የማይረሳ ምሽት
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የዳጊ ቤተሰቦችና ጓደኞች የዳጊን ልደት የሚያከብሩበትን ቪዲዮ ይዘን መተናል ፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422/0977772288 ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass
እንኳን አደረሰሽ ሺ አመት ኑሪ አሁንም የድንግል ልጅ አምላክ ሞገስ እና ችሎታውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ዳጊዬ
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ❤❤❤🎂🎂🎂🍡🍡🍡🍰🍰🥧🥧🥰🥰🥰🥰
ዳጊዬ አንዷ ቤተሰብሽ እኔ ነኝ አንቺ አታውቂኝም እኔ ግን የቅርቤ ሰው ሃሳቤን የማካፍልሽ ነው የሚመስለኝ እጅግ በጣም የማከብርሽ የምወድሽ አንቺ ስትስቂ ስትደሰቺ ማየት እረፈልጋለሁ ማርያምን አብሬሽ ቁጭ ብዬ ነው እያለቀስኩ የማይሽ የቅርቤ ሰው ነው የምትመስይኝ በእኔ ውስጥ የሰራሽው ማምነት መቼም የማይናወጥ ማንነት ሰርተሻል አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ለምልሚልኝ የሚወድሽ ሰው ሁሉ ክፉ አይንካብሽ ልጅሽ ይባረክልሽ ቃል የለኝም አንድ ቀን እንደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ እንደማቅፍሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ስለምታበረክቺልን እውቀት እናመሰግናለን
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እንኳን ተወለድሽልኝ ዳግያችን 🎂🎉እኔስ ስታለቅሺ ሁሌ ካንቺጋር ማለቅሰዉ ነገር ዳጊዬ 😊
ዳጊዬ መልካም የልደት በዓል ይሁንልሽ። የምንወድሽ ብዙ ነን። ዶ/ር ወዳጄነህንም እጅግ በጣም ነው የምንወድህና የምናከብርህ።
እንኳን ተወለድሽ እንኳንም አወኩሽ ቀሪው ዘመንሽ የበለጠ ሰዎችን የምታስተምሪበት ና የህይወትሽ ስኬት የሚጨምርበት ያድርግልሽ ከነቤተሰብሽ ጌታ ይጠብቅሽ። Happy Birthday Cute ❤🎂🎉🎊👸💜🥰🙏
ዳግዬ: እግዚአብሔር አምላክ ባንቺ ውስጥ አድሮ ታሪክን ስለሚቀር ሁሌም አመሰግነዋለሁ።
አንቺ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልን።የማቱሳላን እድሜ ያድልሽ ውድድድድድድድድድድ
እንኳን ተወለድሽ ዳጊ ጐበዝ ብርቱ የዋሕ ሩሕሩሕ ለጋስ ለዚሕ ሑሉ ስው እናት ነሽ ብዙዎችን ያሳደግሽ እናት ነሽ እንደ እናት ቤተስቦችሽን ከዛም አልፎ ሕብረተስቦችሽን ያሳደግሽ ደግ እናት ነሽ እድሜ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ እድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ ደስተኛ ሑኚ ❤❤
ለዚህ ትውልድ እንቁ ነሽ መልካም ስብእና ያለሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይባረክ መልካም ልደት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Happy Birthday ,beautiful . Thank you for everything that you have given us over the years.
እንድህ ነው በህይወት እያለ የስው ልጅ ፍቅሩ መግለጥ በጣም ትልቅ ስራ ነው ዳጊየ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ብያለሁ በረችልኝ ትልቅ ነገር እጠብቃለን ከአንች እና ከቤተስብሽ .መዲ ነኝ ከማዳም ቤት
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ለብዙዎች ለ እናቶች ልጅ ሆነሽ ለወጣቶች እህትና ወንድም ሆነሽ አሁንም በበለጠ ፀጋውን ይስጥሽ ከመላ ቤተሰቦችሽ ጋር እንወድሻለን👌ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ በጣም እንወድሃለን በአጠቃላይ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይጠብቃችሁ🙏
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት የቀናት የወራት ባለቤት የዘመናት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልሻለሁ ተባረኪ🙏❤😘
You are the person who should have come to this earth 🥰
Happy Earth Day Dagiye❤
ሁሌ እድዚህ አይነት ቀን ሲኖር እዛ በሆንኩ አላለሁ እስቲ እድዚህ አይነት ቀን ላይ ጥሩኝ በጌታ 🙏🙏🙏በጣም ደስ የሚል ቀን ደስ ስትሉ
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ይገባሻል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊ የደሴዋ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ሁለየም ባይሽ ባይሽ የማልጠግብሽ ውብ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅረ ልዩ ነው ረጂም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤
ዳጊዬ መልካም ልደት አንድ ምክር ልሰጥሸ ልክ እንደእህት ካንቺ የበለጠ አውቄ ሳልሆን ማንም ምንም ቢያወራ እንደሚያጎብዝሸ ነው የበለጠ ሰርተሸ እንደምታሳይን እንጠብቃለን ለቤተሰብሸ ያለሸ ፋቅር ሁሌ ነው የሚያሰደሰተኝ አሁንም ሞገሱን ያድልሸ
ዳጊየ የኔ ቆጆ በአካል አግኝቸ ባደቅሽ ውስጤነው ለቤተሰቦቺሽ ያለሽ ክብር መልካምነትሽ❤️ትለያለሽ❤️ጀግናሴት❤️🦁
እግዚአብሔር አምላክ ከነመላው ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አሜን እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ሰላሙን ያውርድልን አሜን
Yes ❤❤❤❤❤❤ thanks so much dagiyee
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሔር ሁሉን እችላለው
ዳጊዬ የኔ ቆንጆ እንኳንም ተወለድሽልን እድሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
ዳጊየ መልካም ልደት ከዚህ የበለጠ ከፍ በይ
ዶክተር ደግሞ ተጨማሪ ውበት ሰጥቶችሆል🙏
እንኳን አደረሰሽ ሺ አመት ኑሪ አሁንም የድንግል ልጅ አምላክ ሞገስ እና ችሎታውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ዳጊዬ!!!!!!!!!
እንኳን ተወለድሽ የ ሃገር ሃብት
እረ ተው በሉት ይሄን እምባ አልሽ አይዞሽ
ዳጊዬ Happy birthday many more to come. 🎊 🎉🎁
You are such a beautiful person, both inside and out! On your birthday, I wish you a joyous life.
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ሺ አመት ኑሪ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዙዎች አሪያ ነሽ ንግግሮችሽ ሁሌም ልቤ ነው ሚደርሱት ደግሜ ሁሉ ምሰማበት ገን አለኝ ና በርችልን ❤❤❤
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽልን በጣም እወድሻለሁ ኑሪልኝ
ኡፍፍፍ ስታምሩ ለሰዉ ልጅ ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም አንቺ መልካም የሰዉ መዉደድ ይስጥሽ ሁላችን የሰዉ ዘር የሃብት ጉዳይ አይደለም ፍቅርን ሰጥተን ፍቅርን የምንቀበልበት ማስተዋልን እግዚአብሔር ይስጠን አሜን
ዳጊየ ቆንጆ የሀገሬ የሰፈሬ ልጂ እንኳን ተወለድሽ እረጂም አመት ኑሪልን እስቴላ አብሮኝ ተምሯል መምህር አካለወልድ ስወዳችሁ ደግሞ በጣም ከልቤ ነው ኑሩልኝ እረጂም እድሜ ፍቅራችሁ አብሮ ያርጂ ❤❤❤❤❤
የዳጊ እህት ወንድም ታድላቹ ጌታን መልካም ልደት ዳጊ 🎉🎉🎉❤❤❤ዶክተር ወዳጄነህማ የሆነ ኬዝ አለው ከአንቺ ጋር😁😁😁😂😂😂😂❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤❤
ባረገው
የኛ ጀግና ሴት እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
እንኳን ተወለድሽ የኔ ወርቅ ሴት እወድሻለሁ ዳጊዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🥰😘
የእናት ምትክየገለጀሸ ወንድምሸ ያሰለቅሳል ደሰ ይላል ፈቅራችሁ ያሰቀናል ደሰ ሰትሉ ❤😢
We love you egame dagiyea anchina dr wedajenehe my inspiration nachu doctorene selemtdegefewe more wededkushe fikir yabzalachu my prayer
እኳን ተወለድሽ ጀግኒት ረጅም እደሜ ከጤና ይስጥሽ ቀሪሽ ዘመን ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ይገባሻል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ❤❤❤🎉
Happy Birthday, Daggy. wishing you many happy returns. You are indeed blessed. Enjoy every moment until it lasts...
እንኳን ተወለድሽ ዳጊዬ መልካም ሴት አላህ ይጠብቅሸ ❤ ሀገራችን እንደ አንቺ ጨዋ ሴት ያስፈልጋታል አንቺ ጥሩ ስለሆንሸ ነዉ ቤተሰቡ ጥሩ የሆነው
Dagiyeee salakeshi endemakishi mewedeshiiiii yene melekam ere telegaleshi enekuwane teweledeshilene long live wede
ዳጊዬ የኔ ንጹ ልብ የማቱ ሣላ እድሜ ይሥጥሽ ❤❤❤❤
ዳጊዬ ይገባሻል መልካም ልደት🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድሽ እ/ር ከክፍ አይን ይጠብቅሽ ከእነ ቤተሰብሽ ሁሌም የጥሩ ምሳሌ ያርግሽ እመቤቴ ሙሉ ጤና ትስጣቹ እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደጊዬ የኔ ዉድ እንኳን ተወልድሽ ።አንች ለሰዉ ልጅ መንገድ ፣ብርሐን ስለሆንሽ የፈጠረሽ ይመስገን።
Enqwane teweladesilene tebarekie dagiya so much lovely
አላህ ይጠብቅሽ።
DR ወዳጀነህ አንተም ኑርልን ታስፈለጉናላችሁ
ዝተረፈ ዕድመኪ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክ ዕድመን ጥዕናን ይኃብኪ ዳጌ🙏🥰
ዳጊዬ አንኳን ተወለድሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እኔ ቤቸሰብሽ ብሆን እንኳን ደስ ይለኛል። ሺ አመት ኑሪ ።
የኔ ቆንጆ መልካም ልደት 🎉🎉🎉❤❤❤አሁንም እግዚአብሔር ከፈትሽ ይቅደም 🙏
ሰራሸ ማመሰገን እና ማመሰገን❤❤❤❤ አለቀ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሂር ይመሰገን
Wishing you a very happy birthday and splendid year ahead
እንኳን ተወለድሽልን ዳጊ
እንኳን ተወለድሽ ጀግኒት🎉🎉🎉፣ ሀሜቱ እውን እንዲሆን እመኛለሁ
ዳጊየ ሩሕሩሕ ስለሖንሽ እኮ ነው እንባ ሚቀድምሽ የዋህ እናት ፍቅር የሖንሽ ስው ነሽ እንድ ቀን ስመጣ ባይሽ ደስ ይለኜል ዳጊዩ መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ልጅሽ አድጐ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የበለጠ ደስታውን ያድልሽ እናት መልካም ልደት ❤❤
እንኻን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ ዳጊየ💞🇪🇷💞🇪🇹💐
መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ አሜን 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
የኔ እንቁ እንኳን ተወለድሽ 🎉❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ
ውዴ ደምሪኝ❤❤
ዳጊዬ ይገባሻል ላንቺ ነፍ አመት ኑሪ ክላስሽ 1 ቀን ብገባ ውስጤ ነ ው ባካል ደሞ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይፍቀድልኝ
እንኳን ተወለድሽልን ዳጊያችን
እንኳን ተወለድሽ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤
💚💛❤ I Live You Doctor Wedajenek 1000 Amet Nurilin Enikuwan Teweledish Dage Enide-Egziabher Fikkad Yezare Amet Mekeedonnia Bitakebiri Melikam Mignote New
Zemeneshe yebareke
Betam nw mwedsh lanchi mihon kal yelegnm yene melaek
የኔ ዉብ እንኳን ተወለድሽ ዳጊዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dagii....woow you have best qualities.....please keep and maintain them up. Have golden times for yourself so that you live long!
Zemenish yibarek yedingil lij yitebikish
እንኳን ተወለዲሺ የኔ ሆደ ባሻ ልክክ እኔነሺ ደግሞ አስቀዲማነው የምታለቅሰው
እንኳንም ተወለድሽልን ዳጊ ደማችን❤🎉🎉🎉 የኔ ቆንጆ!!! 😘😘😘🎁🎂🎀🎀🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ዳጊዬ እንቁ እኮ ነሽ ዶክተር ወዳጄ ነህ ጨርሶታል የሀገር ሀብት ነሽ 1000 አመት ኑሪ በጤና በደስታ🎉🎉🎉🎉
መልካም ልደት የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን አንች የሁሉ እናት ፤ እህት እንዋድሽለን
እድሜና ጤና ይስጥሺ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉❤
Happy Birthday to You የአገሬ ልጅ Dessie
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ የብዙዎች ምሳሌ መልካም እና ቅን ኢትዮጵያ ነሽ❤❤❤
ሰላም ደግዬ አንች መልከም ሴትነሽ በጣም ነው የምወድሽ እሁን በተነሰው ውዝብር አትጨነቅ እኔ በአላፍው ልደትሽን የከበርሽ በት ቦታ ልቤውስጥ ነው እበሽ ድንቅ ሴትነሽ እግዚአብሔር ከንች ጋር ይሁን በርች
Waw daggiye das yilal mirt ehitnesh fatari edme yistish
መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን አንች የብዙዎቻችን ብርታት ነሽ ዳጊዬ ❤
እኔ ዳጊዬ በዘመኔ ዶክተርን ለ አንድቀን ማግኜት የሁል ጊዜ ህልሜ ነው እና አንችም እሱም ለልደቴ መልካም ልደት ብትሉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል 😢
በድጋሚ መልካም ልደት ፍልቅልቋ❤🎉
You are our blessing we love you ❤
❤
❤
እንኳን ተወለድሽ ዳጊ
Happy birthday Dagl! Egzyabher yebarkachu....l
So beautiful you make me cry
እውነትም የተባረክሽ ነሽ ኣንቺ ልክ እናቴ ተመስይኝ ኣለሽ እናቴም እንዳንቺ ጠንካራና ቤተሰብ መሰብሰብ ጓበዝ ናት እንኳን ተወለድሽ ዳግየ 🎉🎉🎉🎉❤ለኔ ምረጦ ሴት ነሽ ሁሌ ያንቺ ቪድዮ ሳይ ጠንካራነት ይሰማኛል
ዳጊ በጣም ነው ምወድሽ መልካም ልደት ኑርልኝ
Happy birthday lovely lady wish u all the best ❤️🙏
happay brithday dagi kerw zemensh yesket yebereket yemetrefref yhunlsh
እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤ ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽጀግናዋ
Happy birthday 🎂🎈🎊🎉 Daggyey long life for u dear
Happy birthday queen! You deserve this, wishing you many more years!
ዳግዬ እንካንም ተወለድሽ መጪውን ዘመንሽም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልሽ❤❤❤
መልካም ልደት ጀግና ሴት ነሽ ዳጊ እኔም እንዲች መሆን ነው ምፈልገው እግዚአብሔር ካል መንገድ ላይ ነኝ 😊
Dagiye ❤ gene set jegnaye edmie matusalan Tadla zemensh hulu ybarek yhulachn enku❤❤❤❤
እንክዋን ተወለድሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ያለምልምልሽ ጀግና ነሽ ሁሊም ብርሀን ሁኝ እደበራሽ ኑሪ
የኔ ጠንካራ በርቺ ተባረኪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Happy Birthday Deggy
እንኳን ተወለድሽ በጣም ታምራላቹ
የኔ ቆንጆ የኔ ማር happy birthday 🎂🥂🍾💃🏻
Dr Wodajeneh MashaAllah! Gin min chigr alew bileh new ? Ewunetegnawun yehiwot Godana Isliminan tekebilachihu U can Marry her, even as Second wife. U know Islam is not only belief but also " The Best Way of Life".
Daggy Happy Birth Day! Melkamun hulu emegnlishalehu! Kenebetesebish!
Dr Wodajeneh 1 ken hulu keHuman Ethics Nature gare yetetatame yehonewun ena tikikilegnaw yeHiwot Godana Islam mehonun In Sha Allah tidersubetalachihu biye asbalehu!
እንኳን ተወለድሽ ዳጊዬ መልካም ሰዉ 🎉🎉🎉