አለማየሁ ታደሰን በጥይት የምር ገድየው ህይወቱን ያጣ ነበር..ድምፄን እንኳን ከፍ አድርጌ ማውራት ከብዶኛል .. ተዋናይ ዮናስ ጌታቸው | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 185

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 роки тому +69

    ጤናው ተመልሶ የራሱ የሆነ ቤት እንዲኖረው ሰይፉ እዚ ሰው ላይ የ ሆነ ነገር መስራት አለብህ ከጎንህ ነን በጣም ተወዳጅ ሰው ነው እስካሁን የራሱ ቤት ያለመኖሩ በጣም ይገርማል ይሄን ያህል አገልግሎ 😢

  • @alemadugna6691
    @alemadugna6691 2 роки тому +36

    በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነህ ከምርጦቹ መሀል የምትጠቀስ አይዞህ እግዚአብሔር ይማርህ

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому +1

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +22

    በመጀመሪያ ሰይፍሻን ሳላመሰግን አላልፍም እድሜና ጤናውን ያድልህ ሰይፉዬ ወንድማችን ሙሉ ጤንነቱ ተጠብቆ ወደ ስራው እንዲመለስ ፈጣሪ ይርዳው

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @fekeryashenfal7285
    @fekeryashenfal7285 2 роки тому +3

    ጀግና ተዋናይ ነው ማርያምን ሲያሳዝን 😥 የሆነ ነገር ቢደረግለት መልካም ነው እነሰይፉም ባለሞያዎችም ሌሎቻችንም

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому +30

    አይዞህ የኔ ጌታ እንደዉ መኖር የማይቻልበት ጊዜ ላይ ደረስን በቃ

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 2 роки тому +8

    Thank you ይህንን አርቲስት ለረዳቹህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምስጋና ይገባቹሃል።

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +7

    ብዙን ጊዜ ስውን የሚረዳ, የሚያስደስት, ስው:-ከበስተሆላው ያስው ችግር ቢኖርበትም ስው አይረዳውም,የተቸገረ ,የታመመ አይመስለውም!ስለዚሕ ስውን የተቸገረን,የታመመን,በቁም እያለ መጠየቅ እና መርዳት የግዚያብሔር አንዱ መንገድ ነው!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 роки тому

    ዮንዬ ይህንን ወርቃማ የሆነ ድምፅ(golden voice) ይዘህ የት ጠፋ ብዬ ሳስብ ነበር። አይዞህ ዮንዬ! እንቅፋት የወደቀ ስራስር ምናምን ነው፡ ግን ሰውን ያደናቅፋል! ኢትዮጵያ እያልን የምናቆለጳጵሳት እንደዚህ አይነት ዝቃጭ የሆኑ ዘራፊዎችንም ያቀፈች ናት! ዮንዬ! አንተን ዩኒክ የሚያደርግህ በተለይ ድምፅህ ነው። እነዚህ የሰይጣን መልዕክተኞች ናቸው ምናልባትም( ቡዳዎች)። አይዞህ ወንድሜ! ዋናው በሕይወት መትረፍህ ነው!

  • @josafe7819
    @josafe7819 2 роки тому +5

    ሰይፉ ዕድሜህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 роки тому +2

    የኔ አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወደ ምትወደው ስራህ ይመልስ

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 роки тому +6

    እግዚያብሄር ይማርህ ወንድሜ ድምፅህን ስወደው ትረካ ስተርክ ሰይፍየ እንደዚህ የጠፉ አርቲስቶችን አቅርብልን

  • @sara46076
    @sara46076 2 роки тому +11

    አለቀስኩ ያስለቅሳል ደራሲዎቻችን ከያኒዎቻችን የ እውቀት ስልቻዎቻችን እደዝህ አንገታቸውን ሲደፉ ልብ ይሰብራል፣ እግዚአብሄር ይማርህ አንተ የእውቀት ሃብታም ነህ ድምጽህ ተመልሶ እንደድሮህ ወደ ሞያህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን.

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @jemalasmamaw1716
    @jemalasmamaw1716 2 роки тому +4

    አይዞህ ወንድሜ እነሱንም አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @temesgenworku24
    @temesgenworku24 2 роки тому +70

    አንድ መቶ ሺህ ኢትዮጵያዊያን አምሳ አምሳ ብር ብናግዘው 5,000,000(አምስት ሚሊዮን) ይሆንለታል። ከዚያም የራሱን ቤት ኮንዶሚኒየም እንኳን ገዝቶ በሌላው ኑሮውን መግፋት ይችላል። ምንም ቢሆን በትወና ብቃቱ ልጅነታችንን አሳምሮልናል። ችግሩ ግን እኛ ጀግኖቻችንን እና ባለውለታዎቻችንን በህይወት ሳሉ ማክበር አንወድም። ሀሳቡ ከተመቻችሁ ተቀባብለነው ሰይፉ ጋር ይድረስ እና እንጀምርለት🙏✌️

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 роки тому +1

      Yes betam

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 2 роки тому +1

      Yederwech betam yaszenalu yexwndrwch ledet eyalu300 000 yawtalu

    • @ermitube8436
      @ermitube8436 2 роки тому +4

      ተባረክ የተቀደሰ ሀሳብ ነው 🙏

    • @temesgenworku24
      @temesgenworku24 2 роки тому

      @@nesimdire3109 ትክክል! በልዩነታችን ውስጥ ብንተባበር ብዙ ችግሮችን መድፈን እንችላለን!🙏

    • @temesgenworku24
      @temesgenworku24 2 роки тому +3

      @@ermitube8436 ሰይፉ ጋር ደርሶ የገንዘብ ማሰባሰቢያ አካውንቱን ይፋ ተደርጎ ቢያንስ አስር አስር ጓደኞቻችንን በያለንበት አሳምነን ያልኩትን ገንዘብ እንደመነሻ አድርገን ብናግዘው ከችግር እናወጣዋለን። ግፋ ቢል የመክሰስ መብያችንን ብንለግስ ነው🙏

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 роки тому +3

    አላህ የሰራ ይሰጣቸው አይዞ ወነድሚ አላህ የበለጠ አፍያ ያድርግ

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 роки тому +21

    በእርግጠኝነት የዘረፉት ሰዎች ይሄን ፕሮግራም ያዩታል ፈጣሪ በፀፀት ይቅጣችሁ አቦ😠😠😠የእሱን የእንጀራ ገመድ እንደዘጋችሁበት ፈጣሪ መንገዳችሁን ይዝጋው፡😕😕😕
    ዮኒ አንተን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ከመድሀኒቱ ያገናኝህ🙏

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 2 роки тому +6

    እንኳን አላህ አተረፈክ 30 አመት በቲያትር የኔ እኩያ እኮ ነው የሚመስለው ረጅም እድሜ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሕ ዮኒ 🙏🙏🙏

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 2 роки тому +9

    አይዞህ ዮኒ ምርጥ የጥበብ ሰው

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +1

    ሰይፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ይባርክልህ በጥም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራው

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 роки тому +5

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ድነክ ወደ ምትወደው ሞያክለመመለስያብቃህ😥🙏❤

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @Joberaw
    @Joberaw 2 роки тому +13

    ጠብቀው አንዴ የጀመረውን ሳይጨርስ ትዘባርቃለህ ሲቀጥል ይሄ ነገር በደንብ አድምጠው ያውራ አንተም በእርጋታ እና በጨዋ አናግረው እንደዚ አይነት የሙያ ሰው ልታከብረው ይገባል እንደ ዘመኑ እንደምታቀርባቸው ጨምላቃ አርቲስት አይደለም ስለዚ ክብር ይኑርክ! በተረፈ ሌላው ነገር ጥሩ ነው!!

    • @fisherman4479
      @fisherman4479 2 роки тому +1

      Betam tekikel ... enem anadogne neber seifu .. mud lemeyaz simoker.smoker..
      Yonas eredKalew bilo selametaw , zim bilo semaw werewen siyKuaretew
      This artist is the best person not like others. Sometimes zeifu doesn't know what is doing. Am so disappointed on him!
      I feel like you ... that is why I wrote to u.

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 роки тому +1

    የልጅነታችን ትዝታችኝ ሳቤላን ባንተና በፍቄ ነበር የኮመከምነው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አንተም ፈጣሪ ይማርክ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
    አይ ኢትዮጵያ

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @mariyambekele9600
    @mariyambekele9600 2 роки тому +4

    ጤና ይስጥልኝ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 роки тому +5

    ዩናስ ጌታቸው ( ማዕላፍ) አላህ ጤናህን ይመልስልህ።

  • @susidagmnt4703
    @susidagmnt4703 2 роки тому +3

    አይዞክ እግዚአብሔር ጤናህን መልሶ መድረክ ላይ እንደማይህ ተስፋ አደረጋለሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @teweldetsegaye7985
    @teweldetsegaye7985 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወገናችን

    • @fisherman4479
      @fisherman4479 2 роки тому

      Pls pls pls seifu .f don't try to kid on such kind of situation. This Artis not like other artists..he need more medication , has no money like others.
      Seifu y didn't give a enough time
      to talk with him. U interrupt ,laughing, , kidding
      AT ALL IS NOT GOOD
      PUT URSELF ON HIM THEN U CAN UNDERSTAND HIS SITUATION.
      I HATE UR SHOW! OMG

  • @goytomatsbeha5128
    @goytomatsbeha5128 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @hanabehani8082
    @hanabehani8082 2 роки тому

    በጣም ነው ማደንቅክ አለማየው እግዚአብሔር ይማር ።

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 2 роки тому +11

    ወንድማችን አይዞን ዋናው መትረፍህ ይብላኝ ለዚህ ለሞተ መንግስት ነገ ሁላችንም ቤት ማንኳኳታቸው አይቀርም ፣ሰው ሰላም ወጥቶ መግባት ያልቻለበት ሀገር ፣ሰይፉን አጠያየቅህ ቀልድና ቁምነገር ዞሮብሀል መፍቴው ምንድነው

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 2 роки тому +3

    አይዞን ወንድማችን

  • @8tigsoykgdoydou181
    @8tigsoykgdoydou181 2 роки тому +2

    ወኅኔ ወንድም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 роки тому

    ፈጣሪ.እንካን.አትረፈክ.እግዚሔብር
    ወደ.ሥራክ.ይመልሰክ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ጤናህን መልሶልህ ለምትወደው መድረክ ያብቃህ።

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 2 роки тому +2

    ምስኪን ወንድሜን 😭😭😭😭😭

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ጤናህን ይመልስልህ ኣባቴ🙏🙏

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 2 роки тому

    የ90ዎ ምርጥ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እይዞህ ዬንዮ ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል። የኑሮ ውድነት ዝርፍያን፣ ግድያንና ጭካኔን እያስፋፋ ነው። እሚሰሙት ታሪኮች በጣም ያማሉ።

  • @medutube45
    @medutube45 2 роки тому

    አላህ ያሺርህ በተለይ ከስደት ተመላሾች ላይ በተለይ ሌቦች እጃቸውን ያንሱልን ።

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому

      ሌላው መሰረቅ ይወድለታል እንዴ ዋይ ጉድ

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 2 роки тому

    Ohhhh Yoni you are great Artist may God heal you brother.

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል የሰውን ሒወት ማበላሸት ለገንዘብ 😥 እግዛብሔር ይማረክ

  • @saronkidane9614
    @saronkidane9614 2 роки тому

    Egziabher amlak cherso yemarek🙏🙏🙏

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 роки тому

    ጨርሶይማርህ

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይማርህ እይዞህ ትድናለህ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 2 роки тому +2

    ለምን ሰይፉ ፖሊስ ለምን እንተርፉ ጠይቅልን እባክህን ማጅራት መቺዎች በስተዋል

  • @DaveDave-hg5xb
    @DaveDave-hg5xb 2 роки тому +1

    ዮንየ ኣሁን ራሱ ኣንተ የሰራሀው ተአታታይ የራድዮ ድራማ (ቀጭን ፍቅር) እየሰማሁ ነበር በቲቪ ያየሁህ ምንም ያህል ሴረኛ ሆነህ ብትሰራዉም ግን ተመችቶኛል ሁሌም የማይሰለቸኝ ከስልኬ የማይጠፋ ፈገግ ማለት ሲያምረኝ የማዳምጠው የቆየ ስራህ ነው። ፈጣሪ ረድቶህ ከዚ የተሻለ እንደምትሰራ እጠብቃለሁ

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому

      Enem qechin fikerin every day adamitalahu!

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 роки тому +1

    Yoni You are the legend amazing actor. May God help you.

    • @geramifilm
      @geramifilm 2 роки тому

      የሳይኮሎጂ እውነታዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 2 роки тому

    Egziabher Cherso yemarik tewedaju artist😔

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 роки тому +1

    Qechin Fiker Lay inde Gedilu hono yeseraw Temechitoignal!! Fetare Yimareh 🙏 🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому

      @@tenalehulum Ty sun👈👈 yemilawes lamin geba 😅😅

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 роки тому +1

    አላህ ያሽርህ

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 роки тому +2

    አይ ሰይፉ indoor and outdoor

  • @mekiyahmmad7002
    @mekiyahmmad7002 2 роки тому

    ሠይፉ ግን በጣም ነው ምታናደው የምር ለሠው ምራል አሥብ ትንሽ እንኮን ድሮ ድሮ አሁን ሌላ ነገር ማውራት አትችልም

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 2 роки тому

    Yasaznal besew lij yegza demsek matat letnish genzeb tebelo Allah tenaken yemleslek

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 8 місяців тому

    shalom

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 2 роки тому +1

    በጣም ያሳዝናል ግን የኛ አገር ሌቦች በጣም ገገሞች ናቸው። መስረቁንስ ይስረቁ በቃ ምን ይደረግ ግን ምናለበት ቀስ አርገው ቢሰርቁ የሰው ህይወት ከሚያበላሹ?

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 роки тому +4

    በጣም ሊደገፍ ይገባል ደሞዙ 4100 የሚከፍለው የቤት ክራይ 4000 አ.አ መስተዳድር ኧረ ኮንደሚንየም ጀባ በሉት !!!!

  • @hanabirhanu5589
    @hanabirhanu5589 2 роки тому

    ፈጣሪ ወደድሮ ጣና ይመልስ የኔ ጋታ

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 2 роки тому +4

    እባክህ ሰይፍ አሳክሙት አንድ ባላአብት ይጠፋል

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 2 роки тому

    #respect 🙏❤

  • @selamselam9158
    @selamselam9158 2 роки тому +1

    wuy seyfu gn Ende adis titeykaleh beredio alnegerehim

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 роки тому +1

    እኔ ምለው በአርቲስቶች በኩል አንድ የምለው ነገር ለምን በቁም እያሉ ብትረዳዱ ከሞተ ቡአላ አበባ ተሸክሞ ለመቀረጽ መጣር ለምን? ይሄ ሰውዬ በጣም ትልቅ አስተዋጾ አርጓል ችላ ሊባል አይገባም

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ

    betam yasazinal egizabeher yemarhe 😭

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому

    ምናለ ሌሎቻችሁም እንደሰይፉ ሰው ብትረድ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 роки тому

    Atizoh sew beselam woto yemayimelesibet ager, like hone South Africa.

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 роки тому +1

    Ayezho wendema

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +2

    ዋናው ሕይወቱ መትረፉ የሌሉስ አሉ አይደል ? ሌቦች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው እየመሰለ ነው ተደራጅቶ እንደመስራት
    ተደራጅቶ ማጅራት መምታት

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому

    እርስበራሳችን ልንትለላለቅነው ምንአይነት ክፊትነው

  • @Belle-jv8nm
    @Belle-jv8nm 2 роки тому +6

    ዮናስ በጣም የማቀው ቀጭን ፍቅር ላይ ገድሉ ሆኖ የሚሰራበት በየቀኑ ነው የማዳምጠው

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому

      Enem specially sitaigna eyesaku naw yemisemachew

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 роки тому

    Egzabher selame yametallen

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @tewodrostilahun9879
    @tewodrostilahun9879 2 роки тому

    Tegbarochih betam tiru nachew.gin sew Yehiwet injerawun yatabetin neger lay meqeled betam tikikil ayidelem. Newur new

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @soresa5238
    @soresa5238 2 роки тому

    ጊዜው ከፍቷል አባዬ እንኳንም ተረፍክ ስንቱ አይደል እንዴ እንደወጣ የሚቀረው ::

  • @helenhailu5169
    @helenhailu5169 2 роки тому

    ወይ እኔም የሠዉ ሠዉ አንግ አድርገዉብኝ ሞቶብኝ ነበር 24 አካባቢ በጣም ከባድ ነዉ

  • @menelikbekelemenegesha6481
    @menelikbekelemenegesha6481 2 роки тому

    Enerdawe pls

  • @rosarosaa824
    @rosarosaa824 2 роки тому

    ሰይፍሻ በየት በኩል ይማርክ ልበለዉ በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🤣🤣🤣

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому

    💔FETARI YKEFETELENE 🙏🏻MANEME LIKEMA AIHELEME ☝️MELEKAMUEN YASEMANE ❤🕊💔💚💛❤🕊🤗

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
      ☝️☝️☝️

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 роки тому

    Weyne yoniii realy sad.. ante yetiyatir ena ye tv drama betam yemiwedachew real artistoch andenga neh..
    Ayzohh

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 2 роки тому +1

    ጸበል ተጠመቅ ልክፍት ሊኦንም ይችላል

  • @abinetabebe2640
    @abinetabebe2640 2 роки тому

    ሰይፉ ግን ሁሉም ነገር ላይ አትቀልድ እውነት

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 роки тому +1

    Egzyabher Yefweseh Ayzoh Yoni

  • @memi443
    @memi443 2 роки тому +1

    Ayezuke wenedema egezeabear yemareke

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @meharimekonnen893
    @meharimekonnen893 2 роки тому +5

    ጦርነት አንፈልግም!

  • @eshetuadugna8539
    @eshetuadugna8539 2 роки тому

    egizihabiher chariso yimarihi mirti artist newu egizihabiher tenahin meliso lemedirek yabikahi

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 роки тому

    ውይይይ ኢትዮጵያ ሌቦች ተስፋፉባት ወይ አለመታደል እረ ወደ ውስጣችን እንይ።

  • @forzasiraj9998
    @forzasiraj9998 2 роки тому

    በኢ.ቲ.ቪ ‹ማዕላፍ› የሚለውን ገፀ ባህሪ የተወነበት አጋጣሚ አይረሳኝም! መቼ ነበር? የምታስታውሱ ንገሩኝ ፡፡

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 роки тому

    Why they should use real gun from the begging?

  • @zeynebmohammad2957
    @zeynebmohammad2957 2 роки тому

    አይየኞሀገር በቃ ሰላም ወጥቶ መግባት ቀረ ማለት አይ ያሳዝናል🤔🤔

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 2 роки тому

    WHAT A DANGEROUS,SERIOUS, CURSED,HORRIBLE AND POSENOUS ACTION IS THIS?

  • @adanemekonnen7221
    @adanemekonnen7221 2 роки тому

    fetare cherso yimarhi yone

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому

    yeteregemu sew endet gezebim wesdew ymatalu

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому

    Besmam fitarie yemarih bewnt fitarie ysirachew yestachew enkwan biyewt terfk

  • @abebechtakaliny1507
    @abebechtakaliny1507 2 роки тому

    😭😭🙏🙏

  • @tewodroszewld9427
    @tewodroszewld9427 2 роки тому

    yoniyie egzihiabhier yimarih . melkam sew madreg yalebin kale enagizew silkun lakulin

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።

  • @birukerkyhun1747
    @birukerkyhun1747 2 роки тому

    I THINK I SAW THIS MAN WALKING ALONE SMOKING ARROUND BOLE AIR PORTB WHEN I WAS KID STUDENT

  • @danahailu9103
    @danahailu9103 2 роки тому

    Fetare chereso yemarek