር ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን ያሳዝናል ብቻ እየሱሰ መልካምነው

  • @tsaganeshdasalang4636
    @tsaganeshdasalang4636 3 роки тому

    Ba unati egezabhr yerarali 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 роки тому

    ወድሜ በጣም ነው ጌታ የሚወድክ ወድሜ አተን ያገኘ ጌታ ምናለ የኔንም ባል ከ መጠ ጥ ቢጎመ ኝልኝ መታደል ነው አረፀልይልኝ ልንስማማ አልቻልንም 😭😭😭😭

  • @mekdesbogale774
    @mekdesbogale774 3 роки тому +1

    Enam lmgmerya Geza geta ytnagrege ezeu betcrstyan new aune ykomkbt bota 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +3

    ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 3 роки тому

    Keber le Geta yehun endet denk new elelelelelelelel!!!

  • @ameleworktezera9025
    @ameleworktezera9025 3 роки тому

    Des yemil miskirnet new Egizabher ymesgen tebarek

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 3 роки тому +2

    🌺ኣሜን 🌹ኣሜን 🍁

  • @fanteyeashnafy4339
    @fanteyeashnafy4339 3 роки тому

    Wowo enku geta radi yene wodemi😭🙌

  • @yoditmuluneh5718
    @yoditmuluneh5718 3 роки тому +1

    ክብርልጌታ ይሁን አሜን አሜን

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 3 роки тому +1

    Eysues geta new Eysues yadenael keber leysues yehun yegzabher sewe nebey Jeremiah Egzbaher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Рік тому

    ሀሌሉያ!

  • @elsagetachew1172
    @elsagetachew1172 3 роки тому +1

    Hallelujah egzabher ymesgn God is good neby ermyase God bless 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 роки тому

    Amen Jesus Christus yekberbet Jesus Christus ybarkw

  • @hiwotsimachew4518
    @hiwotsimachew4518 3 роки тому

    ዋው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ አሁን የብዙ ሰራውይት አደረገክ ሃሌ ሉያ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому +1

    Amennnnnnnnnn egziyabher melkam simu yibarek hallelujah enkuwan geta dereselih

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 Рік тому

    Amen Amen Amen tabrki

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 роки тому

    እየሱሰ ለዘላለም ጌታ ነው

  • @mesfinalemu7399
    @mesfinalemu7399 11 місяців тому

    Amen enkuwan Egziabher eredak

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +3

    አግዚአብሔር ማልካም ነው

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 3 роки тому +2

    God is good all the time

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 3 роки тому

    እግዚአብሔር አንቴ መልካም ነህ አንተን እጠብቃለኝ

  • @helitube779
    @helitube779 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙏🙏

  • @hiwotsimachew4518
    @hiwotsimachew4518 3 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ጌታ እረዳክ ወንድሜ

  • @teigstnegus9307
    @teigstnegus9307 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @Ethio1621
    @Ethio1621 3 роки тому +4

    እረ እኔም ከልጅነቴ እስከ አሁን እድሜዬ ባክኛለው አሁንስ ደክመኝ አልቻልኩም በምንም ስኬትም ደስታም መባረክም የለኝም ፈጣርዬ እኔንም አስበኝ አሳርፈኝ 😭😭

    • @rahelnegasie7937
      @rahelnegasie7937 3 роки тому

      እውነተኛ እረፍት ኢየሱስ ነው ጌታን እንደግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበይ የነፍስ መዳን ታገኛለሽ የዘላለም ሂወት ታገኛለሽ
      የእግዚአብሔር ልጅ ትሆኛለሽ ዮሃ 1:12-13
      ሀዋ4:12
      1ኛ ዮሃ 5:10
      ዮሃ5:24
      ደህንነት በኢየሱስ በማመን ይገኛል ።

    • @yegatalij1164
      @yegatalij1164 3 роки тому

      @@rahelnegasie7937 tbareki

    • @sandosando3930
      @sandosando3930 3 роки тому

      እሱን አምኖ ማን አፈረ

  • @haeshasrur4585
    @haeshasrur4585 3 роки тому +1

    Elelelelelelelel.kibiri.hulu.le.gate.yihun.amen.amen.amen.amen

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h 3 роки тому

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 3 роки тому

    esye Geta yebarek

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 Рік тому

    እልልልልልልል!

  • @fekaduyohannes9876
    @fekaduyohannes9876 3 роки тому +1

    Amen Amen 👏👏👏👏👏

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 3 роки тому +1

    እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @birukyigezu395
    @birukyigezu395 3 роки тому

    amen amen amen kebrr la geta yihun

  • @driftdubai6738
    @driftdubai6738 3 роки тому

    ጌታ ይክበር 😘❤🙏

  • @አየሱስጌታነውአሜን
    @አየሱስጌታነውአሜን 3 роки тому +3

    ልልልልልልልልል

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 3 роки тому +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም

  • @mekdimekdi6245
    @mekdimekdi6245 3 роки тому +1

    ychlal yadnal ytadegal smu Ybarek

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 3 роки тому +1

    Elele Elele Elele Elele Elele Elele Elele geta yebark

  • @emuyemakuray.5696
    @emuyemakuray.5696 3 роки тому

    እግዚአብሔር ከምንለዉ በላይ ነው ማንእንበለው?እግዚአብሔር መልካምነዉ

  • @kidistendres8542
    @kidistendres8542 3 роки тому

    waw amazing testimony glory of God halLuya blesse you more

  • @saikik9604
    @saikik9604 3 роки тому +1

    Semu yebarke yane geta men yebalale laze geta kafe yebale zufanu 👏👏👏👏👏👏

  • @kokobsolomon1457
    @kokobsolomon1457 3 роки тому

    Kulu kbri ngoyta ykun tebarek 🙏🙏🙏💐🌹

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 3 роки тому

    WOW GOD IS GOOD ALL THE TIME!!

  • @helitube779
    @helitube779 3 роки тому

    Elelelelele Elelelelele 🙏🙏😇🙏

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 3 роки тому

    ከፍንዲያ ማንሳት ልማዶ ነው የኔም ታሪክ ነው ወንዲሜ

  • @helitube779
    @helitube779 3 роки тому

    እንኩዋን ጌታ እረዳክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @martasila4172
    @martasila4172 2 роки тому

    Praise God! I rejoice with you brother .keep testifying the goodness of God.

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 роки тому +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen eyesus yalamalimal enem esun kagegnew bohala naw yelamalamikut eyesus Yadinal yitadegimal eyesusiye kibir lanta yehun.