“አስቸኳይ መልዕክት ተቀብያለሁ” | “እባካችሁ መሪዎች ይህንን ቪዲዮ ከመስከረም 1 በፊት ተመልከቱት” | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @MubarekWaby
    @MubarekWaby 10 днів тому +19

    ከናንተ ትንቢት የኢትዮጵያ የአየር ትንበያ ይሻላል 😊😊😊

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому +2

      አባቴ ..... መፀለይና ንስሃ መግባት በራሱ ጥሩ አይደለም ?

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA 10 днів тому +1

      😁😁😁😁👍👍👍👍

    • @mebetasefamebet4135
      @mebetasefamebet4135 10 днів тому +1

      😂😂😂😂

    • @user-lf9qq9br1s
      @user-lf9qq9br1s 10 днів тому

      ሌባ በለዉ ግምትኮነዉ

    • @awoketsegaye4240
      @awoketsegaye4240 9 днів тому +1

      😂😂

  • @FasTada-d9u
    @FasTada-d9u 9 днів тому +2

    በእውነት የእውነት አምላክ እግዚሐብሔር እርሱ በወደደው ሁሉ ያድነን ዘንድ የሐይማኖት ተቛም ሳይመርጥ መልእክቱን ለህዝብ ያስተላልፋል የድንግል ማርያም ልጅ መድህንዓለም ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እግዚሐብሔር ይጠብቅህ

  • @GetachewShegie-u5o
    @GetachewShegie-u5o 10 днів тому +4

    ትንቢትን አትናቁ ግን በቅን ልብ በእግዚአብሔር ፊት መውደቅና ምህረቱን መለመን ከሚመጣ ጥፋት ማምለጫ ብቸኛ መንገድ ነው!!! በእርግጥም በአባቶቻችንና በእኛም ዘመን የዘራነውን እያጨድን መሆኑ የተገለጠ ነው ። ነገር ግን እግዚአብሔር መሀሪ ስለሆነ በፆምና በፀሎት በፊቱ እንውደቅ!!

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 10 днів тому +6

    የኢትዬጲያ ነበዪቸች አዲሰ አመት ሲመጣ ተማርታላቹ ጸልይ የነነዊ ህዝብ ጰልዬ እግዚያቤር ካሳየህም እሱ መሀሪ ነው አታማርቲ

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f 10 днів тому +1

      በትክክል

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому +1

      ትንቢቱን ረጋ ብሎ መመርመር ነው ...... ግን መፀለይ ንስሃ መግባት ጥሩ አይመስልሽም ?

    • @ETHEIOPIA
      @ETHEIOPIA 10 днів тому

      በትከከል ተንባዮ በዛብን ግን አንድም አይሳካላቸዉም መአት ከማምጣት ዉጭ

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 10 днів тому +2

    የትኛዉን እንመን አንዱ ጌታ ምድሪቱን ሊጎበኝ ይመጣል ይላሉ አንዱ ደም ሊፈሰስነዉ ይለናል እና እኛ ማንን እንመን ጌታሆይ ቶሎናና ከትከከለኛዉ ነብያቶችና አሰተኛ ነብያቶች ለየን እባከህ🙏🙏🙏

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር የዘንዶውን ጉልበት አሁንም ይስበርልን።አሜን!!

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 10 днів тому +1

    Ethiopia ብቻ ሳትሆን አለም ሁሉ በክፉ ተይዞአል የኛ የከፋው በመንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን የምድራዊ ድህነትም ስላጠቃን ነው ለማንኛውም መልክትህ ተመለሱ ስለሆነ አይከፋም እግዚአብሄር ልባችንን ወደሱ ይመልስልን አሜን።

  • @Merameron
    @Merameron 10 днів тому +3

    የላከው የሰማይ አምላክ ነዉ❤❤ አብይ ሰትል አትፈራም ።እግዛብሔር የሚፈራ አምላክ ነዉ።

  • @ShawulMati
    @ShawulMati 8 днів тому +1

    ፀሎት የእግዚአብሔርን ፈቃድ መጠበቂያ እንጂ የእግዚአብሔርን ሐሳብ መስቀየሪያ አይደለም ።❤

    • @firehiwotabebe8254
      @firehiwotabebe8254 8 днів тому +1

      የነነዌ ህዝብ በፆም ፀሎታቸው በእግዚያብሔር ሊመጣባቸው የነበረው ቁጣ ቀርቶላቸዋል ወይስ አልቀረላቸዉም? ትንቢተ ዮናስ ምእራፍ 3 ነነዌ በ 3 ቀን ትገለበጣለች አለ የእግዚያብሔር ሀሳብ ነበረና ግን በፀሎታቸው ራራላቸው. ትንቢትን ሁሉ አትናቁ ግን መርምሩ ነው የተባልነው

    • @Ronaldothegoat1234football
      @Ronaldothegoat1234football 6 днів тому

      Beseme yeteterut hezbe sewenetachewen awardew bitseleyu medrachewen efewesalehu😢😢😢😢

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 7 днів тому +1

    አቦ፣በምስጋና፣ድል፣አለ።እኛ፣ለእግዚአብሔር፣ምስጋና፣ስናበዛ፣ድል።እናገኛለን።

  • @AbdoAbeti
    @AbdoAbeti 5 днів тому

    ጌታ ይርዳን ምድረችንን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @lilibini4870
    @lilibini4870 9 днів тому +1

    ሀጢያታችን በዝቷል ስለዚህ አንድ እና አንድ መፍትሄ በእግዚአብሔር ፊት መውደቅ ነው።

  • @Goodnews2415
    @Goodnews2415 9 днів тому +1

    ሁኔታን አይቼ ይዘንባል አልልም የሚለውን መዝሙር ጋብዤሀለው ብሮ

  • @samrawitatlabachew3268
    @samrawitatlabachew3268 7 днів тому

    እንደው መፀለይ ባትችሉ ባታላግጡ ኮመንት ላይ ያላቹ ልቦና ይስጣቹ

  • @user-zs9ek9qt3f
    @user-zs9ek9qt3f 9 днів тому +1

    ወንድሜ እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እንጩህ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    ያብይ ጉልበት ይሰበር የኢቶቢያሰላም ናፍቆኛል😢😢

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 6 днів тому

    አቤቱ መልስንንመለሳለን ዘመናችንን እንደቀድምው አድስ
    ኢ የ ሱ ስ ያ ና ል ❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 10 днів тому +6

    ጠያቂው አልተረዳህም። ሳይሆን እንፀልይ። ሳንፀልይ ይሄ መጣ አልመጣ ብሎ መከራ ከመጠበቅ በቃ እንፀልይ።

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 7 днів тому

    ማንም ሲመረቅን እየመጣ ይበሳበሳል ይህ ህዝብን መናቅ ነዉ!!

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 10 днів тому +1

    Thank u brother,be blessed 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 9 днів тому

    ለምድነው ምልክትን እያዮ መተንበይ ።

  • @fefeKinfu.ፋኒቾ
    @fefeKinfu.ፋኒቾ 10 днів тому +1

    የጌታ ሰው ህዝቡን ያረጋጋል እንጂ ሽብር አይፈጥርም
    እባካችሁ ለሽብሩ። ኑሮ ይበቃናል

  • @SedruAman
    @SedruAman 7 днів тому +3

    አቤት ውሸት ጳጉሜ አራት ይሀው ዛሬ ነው ምንም አልተፈጠረም

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 днів тому

    በሌላው፡ መንገድ፡ በአመቱ፡ መጨረሻ፡ ላይና፡ በአዲስ፡ ዓመት፡ ጠንቋዮች፤ ደጋሚዎች፤ መተተኞች፡ ክፋታቸውን፡ የሚያድስበት፤ ደም፡ የሚያፈሱበት፤ ነውና፡ ስራቸውን፡ በኢየሱስ፡ ስም፡ እናፈርሳለን!!!

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 10 днів тому +1

    ነብይ ነኝ የሚሉ የሀሰት ወንጌላውያን እንደ አሸን ፈልተዋል በሀገራችን በአደባባይ ወጥተው በሀሰት እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ ብለው ሲናገሩ ትንሽ አያፍሩም ህዝቡ አትፍሩት የፈጠራችሁን አምላክ እግዚአብሔርን ትንሽ ብትፈሩ ትእግስቱን ይቅር ባይነቱን ስለምታውቁ ነው በስሙ የምትሸቅጡት ሆኖም ግን እግዚአብሔር የተሙለክታችሁ ቀን ትቢያ ትሆናላችሁ ክረምቱም ያልፋል ዘመኑም ይቀየራል ምንም የሚሆን ነገርየለም የኢትዮጵያውያንን ደም እንደጎርፍ ላለፉት ስድስት አመታት ያፈሰሰ በችግርና በመከራ የህዝቡን ሂዎት ያስመረረ ዘንዶው አብይ አህመድ ከነ ጭፍሮቹ ነው ከቻልክ በሚገባው ቋንቋ ንገረው ከጥፋት መንገዱ እንዲመለስ አበቃሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      ላለፉት 6 ዓመታት ሀገራችን የገባችበት ችግር የታወቀ ነው። ትንቢቱን እንመርምር ...... ምንም ይሁን ምን መፀለይ ጥሩ ነው ። ..... ለኢትዮጲያ ያልተፀለየ ለማን ይፀለያል ?

  • @zzaaahhh
    @zzaaahhh 9 днів тому +1

    አላህነውየሚያውቀው

  • @senasafikre
    @senasafikre 9 днів тому

    ያለን አምላክ አንድ ነው አንዱ አሳርፋለው ይላል አንዱ ጥፋት ጌታ ያለው ብቻ ይሁን

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 8 днів тому

    እናንተ የምትዘባርቁት ሁሉ አይፈፀምም ፈጣሪን ብቻ ነው የምናምነው

  • @MeseretGelan-g7u
    @MeseretGelan-g7u 6 днів тому

    ስጀመር ያንተን ቋንቋ መስማት የምችል ብቻ ነው። ያከው ለማይሰማስ ለላ አምላክ አለ ወደ ፖለትካ ነው የወሰድከው አምላክ ታይቶ ብሆን ኑሮ ይታወቅ ነበር ዝም በልእና ፅልይ ለምድራችን የምታወራው ሁሉ ተከስቶዎል ካንተ ጭምር ንሰሐ መግባት አለብን ።

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 7 днів тому +1

    ባክህ የቢሾፍቱ ቆሪጥ ነዉ አጠገብህ የነበረዉ የጌታ መልዓክ አይደለም!!

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 7 днів тому

    እንደ ጴንጤ ግን ጅላጅል አለም ላይ አለ አሁንምኮ አሜን ምናምን የሚል አይጠፋም 😅

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 6 днів тому

    ለአንቴ ይሁን ትንብቱ

  • @Tybatube
    @Tybatube 10 днів тому +1

    እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች በማድም ኩሸናነኒ❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 10 днів тому +5

    ሟዋርተኛ የታወቀ ነው ያለንበት ዘመን ከባድ እንደሆነ

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      እርግማኑን ተወውና ..... መፀለይና ንስሃ መግባት ጥሩ አይደለም ?

  • @golgota358
    @golgota358 8 днів тому +1

    ሰውን ያዬ የተረገመ ነው ።

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA 10 днів тому

    አሁንስ ድሮከነበሩት ደብተራዋችና ጠንቋዮይች ጋር አትመሳሰሉ ደብተራዋችደጋሚዋች ከዝህ የዘለለ እራይ የላቸዉም መአት ማዉራት ሁሌ ናዳ ሊይመጣ ጌታ ደግ አምላከነዉ ይመረናል ያድነናል

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 8 днів тому

    ከነሐሴ 28 በፊት ስትል ነበር አሁን ደግሞ ጳጉሜ 4 እና መስኸረም 1በፊት ከልክ ሁለቱ አይቃረንም!!!!?

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 днів тому

    እሺ፡ ወንድሜ፡ እንጸልያለን፡ እንፆማለን! መቼም፡ አብዛኛው፡ ኢትዮጵያዊ፡ ጌታን፡ መማጠን፡ እምነቱም፡ ባሕሉም፡ ነው!

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    ተከፋፍለን ጨርሰናል አተአዲስ ሆኖበሀል😂😂😂ምንም አይፈጠር ኢቶቢ መቸም አፈርስ አላህ ቃል ገብቶላታል ሀገሪ ታዲጋለች ይነጋል

    • @አሊያ
      @አሊያ 6 днів тому

      ዲል ለሚስኪኑ አማራ ወገኔ😢😢😢 ❤❤

  • @Merameron
    @Merameron 10 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ንቀትና ስድብ አንደ ብርድ ልብስ ተከናንባችሁታል። መቼ ነው የምትመለሱት ? የእግዛብሔርን ቁጣ ን አትቀስቅሱ ።ጨለማ ወርሶችሃል ካልበራልህ መከራዉ ይመክርሃል😢😢😢

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 5 днів тому

    Adegawu lerasih yihun

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 10 днів тому

    ሁሌ የማዝነው ደመና እያያቹ ይዘንባል በምትሉት ትንቢት ነው አሁን ይሄ ሁሉ የግብፅን ፉከራ አይታቹ ነው አይደል? ግን እግዚአብሔርን ሁሌም ቢሆን ማመስገን መፀለይ ይገባናል

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 9 днів тому

    ፈጣሪ ጓድኛ ሆነ እንዴ ?? እኔን ብቻ ነው ይህ ነገር እየገረመኝ ያለው ፡፡ ለምን ለእኔስ አይነግረኝም ጎበዝ ፡፡

  • @Alehegnalehegn-c6r
    @Alehegnalehegn-c6r 9 днів тому

    ይሕን መተንበይ ማለትኮ እንጀራና ወጡ አለኝ ሁዋላ እበላለሁ ብሎ እንደመተንበይ ነውእናንተ ሕጻናት እና ጅሎች ኢኮኖሚያችን ወደታች እንጂ ወደላይ የማይል ረሀብ አሠፍሥፎ የመጣ መሆኑን እያወቅን ጦርነት ዙሪያችንን ከቦ ሊበላን ተዘጋጅቶ እያለ ከዚሕ መአት በቀላሉ እንደማንወጣ እያወቅን አለመተንበይ ነው የሚከብደው

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 7 днів тому

    Kante tinbite Yemayeraba Kizet yeshalal kentu

  • @Ethio-fg3xe
    @Ethio-fg3xe 9 днів тому

    እናንተ መልአክ ታምናላቹ እዴ መልአክ አጠገቤ ቆመ ታድያ መላእክት መልእክተኛ ሞሆናቸው ካመንክ አያማልዱም ትላለህ ከነብይ ዮናስ በሃላ ለአመዝራ ትውልድ ምልክት የለም

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 8 днів тому +1

    ከአንተ ትንቢት የሰፈርህ የደብረዘይት አህያ ይሻላል ፤ ውሸታም አጭበርባሪ አግዛብሄር ይፈርድብሃል የሀሰት ነብይ ሆነህ የፈጣሪን ክብር ስታሳንስ ። ምን አለበት ሰርተህ ብትበላ ወጣት ነህ ህዝቡን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከምታጭበረብር ። የሃይማኖት አባቶችን አንተ አይደለህም የምታዛቸው እነሱ ሁሌም ፆም ፀሎት ምህላ ያደርጋሉ ። አንተ እንደፈለክ ስትበላ ፣ ስትጠጣ ፣ ስጨፍር ፣ ስታጭበረብር ከርመህ ዛሬ ለነሱ ልታስተምር ወይ ጉድ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች ነው የሚባለው ። መጀመሪያ እኔ ማነኝ ብለህ ሰው ለመሆን ሞክር እሺ ? ምን ዓይነት ፆሞኛ እና ፃዲቅ ብትሆን ነው ፈጣሪ ላንተ መርጦ ይህንን የሚያሳይህ እራስህን ለስለስ ብለህ የገባህ አደገኛ የሆንክ እራስህን የፈጣሪ ተመራጭ ነብይ አርገህ እየቀደድክ መሆንህን ተረድቻለሁ ። እግዛብሄር ይቅር ይበልህ ።

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 10 днів тому

    እሺ ላተ ላተ ብላ ብላ ብላ እየተፈፀመ ነዋ በስማም በደብ ነዉ ያናገርክ ቤትህን ዘግተህ አትፀልይም ነበር ይቅር ይበለን

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 8 днів тому

    ለአብይ ንገረው

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football 6 днів тому

    10 tsadekan binoru yalew Geta tamagn selehone. Amagnoch beGeta fit ewenetegna neseha eyegeban lehezbachen entseley. Yeislam tselot aydelem hezeben yemiyadenew😢 isamu yetseley telaleh??😢😢

  • @wondimagegnesaji772
    @wondimagegnesaji772 9 днів тому

    አረዲያ በዛ

  • @alella12
    @alella12 9 днів тому +1

    እኔ አስበልጨ እተነብያለሁ❤❤❤
    2017 ኑሮ ውድነቱ ሰማይ ይነካል ብሎኛል።

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 9 днів тому

    ወቸ ጉድ

  • @esmaelawol3446
    @esmaelawol3446 9 днів тому +1

    ይህ ቅዥት ነው ነብይ የምባል ባሁኑ ጊዜ የለም።ፀሎት ምን ግዜም ያስፈልጋል ።

  • @AmahaBiru
    @AmahaBiru 10 днів тому

    እሽ የተሰጠህ ጥበብ የት አለ ? ያ ጥበብ ከምን ያድናል ?
    ለአንተ የተገለፀው መልአክ ዘንዶውን እሰብራለሁ ብሏል አልከን ዘንዶው ስንት ጊዜ ነው የሚሰበረው ? ዘንዶው በሚካኤልና በመልእክቱ ተሰብሮ ወደ ምድር መጣሉን መፅሐፍ ተናግሯልኮ አሁን አንተ የምትነግረን ዘንዶ አየት የመጣ ዘንዶ ነው ?
    ያየከው ራዕይ የሰው ሀሳብ ምኞትና ቅዠትም ይመስላል

  • @fatidundar5530
    @fatidundar5530 10 днів тому

    በጥራቃ ያኔ ለምን አልተናገርክም በካካው ሚጫወት ጨቅላ ነው ምትመስለው አትዝረክረክ

  • @melkamuyahi1845
    @melkamuyahi1845 6 днів тому

    ኧረ እባካችሁ እንዲያው ለገንዘብ ብላችሁ ይሄን ምሥኪን ህዝብየያዘው መከራ አንሶት ጭንቀት አትጨምሩበት ነብይ ከነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁአለይህ ወሠለም በኋላ የማይመጣ መሆኑን በምታምነው መፅሀፍቅዱሥ ውሥጥ አታይም እንዴ

  • @user-sk9gb2mu6e
    @user-sk9gb2mu6e 9 днів тому

    ለዝች አመፀኛ ትውልድ ምልክትን ትሻለች። ከነብየ ዮናስ በስተቀር የሚሰጥ ምልክት የለም ተብሏል። ሰው ደመና አይቶ ዝናብ ዛሬ ይጥላል ይላል። ይህ አሁን ራእይ ነው?የሀገሪቱን ሁኔታ አይቶ ምንም የመሰለውን ያወራል ያንተም ከዚህ የዘለለ አደለም

  • @user-zw5ob4rd4g
    @user-zw5ob4rd4g 6 днів тому

    ሟርት ይባላል አይሳካም

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 10 днів тому

    ብዙ ብላችሁ ነበር! አንዱም ሆኖ አያውቅም!!🧐

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 10 днів тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 10 днів тому

    Tenquay

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      አባቴ ከመሳደብ ..... በራሱ መፀለይና ንስሃ መግባት ጥሩ አይደለም?

  • @user-dp3hb1wz2b
    @user-dp3hb1wz2b 10 днів тому

    የጉዲ ሀገር

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 9 днів тому

    ሰማይ እንዲህ ቅርብ ነው እንዴ

  • @nigussegemeda2827
    @nigussegemeda2827 9 днів тому

    እንደዚህ አይነተሸ ኢቱኘድ ሰዎችን አታምጣብን እንደዚህ አይነት አጉል ብልጣ ብልጥ

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 9 днів тому

    አይ ጴንጤ ምን ታውቃላችሁና ከኦርቶዶክስ ተዋግዶ አባቶች እየወሰዳችሁ ትክክለኛ ነብይ መስሎ መታይት ትወዳላችሁ ሌቦች

  • @emushetseid
    @emushetseid 10 днів тому

    አባባ ውሽቶ ይቺ ኢትዮጲያ በቃ ማንንም እየተነሳ ሰማይ ተከፍተልኝ እያለ ለምን ሰውያጃጁሉታል#ቅዠታም ሁላ እየመጣ ላሃጩን ያዘረርካል

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      አባቴ ከመሳደብ ..... በራሱ መፀለይና ንስሃ መግባት በራሱ ጥሩ አይደለም?

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 10 днів тому

    Abetu ante erdan

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v 8 днів тому

    ለራሣችሁያረግላችሁ🗡🗡🗡🗡🗡የናተጉድነው

  • @akjlgfaloka3848
    @akjlgfaloka3848 9 днів тому

    አንተ እራሱ ደነዝ ነህ ይህን ደነዝ ማቅረብህ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 9 днів тому

    Ante assama pente tebeke

  • @Tube-xb9wv
    @Tube-xb9wv 10 днів тому +1

    እደ ናተ ትብት ተገልጦለናል ባዮች አብይ ድሮ ድሮ ሞቶ ነበረ😂😂ቀልደኛ ሁላ

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      አባቴ ከመሳደብ ..... በራሱ መፀለይና ንስሃ መግባት በራሱ ጥሩ አይደለም?

    • @Mike-yd1qb
      @Mike-yd1qb 10 днів тому

      Ahuns bihon Abiy behiwet ale endae? Hizbun yizot eyetefa....lwmegeru aygebahim

  • @bute5158
    @bute5158 9 днів тому

    Cmeweraw semeto newee ewnete tenagrowete kehoneme seleyo maselewtawe endate alechaleme yebesheftue menfese yehonal tenagerku lemalete newee kehone lebetekeresteyanoch lemen kedemey alseteme befete nehas 28 ale alehoone selew wdee 4 pagume meta yaletenbet aleme gusema eyadereg ytawekal nebey negee tenagerealhu lemalete newee

  • @abebe7532
    @abebe7532 7 днів тому

    Ay Nebiy kkkkkkkkkkk🤣😀
    Sira felalgeh Birkenfeld ⁉️🤣👎

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 7 днів тому

    Ante yemetelwen maneme yemiyargew ayimeslengeme beyebetu eyegeba yesewe nebert zerfo gelo washto asero asasero defro mane yikerta yemityik yale yimeslhal fethmo yeleme atelfa

  • @አሊያ
    @አሊያ 6 днів тому

    😂😂😂

  • @ferida4432
    @ferida4432 9 днів тому

    ህስቡናላህ ወኒኢመነል ወኪል

  • @rabeaMani-u3b
    @rabeaMani-u3b 10 днів тому

    ጅል ጀላል ናችሁ ከንቱ እነተ ብሎ አዋቂ ከንቱ

  • @ElisaTube-ln6lk
    @ElisaTube-ln6lk 10 днів тому

    አብይ ልኮክ ነው እዴ

    • @deretizu
      @deretizu 10 днів тому

      አባቴ ከመሳደብ ..... በራሱ መፀለይና ንስሃ መግባት በራሱ ጥሩ አይደለም?

  • @SolomonYosef-j8e
    @SolomonYosef-j8e 10 днів тому

    Menafiq yeluter buchiloch andegna muartegnoch nachew menfesin aymeremirum endametalachew yizebariqalu midre qoshasha menafiq enante kemetachu new hagerachin yetebelashechiw selamua yetefaw