//እንተዋወቃለን ወይ?// "ከሚስቴ በጣም የምወድላት አበላሏን ነው😂😂" /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 357

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +59

    የመዳምቅመሞችየ አላህ ወቶከመቅረት ከድገተኛ አዴጋ አግኚቶ ከአማጣት ይጠብቃችሁ አላህ ሀዘችሁን ጭቀታችሁን በዴሥታ ይቀይርላች አሚን ያልታሠበውንሲሣይ ይለግሰን አሚንንን

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +69

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢ያረቢ አንተ ሰላም ነህ ሰላሙን አወረደልን ለሁሉም ልብ ይስጥልን እፍፍፍፍ የሀገር ሰላም ከለለ ከባድ ነው በሰው ሀገር 😭

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Рік тому +13

    ድል በግፍ ለሚጨፈጨፈው የዋሁ ደጉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    አረ እኔንና መዳሜን አቅርቡን በዳንብ ነዉ የምንተዋወቀዉ ከመዳሜ የኖርኩትን የክል ከባሌ አልኖርኩም በሉ በዝሁ አገጣሚ ዱኣ አድርጉልኝ ባሌ ናፍቆኛል በሰላም የገነኘችሁ በሉን

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому

      ክክክክእመዳም ጋር ቅረቡ ልክነሽ እኔም እንዳችው ነኝ ከተጋባን 9አመታችን ግን 3አመት ብቻነው አብረን ያሳለፍነው 6ቱን እመዳም ጋር ነኝ አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @kzd1605
      @kzd1605 Рік тому

      አመት ያልሞላ ከባሌ ጋር. አምስት አመት. መዳም ጋር ኖርኩ አብሺሩልኝ

    • @kadoos4696
      @kadoos4696 Рік тому

      😅😅😅

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 Рік тому

      ​@@መካያላህባሪያ ወላሂ እኔም ነፍስሸይ

    • @አልሀምዱሊላህአላኩሀል
      @አልሀምዱሊላህአላኩሀል Рік тому

      😂😂😂😂😂ልክ ብለሻል

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ Рік тому +12

    እኔ ደሞ እንተዋወቃልንን ሳይ የማግባቱ ስሜት ይጨምራል ግን ወፍ የለም ባሎካ ነገር አላህጡሩ ትዳር ይስጥሽ በሎኝ ኢሻአላህ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +118

    እሁድእሁድ ባልናሚሥትሣይ ባለቤት ከጎኔ የሚመሥለኝስ አይስደት ባለቤታችሁየናፈቃችሁ እዴኔ ለይኩኝ በባልአይጨከንም

    • @ATayetub
      @ATayetub Рік тому +10

      😂😂😂😂አላልሽም በባል አይጨከንም እና ለምን ትተናቸው መጣን

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Рік тому +4

      ሳገባ እለይክሻሉሁ😂

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому +1

      ​@@ATayetubክክክልክ ብለሻል አላህ በሰላም ያገናኘን

    • @YeEhr
      @YeEhr Рік тому

      አብሺሪ ሁላችንምነንውደ

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Рік тому +2

      @@ATayetub ብር አጥተን🤣🤣

  • @Nesriti-g4e
    @Nesriti-g4e Рік тому +40

    አላህዬ እኛንም ሹፈን 😂ሳምት እየጠበቅን የሰው life ከማየት ገላግለን

  • @haylebiniyam5990
    @haylebiniyam5990 Рік тому +1

    አኔ ደሞ በጣም የማከብረውና የምወደውን ወንድሜን ከነባለቤቱ አሸንፎ ሲሄድ ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 @ተሽዬ ወንድሜ በጣም አከብርሃለው አወድሃለው ዘመንህ የተባረከ ይሁን ከነበተሴብህ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @እናትፍቅር
      @እናትፍቅር 11 місяців тому +2

      አሜን እኔም ደስ ብሎኛል ካብነት ስፈር

  • @mulu5
    @mulu5 Рік тому +3

    ዉይ የእኔ ነገር ነዉ ደጋፊያችሁ ነኝ እነ ምህርት እኔም የኔ ማር ፍቅር ዉዴ ማለት አልወድም እድባልም አልፈልግ ፍቅር በልብ እድሁም በተግባር ማሳየት ነዉ እኒህን ቃል መጠቀም የዉሸት ይመስለኛል እኔ እደራሴ አመለካከት ነዉ😂😢❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Рік тому +21

    በስደት አለም ያላቹ እህቶች ያማረ የተደላደለ ኑሮ ከመልካም ባልጋር ይስጣቹ እሄ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ ምትሉትን ሁሉ ያሳካላቹ በሄዳቹሁበት ሁሉ ይቅናቹ❤🙏

  • @merryzebrabruk1527
    @merryzebrabruk1527 Рік тому +14

    EBs ኣላባብስ ስያምር ሁላቹ ስራትኙች ዋውው

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Рік тому +8

    የዛሪው አለባበስሽ ደስ አይልም አች መጠጥ ያልሽ ሴት ነሽ የልጆች እናት እና ለዚህ ፕሮግራም ይሄ አለባበስ አይመጥንም እወድ ፊት እየተሽከርከሩ እድህ መልበስ

    • @jamilajamila9297
      @jamilajamila9297 Рік тому

      ቅናት መሆን አለበት

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Рік тому +3

      @@jamilajamila9297 እር ማሪ የምን ቅናት እኔም አለኝ ምን አልባት ሙስሊም ስለሆኩ ከብዶኝ ነው በዚህ አይነት ፈጣሪም ቀቶባታል ልትይ ነው ሴቶቹን ልበሱ ሲል

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 Рік тому

      ​@@aiqutbano1845ትክክልነሺ አቺ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      ​@@aiqutbano1845እንደሷ አይነት ሰዉነት የለሽም ጣዉላ ቂጥ

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 Рік тому

      @@aiqutbano1845 🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫✅✅✅✅

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 Рік тому +3

    ሉላዬ የኔቆንጆ ሰነሰርአትሸ የምታቀርቢው ጥያቄ በሙሉ የሚመች የኢቢኤሰ ድምቀት ነሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ እንወድሻለን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому

    ተሻለና ምህረት፣ ቃላት ሳሖን ድርጊት ነው ፍቅራችንን መግለጫ ብላችሁ በተግባር እንደምትፋቀሩ ስላሳያችሁ ደስ ይላል፣
    ትዕግስትና ወንድወሰን፣( በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ፣ የሚረዳሽን ሰው ማግኘት መታደል ነው ቲጂ)
    ሰለለሞንና ጥሩሰው
    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ፣ ቀሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርከው፣10፣25፣50ኛ አመት የጋብቻ በዓል ለማክበር ያብቃችሁ

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 Рік тому +24

    በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ 👍

    • @warkenishadane9561
      @warkenishadane9561 Рік тому

      አችም እደኔ ሱስ ሁኖብሻል 😢😮😊😂😂❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +2

    ሉላዬ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል እዲሆም እንግዶችሺ ፍክት ያሉ ናቸዉ ዘና አድረገዉኛል አበላሉዋ አላለም 😂😂😂😂👌እኔም የሉላ አበላል ደስ ይለኛል 😂😂በፍቅር ነፍ አመት ኑሮልኝ

  • @alemalem6607
    @alemalem6607 Рік тому +13

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እራፍ ሮጬ ሳልወድቅ ማንም አልቀደመኝም በሉ አለን በሉኝ በጣም ነዉ የምትናፍቁኝ በታለይ የመዳም አምቡላንሶች

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Рік тому +5

    ሉላ ለምን ይሄን ለበሽ ለምትሉ ታዲያ ምን ልትለብስ ፈለጋችሁ?ደስ ያላትን ትልበስ ።ፐፕሊክ ፊገር መሆን በጣም ከባድ ነው።

  • @ertselam
    @ertselam Рік тому +23

    የማማዳም ቅም ፍቅር አትታማም😂😂😂😂😂

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Рік тому +11

    እውነት ለመናገር በፌሥቡክ ያወኩት ወድ ወድ አይመሥለኝ 😂

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 Рік тому +5

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት😢😢😢😢

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Рік тому +3

    ምግቡ ስቀርብ እወድሃለሁ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂

  • @UserMe-o3q
    @UserMe-o3q Рік тому +1

    ትዳራችሁን ፊጣሪ ይባረክላችሁ

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Рік тому +18

    እንኳን በደህና መጣህ ባለትዳሮች ፈጣሪ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባርክላችሁ ለኛ ለመዳም ቅመሞችም ከዚህ ህይወት ወጠን የራሳችንን ህይወት ለመመስረት ያብቃን አሜን ( 3)ቅመሞችየ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ

  • @SEADiyouTube-p8t
    @SEADiyouTube-p8t Рік тому +6

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና ስመጣ ከውዱ ባሌ ጋር እንመጣለን ኢንሻአላህ ሁላችንንም ያሰብነውን ያሳካልን ❤❤❤

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 Рік тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ አረቢያ እሥርቤት እየተሠቃዩ ላሉት እህትወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!!!!!!

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 Рік тому +4

    ኢንሻአላህ እኔ እማ ወደ ሀገሬ ስገባ እዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ❤

    • @SartT-x5z
      @SartT-x5z Рік тому

      እሻአላህ ብቻ ባል አዘጋጂ😂

    • @sosoyoutube4537
      @sosoyoutube4537 Рік тому

      ​@@SartT-x5z😂😂😂😂

  • @HaneZaleka
    @HaneZaleka Рік тому

    አይዞሽ ዬኔ እናት ሁሉም ያልፈል ጌታ ሙሉ ጤንናትኒና ሙሉ ሰለም ይስጠቹ አይዞሀቹ 😭😭😭😭😭😭

  • @SusuMohammed-gn3vr
    @SusuMohammed-gn3vr Рік тому +5

    ሺልማቱን ብር ወይም የቤት እቃ አዲርጉላቸዉ ባሁን ሥአት እዉጪ ወቶ የሚጃጃል የለም

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 11 місяців тому

    ክክክክክ እረ ፍቅራችሁን ተገላለፁ ድስ ይላል እነተሻለ ቤት ምነው ሸዋ እኔስ ስመለስ በሉኳየ ሀቢቢ ያቆላምጠኛል እኔ መቆላመጥ ውስጤነው ሆ

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu Рік тому +4

    ሉላዬ ቀሚስሽ ሲያምር 👌

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג Рік тому +3

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ 💐💐💐💐💐💐💐👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼👍🌸🌸🌸🌸🌸

  • @ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ

    እኔም ከስደት ሂጀ ከውዱ ባለቤቴ ጋር ቢቢዔስ ቀርቤ እደት እደተገናኚን እነግራችሀለሁ የኔ ውድ ባሌ ስወድህኮ እደናትም እዳባትም እደወድምም እደህትም እደሚስትም አይቶ እሚከባከበኝስ ነገር የኔ ልዩ ወንድ ❤❤❤❤❤

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Рік тому +5

    2ኛዋ ጥራቄ ግን ሴቶች ውነት እድሜቸውን ስለማይናገሩ በሙድ እድሜ መጠየቅ ጀመራቹ😂😂😂

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Рік тому +4

    አበላሏ አላለም ዳይ ወደ ትክቶክ😂😂😂😂

  • @Jdjfkfjdndj
    @Jdjfkfjdndj 4 місяці тому

    የማዳም ቅመም የማንገባበት የለ እኛም ያሳባችን ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን ያረብ አሚን በሉ🎉🎉

  • @samiraamna-zr2qz
    @samiraamna-zr2qz Рік тому

    ሉላ ምን አስበሽ ነው አለባበስሽ አስተካክይ ደስ አይልም እወድሻለው❤

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Рік тому +5

    እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ ማለትአይመቸኝም😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ

    እኳን በድህና መጣችሁ ሠላምለሀገራችን ሠላም ለወገኖቻችን😢😢😢

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v Рік тому +1

    ምርጥ ናችሁ ዋው በርቱ❤❤❤

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e Рік тому +1

    ስወዳችሁ ምርጦች አቅራዋ በተለይ ስወድሽ የኔ ውድ እህት

  • @bf7767
    @bf7767 Рік тому +30

    ebs በቀጣይ እኔነ መዳምን አቅርቡንእማ ግማሽ እድሜየን ቀጥቅጣኝ እንተዋወቅ ይሆን እኔ ቅመሞ አቡላሷ እሷን አቃታለሁ እሷስ ይለይልን😂😂😂😂

    • @حياة-ع9ح
      @حياة-ع9ح Рік тому

      ከከከከከከ

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Рік тому +7

      አዎ ለኛም እድል ይሰጠን ባል የለለን ከመዳብ ጋር እንቅረብ😂😂😂

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @bf7767
      @bf7767 Рік тому

      በትክክል😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Рік тому

      አረ ውይ በሳቅ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +3

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 11 місяців тому

    ሉላየ እኔንም ከስደት ስመለስ ጎራ ብየ ብጠየቅ ከባሉካየ ጋ ምን ይመስልሻል

  • @HoovaH-pt8yz
    @HoovaH-pt8yz Рік тому +3

    ሉላ አፍአፋቸው አትበያቸው ያውሩ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk Рік тому +4

    አበላሉዋ 😂😂አላለም እንዴት ብትበላ ነው 😄

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ Рік тому +1

    የመዳም ቅመም ስታምር

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Рік тому +4

    የመዳም ቅመም የኔ ባለ ማህተብ❤❤❤❤❤

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому

    ሉላዬ አለባበስሽን ስወደው ❤❤❤❤❤❤❤የአዲስ አበባን ብርድ አውቀሽበታል❤❤❤

  • @Fafi-m7h
    @Fafi-m7h Рік тому +1

    አቤት ወንዶች የሴቶችን እድሜ ለመጨመር😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @ErgoyaErgoya
      @ErgoyaErgoya Рік тому

      😀😀😀ክፋታቸው ሀላል ወጣ እኮ🤣🤣

  • @makis1623
    @makis1623 Рік тому +1

    ሉላ ለዚ ፕሮግራም አትሆኝም ሰው ታፋቺያለሽ

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Рік тому +11

    እኔማ እሩጨ ወደ ኮሜቱ ነው የምሮጠው

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx Рік тому

    እኔ ምግብ አልበላም ምግብ ስለምሰራ ሁሌ እራቤም ምሳየም ትንሽ ሳዱሽ ነው የምበላው ደም ማነስ በየ ጊዜው ስታመም ባሌ የእውነት ስቅስቅ ብሎ አልቅሶ ሲያበቃ መታኝ ምግብ በሞላበት አገር በየ ወሩ ደም ማነስ ብሎ ተቆጥቶ ለእናቴየ ለአባቴየ ተናግሮ ያቃል ወንድ ልጅ ምግብ የምበላ ጠንካራ ሚስት ይወዳሉ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 Рік тому

      እንደኔ ነሽ እኔ የምሰራውን ምግብ ይጣፍጥ ይምረር አልቀምስም በሽታው በጣም ነው እምሰቃየው እያቅለሸለኝ ሻይካ ሰው ሲሰራው ነው እንጅ እኔ

  • @biggyman5773
    @biggyman5773 Рік тому

    ሉላ፣ ስወድሽ! አንድ ማረም ያለብሽ ነገር፣ የፌዝ ሳቅሽ ተገቢ አይመስለኝም። አስተካክይ!

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 Рік тому +1

    ፍትህ ውድት አለሸ አማራ ክልል ፍትህህህህህህህህህህህህህኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @RahmaKubra-bp5yp
    @RahmaKubra-bp5yp Рік тому

    እደኔባል ባፉእወድሻለሁከሚለኝ በሙዚቃ ወይም በጥቅስነዉ የሚገልፅልኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 Рік тому

    Lula always dressed body and age appropriate.. kudos!!

  • @asiaethiopia8172
    @asiaethiopia8172 Рік тому +3

    የማዳም ቅማም ለፍቅር አዳኛነች😂😂

  • @Dink93
    @Dink93 Рік тому +1

    ሰአሊውን ሆን ብለሽ ነው ያሳሳትሽው እንጂ መልሶት ነበር

  • @mywollraya
    @mywollraya Рік тому

    ወይ የሰው ተፈጥሮ የኔ እጮኛም እወድሻለሁ ማለት ብዙም አይወድ ስንጣላ ግን እንደምወድሽ ሰለምታቂ ነው እንደማልተውሽ ሰለምታቂ ነው ይለኛል እኔ ግን እወድሀለሁ ማለት ያስደስተኛል

  • @EmebetMohammed-zy9uc
    @EmebetMohammed-zy9uc 11 днів тому

    Yelulaaekoam. Siyamir

  • @እናቴሂወቴ-ለ9መ
    @እናቴሂወቴ-ለ9መ Рік тому +1

    ፍትህ ለአማራህዝብ

  • @fatuma844
    @fatuma844 Рік тому +6

    ለካ ፌስቡክም ቁምነገር ይሰራል 😂😂😂

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 Рік тому

      😂😂😂

    • @Mesiso4188
      @Mesiso4188 Рік тому

      Badebib nw ene 3 ameti hongnal ba fikir ke koyen ahun lingeba nw❤😂

    • @Monkeyiscloned
      @Monkeyiscloned 29 днів тому

      በደንብ ይሰራል ለቁም ነገር ለተጠቀመበት እኔም ባለቤቴን የተዋወኩት በፌስ ቡክ ነው ከተጋባንም 12 አመት ሆነን ሶስት ልጆች አሉን በርግጥ ይሰራል❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +3

    አረ እድሜ አትጠይቁ መስሪያቤት ያስሞሉት ሌላ ሊሆን ይችላል ስውን አታሽማቁ መዝናኛ አርጉት ምኑን ትወጅለታለሽ የሚለውን ጥያቄ አታጥብቂው ትከሻውን ቁመቱን አለችሽ ሌላ ምን ትበል ለሚዲያ የማይምጥኑ ጥያቄዎች ቢቀሩ ጥሩ ነው

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Рік тому +3

    እኔም እወድሀለሁ አፈቅርሀለሁ ማለት አልወድም እውነት

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Рік тому

    ሉላዬ ❤️❤️❤️❤️

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    ❤❤❤የኔ ማር ኡነት ነው አወድሀሎ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 11 місяців тому

    የሚገርመው ትክክለኛ እዲሚዋን የተናገረችዋ ህፃን ትመሥላለች ሴቶች እዲሜ አደብቁ በቃ😳

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Рік тому +1

    ፍትህ ለሶለይማን

  • @Fiker123
    @Fiker123 Рік тому

    ሰአሊ ነኝ ያልከው ሰው ግን ጀዝባ ነገር ነህ አነጋገርህ የጅል ነው የሴትን ሞራል አትስበር ።

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Рік тому +1

    እወድሀለው😅😅😅😅 አረ ተመቸችኝ

  • @HabibaSeid-uc6cx
    @HabibaSeid-uc6cx Рік тому +1

    ወዮ የሚስቶች እድሜ ይፋ አስወጣችሁ 😂😂😂

  • @Kdtubeከድዩቱብ
    @Kdtubeከድዩቱብ 2 місяці тому

    ሰላም ለውድ ሀገራችን 😢

  • @aderew9095
    @aderew9095 Рік тому

    Lulayeeee yene cake...uffff endet abatu endemetameri!! Michet yebelesh Abo!!!

  • @miserms4091
    @miserms4091 Рік тому

    Lula bareedu❤🎉

  • @SartT-x5z
    @SartT-x5z Рік тому +2

    የመዲብ ቅመም ግን ጤነኚነሺ 😂ሠላማት እሄድ ነበር አላለችም😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +4

    1992 እር ሸዋ በትንሹ ዋሺ😂😂😂😂 ባልሽ. ልክነዉ ያለዉ

    • @fkbf7788
      @fkbf7788 Рік тому

      ክክክክ 1992

    • @foziaabdu1239
      @foziaabdu1239 Рік тому

      ኧረ ባልዋም ተሳስቶዋል እትደውም ከሴቶቹ እስዋ የምትበልጥ ነው የምትመስለው

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Рік тому +1

      @@foziaabdu1239 እኮ እሱማ 23አመት ልትል ነዉኮ በ1992ያለችዉ 😀

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Рік тому +2

    እኔኮ የሉላነገር ነው እሚገርመኝ

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Рік тому

    ሉላ በጣም konjo ሴት እንደሆንሽ ታውቂያለሽ ወይ ? አንቺን ያገኘ ወንድ ገነት እንደገባ ይቆጠራል 🎉

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Рік тому +1

    ታይፕ በማረግ 😂😂😂😂

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Рік тому

    ወይኔ የሉላ ሳቅነዉ የማሳቅኝ😂😅

  • @Rነብሯ
    @Rነብሯ Рік тому +1

    ድብን ብል እወድሀለሁ ውዴ ፍቅሬ ምናምን ብዬው አላቅም ባሌን እያፈርሁ ክክክ

  • @ኢክራምዩቱብ-ቐ3ሐ
    @ኢክራምዩቱብ-ቐ3ሐ Рік тому +1

    ከይር ሰላማት የመዳም ቅመሞ ዉነት ፍቅር ከሆነ እኔም ከስደት መልስ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому +8

    የማላውቅሕ አዳሜ የትነሕ ባልናሚስት አንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል የእኔስ የት ሄዶ ነው 😕ና እስኪ እንተዋወቃለን ወይ እንድንሄድ 😂😂😂

  • @SartT-x5z
    @SartT-x5z Рік тому

    የዛሬነዉ እደ ቤተሰብ❤

  • @taebhsaed6404
    @taebhsaed6404 Рік тому

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💚💛❤😓

  • @idrissahmed675
    @idrissahmed675 Рік тому +1

    አቦ ይመቻችሁ የኔ ቢጤዎች ዛሬ ተገኝተዋል እኔም በተግባር እንጂ ባፍ ማሽቃበጥ አልወድም።

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому

    አበላሏ🙈ግንኮ አባት እና ባል አያይም ነበር ያጋጥማል

  • @zahrahmohemd3204
    @zahrahmohemd3204 Рік тому +1

    ተይ ሉላ ጠባብ ልብስ አትልበሽ

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 Рік тому

    አባት እወድሃለሁ ሳልል አልበላም አላለችም ደፋር ለምን ገደል አይገባም ድብን አድርጌ ነው የምበላው 😂 በየ ቤቱ ሰንት በሸታ አለ በፈጣሪ

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 Рік тому

    ሉላየይ 🥰🥰ፍቅር

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ Рік тому

    ባል ሣገባ❤❤❤❤እደውላለሁ

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Рік тому

    ፍትህ ለባሎች አሁንም ወደዉሥጥ?

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому +1

    እሥኪእኛንምሹፈን፡እደዚህቀርበንዘናእዲንል

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf Рік тому +1

    አረ ከመዳሜ አቅርቡን በጣም ነው ምንዋደደው

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Рік тому

      ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Рік тому +2

    የኔ ውሀ አጣጭ የትነህ 🥴😬

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Рік тому +1

    ባለ 92 no ዋሸች

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ

    ኳሜታሮች አይታችሁ ማለፍ አታውቁም ሆ😊

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Рік тому

    ክክክክ ያንቺው ጠና ሯ