እሁድን በዳጊ መኖሪያ ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @Selam-lj2tw
    @Selam-lj2tw 9 місяців тому +5

    በውነት ድንገት ነው ያየሁት ዩቱብ ላይ ቪዲዬውን መሰጠኝና ውስጥ ገበሁ የወንድምሽን ሰርግ መሰጠኝ ዝም ብዬ ማየት ጀመርኩ በውነት ከምንም በላይ የሳበኝ ግን ያንቺ የህትነት ስስት ፍቅር ምን አይነት ቃላት ልጠቀም በውነት ... እሱም ደስ ሲል በስስት ነው ሚይሽ አምላክ አብዝቶ ያስባችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት ብዙ ለመፃፍ ፈልጌ ግን ሀሳቤ ሁሉ ተምታታብኝ ግን እህት እናት አባት ቤተሰብ ... ብዙ ነሽ አምላክ አብዝቶ ያስብሽ 🙏🙏🙏

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 роки тому +734

    ኢትዮጵያ ውስጥ እደዚህ ኣይነት ኣኗኗ ለመጀመሪያዬ ሳይ ማሻኣላህ ኣላህ ፍቅራችሁን ከክፉ ይጠብቅላችሁ ኣረቢ የእናተን መጥፎ ኣያሳየኝ ዳጊዬ ክብርና ሞገሱን ከረጂም እድሜና ጤናጋ ይስጥሽ

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 2 роки тому +7

      Amen Amen Amen

    • @tegegnechmuluneh8613
      @tegegnechmuluneh8613 2 роки тому +3

      የኔ ወድ አየዙሽ በጣሞ ወድሻለዉ የት ላገኘሽ በጣሞ እወድሻለዉ በማራያሞ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому

      @@tegegnechmuluneh8613 ደምሬኝ ውዴ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому +2

      @@almenaassefa8240 ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому +1

      ደምሪኝ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 2 роки тому +438

    የሚገርም ደግነት :: ትልቅ ! ፍቅር :: አስተማሪ ህይወት :: ደግ ! ጀግና ! እህት ! እናት ! አባት ! ነሽ :: እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክሽ ለዘላለም:: ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ :: ፍቅሩን ያብዛላችሁ :: ለብዙ ሰው አርአያ ትሆናላችሁ :: ዳጊዬ ! ህይወት እንደዚህ ነች በቃ :: የ ወላጆቻቹሁን ነፍስ ይማር :: እግዚአብሔር ይመስገን :: ጀግኒት ብየሻለሁ::

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 2 роки тому +7

    ወላጅ በዚህ ጊዜ ይህን ወግ አንዴ ቀና ብለው ባዩ ብዬ አስለቀሰኝ።
    ዳጊዬ ስለልጅሽ አባት እና ስለነበራችሁ ጊዜያት አሁን ላይ ስላለሽ ፍቅር ህይወት ለተከታዮችሽ ብትነግሪን እላለሁ።
    ተባረኩ።

  • @hailem9116
    @hailem9116 2 роки тому +28

    የአንቺን ኑሮ ማየት ቢያስደስተኝም ለአብዛኛው የሀገራችን ህዝብ ገና ገና እረ ገና መኖር አለመጀመራችንን ያሳየናል

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +186

    እንኳን እናት እና አባትን ያክል ነገር ተለይተው እንደሁ የደስታ ቀን ያስለቅሳል😭 አንቺ ግን ጀግና ነሽ እህት ወንድሞችሽን ለዚህ ማብቃትሽ አብራችሁ ስብስብ ብላችሁ መኖራችሁ ደስ ይላል ዳጊዬ💚💚

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому

      ደምሩኝ

    • @anezinmulatu6713
      @anezinmulatu6713 2 роки тому +4

      አዎ የኔም ስሜት ነው እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል እኔም ድህነቴ ነውጂ እንደዚህ ከወንሞቼ ጋር ብኖር እፈልጋለሁ ግን ዳጊ እድሜና ጤና ይስጥሽ ደሞ ልጅሽ ወድም ወይም እህት ቶሎ በይ።

    • @nuhaminmesfin1293
      @nuhaminmesfin1293 2 роки тому

      አናት አላት ምን የመሠለች ጠንካራ ጎበዝ ለምን እናቶ ማንሳት እንደማትፈልግ ቢያንስ ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳታለች

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +55

    ወይኔ ቤቱ ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ነው በጣም የሚያምር ነው በጣም የማደንቃችሁ ዛሬ የቤተሰብ ፍቅር በጠፋበት ጊዜ እናት ልጇን ከቤት አውጥታ በጣለችበት ዘመን ይህን ቤተሰብ ማየቴ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 роки тому +62

    ምን አይነት ቅን :ፍቅር :የሆንሽ ድንቅ :ውብ ሴት
    ነሽ ❤ ደስ የሚል ቤተሰብ ❤ ዘመንሽ ሁሉ
    የተባረከ ይሁን ዳጊ! ጨምሮ ይባርክሽ ❤

  • @zufantessema360
    @zufantessema360 2 роки тому +6

    ዳጊ ወንድምሽ እራሱ እድለኛ ነው አንቺን የመሰለ እህት ስላለው በጣም ስርአት ያለው ቤተሰብ እንዳሳደጋቹ ታስታውቃላቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ ወንምምሽና ባለቤቱም እንደምድር አሸዋ ይብዙልሽ ሙሉ ቤተሰብሽ ይባረክልሽ የኔ ቆንጆ

  • @MulugetaShimelismy
    @MulugetaShimelismy 23 дні тому

    በውነት ድንገት ነው ያየሁት ዩቱብ ላይ ቪዲዬውን መሰጠኝና ውስጥ ገበሁ የወንድምሽን ሰርግ መሰጠኝ ዝም ብዬ ማየት ጀመርኩ በውነት ከምንም በላይ የሳበኝ ግን ያንቺ የህትነት ስስት ፍቅር ምን አይነት ቃላት ልጠቀም በውነት ... እሱም ደስ ሲል በስስት ነው ሚይሽ አምላክ አብዝቶ ያስባችሁ በጣም ነው ምታስቀኑት ብዙ ለመፃፍ ፈልጌ ግን ሀሳቤ ሁሉ ተምታታብኝ ግን እህት እናት አባት ቤተሰብ ... ብዙ ነሽ አምላክ አብዝቶ ያስብሽ 🙏🙏🙏 i admire you

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 роки тому +70

    ዳጊዬ የምር ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው አባት እና እናትም ባይኖር የነሱን ቦታ ተክተሽ ሁሉንም ሀላፊነት ወስደሽ ይሄን ማድረግ ስለቻልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ጀግኒት ብየሻለሁ🙏🙏

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu 2 роки тому +139

    የኔ ልበቅን ዳጊዬ ❤️ ፍቅራችሁ ሲያስቀና
    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @seblealemu6098
    @seblealemu6098 2 роки тому +40

    ሁሉም ሰው ሊኖረው የሚገባው ዐይነት እህት ነሽ ተባረኪ❤

  • @ethiopiahagera2488
    @ethiopiahagera2488 2 роки тому +1

    ዳጊ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍሽው ሌላው ግን እናንተን ሳይሆን የሰሯቹሁን ወይም ጥሩ ስነ ምግባር ከፍቅር ጋር ያጎናፀፉዋቹሁን ምርጥና ደግ እናትና አባታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ነብሳቸውም ከነአበቀረሀምጎን አትለይ ።

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው! ክብር ለእርሱ ይሆን ይሄን ያደረገው እርሱ ነውና! " ሁሉም በእርሱ ሆነ" እንደሚል መ/ቅዱስ ።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 роки тому +200

    ደስ ስትሉ ቤተሰብ በፍቅር ሲኖር ሁሉ ሙልት ይላል እግዚአብሔር ሁሌ በደስታ ያኑራችሁ ሰርጉ እንኳን ለቤተሰብ ለእኔ አንዲት ኢትዮጵያዊ አስደምሞኛል

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 2 роки тому

      Betam

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому +1

      @@almenaassefa8240 ደምሪኝ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому

      ደምሪኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 роки тому +1

      @@almenaassefa8240 ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @OsmanYewelow
      @OsmanYewelow Рік тому

      @@sebelyoutube ደምርኝ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 роки тому +28

    አንቺ ጀግና እህት ነሽ ❤እናንተ ቤት ላይ ያለ ችግር እኛም ቤት ስላለ ከአንቺ እኩል ነው ያለቀስኩት ጀግና ነሽ

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets 2 роки тому +4

    ዳጊየ እጅግ ጠንካራ ደግ ሴት..የኔ ምሳሌ አርአያ አንቺ ነሽ... እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ጀግና የኔ ውድ

  • @temuhab1170
    @temuhab1170 2 роки тому +4

    ዳጊዬ ያንቺ ቤተሰብ ለመሆን እራሱ መታደል ነው ምርጥ ሴት ነሽ

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 2 роки тому

    ዳጊ ለብዙዎች አርዓያ ምትሆኝ ልጅ ነሽ። በርች ሳላስበው ራሴን ስሜትሽን ተጋርቼ አገኘሁት።

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +57

    በጣም የምታምሩና የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችው ቃልን በተግባር ማለት እሄ ነው ፍቅርን እየሰበኩ ፍቅርን መኖር ቸሩ መድሀኒአለም በሁሉም ነገር ይባካችው ዳጊዬ በጣም የምትወደጂ ነሽ

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 2 роки тому +98

    እንደዚች አይነት አስተዋይ እህት ስትኖርህ እንደዚህ ሰብስባ ለክቡር ታበቃሀለች ዳጊዬ ቀሪ ዘመንሽን እማምላክ ትባርክልሽ ለህይወት ስንቅ የሆነ የቲቪ ሾው ፣ አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ፣ የሚገርም ስብዕና ፣ ማንነት... የምር ዳጊ አንቺ ትለያለሽ ዳጊዬ አንቺም ሙሉ ሰው ሆነሽ ማየት እንፈልጋለን አስቢበት

  • @henymaki6541
    @henymaki6541 2 роки тому +18

    ደስ የሚል ቤተሰብ። ለቤተሰብሽ ክብር ያለሽ ነገር ገራሚ ነው ነፃ ሰው ነሽ

  • @adabeabara6330
    @adabeabara6330 2 роки тому

    የምገልጽልሽ ቃላት የለንም ግን አንድ ነገር ብቻ እላለሁ አንቺ በኢትዮጵያ ሴቶች መካከል በእውነት1ኛ ሴት ነሽ
    እግዚአብሔር ይባረክሽ እህት እናት አባት በጌታ ስም ኧሯ ምልበል በቃ ከዚህ በላይ ተባረኪ ፍቅራችሁ አወስድባችሁ.

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 2 роки тому +3

    ዳጊ ሰለአንቺ ከነቤተሰብሽ ለመናገር ቃላት ያንሰኛል ልበቀና ሰው ነሽ እግዚአብሔር ልበቀናነትሽን አይቶ መንገዱን ስትፈጠሪ ነው ያስተካከለልሽ ዳጊዬ እወድሻለው ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @sarahsmith7930
    @sarahsmith7930 2 роки тому +79

    Beautiful family!!! I lost my father when I was 15, I'm 52, I still miss him. I wish, he lived long enough to see my children. As you said, life goes on, you learn to live without your loved ones. My father was my universe.

  • @yednekachewatnafu888
    @yednekachewatnafu888 2 роки тому +4

    ዳጊ ስላንቺ ለማውራት ቃላት የለኝም። በቃ ዘመንሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይባረክ። ሁሌም የሚያስከፋሽን ነገር አርቆ ደስ ብሎሽ ኑሪልን።

  • @tibletmiheretu7621
    @tibletmiheretu7621 2 роки тому +13

    I proud of u & ol ur family dagiy
    አንቺን አይቼ ፈጣሪዬን ያላመሰገንኩበት ቀን ይቆጨኛል እወድሻለው ምርጧ የተዋህዶ ልጅ♥♥♥

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 2 роки тому +1

    ዳጊዬ ሁሉም ጋር አለ በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እህት ረጅም እድሜና ጤና ያስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @tf7382
    @tf7382 2 роки тому

    ሁሌም ራስሽን ለማሻሻል የምታደርጊውን ጥረት እና ኃላፊነት የተሞላው የታላቅነት ሚናሽ አደንቅሻለሁ።እውነት ነው የሚወዱትን ማጣት ከባድ ነው።ግን እግዚአብሔር ጋር እንደሆኑ እዪ።በስማቸው ምጽዋትን :ዝክርን አድርጊላቸው።ስማቸውን አንስተው በቅዳሴ ጸሎት ጊዜ እንዲጸልዩላቸው ቤተክርስቲያን መባዕ ሰጥተሽ አሳስቢላቸው።በስጋ የተለዩን እነርሱ በዚያ ስለእኛ ይጸልዩልናል።እኛ ደግሞ በዚህ ስለእነርሱ።በስጋ እንጂ በመንፈስ አንለያይም።እኛም ተከታይ ነንና ለነፍሳችን የሚበልጠውን እንያዝ።ወደእግዚአብሔር እንጠጋ።በርቺ ዳጊ! ፍቅራችሁን ያጽናው።

  • @ethiolondon715
    @ethiolondon715 2 роки тому +18

    የቤተሰብ ፍቅር ዋው እንዴት ደስ እንደምትሉ። ዳጊዬ እንደ እህት ሳይሆን እንደ እናት ሆነሽ ነው የዳርሽው ድንቅ እህት ነሽ ተባረኪ😘

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኸ5ፐ

    በቃ ቤተሰብ ብሎ ዝም ነዉ እንዴት እንደምታምሩ ደሞ በዉጪ ሁናቹህ ብታዩ በራሳቹህ ትቀኑ ነበር ዳጊየ እኔ በጣም ነዉ የምወድሺ ሙሺሮቹማ የደለ ምርጥ ናቸዉ እግዚአብሔር አሁን በቡዙ ነገር ይባርካቹህ ዳጊየየየ ዉድድድ

  • @meki3909
    @meki3909 2 роки тому +43

    ፅድት ያለ ህይወት ለሁላችንም ጀባ ይባርክልሽ ገና ዛሬ አየሁሽ👌

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 Рік тому +1

    ዳጊ የሰው ደግ የደግነትን ከአንች አየሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በዕውነት ትልቅ ሰው ነሽ❤❤❤❤❤

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 2 роки тому +19

    የአንቺ ጥንካሬ ደስ ይላል ቤትሽም እጅግ ያምራል ፍቅራችሁ ያስቀናል በቤትሽ የማርያምን ስዕል ሳይ በጣም ደስ ብሎኛል ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ታድያ መገለጫችን ማህተማችን ነውና ከአንገትሽ ባይለይ ብዬ የተሰማኝን ገለፅኩልሽ የቤታችሁን ቅርና ሰላም ለሀገራችንም ተመኘሁ ምርጥ ሴት ዳጊ

  • @nadi7244
    @nadi7244 2 роки тому +16

    ማሻ አላህ ስታምሩ በእናተ ውስጥ የኔን ቤተሰብ አየሁት ቤትሰቦች ሲዋደዱ ማህበረሰቡም ይዋደዳል ፍቅር ከፈጣሪ ከዛ ወደ ቤተሰብ ቀጥሎ ወደ ሀገር ሲመጣ በጣም ደስ ይላል ዳጊ ምርጥ ሰው ❤️❤️

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 роки тому +21

    ደስ ስትሉ እኔስ ከቤቱ ፍቅራቹ አስቀናኝ እንዲሁም አያነት ፍቅር አለ ወንድም ወንድሙን የሚገፋባት ጊዜ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን ይባርከው ትዳራቸው የተባረክ ያርግላቹ አጀብ ነው ያስስባለው በዚህ አጋጣሚ መቅዶንያንን መጎብነት ባንረሳ አይለያቹ በመካክላቹ ንፋስ አይግባ

  • @ዕዝራዘጅጅጋ
    @ዕዝራዘጅጅጋ 2 роки тому +5

    በሕይወት ገጠመኞችሽና በቤተሰቦችሽ ዙሪያ የምትሰጫቸው ትክክለኛ ተሞክሮችሽ ትልቅ ትምህርት ናቸው። ተባረኪ ፣ለጥንዶቹም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 2 роки тому

    ዳጊ ጀግና ነሽ !!በልቃጣ ለራሳቸዉ,ለቤተሰባቸዉ ክብር የሌላቸዉ ሴቶች በበዙበት ጊዜ እዳንቺ አይነት ሴት ማየት የእዉነት አሁንም ጀግና ነሽ ቃል የለኝም👏👏👏👏

  • @shewitkg
    @shewitkg 2 роки тому

    ዳጊዬ በጣም ግሩም ና ጎበዝ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠውን ያድርግልሽ። በህይወቴ ያንቺ አይነት ክላሲ ሴት በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም የኔ እህት በጣም ነው እምወድሽ።። Rock the world Daggiye.። ገና ብዙ እጠብቃለሁ።

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 2 роки тому +7

    እሁን የናትና ልጅ ፍቅር በጣፉበት ዘመን እንዲህ መዎደድ በጥም ደስ ይላል። ከናንተ ብዙ ኢትዮጵያን ይማሩበታል። ሁሉም ለበጐ ነው
    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ያድልአችሁ

  • @hanatadesse1635
    @hanatadesse1635 2 роки тому +7

    ደስ ይላል እህት ማለት የእናት ምትክ ናት እናትነትን ነው ያየሁት ስሜቱን ስለማቀው ዳጊዬ በርቺ የኔ ሴት ነሽ አንቺ ❤

  • @birshe1221
    @birshe1221 2 роки тому +3

    Dagi you're the best sister ever ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው እውነትም ወለየ እውነትም የደሴ ልጅ ሩህሩህ መልካም ልብ ያለሽ እስቴላ you're Lucky have sister like her be proud እናት አባት እህት ወንድም ናት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልህ

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 2 роки тому

    ይሄን ቪድዮ ሳየው የሞተችው እህቴ ትዝ ብላኝ ምናልባትም ከዳጊ በላይ እያለቀስኩ ነበር! ወንድም ብቻ ሳይሆን እህትም ምናልባትም ከወንድም በላይ መከታናት፡፡ እህቴም ለኔ ለወንድሟ መከታ ነበረች ዋው! ምን ዋጋ አለው ሁሉም ቀረ!
    የእነዚህን ልጆች ሰርግ ቪድዮውን ዩቲዩብ ላይ ሳየው እስካሁን ካየኋቸው ሰርጎች አንደዚህ ሰርግ ያስደሰተኝ ሰርግ የለም ፡፡ የተባረከ የቤተሰብ ዘመን ያድርግላችሁ፡፡

  • @minalebogale4745
    @minalebogale4745 2 роки тому

    ዳጊ እውነት በጣም ለየት ያለ ተፈጥሮ ነው ያለሽ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 2 роки тому +12

    በጣም ምሳሌ ለሰው ልጅ ዘር የምትሆኑ ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ🙏🎉🎉🎉 I’m proud of you 👏👏👏🎊🎊🎊 You are my hero ❤❤❤

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye 2 роки тому +8

    ዳጊዬ ቤትሽ በጣም ያምራል ! ያለም የሲሳይ ቤት ይሁን :/ መዳርያ መኳያ ይሁንልሽ። እድሜና ጤና ይድጥሽ ። አንድ ቀን ጋብዥን

  • @ሰብለሰብሊ
    @ሰብለሰብሊ 2 роки тому +6

    እህትኮ የእናት ምትክ ነች የሚባለው በምክንያት ነው በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @fantaagede6865
    @fantaagede6865 2 роки тому

    ወይኔ አድናቂሽ ነኝ ሆኖም ግን የዛሬው ሸው በጣም ትምህርት ስጭ ፕሮግራም ፍቅር ሂወት ሳያስቦት እንደምታመልጥ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ለማንኛውም የናትና ያባትሽን ቦታ ተክተሽ ነው የዳርሽው ለማንኛውም ኑሪላቸው❤

  • @meseretabate7233
    @meseretabate7233 2 роки тому

    ዳጊ አንቺ በጣም ልዩ ሰው ነሽ ፈጣሪ እድሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ፣ በጣም ነው የምወድሽ አንቺ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እናከብርሻለን ምርጥ ሰው ነሽ ኑሪልን፡አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ.

  • @yodityemariam2142
    @yodityemariam2142 2 роки тому +6

    ዳጊዬ በጣም ሲበዛ ደግና መልካም ሴት ነሽ ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ❤🙏

  • @dilukifle9344
    @dilukifle9344 2 роки тому +27

    ዳጊዬ እንኳን ደስ አለሽ💐ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ 💑እጅግ ደስ የሚል የቤተሰብ ታሪክ ነው ያካፈልሽን አልቅሰሽ አስለቀሽኝ
    ሌላው ትልቅ ነገር የተናገርሽው ከቤተሰብ ጋር ጊዜ እናሳልፍ ልጆች እያደጉ ሲመጡ ወላጆች እየሞቱ ወይ ወደሞት እየተጠጉ ነው ስለዚሕ ጊዜ እንስጥ ይልሽው ቃል በጣም ነክቶኛል እንደ አባት ከልጆቼ ጋር እረጅም ጊዜ እንዳለኝ አስብ ነበር እደርሳለሁ እል ነበር ግን አሁንም ብዙ ጊዜ ልሰጣቸው እንደሚገባ ሩቅ ነው ያለሁትና ቶሎ ልሔድላለው አብሬያቸው ልሆን እንደሚገባኝ ተረድቻለሁ ❤

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 2 роки тому +7

    ፍቅር እራስን መስጠት ነው ..... ዳጊዬ ውብ family...አመሰግናለሁ ይህንን ጥሩ ቆይታሽን ስላሳየሽን.

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Рік тому

    ውይ አልቅሳችው አስለቀሳችሁኝ በደስታ ጊዜ የሚያስፈልጉ ሰዎች ሳይኖሩ ሲቀሩ ስሜቱ በዚያ ደስታ መሀል ይርብሻን ግን እናትም አባትም ሁነሽለታል ሁልንም ሁነሻል እውነት ጅግና ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ያብዛልሽ ይጠብቅልሽ ደሞቼ ውድድ

  • @mercyfromethio2673
    @mercyfromethio2673 2 роки тому +2

    በጣም አድናቂሽ ነኝ የምር በጣም ጠንካራ እና አራአያ የሆንሽ ሴት ነሽ. የምር ከ ጓደኞቼ ጋር እራሱ ስላንቺ ብዙ ጊዜ እናወራለን ማለት ስለ success or my future ሳወራ አንቺ ትታወሺኛለሽ ማለት your past ታሪክ አሁን ላይ ከምኖረው ሕይወት ጋር በጥቂቱ ይገናኛል እና i am comforted by you and i am following your path . ብቻ አንቺ በጣም ጥሩ እና ጠንካራ ነሽ ለእኔ፣ ይሄን ስለሽ ሌሎች ምሳሌ የሆኑ ሴቶች የሉም እያልኩሽ ሳይሆን ፣ ሁላቹም የመጣቹበት መንገድ ይለያያል እና የእኔ ደሞ ካንቺው ጋር በጣም ይመሳሰላል , ለዚ ስኬትሽ ወንድምሽ እና ኬኳ ትልቅ አስተዋፅዎ አላቸው ብዬ አምናለው ማለት ፈጣሪ የተባረኩ ወንድም እና እህት ባይሰጥሽ ኖሮ ስኬትሽ ስኬት ላይመስልሽ ይችላል ብዬ አስባለው .ብቻ ድንግል ማርያም ልጅሽን እና ቤተሰቦችሽን ከክፉ ነገር ትጠብቃቹ🙏🙏 . እወዳችኋለው💚💛❤💞

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +8

    የእናት እና የአባታችሁን ነብስ ይማር በእውነት ጠንካራ ቤተሰብ ነው ያያሁት ከእግዚአብሔር በታች በጥንካሬሽ እዚህ ደርሳችሁል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @wmm2608
    @wmm2608 2 роки тому +29

    በጣም ደስ የሚል ፋሚሊ እና ዝግጅት ነው! እግዚያብሄር ይባርካችሁ።💚💛❤የታላቅ እህትንትሽን ሀላፊነት እንደ እናት ተወጥተሻል! ስለዚህም በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል! ተባረኪ።💝

  • @nafkotzeru2144
    @nafkotzeru2144 2 роки тому +30

    ዳጊዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ❤

  • @frehiwoteshetu4
    @frehiwoteshetu4 2 роки тому

    ዳጊዬ ብዙ ትምርት ሆነሺኛል ባንቺ ውስጥ እራሴን እንዳይ አረግሺኝ❤️❤️ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @fikeralem3878
    @fikeralem3878 2 роки тому

    ዳጊየ በእውነት በጣም አስለቀስሽኝ ይህ ታሪክ የብዙዎቻችን ምኞት እናት እና አባታችን እንዲኖሩ ነበር ግን እግዚአብሄር አይሳሳትም አይደል ይሁን ብለን እኔ ሁሌ የምመኘው ነገር ነው እህህህ የኔ እናት ጠንካራ ነሽ አይዞሽ የኔ ጀግና እራሴን መሰልሽኝ ዳጊየ

  • @selamawitgetasew2584
    @selamawitgetasew2584 2 роки тому +6

    Dagiye I have seen your mom and dad through you; they raised a beautiful human being. You are such a wonderful person that your mom and dad are proud of you. Keep shining

  • @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
    @ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 роки тому +24

    የእግዚአብሔር ክብር በዚህ ቤተሰብ ላይ ይገለጥ!....ተባረኩ! ፍቅራችሁ እየጨመረ ይሂድ! አይለያችሁ!

  • @abaygebresadik8315
    @abaygebresadik8315 2 роки тому +3

    ዳጊ በጣም ደስየሚል ቤተሰብነው እድሜናጤና ለቤተሰቡ በሙሉ እመኛለሁ ዳጊ የአባትሽን ፎቶ በኘሮግራሙላይ ሰታሳይው የማቀው የወንድሜ በጣም የልብ ጓደኛ ከልጅነት እሰአዋቂ የነበራቸው ፎቅር ሞት አይቀር ወንድሜም በህይወት የለም ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው እኔም በልጅነቴ አቀውሰለነበር

  • @mepubekele7698
    @mepubekele7698 2 роки тому

    ዳጊ እወድሻለሁ አልፎ አልፎ የምታቀርቢውን ሾው አያለሁ ካለኝ ጊዜ አኳያ ለማለት ፈልጌ ነው... አከብርሻለሁ ዛሬ ግን ደስታሽን ብጋራም በተደበላለቀ ስሜት ልቤን አራድሽው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ነው ወላጆቻችን ሁሌም የሚኖሩ ይመስለናል እውነታው ግን ያልሺው ነው "ጊዜ መስጠት "ነገርግን .. አንቺ ግን ጀግና ነሽ
    መልካም ጊዜ ከውዶችሽ ጋር ይሁንልሽ ❤️🙏❤️

  • @misganamulugeta4503
    @misganamulugeta4503 2 роки тому +2

    ዳጊ አንች በጣም እድለኛና ፈጣሪ የሚወድሽ ሰዉ ነሽ እኔ በሂዎቴ የምመኘዉና የምናፍቀዉ ሂዎት ነዉ በተለይ ደግሞ ለምስጊን ቤተሰቦቸን መድረስ ደግሞ የዘላለም ምኞቴ ነዉ እንደፈጣሪ ፍቃድ አንድ ቀን ይሆናል ግን አምላኬ ሆይ አባትና እናቴ በሂዎት እያሉ ያድርግልኝ

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul 2 роки тому +29

    ለቤተሰብ ያለሽ ክብርና ፍቅር ይማርከኛል!!!♥♥♥

  • @muluembetalemayehu6328
    @muluembetalemayehu6328 2 роки тому +3

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ዳጊዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዉዬ አስለቀሽኝ

  • @hanaalehegn4060
    @hanaalehegn4060 2 роки тому +7

    የምር እኔንም አስለቅሰሽኛል ሰሜቱ ከባድ ነው እንኳን ሰርግን ያክል ደስታ በየእለት ተእለት በሚፈጠሩ ቲኒኒሽ ደስታወች እራሱ የጎደሉትን እናስባለን ዳጊየ የእውነት እኔን ነው የመስልሽኝ የኔ ናት ያለፋትን ከደጋጎች ጓን ያስቀምጥልን ፈጣሪ

  • @fatuma241
    @fatuma241 2 роки тому +2

    ዳጊዬ ከነቤተሰብሽ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k Рік тому +2

    ማሻአላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፍቅራችሁ ያስቀናል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому +21

    ደስ የሚል ቤተሰብ ዳጊ አስለቀሽኝ እውነት ከፋኝ ልጆቼን ትቼ በስደት ስለለሁ መሰለኝ መደሀኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @TrueMekdesTesfa
    @TrueMekdesTesfa 2 роки тому +38

    @Daggy LifeClass, እንኳን ደስ አለሽ ዳጊ! ስሜትን ሁሌም እዳመጣጡ ማስተናገድ ጥሩ ነው:: በሀበሻው ዘንድ ስናለቅስ ተው ተው ይባላል:: ዌስተርኑዎቹ ጋር አቺም እደምታውቂው ናብኪን ነው የሚያቀብሉሽ:: ለመጀመሪያ ግራ ያጋባል:: እኔም ስለ emotion ብዙ ካነበብኩ በኃላ ነው የገባኝ:: የእውነት እስከሆነ ድረስ ስሜትን መግለፅ በጣም ጤነኝነት ነው:: ስሜት ሲታፈን እና ሲቀበር ነው ልክ የማይመጣው::
    በተረፈ እዳልሽው ፍቅርን መኖሩ ነው ትልቁ ነገር:: ለምትወጃቸው ወላጅ አባትሽም ከእዚህ በላይ ኩራት የለም እርሱን ነው ያረግሽው! ስለዚህ you need to be proud of yourself! Plus እደዚህ በፍቅር ክብብ ብላችሁ አብራችሁ መኖራችሁ እርሱ ደሞ የበለጠ ደስ የሚል ነገር ነው::
    ሰርጉም ሙሽሮቹም ልጅሽም መላው ቤተሰብሽ ታምራላችሁ! እንኳን እደተመኘሽው ሆነልሽ::
    እቤትሽም በጣም ደስ የሚል ሰላም እና ደስታ የሞላበት እደሆነ ያስታውቃል:: enjoy it dear!
    May the almighty mighty GOD keeps blessing you, your precious son, and all your family around! Much LOVE ❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube 2 роки тому

      ደምሪኝ

    • @TrueMekdesTesfa
      @TrueMekdesTesfa 2 роки тому

      @@sebelyoutube ደሞ ለመደመር! አሁኑኑ ነው ምደመርሽ Peace ✌️

    • @sam004sk
      @sam004sk 2 роки тому +1

      you nailed it! thank you so much.

  • @ffnatipg1811
    @ffnatipg1811 2 роки тому +7

    ዳጊዬ እምነትሽ ደስ ይላል ለቤተሰብሽ ያለሽ ፍቅር እጅግ ጥልቅ ነው የእውነት አክባሪሽ ነኝ የኔ ቆንጆ❤
    ሙሽሮች ባለማህተቦቹ የድንግል ማርያም ልጅ በልጅ በረከት ፍቅርና ሠላም በቤታችሁ ይሙላ💞💞💞

  • @wubalemmulugeta1130
    @wubalemmulugeta1130 2 роки тому

    በእውነት አንቺ የተባረክሽ ነሽ ያለፉትም ወላጆችሽ ይኮሩብሻል ለዚህ ሁሉ ደግሞ reward አለሽ already you have it. Stay blessed Dagiye

  • @alemeshetu2340
    @alemeshetu2340 Рік тому

    ዳጊ የእወነት አንች ልዩ ሰው ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባርከ ይሁን ላኝች ቃል የለኝም እመቤቴ ማርይም ትጠብቅሽ

  • @Kazema_Betselot
    @Kazema_Betselot 2 роки тому +21

    ዳጊዬ አንች ማለት በጣም ጠንካራና ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የሆንሽ ነሽ፣ የኔ ጀግና ፣ የዘመናችን እንቁ በቃ ምንም ቃላት አንችን አይገልፅሽም የኔ ልዕልት

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 2 роки тому

      🥰🥰🥰

    • @Kazema_Betselot
      @Kazema_Betselot 2 роки тому

      ዳጊዬ ያንችን ቃለመጠይቆች እና በተለያዩ መድረክ ላይ ያከፈልሻቸውን የህይወት ልምዶችሽን እንድሁም በዚህ ቻናል ላይ ያሉ ቪድኦዎችን በሙሉ እከታተላለሁ፣ እራሴን በአንች ውስጥ አየዋለሁ እኔም ከአንዲት ደሳሳ ጎጆ ገጠር ውስጥ ተወልጄ እንድሁም በኩራዝ አንብቤ ስኬት ላይ ደረስኩኝ ብቻ ብዙ ነገሮች በሂወቴ ውስጥ የተከናወኑ ነበሩ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን፣ ሁልጊዜም ግን ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ፣ አንች ለእኔ ምሳሌዬ ነሽ የኔ ጀግና

    • @rootp9490
      @rootp9490 2 місяці тому

      ስዎዳቹ❤❤❤❤❤

  • @emnstesfaye4971
    @emnstesfaye4971 2 роки тому +14

    ዳግዬ ቆንጆ አስለቀሽኝ ደስታሽም በግልፅ ይታያል አንቺ ጀግና ነሽ ሰክሰስሽ ያረካል መድሀንያለም ከቁጥር አያጉላቹ፣የጥላትን አይን ያርቅልሽ ይህ ቤተሰብ ሁሌም ከፍ ይበል ፣የልጅሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ በጣም ነው የምወዳቹ ለብዙዎቻችን ምርጥ ሞዴላችን ነሽ ሴትነትሽ ብቻውን ይሰብካል ቤተሰብሽን እቅፍ ድግፍ አድርገሽ መያዝሽ ያረካል ።ኑሪልኝ ማሬ ውድድድድ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 роки тому +9

    የቤተሰቦቻችሁን ነፍስ ይማር ዳጊየ በጣም ጎበዝ ነሽ ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም❤🙏

  • @tube-nf7dp
    @tube-nf7dp 2 роки тому

    አላህ እድሜናጤና ጨምሮ ይሥጥሽ የኔ ደግ አችውስጥ ብዙ ደግነት እናትነት እህትነት በጣም ብዙ ቃል አጣሁልሽ

  • @kuki558
    @kuki558 2 роки тому

    ማሽ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዳጊ ድንቅ ሴት ለኔ ጀግና እህንቺ ነሽ 🌹🌹🌹

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው የሞተ ተጎዳ ምንም ማረግ አይቻልም አላደላቸውም በብዙ ቤት ተመሳሳይ ታሪክ አለ ህይወት ይቀጥላል ጎበዝ ነሽ

  • @mulugebergorgis412
    @mulugebergorgis412 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል ኩርት ነው ያልኩት አቦ ጨምሮ ተጨምሮ ተባረኪ ዳጊ ከነመላው ቤተሰብሽ😍

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 2 роки тому +6

    ልብ ሙልት የሚያደርግ የቤተሰብ ፍቅር❤️ ጀግና እህት ነሽ ዳጊ ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበልላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 роки тому

    ዳጊ አጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ሰዎች መካከል አንዷ አንችነሽ ምሳሌ መሆን የምትችይ እንቁ እህታችን ነሽ እንዳንች ያሉ ሰዎች ይበዙልን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው። ሂወትን የተረዳሽበት መንገድ እጅግ በጣም ይገርማል ስለ ደብዳቤው ስታወሪ እኔ አልቅሼ ነበር የእውነት ከዛ የአስተሳሰብ ብቃት መድረስ ወደ ፍፁምነት መድረስን ያመለክታል። ፈጣሪ አንችን እና ቤተሰቦችሽን ሀገርሽን እንዲሁም አለምሽን ይጠብቅልሽ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawitatnafu7179
    @bezawitatnafu7179 2 роки тому

    Really u make me cry ...strong gril with brightful heart you encourage us may God bless you.

  • @yengustube
    @yengustube 2 роки тому +24

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ለብዙ ሰው አርአያ ትሆናላችሁ በእውነት ደስስስስስ ትላላችሁ ።ምርጥ እህት ምርጥ እናት ምርጥ አባት ነሽ ዳኒዬ ።

  • @gebeyawtebeje8492
    @gebeyawtebeje8492 2 роки тому +5

    የኔ ጀግና አንች ጀግና ነሽ አታልቅሽ ደስ ሊልሽ ይገባል የኔ ቆንጆ ስወድሽ እድለኛነሽ ዛሬ ወንድም ወንድሙን እህት እህቷን... በጠላበት ጊዜ አንችግን ለወንድምሽ ለቤተሠብሽ ኑረሻል ማረግ ያለብሽን አርገሻል ይህን ማረግ ያልቻልን ስንቶችነኝ ስለዚህ እድለኛነሽ ዳጊዬ እሽ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ

  • @zemzemyissa6961
    @zemzemyissa6961 2 роки тому +10

    ቤተሰብ ሽካፊ ሲኖረ ደስ ይላል እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому

    ዉይ እህቱን ሳም ሳም አድርጎ ሲያፅናናት ከዚህ በላይ ደስታ ምንም የለም ዳጊዬ በጣም እድለኛ ሰዉ ነሽ ከቤተሰብ ጋር ተሰብስቦ እንደመኖር የሚያስደስት የለም ወንድሜ ከሞተ ቦሀላ ነዉ እኔ ቅስሜ ሁላ ስብር ብሎ የቀረዉ ያንችን እድል ለኛም ይስጠን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 роки тому

    ስታለቅሽ አስለቀስሽኝ ዳጊ። ዳጊ ምርጥ እህት ነሽ። ደስ የምትሉ ናችሁ። ፍቅራችሁን ዘላለማዊ ያድርግላችሁ። ተባረኩ❤️ ከሌለን ይልቅ ያለን ይበልጣል ትልቅ አባባል ነው። ፈጣሪን ማመስገን ከሁሉም ይበልጣል

  • @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
    @ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ 2 роки тому +36

    እኔንም አስለቀስሽኝ ዳጊዬ አይዞን ህይወት እንደዚህ ነች ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 😍❤

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 2 роки тому +12

    I love when I see a beautiful families respect one another and have a delicious breakfast together
    I wish all the best for the rest of you life’s. Masha Allah.

  • @tiratube2321
    @tiratube2321 2 роки тому +12

    አይዞሽ ዳጊዬ 🙏
    እኛ ያላህ ነን ወዳላህም ተመላሽ ነው::
    ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ❤🔥🙏

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Рік тому

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ በስደት ያለ ሰዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛም ከስደት ተመልሰን ከቤተሰብ ጋር መልካም ጊዜ የምናሳልፍ ያርገን በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 2 роки тому

    ዋዉ ማሸአለህ ምንኛ የምያስቀና ቤተሰብ ነው በጣም ታምራላቹ ዳጊ ትለያለሽ እህት ብቻ አይገልጽሽም እህት + እናት = ዳጊ ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አለህ ይስጥሽ የእህትሽንም የልጅሽንም ወግ መአረግ ያሳዪሽ !!!

  • @sukisakinadal761
    @sukisakinadal761 2 роки тому +6

    Beautiful family and I can’t stop crying when I heard ur speech was wonderful RIP for you Dad and mam 🙏

  • @hawuletmohammed3967
    @hawuletmohammed3967 2 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ጌታ ይባርክሽ ዳጊዬ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 2 роки тому +3

    I was really touched and crying when I watched this video first I watched the weeding video i love it and when you said tell your family and people you love that you love them and spend time with them you absolutely right dagi you remind me to call my mom and my kids that they live in Ethiopia 🇪🇹 I live in USA 🇺🇸 thanks ❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    Dagiዬ የተባረከ ቤተሰብ ስወዳችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @EthiopianOne-zz5no
    @EthiopianOne-zz5no 2 місяці тому

    ዳጊዬ ደስ ስትሉ እኔስ ለእናቴ አንድ ክላስ ቤት አጥቼ ነው ስደት ምንከራተተው😢😢😢😢 ፈጣሪ ፀጋው ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤