በዚች ልጅ ምክንያት ብዙዎች ተማሩ | Felege | Talaku | Dn Hzkias | eyob | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 108

  • @yetnayetnekahiwot850
    @yetnayetnekahiwot850 4 дні тому +15

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤❤❤

  • @Kiya-hf4ew
    @Kiya-hf4ew 4 дні тому +9

    በማርያም ምን አይነት ትምህርት ነው ዘመናችሁ ይባረክ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ

  • @HanaDemsi-v5d
    @HanaDemsi-v5d 4 дні тому +8

    ይሄን ቃል እድሰማና እድማር የፈቀደልኝ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @Senait-t4h
    @Senait-t4h 4 дні тому +6

    እኛ ደግሞ ከምናነበው በላይ የምናየውን የበለጠ እንረዳዋለን በሚገርም ሁኔታ ስዕል ኃይል አለው የጌታ ስቅለት ሲነበብ እና በስዕል ሲገለፅ ውስጣችን የሚፈጠረው ስሜት አንድ አይደለም ለኛ የተቀበለው መከራ የተከፈለው ዋጋ ዘልቆ እንዲገባ ያደርጋሉ እራስንም ለመግዛት ይጠቅማል

  • @mulugtsadik3445
    @mulugtsadik3445 4 дні тому +3

    ወይ እግዚአብሔር !!! እሱ ለካ ጌዜ አለው !ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ብርሀኑዋ እንዲታይ የሚፈቅድበት ቀን ነበረው ያም ጌዜ ዛሬ ነበ ለካ !!!
    ተባረኩ ❤❤❤እድሜና ጤና ከጥበብ ጋር ያድልልን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!❤❤❤
    የምናፍቀውም ቀንና ዘመን እየቀረበ ነው
    ክርስቲያን ሁሉ አንድ ሆኖ ወደቤቱ የሚገባበት በር እየተከፈተልን ነው ደጅ የቆሙትን ወንድም እህቶች ወደቤታቸው የሚገቡበት በር !
    ጠፍቶባቸው ተወነባብደው ነበር አሁን መንገዱ ( በሩ) ተከፍቷል የሚያስቆመው የለም
    ክብር ምስጋና ላምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን !!! አሜን !!!

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 4 дні тому +3

    የተዋህዶ ልጆች ልፋታቹ ፍሬ እንዲያፈራ አምላክ ይርዳቹ

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 2 дні тому

    ወድሞቻችን አባቶቻችን እግዚሀብሔር
    ፀጋዉን ያብዛላቹ ❤❤❤

  • @MekdessisayBiza
    @MekdessisayBiza 3 дні тому +1

    ሰላማችን ይብዛ እግዚሀብሄር የተመሰገነ ይሁን ለዚህ ቀንያደረሰን🙏

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 4 дні тому +8

    ወንድሞቼ በድሜ በጤና ይጠብቃቹ።

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 3 дні тому +1

    ኑ አመብረሀን ማሪያም በሰጠችን ብረሀን ኑ ተመላለሱ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 4 дні тому +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ጴንጤዎች የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ልባችሁን ከፍታችሁ ስሙ እንደው መከራከር መቃወም እንጂ መስማት የሚባል ነገር የለባችሁም ከመስማት ብዙ ታተርፉበታላችሁ ፕርቴስት ከማረግ ውጡ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 4 дні тому +1

    እኛ እኮ በሀይማኖታችን ለይ ትልቅ ችግር የፈጠረብን ቅዱስ ቃሉን መፅሐፉን ስለማናነብ ነው በሀይማኖታችን ደካሞች የሆነው እባካቹ እናብብ እንወቅ

  • @BiniyamWondeye-jl9ne
    @BiniyamWondeye-jl9ne 4 дні тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ በርቱ ብዙ ነፍሳትን ማዳን አላፊነት አለባችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetewahdoLjoch
    @yetewahdoLjoch 4 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዕንቁ የተዋሕዶ ልጆች እህታችንም አይነ ልቡናሽን ያብራልሽ

  • @YEHEMINWEYELET
    @YEHEMINWEYELET 4 дні тому +2

    አሜን ብዙ ብዙ ተማርን ምን ላድርጋችው እንደው እግዚአብሔር ይስጣችው ።

  • @aynalemgeletu4096
    @aynalemgeletu4096 4 дні тому +5

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ.....ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ......

  • @LemlemMekonnen-r4w
    @LemlemMekonnen-r4w 4 дні тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 дні тому +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤ክርስቶስን ቅመሱ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 4 дні тому

    በዚሕ ትምሕርት ብዙ ሰው መረዳት ይቻልላል

  • @tsiyem
    @tsiyem 4 дні тому +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ..
    ❤❣❣❣❤

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 4 дні тому +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወንድሞቼ እንዳው ትዕግቱን ይሰጣችሁ እነዚ ፕሮቴሰታንቶች የራሳቸውን ሰም ሳያቁ ጥያቄ አለን ብለው የሚመጡት ነገርሰ ልቦናቸውን ይመልሰላች ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 4 дні тому +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 3 дні тому

    ኑበብርሀኑተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 дні тому

    Thank you God bless all❤❤❤❤

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 4 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምቻችን

  • @mebrahtubahta9240
    @mebrahtubahta9240 4 дні тому +3

    ወንድሞቸ ከትልቅ ይቅርታ ጋ እህቴ አንድግዜ ጭንቅላቶ ለግዜውም ይሁን ለወደፊቱ ባላውቅም ወደ እንትን እየተንደረደረች እንደሆነ ሃሳቦ ወደ እዛ እንዳትገቢ ልብሽን እግዚአብሔር ወደ ቀናው መንገድ ይክፈትልሽ ::

  • @ደስታሲሳይ
    @ደስታሲሳይ 4 дні тому +3

    ኑ በብርህኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CeruWelde
    @CeruWelde 4 дні тому +2

    ❤❤❤ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 4 дні тому

    ፈለገ ተባረክ

  • @adisuteshome8926
    @adisuteshome8926 4 дні тому +3

    ኑ በብርህኑ ተመላለሱ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому

    እናመሰግናለን. አባታችን.።።

  • @Therese-jj7dq
    @Therese-jj7dq 4 дні тому

    ወንድሞቼ በድሜ በጤናይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 4 дні тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 4 дні тому

    Ayzach engam bebetu yalenew eyetemar new tsgaw yabzalchu❤❤❤❤❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 дні тому +5

    በሳይንሱም ቢሆን ሞናሊዛ እኮ ታይታ አይደለም የተሳለችው ?

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 4 дні тому

    ወንድሞች ለምታደርጉት መልካም ሥራችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ !

  • @weynishetbekele2988
    @weynishetbekele2988 4 дні тому +3

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 дні тому

    ወንድ ምአባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በደንብ ተምረንበታል🙏🏻

  • @zerayeyakob257
    @zerayeyakob257 4 дні тому

    Orthodox ❤❤❤❤❤

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 3 дні тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላልሱ 🥰🙏🙏🙏

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 4 дні тому

    ወንድሞቻችን ኑሩልን ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 4 дні тому +3

    ኑ በጌታ ኢየሱስ ተመላለሱ።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 дні тому +1

      አየህ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ማለት እንኳ አቃተህ
      ም/ቱም ያንተ ኢየሱስ ብርሃን አይለምና ለምን አልከኝ ካልከኝ ያንተ ኢየሱስ አንድ አካል ሆኖ ሁለት ባህሪይ በተናጥል ያለው ንስጥሮሳዊ የምንፍቅና የያዘ ት/ት ነው የተሰቀለው አምላክ ሳይሆን ስጋ ያውም መለኮት የራቀው ስጋ መርከቡ ላይ የተኛው ስጋ ተነስቶ ባህሩን የገሰጸው መለኮት እያሉ ጌታን ለሁለት መክፈል። ጌታ የነሳው ስጋ አምላክ አይለም አይመለክም የሚል አስተምሮ ይዘህ ኢየሱስ ልትለኝ አትችልም ጌታ ኢየሱስ በውሃ ስትጠመቁ መንፈስ ቅዱስ ዳግም ይወልዳችኋል ቢል እንዴት በውሃ ብለህ ትስታለህ ይህ ስጋዬ ነው አለው ህብስቱን ይህ ደሜ ነው አለ ወይኑን አንተ ግን በፍጹም ስጋና ደሙ አይለም የዘላለም ህይወት አይሰጥም ምሳሌ ነው ብለህ ከፀጋ መቀበያዎች ትርቃለህ መልካም ስራ ለድሕነት አይጠቅምም ክርስቲያን በጎ ነገር ቢሰራ ምንም ከድሕነቱ ጋ አይገናኝም እያልክ ለነገሩ ሃጢአትም ብሰራ ድሕነቴን አላጣም የሚል ክህደት ይዘህ ምን ይገርማል የቆምክበትኖ እወቅና ተቸን😊

    • @GetachewTekle-z9i
      @GetachewTekle-z9i 4 дні тому

      @HabtamuAbebe-on5hl እናንተ ጋ ያለው የጧፍ ነው? ወይስ የሻማ ብርሃን ነው ያለው? ለይልኛ።

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 дні тому +3

      @@GetachewTekle-z9i እግዚአብሔር ይስጥህ ሚገርምህ ጧፍ ማቴ 25:1 ጀምሮ እኒያ 10ቱ ቆነጃጂት ጋ ይያያዛል ሰምና ጧፍ በቅዳሴ ሰአት ለምን እናበራለን?
      ጧፍ ምሳሌነቱ ፦ ጣፍ የሚሰራው ከሁለት ነገር ነው እሱም ከፈትልና ከሰም ይሰራል ሰሙ የሃይማኖት ፈትሉ ደግሞ የምግባር ምሳሌ ነው ። ሰሙ ብቻውን ይብራ ቢባል ይቀልጣል እንጂ አይበራም ፈትሉ ብቻውን ይብራ ቢባል ብቻውን ቶሎ ነዶ ያልቃል። ምግባር ብቻውን ረጅም ጉዞ አይጓዝም ሐይማኖትም ብቻውን ምግባር ከሌለው የሞተ ነው። ፈትሉ ከሰሙ ጋር ሰሙ ከፈትሉ ጋር አንድ ሆነው እንደሚያበሩ ሁሉ ሐይማኖት ከምግባር ምግባር ከሐይማኖት ጋር አንድ ከሆነ ያበራል ።በዚህ ምክንያት በቤተክርስትያናችን የመብራት መስዋት ይቀርባል
      ካህኑ ወንጌል ሲያነብ ጣፍ ይይዛል :
      አልጨለመ ብርሃን አለ? ቢሉ
      ክቡር ዳዊት ህግ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ነው (መዝ 118፥105) ብሏል
      ወንጌል ነውና የሚነበበው ወንጌሉም ለእግራችን መብራት ለመንገዳችንም ብርሃን ስለሆነ ነው
      በቤተ ክርስትያን ውስጥ በብዛት ሻማ አለ ይህም እግዚአብሔር በባህሪው ብርሃን ስለሆነ ነው
      ሻማው እየቀለጠ ብርሃን ይሰጣል
      ይህም ቅዱሳኑ ስለ ቤተክርስትያን እነደ ሻማ እየቀለጡ ለአለም ብርሃን የመሆናቸው ምሳሌ ነው
      +++ የዲያቆናት ምሳሌነታቸው ከካህኑ ፊት መብራት የያዘው ዲያቆን የመጥምቁ ዮሐንስ ምሳሌ ነው
      ብርሃን እሱ እንጂ እኔ አይደለውም የአለም አጥያት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ :እንዳለ መስቀል ተሸክሞ ከካህኑ በኋላ የሚከተለው ዲያቆን ደግሞ የቀዳሜ ሰማዕት የዲያቆን እስጢፋኖስ ምሳሌ ነው ሌላው
      ካህኑ ዲያቆኑ መብራት የሚያበራው የክርስቶስ ወንጌል የቅዱሳኑ ህይወት መብራት ስለሆነ.ነው
      ሌላኛው የክርስትያን ህይወት በራሱ ብርሃን ነው
      ብርሃናቹ በሰዎች ሁሉ ፊት ይብራ ማቴ 5 ላይ ብሏል
      መብራት የበጎ ነገር ምሳሌ ነው
      እግዚአብሔር በራሱ ብርሃን ነው እግዚአብሔር ብርሃንና መዳኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው ቤተክርስትያን በጸሎት ሰአት መብራት ስናበራ እግዚያሔር ከኛ ጋር ነው ማለታችን ነው
      ኢየሱስ ክርስቶስም.ብርሃን ነው
      ዮሐ 1፥9 ለሰው ሁሉ የሚያበራ እውነተኛ ብርሃንስ ወደ አለም.የመጣው ነው ይላል
      ዮሐ5፥35 እሱ የሚነድና የሚያበራ መብራት ነው ይላል
      አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው እንዳለ ቤተክርስትያን ከጣራዋ እስከመሬቷ ሀሉም ሥርአቷን ያስተምራል ባህረ ጥበብ ቤተክርስትያን
      እየተናገረች ታስተምራለች ሳትናገርም ዝም.ብላም ታስተምራለች
      ሻማ ስናበራ ደሞ ጌታ የዓለም ብርሃን ነህ አንድም እንደዚህ ሻማ ልባችን በአንተ ፍቅር ተቃጥሏል ስለአንተ ስጋችንን ለእሳት ሰጠን ሰማዕትህ እንድንሆን ልብ ስጠን እያልን ነው ብዙ ሻማ ሲበራም ጌታ ሐዋርያትን እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ ብሎ እንደነገረን ለመመስከር ነው ምነው በስጋ ለተለየ ሰው ሻማ ሲበራ አትቃወሙም😌 ለማንኛውም ከ451 A.D በፊት ቤተ ክርስቲያን በትምህርት ሳትለያይ(ያው አሁንም አንድ ናት) የተነሱ ታላላቅ የቤተ ክርስቲያን ስለቅዱሳት ሥዕላት የተናገሩትን መጽሐፍት ብታነብ ጉድ ትል ነበር ምን ይደረግ አለማወቅን የሚወድ ድንቁርናን የነገሰበት ልቡና በኋላ ወደገሃንም ይወረወራል።

    • @GetachewTekle-z9i
      @GetachewTekle-z9i 4 дні тому

      @@HabtamuAbebe-on5hl ቆይ:- አንተ አሁን ብትሞት የዘላለም ሕይወት ስለመውረስህ እርግጠኛ ነህ?

  • @Hiii-f7o
    @Hiii-f7o 4 дні тому +1

    መምህራኖች/አባቶች ለምዕመኑ ያስተምሩ ብዙ ምዕመን አያውቅም::

  • @121416BAA
    @121416BAA 4 дні тому +3

    ኑ በብብርሃኑ ተመላለሱ!

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt 4 дні тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ይህን ቀን ላመጣልን

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 4 дні тому +1

    እህቴ አይነልቦናሽን ያብራልሽ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому

    እኛ. እየተማርንበት ነው ጠላት ምንግዜም እረባሽ ነው.

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 4 дні тому

    fexari yibarikachu.

  • @AbebaAbeba-k4w
    @AbebaAbeba-k4w 4 дні тому

    qale hiwetne yasemalen wendmochachn tesgawn yabzalachu

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 4 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወገኖቼ🙏🏻

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 дні тому +1

    Nu beberihanu temelalsu👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kalkidangetachew7993
    @kalkidangetachew7993 4 дні тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ !!!

  • @BiniyamWondeye-jl9ne
    @BiniyamWondeye-jl9ne 4 дні тому

    ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 4 дні тому

    Nu bebrhanu.temelalesu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MarDemile
    @MarDemile День тому

    መማር ፈልጋከሆነ ለብቻዋ ትማር መጀመሪያ ስለተዋህዶ አታዉቅም አልተማረችም

  • @yonasderso3172
    @yonasderso3172 4 дні тому

    #ኑ #በብርሃኑ #ተመላለሱ

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 4 дні тому

    1ኛ ልጅሽን በመጀመሪያ የምታስተምሪው በምልክት ነው ።
    2ኛ በድምጽ ነው
    3ኛ በቋንቋ ነው
    4ኛ በጽሑፍ ነው
    ኪነ ጥበብ አምስት ዘርፎች አሏት
    1ኛ ስነ ጽሑፍ ,2ኛ ስነ ግጥም, 3ኛ ስነ ስዕል, 4ኛ,ስነ ዜማ (መዝሙር , ቅዳሴ) 5ኛ ቅርጻ ቅርጽ (ምስል) ናቸው።እነዚህ ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ያሉ ናቸው። የዓለም ቴክኖሎጂም እዚህ የደረሰው በነዚህ ነው። እነዚህ 5ቱ አስተማሪዎች ናቸው ።ግን ፕሮቴስታንት በሆነ ነገር በማይገለጽ ቋንቋ ታስረው ተይዘዋል።ዓይን አላቸው አያዩም ጆሮ አላቸው አይሰሙም አፍንጫ አላቸው አያሸቱም እግር አላቸው አይሄዱም እጅ አላቸው አይዳስሱም አንደሚለን በመዝሙረ ዳዊት። ፕሮቴስታንት ኪነ ጥበባትን አያዩም አያስተውሉም አያደንቁም። እኛ በቤተክርስቲያን ውስጥ በ5ቱ ኪነጥበባት እንጠቀማለን። ጽሑፍ እናነባለን: ስዕል እናያለን :ከመንበሩ እስከመስቀሉ ቅርጻቅርጽ እናያለን እንዳስሳለን ቅዳሴና መዝሙር እንሰማለን በአፍነጫችን እጣኑን እናሸታለን።በዕውነት ለጠፋት ሁሉ ማንም ከበረትህ አይጥፋ ብለን አልቅሰን ልንለምን ይገባል።በማያውቁትና በመሰላቸው ነገር ነው የሄዱት።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 дні тому +1

    ምን ታድርግ ያሏትን ።

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 дні тому +2

    ልጅቷ ኦርቲዶክስ አይደለችም in the first place? የምታነሳው ጥያቄና የምትሰጠው ጥቅስ የተነገራትን ነው ።

  • @YEHEMINWEYELET
    @YEHEMINWEYELET 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletMulat-h6h
    @MahletMulat-h6h 4 дні тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому

    ብዙ ግዜ ተመልሷል ጴንጤ አይረዶድም. ።።

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 4 дні тому

    ከፔንጤ ተሰጥትቴአት የመጣቸው ይሔ የመናፋቃን

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому +1

    ልጅቷ ተልካ ነው።።

  • @RahelTashome-r6k
    @RahelTashome-r6k 4 дні тому +1

    Nu bebrhanu temelalesu🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TIGISTGiragn-g9u
    @TIGISTGiragn-g9u 4 дні тому

    ብዙ ጊዜ ጥያቄ እንጂ መልስ አኒዝም

  • @tsionshimeles3117
    @tsionshimeles3117 4 дні тому

    የጴንጤ መንፈስ ተጠራጣሪ እሱ ነው መጫወትባት

  • @seblezewdie4949
    @seblezewdie4949 4 дні тому

    ኖ በብርሃኖ ተመላለሱ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክበሩልን❤❤❤❤

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 4 дні тому

    ሱሸነፉ ማፈግፈግ ይጀምራሉ ወይ ጉድ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 3 дні тому

    ይገርመሰል ሁላችሁም ጣታቸሁ ከፊታችሁ ላይ ነው

  • @Roman-fr1rg
    @Roman-fr1rg 4 дні тому

    Nu bebirehanu temelalesu begize sayrefid wede kidistitu enat betekiristian tesebsebu

  • @MMm-hq8pu
    @MMm-hq8pu 4 дні тому

    ኑበብህራኑ ተመላለሡ

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 4 дні тому

    ጎበዝ ጠያቂ ግን መልስ አልተገኛለትም

    • @simonz3831
      @simonz3831 4 дні тому

      ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @belaygemeda935
    @belaygemeda935 4 дні тому

    abo min aynet bekat new gin ....orthodox lejoch leyu nachu

  • @KidistNiguse-do7jw
    @KidistNiguse-do7jw 4 дні тому

    ይህ የእኔም ጥያቄ ነው??

    • @yasmalblooshi6939
      @yasmalblooshi6939 4 дні тому

      ተመለሰልሽ ፍትፍት አድርገዉ ነዉ ሚያሰረዱሽ የኛ እምነት መልስ አላት❤

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 дні тому

      ua-cam.com/video/y4GBYNU3zHc/v-deo.htmlsi=FpHdNXNd7wO8P6Gh

    • @Kiya-hf4ew
      @Kiya-hf4ew 4 дні тому

      ወንድሞችን ተከታተይ የማይመለስ ጥያቄ የለም ያላሰብሽው ሳይቀር ይመለሳል

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому

    ጴንጤ ተጠራጣሪ ነው።

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 4 дні тому

    ለምን ግራገባሽ ባክሽ?ሻማ አብርተሽ ለስዕላት ትሰግጂ ነበር ማነው የስተማረሽ ባክሽ?

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i 4 дні тому

    ጴንጤዎች ምዕመኑን ጠቅልሎ እየወሰደ ስለሆነ ምን እናርጋቸው? ብንረግማቸውም በተቃራኒው እየበዙ ነው።

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 4 дні тому +8

      ና በጌታችንና በመድኃኒታችን፣ በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ብርሀን ተመላለስ። ከአጉል ሰይጣናዊ የብሽሽቅ መንፈሰ ራቅና ወደቅድስት ቤተክርስቲያን ና❤❤❤❤

    • @NARDOSAFEWORK-i9p
      @NARDOSAFEWORK-i9p 4 дні тому

      ፕሮቴስታንት ነህ አራዳ ለምሆን ትሞክራልህ እንዴ

    • @AshuAlehe
      @AshuAlehe 4 дні тому

      በክርስቶስ አትወራረድ ይልቅስ እንመካከር! ይህ ንግድ አይደለም!

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 4 дні тому

      ወዳጄ ኖህና ቤተሰቡ ለ8 ሆነው ነው ከዓለም ሁሉ ሕዝብ የዳኑት በቁጥር ከሆነማ እስልምናና ኤቲ የስት ይበዛል እንኳ ክርስቲያን ሳትሆን ይቅርና ክርስቲያን የሆንን እኛ መንግስተ ሰማያት ለመግባት ጠባብ በር ነው ያለችን ማቴ 7:13-15 እና ደሞ ፕሮቴስታንት ሆነህ አለማወቅህ 🤣 አውሮፓ ላዮ ፕሮቴስታንቲዝም እየሞተ ነው የአባትህ ሉተር ሀገር ጀርመን በ10 ዓመታት ውስጥ 1.6 ሚሊዮን ፕሮቴስታንትስ ተጠምቀው ክርስቲያን ሆነዋል አሜሪካ በ4 አመት 6 ሚሊዮን ተጠመቀዋል ኢራን 1 ሚሊዮን ሙስሊሞች ተጠምቀዋል ከ26 በላይ ሀገራት በ2024 ብዙዎች ወደጌታ ቤተ ክርስቲያን እየጎረፉ ነው ኢ/ያ በተጠና እንኳ 82M ኦርቶዶክስ ተከታዮች አለን እንደሱ እያልክ ተጽናና አባቴ🤣

  • @genetelala7162
    @genetelala7162 4 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ.....ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ......

  • @Horizons12345
    @Horizons12345 4 дні тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤

  • @msisalam9694
    @msisalam9694 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AyalWeldu-n8r
    @AyalWeldu-n8r 4 дні тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @FlimonEyasu
    @FlimonEyasu 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 4 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤

  • @GetahunTekola-b2n
    @GetahunTekola-b2n 3 дні тому

    ኑ በብርሓኑ ተመላለሱ

  • @liuworkzewdie2239
    @liuworkzewdie2239 4 дні тому

    ❤❤❤

  • @tg3261
    @tg3261 4 дні тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤

  • @azeb-xg7hh
    @azeb-xg7hh 4 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @vfegcc37
    @vfegcc37 3 дні тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanotBelaineh
    @HaimanotBelaineh 3 дні тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤