ቃላብ ጸጋዬ ማስረሻዬ Lyrics AMHARIC MEZMUR WITH LYRICS // KALAB TSEGAYE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #amharicmusic #protestantsong with#lyrics
    singer kalab tsegaye
    Masreshaye
    ማስረሻዬ
    lyrics
    _____
    ሃዘኔን የረሳሁብህ
    ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ
    ለቅሶዬን የረሳሁብህ
    ይዤህ ወጥቼ ያላፈርኩብህ
    አዝ:- ማስረሺያዬ (3x) ማስረሺያዬ (3x)
    ማስረሺያዬ (4x)
    እናት ከእናትም በላይ ነው
    አባት ከአባትም በላይ ነው
    ማን ልበለው ኧረ ማን (2x)
    ኧረ ማን ልበለው ኧረ ማን (2x)
    ወንድም ጋሼ አልኩት
    መከታዬ አልኩት
    ተመቸኛ ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ
    ሳለቅስ የደረሰ እንባዬን የአበሰ
    ሰዎች ሲርቁኝ እኔ አለሁልህ ያለኝ
    ጉድጓዱን አሻገረኝ (2x)
    ከመንገድ ላይ አነሳኀኝ
    ያለእድሜዬ አከበርከኝ ሰው አደረከኝ
    ከትልልቅ ሰዎች ጋራ አደባለከኝ (2x)
    እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ
    ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ
    ሰው ያደረከኝ አንተ ነህ ሰው ያደረከኝ (4x)
    እድሜዬ አይፈቅድልኝ ጊዜም አይፈቅድልኝ
    ሁኔታው አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ አይፈቅድልኝ
    ምን እላለሁ ምን እላለሁ
    አመሰግናለሁ (2x)

КОМЕНТАРІ • 4