Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይቅር በሉኝ በስህተት ነው የትንሳኤ በአል ያልኩት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በሀገር ውስጥም በውጪም ያላችሁ ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ😍🙏
@@Rita-Media Amenn🙏
BerchiMelkam Beal lemelaw Christian!
ቅልብልብ ምን አቅለበለበሽ!!ቀስ ብለሽ አትናገሪም ማፈሪያ
ለመላው የክርስቴና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን በሰላም አደረሳቹህ❤ በአሉ የሰላም የብልፅግና የመቻቻል የመረዳዳት ያድርግልን አሜን፴ በርች ሪታየ ሁቢ🎉❤ መልካም በአል ውዷ😊በርቾ
አሜን....ላንችም መልካም በአል ይሁንልሽ ወርቅዬ🙏
እዋይ ጉድ! ገዛ ድዩ ክግዛእ ወይስ በጊዕ። እዋይ ድኻ ዝረኽብካዮ ምሕረት የውርደልካ።
ያላረደ ያረደ ሁሉም እንደደየ አቅሙ ያከብረዋል እግዛብሄር ይመስገን
0:26 ኡኡኡኡኡኡኡኡ የዶሮ ቅርጫ 😂😂😂😂ጌታ ሆይ ድረስልን
ስትጀምር ለጌታችን የትንሳኤ በዓል አደረሳችው ነው ያለችው ለጌታችን የልደት በዓል አደረሳችው በሜል ይስተካከል👋
thanks for the information
መክፈል ለቻሉት እንኳን ሞባይል ባንኪንግ መጣላቸዉ እንጂ ለገበያ ሲሄዱ ይሄን ሀሉ በካሽ ይዞ ሄዶ አዛም እኛ ነዉ የምናወርደዉ ከሚሉ ምድረ ጦም አደርጋ ጭቅጭቅ : ከዛስ ምራቅ ያለዉ በግ መፈለጉ...እኔ ስቆጥር ቀጥሎ ነጋዴዉ ሲቆጥር አፍፍፍፍፍ በነካ እጅሽ ቀድሞ ለሚገዛ ለዶሮ ፖሊስ ለበጉ ፌዴራል ቢመድቡላቸዉስ???በተለይ የእኛ ሰፈር ምን እንዳይሰረቅ እንደሚጠብቁ??? ወይ ሌላ ሰፈር ሄደዉ ይሰርቃሉ ብለዉ ከሆነ እንጂ ! ሌላዉ በግ አርዶ ሲበላ እነሱ የበግ ኬዝ ምርመራ ...ማባያዉ ከየት ልትሰርቅ ነዉ ያሰብከዉ???አዉጣ ካላወጣህ እቤቴ ማፍስስ ያቃተኝን ደም አፍንጫህን ብዬ እዚህ እንዳላፈስልህ ::ተመስገን ከዚ ሁሉ ዉጣ ዉረድ አለመግባቴ..አርፌ የመሬት መንቀጥቀጡን አልቆጥርም
😂😂😂😂😂
It's ok እናቷ እነኝሕ ሌቦች ናቸው ዶሮ በግ ፍየል በሬ ወዘተ ብርቅ አይደለም ለኢትዮጵያውያን 😅 ተያቸው ይመቻቸውለጊዜው 😢 Thanks Ethiopia.
Hager Hager teshechalesh . good job
እህታችን የምትቀበይው በአል ገና ነው ትንሳዔ አይደለም ረጋ በይ ትቸኩያለሽ የመጀመሪያሽ መስለኝ በርቺ አይዞሽ
እሺ በስህተት ነው አመሰግናለሁ
አገራችን ላይ እንደዚህ ውድ ነው ደሃ አይበላም ማለት ነው
የሰው ደሞዝ ግፋ ቢል ትልቁ 10.000 ሺህ ነው በግ 35 ሺህ እንዴት ነው ህዝቡ እየኖረ ያለው? እንዴት ገበያ ትጠይቂያለሽ አስተማሪ ሰፈር ቀይረው የሚለምኑበት አገር ተፈጥሮአል። እጅግ የሚያሳዝን አገር ሆኖአል።
Free market has been killing most puchsers
ወላይታ አበሻ አደለም እዴ የአበሻ የወላይታ ዶሮ እሚሉት ወቸቸቸው ጉድ
ባይገዛስ ምነዉ ይሄን ያክል!?
melkam beal rita
ጉድ ነው በግ $60 ብር ገባ እሚገርም ነው።
ወይ ቴዲዬ ትልልቅ ሰዉ ሆንክ
ወይጉድ ብሩን ግን በምድነው እሚይዙት
12000 ብሎ አቅምን ያገናዘበ ለማን? እውነት ነው ለእነንቶኔ ልክ ነው
የቂቤ ነጋዴው ሆድ ግን ቅቤ ደብቆበት ነው ?
ክክክክ መሆን አለበት 😂😂😂😂
ምን መጥቶ ነው
ቆንጂት የልደት በዓል ለማለት የትንሳኤ በዓል በማለትሽ አልቀየምሽም የገበያው ዋጋ ግን ያስፈራል
በጣም ይዘገንናል እንጂ
የፍየልና የበሬ ዋጋ አንድ ነውሳ 🙄🙄🙄
አትግዙ ይሄን ያህል ዋጋ በገዛ ወገኑ ላይ የሚጨምር ነጋዴ ላይ እራሱ አርዶ ሸምቶ ይብላ ገንዝብ አያርግላችሁ መርዝ ይሁንባችሁ የሰበሰባችሁትንከዚህ ከሚስኪን ሕዝብ አትብሉት አፈር ብላ
ሪታ
ረታ
Tnsh wud new
አለባበስሽ አመት በአል ይሸታል።
አመሰግናለሁ🙏
ፈጣሪ ምን ያሰማናል ፉየል 80,000 birr ሙሉ ፉየል 80 ብር እንዳልበላን ፈጣሪ ቁጣህ አንሳልን
አሜን....🙏
6 5 ሺ ፍየል 50 ሺ በሬ
እንድህ አይነት ኑሮ ነው የገጠመን ለማንኛውም መልካም በዓል❤
Enkuan aderesachihu
Mehayim eko kutir ayferam defar new
Hmmmmm yhem nuro ybalal Shero lezelalem tinur❤
ለምን ከባሌ ታጣሉናላቹህ በበኣል ምድር በኢትዮጵያ ገበያ ከምትሉ ከተማ አትጠቅሱም ችግር አለባቹህኮ🤔
የኔ ቆጆ በአዲስ አበባ ነው
ዕድሜ ልክ የሚበላው ፍየሉ ?????
Bayebelas ‼️⁉️
😂Doro be 12 bir belichalewu
ወይኔ ዘቢል አየያዝሽ
😊😀
ye tensye beal new eko yemetelew
ድራማ ነው በሉን
ok ይቅርታሽን ተቀብለናል 🤗
65 ሺ ፍየል😢
55ሺ 50 ፍየል ነበር ዛሬ አንድ ለዛው ም
ዋጋቸው 😢😢
አንቺ የልደት እንጂ የተንሳዬ በአል አይዲለም
በቃ ወደ በግ እረኝነቴ
Byebls bekr
ይቅር በሉኝ በስህተት ነው የትንሳኤ በአል ያልኩት እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በሀገር ውስጥም በውጪም ያላችሁ ክርስቲያኖች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ😍🙏
@@Rita-Media Amenn🙏
Berchi
Melkam Beal lemelaw Christian!
ቅልብልብ ምን አቅለበለበሽ!!
ቀስ ብለሽ አትናገሪም ማፈሪያ