Can someone plz tel me what the spice( seneg) the one u use when u making suff fetfet in English. So I can try to order it on Amazon. Since I don’t have habesha stores near me.
Many of you don’t know even Habesha restaurants don’t know when they offer pasta or macaroni for fasting food that’s wrong you should read the pasta box cause to make most pastas one of the ingredient is EGG or contains EGG, So please read the box before you buy it cause I buy whole wheat pasta made with out egg.
ዋውውውው በጣም የሚያምር የፆም ብፌ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪ እህቴ መድኃኒዓለም እስከ ቤተሰቦችሽ የነፍስ የ ስጋ ዋጋ ያድርግላቹ::
ua-cam.com/video/FBG016qROag/v-deo.html
በጣም በመዳንአለም ቀልድ የለም
ተመስገን ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ቀይወጡና ድፍዳቦው ያስጎመጃል
👌😇🙏🙏🙏
Good job variety 👍 cooking
ሰላም መአዚዬ የፆም የተለያዩ ብዙ አማራጮችን ነው የሳየሸን ሙያ ብሎ ዝም ነው እባክሸን ጎረቤትሸ ብሆን መልካም ነበር ሁልግዜም የምትሰሪያየው ምግቦች ሁሉ የተለዩ ናቸው ባለሙያ ቆንጆ መልካም ሴት ሁሉንም አሞልቶ የሰጠሸ ተባረኪልኝ 🥰👌🙏
ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ ድግስ ነው አሪፍ በያይነት ነው የሰራሽው ጥንካሪሽን ሳላደንቅ አላልፍም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን
በጣም ቆንጆ ነው መአዚ🙏🏽👍🏽👏🏽
As usual great demonstration of this variety wonderful Foods
ዋውውው ሳምር መድሃኒኣለም betachu ይባርክ
መአዚ እንዴት ደስ የሚል በአል ነበር :: በመድሃኔአለም እለት ቤትሽ ተገኝቼ ይህንን የመሰለ ጣፋጭ ምግብ በመቁዋደሴ በጣም አመሰግናለሁ:: ቆንጆ ሞያ ከተሙላ መስተንግዶ ጋር ልዩ ነበር::
የአመት ሰው ይበለን የኔ ውድ
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም የሚጠቅም ስራን የሚያቀል ዘዴ ነው እንኳን አደረሰሽ ለመድሀኒያለም ድግሱም አስር ሰው የሰራው ነው የሚመስለው በጣም ልክ ነሽ ቀድሞ መዘጋጀትን የመሰለ የለም እኔም ሽንኩርት ከ ቀደም ብየ ነው የማዘጋጀው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💖💖💖
great idea thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
መአዚዬ መድሀኒዓለም ቤትሽን ይባርከው!
መድሀኒዓለም ካመቱ ከወራቱ አይለየን🙏🏽
በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው ያካፍልሽን
እጅሽ ይባረክ !💓💗
አሜን
ውይ በጣም ደስ ይላል መአዚዪ የድግስ ትንሽ የለውም ጀግና ነሽ አንቺ ያማረ ነው ሁሉም እንዴት እንደምታደርጊ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን
መአዚየ ቆንጆ በርችልኝ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
መአዚዬ ባለሞያዋ እህቴ በጣም ያስቀናል የኔን ሆድ አጩህሻል
ዋው ምርጥ ባለሙያ ሴት
መአዚ መዳህኒአለም እጂሽን ይባርከው እዴት ያምራል ያስጎመጃል 🙏❤️
ዋዉያምራል
Yene konjo tebarekilgn!!
Watching
Every things is look great and thank you for sharing
you r so organized I loved it
መእዝዬ ስወድሽ እኮ ድምፅሽ በተለይ በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪልኝ መድሀኒያለም አባቴ የልብሽን መሻት እሱ ያሳካልሽ ይፈፅምልሽ ውድድ
ሲያምር
Yene ametbal ... Besmam ye bale muya teg !! Egeshe yebarek !!
እጀሽ ይባርክ እናመስግናለን
ልክ እንደኔ እየፃፍኩ ቀድሜ ነው የምዘጋጀው
Thank you for sharing
Can someone plz tel me what the spice( seneg) the one u use when u making suff fetfet in English. So I can try to order it on Amazon. Since I don’t have habesha stores near me.
መአዚ, እንኳን ለመጋቢት መድሐኒአለም አደረስሽ። እጅሽን ይባርከዉ። ጎበዝ በርቺ የኔ እህት ሁሉም video በጣም ምርጥ ነው ብዙውን ስራሸን ሞክሬዉ ወድጄዋለዉ። ከዚበፊትም አንድ ቪዲዬሽ ላይ ስለ ድልህ አሰራሪ እና ስለ Costco Kirkland light oliveን ለአበሻ ወጥ እንደምትጠቀሚዉ ጠይቄሽ አልመለሽልኝም አላየሽውም መሰለኝ። የሁሉንም ሰዉ ጥያቄ መመለስ ሰለሚከብድ እንደ ምክር የምነግርሸ ሁሌም ቪዲዬ ስትሰሪ የተጠቀምሽዉን የምግብ መጠኑን፣ ለምን ያህል ጊዜ እንዳበሰልሸ፣ እቃዎችሽን ከየት እንደገዛሽ… የመሳሰሉትን ፃፊ። ቪዲዬሽ ላይ ትናገርያለሽ ግን ብትፂፊዉ ለሁላችንም ይጠቅማል UA-camr ሆኖ በየግዜው video መስራት በዉጭ ኑሮ ቤተሰብ ይዞ እንዴት እንደሚከብድም አዉቃለዉ እረዳለሁም። ከቻልሽ ለቤትሽ ድልህ ሰትስር በዛዉ video ስሪልን። በርቺልኝ😊
ስለሱ ዘይት አንድ video ስርቻለሁ ለወጥ እኔ እሱን ነው የምጠቀመው ዘይቱን Costco ውስጥ የሰራሁትን Meaza tv ላይ ድልሁን bahlie ላይ ስርች አድርጊና video ተመልከች
ብርቱ ነሽ 👍👍👍👍
Very good thanks
🥰🥰ወዬኔ ያሚ ነው ምግቡ
Gobez 👍
Thank you for sharing; it looks yummy .
እንኳን ደና መጣሽ መአዚዬ 👍👍👍👌🥰
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እኔ ቆይቻለሁ ከደመርኩሽ
Wet yakerebshbet distoch (sheklawochu)keyet new yegezashiw? Betam yamralu.
መአዚ ጀግና ሴት
እጅሽ ይባርክ መእዚ❤️
ሰላም መአዚዬ የፆም በየአይነቱ የተለያዩ ምግቦችን አማራጭ አሳየሸን አይን አዋጅ ሆነብኝ እኮ የቱን አድንቄ የቱን ልየው ማየት ማመን ነው ሙያ ብሎ ዝም ነው የማይደክማቸው እጆችሸ የተባረኩ ይሁኑ 🥰🙏🙏
በጣም ጎበዝ ነሽ
Thank you! It helps
Mazi yene balmoya hulem endasdmemshen new betley yanci kelelocu telyalesh kenrgatash aweraresh betam des tyalesh.
Maaziye Filagot kale andin neger lemadreg yichalal. Indetenagershiw Plan mawtat yasfeligal. Konjo sira new
Aye pasta yihun
ማዚዬ ስንቴ ምራቄን እንደዋጥኩ እሔበደንብ የተዋጣለት ድግስ ነው በቃኪዚህ በኃላ ማን ይችለናል ተባረኪ።
thanks sister
መአዚዬ የብርዙን ጣርሙስ ኬት ነዉ የገዛሹ እባክሽን ንገሪኝ ከ online ከሆነ ወድጄዉ ልሞት ነዉ 🙏🙏❤️
መርካቶ በጋቢ ጠቅልዬ አመጣሁት
@@bahlietube1358 ዉይ እኔ ደሞ ከዚ መስሎኝ ነበር 🤦♀️🤦♀️🤦♀️ እሺ አመሰግናለሁ ❤️
ምን አይነት ዘይት ነው ለ ቀይ ወጥ የተጠቀምሽው pls
Light olive oil
@@bahlietube1358 አመሰግናለሁ የአትክልት ዘይት በደንብ ሳቁላላው ጣዕሙ ደስ አይልም እስቲ በ light olive oil እሞክራለሁ አመሠግናለሁ
መአዚ ቃርያውን ቲማቲሙን የፈጨሽው ለቀዩ ወጥ ነው ?
ለቲማቲም ፍትፍት
Denechu tetebso new yegebaw meaziye? betam adnakish
ትንሽ ተቀቅሎ
Zaries ye medehaniyalemish abal baregegn
Kemem ekonesh
በጣም ቀላል የአይብ አሰራር ይመልከቱ 👌🏽 👇🏼
ua-cam.com/video/fOHBI7k6G_s/v-deo.html
mazi edanich balemuya mehon efeligalew
ቤተሰብ ሆኛለዉ ኑ ወደኔም ጋር እንዛመድ አመሠግናለሁ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
መዓዚ ቅባት ቀንሺ
አታፍሪም የተዘጋጀ ይዘሽ ስትቀርቢ
በትክክል ሽንኩርት ቁሌት እማ ቀደም ብሎ ነው አለዛ እማ እንዳት ይቻላል ወጦቹንም አንድ ሁለት እያሉ ማዘጋጀት
Many of you don’t know even Habesha restaurants don’t know when they offer pasta or macaroni for fasting food that’s wrong you should read the pasta box cause to make most pastas one of the ingredient is EGG or contains EGG, So please read the box before you buy it cause I buy whole wheat pasta made with out egg.
ጾም ባይሆንም አንብቦ መግዛት ጥሩ ነው ከእንቁላልና ከወተት የዘለለ ብዙ ነገር አለ ልምድ ማድረግ ጥሩ ነው እውነት ነው ፓስታ ያለው የሌለው ብለን እሮብ አርብ ላይም እንጠቀማለን ችፕስ ላይ ሁሉ ችዝ አለ ማንበብ ጥሩ ልምድ ነው
Medaniyalm kn batsebsh yixbqsh
አሜን
ጠፋሽ ማዚ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ eshi anchim demirige