በቃ አልፈልግሽም ፡ ትቷት ሄደ 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Heroth577
    @Heroth577 19 днів тому +302

    ያመዋል እዴ ይሀ ልጅ ልጅቱን ምን ግራ ያጋባታል ካፈቀራት አይነግራትም እዴ ሄሉ አይዞሽ ❤❤

    • @HiwotSimon
      @HiwotSimon 19 днів тому +8

      እኮ እኔም አናዶኛል

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm 19 днів тому +9

      ስራ ነው ዝም ብላችሁ ተመልካቱ አሁን ላይ ግን ሁሉም ዩትበሮች ለተመልካች ማሰብ አቁመዋል እና ተመልካችም መጨናነቅ የለባችሁም

    • @user-pn2bz7yc4o
      @user-pn2bz7yc4o 19 днів тому +1

      እኮብነግረት,ጡሩነባር,

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 19 днів тому

      ​@@SikoSilo-zm6gmአበዙት በጣም😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 19 днів тому

      ፕራክ ነው ግን ደሞ አበዙት አሁንስ😢😢😢😢😢

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 19 днів тому +99

    ሔሉዬ ጠንካራዋ ትለያለሽ ትግስትሽ ይለያል 🥰🥰🥰🥰አላዛር ግን አስመሳይ ነህ በቃ ሑሉዬን አታስከፋ ስትፈል ገደል ግባ ለሴት ልጅ ክብር የለለህ 😏😏😏😢😢😢

    • @almazmeshesha
      @almazmeshesha 18 днів тому

      መርዝ ነው መስጠት ሌላውን እዳይበክሉ ለቡሩክና ለአላዛር

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 19 днів тому +307

    ሄሉዬ የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ትዕግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም😢😢❤❤አላዛር በጣም ትፀፀትበታለህ ትቆጭበታለህ እርግጠኛ ነኝ😢😢

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 19 днів тому

      ሚስኪንነፈርተመካክረው እየሰሩነውእኮሆ

    • @AlmazSmart
      @AlmazSmart 19 днів тому

      ​@@እሙሂራ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Efuye.21
      @Efuye.21 19 днів тому

      Betammm😢😢😢😢

    • @ToubaMohammed-l8t
      @ToubaMohammed-l8t 18 днів тому

      ወላ ሳህ

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 18 днів тому

      @@እሙሂራ በሆነ መልሰ እንደትሰበረአልፈልገም

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 19 днів тому +21

    አበዛህዉ የምር አላዘር 😮😮😮😮😮😮😮ሄሉዬ የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ትዕግስትሽን ሳላደንቅ ፕላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-jw8iq
    @MmMm-jw8iq 19 днів тому +19

    አይዞሽ ዉዴ የኔ አንበ ሣ ክፉ እዳይወጣሽ 🎉🎉🎉ሁሉም ያልፋል ሀቢቢቲ እኔ ማየትጂ መፃፍ አልወድምነበር አሁን ግን 3: ቀን ሆነኝ በርቺ

  • @Redu78978
    @Redu78978 19 днів тому +477

    አበዛህዉ የምር አላዘር ለሴት ልጅ ክብር ይጉርህ የምትሉ ብቻ አይ ሰዉ😢❤❤

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 19 днів тому +11

      ከምንም በላይ ክብር አለዉ ግን አላቅም ምን እንደሆነ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 19 днів тому +1

      Dabo.hono.

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw 19 днів тому +2

      እኮ በጣም አበዘው

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ 19 днів тому +2

      በጣምጂ አበዛው ይህ ጉቶ😂😂😂

    • @Fkriye
      @Fkriye 19 днів тому +1

      Yes Abazah Alazar😢😢😢😢😢

  • @fhurtyftgy2960
    @fhurtyftgy2960 19 днів тому +49

    የኔ ቆጆ ሄሉ አይዞሽ በተራዉ ይለምንሻል እሱም ዝበይዉ የራሱ ጉዳይ😢

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 19 днів тому +136

    አልአዛር መስመር እያለፍክ ነው እዴ አበዛሀው ጠበስካትኮ እኛ እንፈልጋታለን አታሰቃይብን የኔ ስዴረላ ሄልዬ ይሄም ያልፋል አይዞሽ ማማ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mercy-Alex123
      @Mercy-Alex123 19 днів тому

      ara esu new tigstagna sinte chalat sinte siticakacik!! tagiso tagiso new ahun endi lihon yechalaw

    • @ሳሳይቱብ
      @ሳሳይቱብ 19 днів тому

      😢😢😢😢😢

    • @Meron-s1r
      @Meron-s1r 18 днів тому

      😢😢😢😢😢

  • @مامينامحمد
    @مامينامحمد 19 днів тому +18

    አይዞሸ 😢😢😢ሰው ሁኖ የማይቀየር የለም የኔናት ፈጣሪ ብቻ ነው ያማይቀየርው😢😢😢

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl 18 днів тому

      አስቀድማ ባትነግርው ይገርማል ወላሂ እደሚጎዳት አይ ወንዶች የራሳቸው ነገር ብቻ እስክሚሳካላቸው ብቻ. በስሜት ነው የሚነዱት

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 19 днів тому +10

    እከከከከከ ደህና ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም አለች አያቴ ሄሉየ አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው ጠንካራ ሁኝ እየተነፋረቀ ይመጣል አንች የተቻለሽን አድርገሻል❤

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 19 днів тому +46

    እረ በዚህ ልክ አትለምኚው የኔ ውድ በጣም ጨዋ ሴት ነሽ ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ አላዛር ግን ፀልይ ትክክል ስራ እየሰራህ አይደለህም።

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 19 днів тому +182

    አረ ይቺ ጀግና 100k እናስገባት የኔ እንቁ😢
    አላዘር ኢሄን ቀን ትፀፀታለህ እሺ 😢

    • @Sintayw-i2e
      @Sintayw-i2e 19 днів тому +2

      አላዛር አረ ተው ግን😊

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn 19 днів тому +2

      ኣቃጠለኝ😢😢

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN 19 днів тому

      ተቃጠልኩ😢

    • @NNj-pm2sg
      @NNj-pm2sg 19 днів тому

      እኔንም እስር እዳናደደኚ

    • @NaimaN-e8k
      @NaimaN-e8k 19 днів тому

      ኧረተቃጠልኩ😢😢😢😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 19 днів тому +94

    ሄሉዬ ያሰዛናቹ መነው እዳኔ 👍🙏😌😌😌😢😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 19 днів тому +1

      አንጄቴን በላቺዉ ባክሽ😢😢

  • @MuhammadMmuhammad-kr9ek
    @MuhammadMmuhammad-kr9ek 19 днів тому +10

    የኔ ማር የኔ ወድ ሰዉ ይለወጣል ፈጣሪ ብቻ ነዉ የማይለወጣዉ ሄሉ የኔ አደኛ ሳላደንቅሽ አላልፍም የምትገርሚ ፉጥር ነሽ💋💋💋❤❤❤ትግስትሽ የኔ አንደኛ 💖💖💖ድሮም ጀግና ነሽ አሁንም 💪💪 አላዛር ስነስራት አላበዛህም አዉቆ አበድ ነህ ወይስ ጤናኛ ለሰዉ ልጅ ክበር ይኑርክ ስቀጥል ነፍስ አላጠፋቺም ቺግረህን ታናገር ልጅቱ ጦንቃይ አትቀልብም ??ምን አይነት መጋኛ ነዉ ያገኜህ በሰማማ🙌

  • @ደደደደደደደደደደደ
    @ደደደደደደደደደደደ 19 днів тому +12

    ሄሉ ማለት ጀግና ሴት ቁጥብ ሴት ነች አተ ግን ይቅር ሄሉ ተበፊቱ ጀምራ በቃ እህዌቴ ውስጥ ሰው አያስፈልገኝም ስትልህ አተው እኮነህ የገባከው እሷ ደሮም ሰወች ይጎዱኛል ዳግም ብወድቅ አሽ የለኝም በላ ነበረ ሰውየው አበዛከው ሄሉ ደሞ በቃ ተይው ስት እህቶችሽ እኖድሻለን እሽ እማ አተ ደሞ ላማቀፍ እኮን እዴት እደምኮን እናቃለን የኔ አበሳ ሴት አተግን ተዝረከረክ ዝርክርክ ማንም እደለላት እዳይሰማህ እኛ ከጎኗ ነን ከርፍፍ ሄሉየ የኔ እቁ የኔ ኮስታራ አይዞን ፈጣሪ የሚወደውን ሰው ይፈትናል አይዞን አማኮ በቃ እራቂው ግን ሰው ክፉ ነው የሆነ ነገር እዳያረጋት ፈረሁ ሄሉ በቃ እመቤቴ ትጠብቅሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 19 днів тому +62

    አይዞሽ ሄሉዬ ገብርኤል ይጠብቅሽ ነገ ያመቱ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንካን አደረሳችሁ❤😊

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 19 днів тому +1

      እኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @oothi2127
      @oothi2127 18 днів тому

      Amen Amen Enqwan Abro Aderesen ❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 19 днів тому +115

    የኔ ውዶች😢 ሄሉነቴ የኔ ምርጥሴት😢 እምወድሽ እመብርሀን ትጠብቅልኝ 😢 የኔየዋህ😢😢😢

    • @Bety2026
      @Bety2026 19 днів тому

      😢😢😢

    • @Yeabatualji
      @Yeabatualji 19 днів тому

      አሜን 🙏😥😥😥😥

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому +1

      @@Bety2026እ ዛሬስ ድራማ ነዉ አበዛዉ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому

      አሰቃየብን እኮ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 19 днів тому

      😢😢😢😢🎉🎉😢😢ኮሜንት መፃፍ ትቻለሁ

  • @TesfawBirru
    @TesfawBirru 19 днів тому +73

    ኤጪ ጭምልቅ ተጨማለክ ሂሉነቴ የኔ ጠካራ አይዞሽ ❤😢😢

  • @TigistBereka
    @TigistBereka 19 днів тому +16

    አሁን ትግስትሽ ወድጀዋለው ሄሉ አይዞሽ በርች

  • @MihiretJerry
    @MihiretJerry 19 днів тому +30

    በጣም ባለጌ ነው ምነው እንደዚ ተጨማለቀ ኸረ ተይው አንቺን የመሰለ ቆንጆ

  • @QwZx-ys1zj
    @QwZx-ys1zj 19 днів тому +34

    የኔ የዋህ ሀሄሉነቴ ሙት ብየ ነው የምወድሺ❤አንዲኛውን አበዛው ይህ ለንቦጭ😡😏ገደል ይግባ አትጨነቂ የኔ ልዩ😍😍😍

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 19 днів тому +19

    ሄሉዬ አንቺ ብቻ ጠንክሪልኝ ድጋሚ እንደማትሰበሪ ቃል ገብተሽልናል ምንም ይፈጠር ካንቺ ጥንካሬሽን ነው የምንማረው አውጥቶ እስካልተናገረ ድረስ እንዳትጨነቂ የኔ ልባም ሴት ውድድድድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 19 днів тому +201

    ብሩኬና አላዛር በርበሬ ይታጠኑእምትሉ ተቃጠልነኮ😢😮

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 19 днів тому +36

    ጌታን ምን አለች ትሉኛላችሁ ይቺ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሳ የሂወት ታሪኳ በፊልም መልክ ይሰራል በዝህ እዲምዋ ብዙ መከራዎችን አሳልፋለች ጠንካራ ሴት ናት

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 19 днів тому

      ትከከል

    • @aaabbbb1048
      @aaabbbb1048 18 днів тому

      ትክክል ሄሉየ የኔጀግና❤❤❤❤

    • @Hawa-js4jl
      @Hawa-js4jl 18 днів тому

      እኔ በጣም ነው እምታዛዝነኝ. 😊

    • @Mesi-14w
      @Mesi-14w 17 днів тому

      የእውነት በጣም ጌታ የተሻል ሕይወት ሳይቆይ ይስጣት ❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 19 днів тому +2

    ሃሉዬ ተይው በቃ የራሱ ጉዳይ አላበዛውም እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ በርቀትም ቢሆን አለንልሽ ከንግሱም እንዳትቀሪ ጠንካራነትሽን አሳይው ብቸኛ ነሽ ብሎ ነው የኮራው

  • @sasaudi
    @sasaudi 19 днів тому +76

    በጣም ጠገብክ ኣንተ ዘልዛላ ሰዉዮዉ🙄 ሄሉሻ የኔ ነብሪ ሰትለምንክ የፈለገችክ እዳይመስልክ ባለ ዉለታዋ ሰለ ሆንክ ነው ጀል ምን ይመስላል ጅብ😷 ሄሉሿ እድከፋሽ ኣንፈልግም የኔ እናቴ የኔ ጨረቃ እመቤቴ ካንችጋ ትሁን❤️

    • @MMm-gj4dc
      @MMm-gj4dc 19 днів тому

      ያንቺ መሣደብ ምን ይሉታል አሁን ኧረ ወይኔ😂😂😂😂😂

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому +1

      ወላሂ ተጨማለቀ ወለታ ይዟት እጂ እደዚህ እደማትሆን ያቃታል ደደብ ነዉ ሲጠና

    • @MuliNursedas
      @MuliNursedas 19 днів тому

      ስድቡ ምን አመጣዉ

    • @Maryam-y9o6n
      @Maryam-y9o6n 19 днів тому +3

      አረወላሂ ተጨማለቀ አይገልፀውም😢ምንይመስላልጂልጂላፎ😅😅

    • @AgerSileshi
      @AgerSileshi 19 днів тому +1

      ወይኔ የስድብ መጋኛ አወረድሽበት😂😂😂😂ግን እኮ እውነትሽን ነው😂😂😂😂

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 19 днів тому +16

    ሄሉዬ እስከመጨረሻ ድረስ ምንም አይነት የሚያስቀይም ቃል እንዳይወጣሽ ሲመስለኝ እየፈተነሽ ነው እባክህ አላዛር የሆንከውን ተናገር ዝም ብሎ አልፈልግሽም አይባልም አረ ፕራንክም ከሆነ ተንዛዛ ሄሉዬ አይዞሽ የኛ ብርቱ ታገሺ

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ 19 днів тому +91

    ሚሲሊሞች በአላህ ክሪሲታኖች በምታምኖት ይዠቸሆለሁ ደምሩኝ😢😢😢

    • @ራኪፍቅር
      @ራኪፍቅር 19 днів тому

      መልሺ

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 19 днів тому

      OK❤❤❤

    • @akeranenastaws
      @akeranenastaws 19 днів тому

      ተዉ ያልደመራችሁኝ ሙሥሊሞች ለአላህ ሥትሉ ደምሩኝ ምን አለበት አበረታቱኝ ምን ብዬ ልለምናችሁ ከአላህ በላይ ምን አለ

    • @rakiyoutub22214
      @rakiyoutub22214 19 днів тому

      መልሺ

    • @Netseneti
      @Netseneti 19 днів тому

      ማልሽ🙏

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 19 днів тому +3

    ሄሉ በአሁኑ በጣም ትዕግስተኛ ሆነች ተመስገን ጎበዝ ሄሉ የጓደኝነትሽን ልክ ሊፈትን ነዉ በርቺ የኔ እናት አላዛር በቃህ

  • @SeadaFisseha
    @SeadaFisseha 19 днів тому +11

    ፕራክ ካልሆነ አበዛሀው አሁንስ አይዞሽ ሄሉየ ይሄም ያልፍል

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 19 днів тому +9

    ❤❤ ሔሉ የኔ ጎበዝ አይዞሽ ጠልቶሽ አይደለም ስለሚወድሽ አውጥቶ መናገር ስለፈራ ጭንቀት ይዞት ነው።።። ታገሺ ልጄ አቤት ከፊትሽ ብዙ ደስታ ነው ያለው።። ሒጂ ገብርኤል ጥሩ ነገር አብሳሪው።።ደስታን ስኬትን ያበስርሻል።።። የሰላም መንገድ ይሁንልሽ ልጄ።።።።።።።።።።

  • @ሳራጎጃሜዋ
    @ሳራጎጃሜዋ 19 днів тому +13

    አላዛር ውለታ ስላለቤት ነው እንጂ ሄሉየ የዚህን ያሀል አትታገስህም ነበር ስነስርሀት ይኑርህ እሽ በሷ ቀልድ እንደማንውቅ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ስለዚህ አስተካከል የምትናገራቸውን ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢ሄሉየ የኔ አለም ስስቴ እህትነቴ የምትለይብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤100K እናስገባት እህቶቸ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому +2

      አበዛዉ ስለታገሰችዉ ተጨማለቀ ነገ ፖራክ ነዉ ብሎ ይምጣማ ዛሬ ሁሉም ሰለሰደቡት የሆነ ዝተት ሲያስጠላ ሄሉየ የኔ ስስት እምባዋ ረሀፈ የኔ ዉድ

  • @Sameerah-g2x
    @Sameerah-g2x 19 днів тому +70

    ወይኔ ይሀ ሰውየ የሆነ ነገርማ ቀብቶዋል እንጂ ቤጠነኛ አይደለም ሄሉነቴኮ ዳይመንድ ናት የኔ ጅግና ሴት 😥😥😥

    • @ZinetSeid-k3s
      @ZinetSeid-k3s 19 днів тому +3

      የቡራ ሰይጣን ተጋብቶበታል😢😢😢😢😢

    • @Sara-z5x5q
      @Sara-z5x5q 19 днів тому

      አይዞሺ።ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጓ ነው ብለሺ እለፊው ሰውን።ውደደ እጂ ጨርሰህ አትመነው ይላል ምን እደእብድ ይሆናክ ካለኔ ሰው።የለም።አለ

    • @tajetaje9957
      @tajetaje9957 19 днів тому

      ጉድ እኮ ነው 😅😅😅

    • @Bety2026
      @Bety2026 18 днів тому

      @@ZinetSeid-k3s ክክክክ

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 19 днів тому +4

    ሄሉዬ የኔ ጠንከራ🥺💜አይዞሽ ቆይ አለዛር ምን አርግ ነው ምትለት የሆከውን በግልፅ አትነጋርም እንዴ እጭ🙄😏

  • @krmmeskeremeyasu
    @krmmeskeremeyasu 18 днів тому +1

    ሄሉ የነ ቆንጆ በጣም ናዉ ማደንቅሽ ትግስትሽ ታይዩ በቃ ሁለታይና አታልቅሽ በቻሽ ጣንካራ መሆን እንደምትችይ አሳይ እሽ አላዘር ግን በጣም ነበረ ማከበር ምንም ማናገር አልፈልግም ፈጣር ልቦ ይስጥክ😢

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e 19 днів тому +26

    አላሂ አላዛር ጦሮጦስ ግባ ስፈልግ እሺ ምንም አይነት ችግር ቢገጥመህ ሄለንን እደዚህ ማመናጨቅ የለብህም እሷ ለራሷ ስት ችግር አለባት ተይው ብቻሽን ስሪ እኛ አለንልሽ

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s 18 днів тому

      አወ ማርያምን😢

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 19 днів тому +36

    አበዛኃው ግን😮😮😮ገደል ግባ😮😮ልጅቷን ተዋት😢😢😢😢አታሰቃይብን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን ልሁንልሽ😢😢😢😢😢ኢጭ

  • @SUSUyoutube-n7e
    @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому +12

    የኔ ዉድ ሄሉየ የኔ ስስት በቃ ተይዉ የምትችይዉን አድርገሻል ከዚ በላይ መለማመጥ የለብሽም ሴትነትሽን አስከብሪ አች ጀግና ሴት ነሽ ዳግመኛ ተሰብረሽ አዝነሽ ማየት አፈልግም የበፊቲቷን ሄለንን መልሽልን እደምታኮሪን አዉቃለሁ በቃ ሰዉን ማመን ትተሽ ከፈጣሪሽ ጋ ተገናኚ ነገ በዚህ ርእስ እዳትመጪ አደራ አደራ የኔ ብርቱ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 19 днів тому +6

    እኔ ግን ሰለጤንነቱ አሳስቦኛል እረ የስደሬላዋ ማኛ ምኖነህ ነው ኮሜታተሮች አትፍረዱበት ያለምክኛት አይደለም እዲ የሚሆነው ችግርማ አለ በስደሬላዋ መች ይደራደር ነበር😢😢😢😢

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 19 днів тому +31

    ጀልነህ እንደ ይህ ያህል የናትህ ገዳ አደረኪት እኮ የወንዲ ጉረኛ አሁንሥ አበዘሀዉ በጣም
    ክብረቡሥ ለሤት ልጂ ክብር የለህም😇😇😇😇😇

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye 19 днів тому +26

    አላዛሪ ተዉ ለምን አትነገራትም በናትክ ሄሉን አታስጨንቃት ንገርት 💔💔💔😢😢

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 19 днів тому +23

    ኢሄ ሰዉዬ ጤናዉ ያሳስበያል😢😅
    ሄሉዬ አይዞሽ😢😢

    • @Ansiftube
      @Ansiftube 18 днів тому

      በሰላም አይመስለኝም ማርያምን አላዛር ለሄሉ እንድ አልነበረም 😢😢ሄሉዬ የኔ ትግስተኛ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 17 днів тому

    Helu Ayzoshe Alazar Metfo Sew Ayedelem . Don't give up 🙏🙏🙏

  • @saudisaudi930
    @saudisaudi930 19 днів тому +5

    ዶሮምለምነክጅ ያመጣካት ለምናክ አልነበርም ቃልክንነው ያጠፍከው እኔ አለሁልሽ ብላክ ያበጠይፈነዳልጅ ካሁን ቦሀላ ከጉንሽነኝ ነበር ያልከው ሰምተንካል ባለጊነክ ስድ እናደሞ እምታኑራት አተአደለክም እሚኑራት አላህነው እሚጠብቃትም ኩተት ምይመስላል ያረብ አናደደኝ ከምር እና ሂሎየ አብሽሪ ከምንም በላይጠክረሽ አሳይን አይዙሽ ከጣገብሽ በሆኩብየ ተመኝሁ 😢

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ

    ልጁ አበደ ልበል ወይኔ ጉዴ በሰለም አይመስለኝም 😢😢😢😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 днів тому

      ኧረዝምነው,እኔበጣምከብዶኛል,በነትናስስቅ,የነበረው,አሁንበራሴደረስ,አይይይይ,አላዛርየስራህን

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 19 днів тому +8

    አቦ,ሄለንን,ተዋት,እራሣቸዉ,ወደሂወቷ,አየመጣችሁ,እደሥሥት,አትቀያየሩ,አበዛችሁት😢😢

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 19 днів тому +38

    ተይዉ በቃ ገደል ይግባ ምነዉ አበዛዉ አታሣዝነዉም እደ ምን ታዲርገዉ እደ ፎቅ አናቷ ወጣ እኮ እራሡ መቶ እጂ አልሂደችበት እጨት

  • @GaboTaye
    @GaboTaye 18 днів тому +1

    ያመዋል እዴ ይሀ ልጅ ልጅቱን ምን ግራ ያጋባታል ካፈቀራት አይነግራትም እዴ ሄሉ አይዞሽ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 19 днів тому +1

    አይዞሽ ሄሉሻዬ ሴትልጅ ሲከፋት አልወድም 😢😢😢😢አንተሰዉዬ እስፖርት ብሰራ ይሻላል ምንድነዉ ችግርህ 😮😮😮😮

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 19 днів тому +8

    ቤተሰብ በቃ አሁን እሷን የበለጠ ማሳደግ አለብን አሁን የበለጠ ልትጉዳ ነው እኛ ደሙ ከሷ ጉን መሁን አለብን አላዛር ፕራንክ እንኳን ቢሁን በዚ ልክ ይደብራል

  • @Yeabatualji
    @Yeabatualji 19 днів тому +10

    አላዛር ይሄን ያክል ምን በድላህ ነው እንደዚህ ምትሆንባት በፈጣሪ ወደ ራስህ ተመለስ 😥😥😥😥ምነው አብሬሽ በሆንኩት ሄሉዬ ምንልሁንልሽ ድክመቴ💔💔💔💔😢😢😢😢😢

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 18 днів тому

      እህቶቸ ግንየምለወጣኛ በወሰጥአሰፈረረተወትይሆን ግረተገበኛ

  • @wollo1630
    @wollo1630 19 днів тому +22

    ተገሺው ሥለሚወድሺነው በትግሥት አረጋጊው ሔሉዬ❤😂

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 19 днів тому +2

      😟ዉዴቴ እንደዚህ ነዉ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому +1

      ወዴታ እደዚህ አይደለም የቀረባት የፈለገዉን የሚያገኝ መስሎት ነበር ልጅቷ ነብር መሆኗን ሲያዉቅ ምክነያት ፈለገ ለመራቅ የወረደ ሰዉ አስተሳስቡ ከዚህ አያልፍም

    • @wollo1630
      @wollo1630 18 днів тому

      ሊፈትኒት ነው እዴ ሌሎቹ ሤቶች ቶሎ እሺ ትላለች ብሎነው ውዶቼ😅🎉

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 18 днів тому

      @@wollo1630 ቢሆንም ክብሯን እየተጋፋት ነዉ ኮ እስኪ የሚናገረዉን ቃላት ስሜዉ በጣም ይዘጋል በዚ ልክ ሄሉን ኧረ ይደብራል እኛ ራሱ ለሰማነዉ ዘግንኖናል እሷን አስቢያት ምን እደምትሆን የኔ ስስት ብቸኛዋ ኡፍፍ

  • @Hayim8970
    @Hayim8970 16 днів тому

    ኣይዘሽ ሄሉየይ የኔ ጅግና ሴት ❤❤❤እንዳለክ ክብር ይንርህ እንዴ 😢😢

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 19 днів тому +1

    አበዛህዉ የምር አላዘር ለሴት ልጅ ክብር ይጉርህ የምትሉ ብቻ አይ ሰዉ ❤😢😢 ሄሉዬ አይዛሺ የኔ ቆንጆ❤❤😢😢😢😢

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 19 днів тому +13

    እጭ,አላዛር,ምነው,ማንምሰው,አለመኖሯንአይተህ,በጣምተጨማለቅህ,ለሁሉሕግዜአለው,የሷምቀንይወጣል,ወዶመለየትአዲሷአይደለም,ግንአንተታሳዝናለህ,በዚህልክእሷይ,ከፍዝቅማድረግ,አያስፈልግም💔💔

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 19 днів тому +17

    ተው አይ ገባሽም አይገባሽም አትበል በጅ የያዙት ወርቅ እዳይሆንብህ😢😢😢😢

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 19 днів тому

      Er yehama rasum ayegebawem hoooo

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 19 днів тому

      ያልገባዉ እሱ ነዉ

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 19 днів тому +18

    ሄሉዬ የኔ ሥሥት በቃ ተይ ምን አለ ባላዉቅሽ😢😢😢😢ኡፍፍፍ እኔ ክፍት ልበልልሽ 😢😢😢

  • @winniea9803
    @winniea9803 18 днів тому +2

    እዴ ምን ነካቸው ቡሩክና አላዛር ፀበል ይፀበሉ ወገን እዳ 😢😢 ሄሉዬ የኔ ጀግና

  • @DameSaleh
    @DameSaleh 19 днів тому +5

    አላዛር በጣም አበዘህው ሄሉን አታስከፋብን 😢😢😢

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp 19 днів тому +11

    ዎዶች በሙሉ ጠግቦዋል በዚ ሰሞን
    ከፈለጉ ጋደል ይግቡ ከፈለጉ ጥጋብነዉ
    ሄሉ ና ሀይሚዬ ወደፊት ብቻ😡😡😡

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 19 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 19 днів тому +3

      በበርበሬ ማጠን ነበር በርዘግቶ😂😂

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 19 днів тому

      ክክክክክክክ

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 19 днів тому

      ወላሂ አበዙት የሚናገሩት ቃላት ሲደብር ደሞ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 18 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤ሔልዬ የኔ ማር ጠክሪልኝ❤
    አላዛር ወይ በግልፅ ፍቅርህን ግለፅላት❤
    ወይ ተዋት አታስቸግራት በቃ😢😢😢

  • @chaltu513
    @chaltu513 19 днів тому +16

    Heluu too dhisii wayee namaa keesaa bahii waqayoo sifii jiraa waan rakkatee inni dubatuu maa akkan godhaa kunii gowaan namicha

    • @MaskaramKorsaa
      @MaskaramKorsaa 19 днів тому

      😢😢😢

    • @MartaaMartaa-kw5qb
      @MartaaMartaa-kw5qb 19 днів тому +2

      Lakkii micaa iko jalalii irraa qabee SII jaladhaa jechunii sodatee malee😅

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 19 днів тому +1

    ሄሉዬ አይዞሽ የኔ ቅመም አሁንስ አበዛዉ ለሴት ልጅ ክብር የሌለዉ በስመሳይ

  • @SqqeSww
    @SqqeSww 18 днів тому

    ግን ምድነው ዋናው ምክኒያት አላዛር ለምን ዋና ምክኒያትክ አትናገርም ካፈቀርካት አፈቅሬሻለው ብለህ ንገራት ምድነው እደዚህ ልጅቱዋ የምታሰቃያት የሉዬ አይዞሽ ለበጎነው ጠከር በይ❤❤❤

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 19 днів тому +6

    በጤናው አይመስለኝም የሆነ ነገር አስነክተውት ነው😢😢

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 19 днів тому +4

    ተጨማለክ ይች አልኀልግሽም ደጋገምካት ማን ስለሆክ ነው ወይም የሆከውን ተናገር እሷ ምን ታርግህ

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 19 днів тому +8

    አይዞሺ ውደ ገደል ይግባ አሁንስ ባቺ አልፈርድም መስመር አለፈ

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl 18 днів тому +1

    አላዛረ ክብር ይኑረህ ካፈቀረሀት በግልፅ ንገራት በምን ትረዳሀለች ነው ነውስ እሳ አፈቅረሀለሁ እድትልህ ነው ጨምላቃ ሴት ናት❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Merry-d2k
    @Merry-d2k 16 днів тому

    አላዛርምንሆኖነው የሆነነገርማሆኗል እደዚህሲሆንአላየሁትም በሰላሙአይደለም ሄሉየግዜስጪው አይዞሽ

  • @Geni810
    @Geni810 19 днів тому +16

    ቆይ አላዛር ምን ነካህ😢 ችግርህን ተናገር ምን አስደበቀህ😮 በሽታዉን ያልተናገረ መድሃኒት አይገኝለትም ይባላል ስለዚህ በፈጠረህ ተንፍሰው 😢 ፍቅርም ከሆነ ሌላም ነገር ከሆነ ተናገር 😢

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 19 днів тому +1

      ጤነኛ አይደለም

    • @Bety2026
      @Bety2026 19 днів тому +1

      😢😢😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 днів тому

      ​@@EkimaIemlem ተዉ ሀኪቤት ዉሠዱት ቶሎ በሸታዉ ሳይጠናበት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 днів тому

      ​@@Bety2026ምን ላይ ነሽ

    • @Bety2026
      @Bety2026 19 днів тому

      @@Hereya-zz7ji ጨጎራ መቃጠል ላይ

  • @mayakabsh5515
    @mayakabsh5515 19 днів тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢Helusha❤❤ yene yewa ayizoshi yalifali lebogonawu

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 19 днів тому +10

    የነገው ገብርኤል ጤናህን ይመልስልህ ሆይ ምን አይነት ነገር ነው እሽ እሷ ምን ታርግህ ተዛዛህ አሁንስ 😢😢

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 19 днів тому

    አላዛር አበዛህከው የምር ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሄሉዬ የኔ ውድ እንቺ ሁሉም ጀግና ነሽ የኔ ትዕግስተኝ እንክዋንም ታገሽው ይጸጸበታል

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 18 днів тому

    Heluyee yene wud ayizosh Betam tenkara hugni zare Betam asazenishign

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 19 днів тому +17

    በቃ ተይው ምንድነው አበዛው እሷ እንደዚህ አድርጋ ቢሆን ምን ይሆን ነበር ሰውም ከአስፈራራህም መናገር ነው ይች ልጅ ምን ታድርግህ አፍቅረህ ከሆነም እንኳን እሄን ያህል ይጭ ከፋኝ😢😢😢

  • @Semrawit
    @Semrawit 19 днів тому +20

    ሔሉዬ አንችን የሚገልጽ ቃላት የለም የእኔ ልእልት አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው እንዳትከፊ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 19 днів тому +5

    አበዛሀው 😊😊 አንተ ልጅ ለተመልካች ክብር የለህ ለዶላርህ ብለህ ትፓስታለህ ካልፈለግሀት ለምን የሷን ትፖስታለህ ? ወንዶች የምትረግጣቹን ነው የምትፈልጉት ሴት ከቆረጠች ዞር ብላም አታይህ🙈👊👊👊

  • @ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ

    ሄሉ ማርያምን። ያላዛር እንዴት እንዴት እንደታገሰቺው። ክብር አላት አላዛር ካፈቀርካት ንገራት በግልፅ ሴት ጨክና ከሄደች አትመለስም ካጠገብህ እያለች ንገራት ሳትርቅህ በፊት ሄሉ ከነሳባት አትመለስም

  • @HelenMeles-nu5re
    @HelenMeles-nu5re 18 днів тому

    እጭ አሁንስ አበዛህው ሄሉየ ተዩ የራሱ ጉዳይ😢😢

  • @Tighndngdh
    @Tighndngdh 19 днів тому +6

    የባሰ ህመም አትፍጠርባት😮😮😢😢😢ጭራሽ አበዛኃው😢😢😢

  • @erekyakder
    @erekyakder 19 днів тому +5

    እረ አላዘርወንድሜ ተረጋጋ ተነጋግራችሁ ፍቱት❤❤

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 19 днів тому +6

    የኔ ሱሶች በር በር ሳይ ነው የዋልኩት❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @saronthewodros3394
    @saronthewodros3394 18 днів тому +1

    በጣም ልብ አዘነብህ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አይተናል እናቱን የምወዱ ልጅ ለሴት ያለሀን ክብር አይተናል አይዞሸ ሁሉም ያልፈል የኔ ውድ❤❤❤❤ I love you my sister

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 19 днів тому

    እዲአላዛር ሄሉ አታሳዝንህም ዶክተር እኳን እኮ በሽታህን ስትነግረዉ ነው እሚአክምህ ስለዝህ ወይ ንገራት ዝብለህ እየጮህህ አታስጨንቃት ሄሉየ ሳቀችብለን ደስታችንን ሳጨርስ አታስከፋን እባክህ 🙏🙏🙏🙏

  • @fahedali632
    @fahedali632 19 днів тому +5

    ሂሉግን ትግስትትሽ ሳላደንቅአላልፈም ሌላሂሉመሆንአለባት አላዘርደሞ ምነውሽንቴሚሪዳይሆንልኝአልክ ሰውእንደለላት አውቀህነው አይደል የግዜጉዳይነው አይዞሽሂሉየ የኔጀግነ❤❤❤❤❤

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m 19 днів тому +11

    አላዛር ተረጋጋ እነሱምኮ ለአንተ ብለው ነው😢

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 19 днів тому +11

    Helu Shafaa Akkaa nama bennee maal godhataa Alazarii qiqrii qabee atii iraa fayyadamuu qofa wajiin demataa inni siin jalatee jiraa maaf hin ubanefii

    • @MIHRETABERA-m7b
      @MIHRETABERA-m7b 19 днів тому

      Dhuga keti beka akas tate isin fida dhaffi inin garu jalate ra

    • @AmelmalQ8
      @AmelmalQ8 19 днів тому

      hin jedhamu akkas heluu nama akasii mitii hin faradina osoo ifaa base bayee bayyessa ture ishen muca dubaratii akkas jetee dubachudhaf hin ulfataa rakko mucaa gira nama agabaha anii sii jaladhee kana bodaa yo nafii hin hubnee hala kanann sii walin hin turuu osoo jedhe debii tokko ni argata mucan tsabala galu male fayuu ooooo😂😂😂😂😂

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 19 днів тому

    ሂሉየየኔጀግና.አይዞሽ...እማይቀየርብህ..እግዚአብሔርብቻነዉ..ሁሉም.ይቀየራል..❤❤❤❤❤

  • @hannahanna7472
    @hannahanna7472 18 днів тому

    እኛ ተመልች ችግር አለብን አሞጋገሥነው አሁንሥ አሥጠላህኝ ሄለን ከምንም ይልቅ እራሥሽን ጠቢቂ

  • @Balee14
    @Balee14 19 днів тому +6

    የሆንክ ሮቶ ምን ነው ተጨማለቅክ ትሽ ባለግ😡😡 ሂሉዬ የኔ ቅመም አይዞሽ❤❤

    • @aaaa-or8jq
      @aaaa-or8jq 19 днів тому

      አራ አይባልም😢😢😢😮😮

    • @Balee14
      @Balee14 19 днів тому

      @aaaa-or8jq ምን ላርግ እንደዝ ትግስት አርጋ እየለመነኝ ያመነጭቃታል 😥😥

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c 19 днів тому +8

    Mucayyoon kunii garaa naa nyaatii waqaa maatii birraa maaf deemtee obbolleessa ishii sanaa bayyee jaalatiiyuu

    • @DeribeDiro
      @DeribeDiro 19 днів тому +3

      Obboolleesaa mal qabdii innis obboleetii koo mitii jedhee kadee namaa gadisiisaa dhugaa 😢😢😢😢😢

    • @Siifaan-j9w
      @Siifaan-j9w 19 днів тому

      ​@@DeribeDiromaloo dhugaa jedhime abbaan kaan isanii mittimo

  • @walasadaroo6245
    @walasadaroo6245 19 днів тому +4

    Eree terjiwu fiqiri yizoti newu kachii😢😢😢

  • @RahamaQtr
    @RahamaQtr 18 днів тому

    ሄሉዬ አይዞሽ ተይው እሄን ያክል ሞክረሻል እራሱ ይፀፃትበታል😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 19 днів тому +1

    የተደበቀ ማንነት አሳየህን አልአዛር በጣም ነው ምትገርመው ይቆጭሃል ለነገሩ ምናልባት የተደበቀ ማንነት አንተ እና አንተው የምታውቀው የደበከው ህይወትይኖርህ ይሆናል። ሄሉ አይዞሽ ብዙ የምንወድሽ ሰዉች አለን አይዞሽ በርች በምን መንገድ ላግኝሽ ባወራሽ ደስ ይለኛል

  • @FafiAhmed-q4n
    @FafiAhmed-q4n 19 днів тому +7

    ዉይ እርእሱ እራሱ ሲያስጠላ የሰሞኑ አሁንም ፍቅር ነዉ የምትሉ አጠፉምኮ ይሄ ፍቅር አይደለም ሰዉ የሚያፈቅረዉን ሰዉ እንድህ አያደርግም እንደሬ እራ የገባዉ 😢😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 19 днів тому

      ዝብለሽ እየ ድራማ እኮነዉ አይይይ

    • @ShefikaShefika-gj8mn
      @ShefikaShefika-gj8mn 19 днів тому

      ​@@Hereya-zz7jiእውነትሽን ነው ቢሆን ዴስ ይላል ግን.........

  • @AlainAlfoah-k7q
    @AlainAlfoah-k7q 19 днів тому +5

    ለሤት ልጅ ክብር ይኑርሕ ተመለስ😢❤

  • @bezooalkasbi9773
    @bezooalkasbi9773 19 днів тому +10

    አራ በፈጠር ሰላማቹ የነፋቀው ብቻ 👍አርጉ😢😢😢😢😢

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 16 днів тому

    ሄሉዬ የኔ ወድ አይዞሽ💜💜💜💜💜😭

  • @DinkeAbebe-w4t
    @DinkeAbebe-w4t 16 днів тому

    እያለቃስኩ🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ቆንጆ ሄሉዬ የኔ ጣንካረ ሴት

  • @Lila-j7j
    @Lila-j7j 19 днів тому +7

    የኔናት ሄሉየ ማነው እደኔ ያሥለቀሠችው መከራሽ በዛብሽ አይዞሽ አልፈሻል ፈተናውን ይሄም ቀላል ነው ታልፊዋለሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔ ቆጆ ጠካራ ነው መሆን❤❤❤❤❤❤🎉🎉