እኔ ነኝ ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ | ene negn singer kaleab tsegaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #mezmur #protestant #amharic #ethiopia #ጴንጤ #መዝሙር #ግጥም #KaleabTeseaye #jesus
    "እኔ ነኝ"
    ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ
    ሙሉ ግጥም
    የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ
    ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
    ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
    ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ሥሙ ፡ ማነው...2x
    እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ
    የልቤን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ
    ሰላም ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ ያአለዉ
    ሰው ፡ ሊያደርገኝ ፡ ወደደና ፡ ቤቴ ፡ ገባና ...2x
    የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ
    ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
    ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
    ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው ...2x
    እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ
    ብዙ ፡ ኀጢአቴን ፡ ሁሉ ፡ ትቶ
    እንደገና ፡ እድል ፡ ሰጥቶ
    በምህረቱ ፡ ያቆመኝ
    ያ ፡ ሰው ፡ እኔ ፡ ነኝ...2x
    የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ
    ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
    ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
    ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው ...2x
    እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ
    እድል ፡ ሰጪ ፡ ለወደቀ
    በሰዎች ፡ ዘንድ ፡ ለተናቀ
    ይዘምራል ፡ ዛሬ ፡ ቆሞ
    በእጁ ፡ ታክሞ ...2x
    የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ
    ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ
    ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው
    ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው ...2x
    እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ
    እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ
    ትረዳለህ ፡ ታግዛለህ ፡ አባት ፡ ትሆናለህ
    የወደቀውን ፡ አንስተኀው
    ይዘምራል ፡ ያ ፡ ትንሽ ፡ ሰው
    መዝሙር ፡ ለአንተ ፡ ነው ...2x

КОМЕНТАРІ • 22