በመታመሜ ምክኒያት ቶፊቅ ለኔ ያለውን ስሜት ተረዳሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 921

  • @LijTofik
    @LijTofik  Рік тому +242

    አንዳንድ ኮሜታተሮች ተጭና ነዉ የሚል መረጃ ሰተውን ነበር ግን እርግዝና እዳልሆነ ከውስጥ አዋቂዎች መረጃዉ ደርሶናል😅

    • @weynshetabey3588
      @weynshetabey3588 Рік тому +28

      😂😂 ካንተ ሌላ የውስጥ አዋቂ አለ እንዴ 😂😂

    • @fatum164
      @fatum164 Рік тому +11

      እደው ዝብለው ማውራት ይወዳሉ😅😅😅😅

    • @AAa-sr7ce
      @AAa-sr7ce Рік тому

      🤲🤲🤲🤲

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Рік тому +9

      😂😂😂😂 አረጋግጠናል አስጭነሀት ነው

    • @amentulahwodf565
      @amentulahwodf565 Рік тому +4

      ክክክክክክ እረ በሳቅ😂😂😂😂

  • @hawa7939
    @hawa7939 Рік тому +11

    አስተፍረላህ አላህን የሚፃረን ቃል አትናገር በኔ ሀያልነት አትበል በአላህ ሀያልነት ከዛም ሰበብ ሆንኩ በል

    • @Tmara-qh3lk
      @Tmara-qh3lk Рік тому

      ረበስንቱ እነሱንአለማየትይሻላልንጅ ደሞግድእዩእዩ ይላልንጅ ስንትጉድይባላል

  • @እሙዩስራ
    @እሙዩስራ Рік тому +13

    በኔሀያልነት አላልክም አያሉ ያ መሬትና ሰማይን የፈጠረው አሏህ ነው ግን ተሳስተህ ነው ግን አስተውል

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Рік тому +14

    አንተልጅ ስንቴነው ሚነገርህ መክፈቻው ላይ አሰላም አለይኩም ለምንድነውየማትለው ሶፊ አላህ ጨርሶ ይማርሽበተረፈ በርቱ😊😊

    • @youtube6598
      @youtube6598 Рік тому

      አይሰማም እኔ ብል ብል ተሳነኝ

    • @lylaurgesa3506
      @lylaurgesa3506 Рік тому +1

      ኮሜንት ሚያነብ እራሱ አይመስልም

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 Рік тому

      አወ አያነቡም ወይም አይሰሙም

  • @እሙዩስራ-ቐ5ጘ
    @እሙዩስራ-ቐ5ጘ Рік тому +5

    አላህ መጭርሻችንን ያሳምርለን እጂ ባልስ አላህ ለኝም ምርጥ ባል ስቶኛል አልሀምዱሊላህ ስዲስት አመታቼን አድ ልጅ ውልዴናል አራቱር በስዴት ስታመም ተጎኔ ሁኑ ያስታመመኝ አላህ የሚውዳቹህ ባል ይስጣቹህ

  • @emuMohammed-v8o
    @emuMohammed-v8o Рік тому +6

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ
    አላህምዱሊላህ እንኳንም ተሻለሽ ሶፊዬ❤❤
    ውለዱ ክበዱ አንድ መልእክት ልናገር ስጀምሩ አሰላም አሊኩም ብላችሁ ጀምሩ ካጠፋሁ sorry ❤❤

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому +7

    እውነት ለመናገር ያረባገር ሴት ወደ አገሮ ስትመለስ እደዚህ የሚከባከባት ያስፈልጋትል ፈጣሪ ያድለን እዳተ አይነት ሰው ❤❤ ብቻ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @امفوزانبنتاحمد
    @امفوزانبنتاحمد Рік тому +4

    በኔ ሀያል በኔ ማስታመም ነው የተሻላት አላለም ጉል አልሀምዱሊላ የታመመን የሚያሽረው አላህ ነው

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 Рік тому +9

    ባንተ ሃያልነት ሳይሆን በአላህ ፈቃድ ነውሀያሉ ጌታችን አላህ ሱብሀነ ወተአላህ ብቻ ነው አላህ ያሽራት

  • @taibah1116
    @taibah1116 9 місяців тому +7

    አጀብ መሀይምነት😮በኔ ሀያልነት አላለም አላህ ነው ለሁሉም ሀያል😢😢😢

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +8

    🤣🤣🤣እረ እኔስ 6አመቴ ኢትዮጵያ ሂጀም ነበር ያገኛሁትን ግጥም አርጌ እበላለሁ ግን አያመኝም የዚህ አገር ምግብ ነው ብዙም ደስ የማይለኝ

    • @meram123
      @meram123 Рік тому

      😂😂😂ብል አፊያ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Рік тому

      እኔ ግን ኢትዬ ይሻለኛል እዚህም እዛም አይበላኚ ኢትዬ እነረዴሆንኩ ሀቢቢ ካልበላሽ አልበላም እያለ በግድ ያስበላኚ ነበረሰ አሁን ማን ያባብለኚ...

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 Рік тому +8

    ግን ኮመንቶች ጥሩ ነገር መኮመት አለዛ ዝም ማለት እያንዳንዳን ነገር ጠብቃችሁ ትርጉም መሰጠት አይደብራችሁም እሰኪ የተሻለን ሰው ሆንን ለመገኝት እንምክር መልካምነት ለራሰ ነው በተረፈ ጨርሶ አላህ ያሺርሺ እህት

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому

      የሚገርመው እያዳዱ የምንሰነዝረውን ቀልተጠያቂእደሆንአያቁም

    • @aminatabdu3749
      @aminatabdu3749 Рік тому

      ታምራላችሁ

    • @fatmatube8375
      @fatmatube8375 Рік тому

      @@muhajeryoutube512 ኮመንት ግብተሺ አንብቢ እማ ግርም ትያለሺ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Рік тому +2

    እህለን ተውፈቅ ሶፈን እመማት እንዴ ስላማት እላህ ያሺራት ታምራላችሁ ማሻ እላህ ተውፉቅ ጎበዝ ባል ነህ በዚሁ ቀጥልበት ❤❤

  • @samutysamuty7899
    @samutysamuty7899 Рік тому +1

    አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ሶፊ ቶፍቅ ደሞ የበፊቱን ሁሉ ትተትህ እንዲህ ረጋ ብለህ ስለዬሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ ወልደቹ ለመያት የብቀን ❤ 👍

  • @Ty23r
    @Ty23r Рік тому +5

    ተውፊቅ ጥሩሠው ነህ ግን ከሴት ጋር መጋፍት አቁም አልቀናም አይከፍኝም ብትልህም በውጧ ልትከፍአ ትችላለች

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 Рік тому +2

    አልሀምዱሊላ ሶፊ እንኳን ተሻለሽ በጣምነበር ያስደነገጥሽን በጣምነው ዱአ ያረኩልሽ ሀያቲ ❤❤❤

  • @fzxgxcs818
    @fzxgxcs818 Рік тому +8

    እኔም አሞኛል ዱአ አርጉልኝ ሆስፒታል ነኝ ያለ ቀኑ ሽንት ውሀው ፈሶብኝ አላህ ያሽርሽእህቴ

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 Рік тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ

    • @fzxgxcs818
      @fzxgxcs818 Рік тому

      @@biroziro8309 አሚን እህቴ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Рік тому

      ጌታ ይፈውስሽ እህቴ

    • @fzxgxcs818
      @fzxgxcs818 Рік тому +1

      @@titititi6005 ammeeeen yabbbbbbጨንቆኛል ከተኛሁ ሆስፒታል 9

    • @yedonoko6306
      @yedonoko6306 Рік тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት Рік тому +2

    እኔም በጣም የሚንከባከብ ውድ ባል አለኝ አልሃምዱሊላህ በቅርቡ እንገናኛለን ኢንሻ አላህ ኮሜንቶች ግን ተው

  • @uaevip472
    @uaevip472 Рік тому +3

    ዘሬ ሰብ አደረኩህ ቶፋቆቆቆቆ። ፍቅረችሁ ብዝትዝትትት ይበል ❤❤

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam 10 місяців тому +4

    አይ ከጅላንፎ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በኔ ሀያልነት አላለም ገልቱ ሶፊ ደሞ አታካብጅ ሲያንስብሽ ነው ባልሽ እኮ ነው የዋህ ነሽ ልበል ደሞ እራሱን እያካበደ ላደረገው እኔስ ከአነጋገሩ ጀምሮ ቀሽት የሆነ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Рік тому +2

    እንኳ ተሻለሽ ሶፊየ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ደስስ ትላላችሁ ማሻአላህ ደግሞኮ ትመሳሰላላችሁ ከተዉፊቅጋ ዉደታ እስከጀነት ይሁንላችሁ

    • @RahmiBintislam
      @RahmiBintislam 10 місяців тому

      አልሀምዱሊላህ ለማለት እንኳ የተቸገሩ ሰዎች ይሄን ብትመክሯቸው ምናለ ጀነት ዝምብሎ አይገኝም ስራ ነው እሚያስገኘው በሚዲያ ላይ እየተንቀለቀሉ አይ ዱኒያ

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 Рік тому +2

    ማሻአላህ አላህ አሁንም ጨረሱ ያሸረሸ ወድ ከሰድት መልሰ አይመምን ሁላችንም እኔም ሰድትኝያነኝ ለእናቴ አንደነኝ አላህ በሠላም ለሀገረሸ ያበቀሸ በሉኝ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀመለወርቅሙሉቀን

    መጨረሻችሁን እመቤቴ ታሳምርልን ስወዳችሁ እህታችሁ ነኝ ከጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому

    የኔ መልካም አልሀምዱሊላህ ጨርሶ አላህ ያሽርሽ እወዳችኋለሁ ደሥታችሁንጅ ክፉአችሁን አያሠማኚ ተውፊቅ ደሞ ቀልድ አታብዛ በትዳርህ ጠክር ወድሜ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ሶፊ በአሏህ እተኛበት ፀጉሩን ቁረጭው አደብርሽም ስታይው እምነቱምንደሁ አላቅም ግንይቅርታ ሙስሊም መስሎኝነው ካልሆክም ይቅርታ ከሆክኢስላምሰል ወድማችን

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Рік тому +1

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽ ሶፊ
    እኔም ሰዉሲታመም በጣም ነዉ የሚጨቀኝ

  • @neimashemsu8585
    @neimashemsu8585 Рік тому +5

    አራ አለህ ነዉ አስተማሚዉም አድኝዉም በአለህ ተወካሉ

  • @ስምሽብርታቴነውእናቴ

    እረ ከናተ ፍቅር ያዘኝ ሳላደያችሁ ከቀረሁ ያመኛል😘😘 ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @rukiyaseid6656
    @rukiyaseid6656 Рік тому +3

    አስላምአልኩም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ ብለህ ጀምረ ተውፊቅ ውንድሜ በርታ ሳላድቅህ አላልፍም ያግሬ ልጁ ምክኒያቱም በርታ❤🎉

  • @marye577
    @marye577 Рік тому +1

    ሶፌዬ የኔ ማረ ፈጣሪ ይማረሽ ጨረሶ ስወዳችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት አይለያችሁ❤❤❤

  • @seadaahmed6877
    @seadaahmed6877 Рік тому +3

    ሶፊያ በጣምነው ደስየምትልኝ ለምንእንደሁእንጃ ወላሂነውየምላችሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ተሻለሽ ማሚየ ወንድማችንም እኳን ደስስ አለህ ያደብሽ ነገር በጣም ነዉ እምወድልሽ ቀጠይበት❤❤❤ አሜን ፫ እህቴ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Рік тому +4

    ኔካ አርገናልብለዋል ኮሜተሮች እግዲበዚዘመን እዲቴክኖለጂው ሁሉነገር በጂበለበትዘመን አይጠፋቸው ከዋሹም አላህ እነሱነው ሚጠይቀው በቃተዋቸው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ትክክክክል ውሸታቸውንም ከሆነ እዛው በሰራቹው ይጠየቁበት ምንአገባን ያለውንተናገረናል

  • @seadaahmed6877
    @seadaahmed6877 Рік тому +2

    አላህ እንደዚህያለባልየሚጨነቅይስጠንአሚን ማርዋ

  • @aaass2298
    @aaass2298 Рік тому +3

    አትጃጃሉ አላልሺም እዴሱ ያለባል አፈልግም ያላህን ድበረ የሚለፈ ሰወ እድህ አረጎ አላህን መረሳት ምድነወ አሰላማለይኩም አልሀምዱሊላህ ማለትኳንኮ ተዋቸሁ ሱባሀን አላህ

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 Рік тому +1

    አሚን እኛ ስደ ተኞች ብቻችንን ማን ያስታመናል 😢

  • @fatimaab4760
    @fatimaab4760 Рік тому +3

    ምናለ አሰላሙለይኩም ብለህ ብጀምር በተረፈ አላህ ያሽርልህ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ Рік тому +2

    ወይኔ እኔ ባሌ ወላሂ ደሞ ውሎዬን ሳይሆን ድገት በተኛሁበት ነበር የሚያመኝ እና በጣምነበር የሚጨነቀው የምር ሲያመኝ ለኔ ሳይሆን ለሡነበር የማስበው ስለሚያሳዝነኝ

  • @خضراللهجهار
    @خضراللهجهار Рік тому +2

    ኡፍፍፍፍ ወለህ ሰስበቹ ነው የውልኩት ሶፍ አስጨንቀኝ ነበር አለህ አፍየሽን ይመልስልሽ ሰለመቹ ይብዘ ስገቡ
    አሰለሙ አለይኩም በሉ እኘም ወአለይኩም ሰለም እንበል

  • @hliemaitamame
    @hliemaitamame Рік тому +1

    አላህ አሁንም ጨርሶ ይመርሽ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Рік тому +11

    ቤብ 😂😂ወየወ ቤብ የሚባልነገረሠሥማ በሣቅ😂😂😂😂😂😂አደቀን እኔ ባሌን ቤብቤብዬ እያልኩ በኢሞ አዛ አደረጌወ አቺ ታመሻል እንዴ ምንማለትነወ ቤብ ማለት ብሎ ፈጥጥ አሌደረገኝም ሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂😂

    • @alemmtadess6809
      @alemmtadess6809 Рік тому

      ታመሸል😂😂

    • @alamalam3840
      @alamalam3840 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @senitube999
      @senitube999 Рік тому

      እና ችግር አለው ቤብ ብትለው ባሏ አደል ውይ ሰው ያልበላው ያካል😏

    • @kemila1900
      @kemila1900 Рік тому

      ታመሻልአላለም😂😂😂😂😂😂

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Рік тому

      @@senitube999 ባሏነወ ወዴግን ቤብየሚባለወነገረ እና ሀገረ ሥላልተለመዴነወ በተለይየኛሀበሻቤብ ቤብዬ የሚባለወንነገረ አያወቁትም እና ለዛነወ ያልበላንንአላከክነም የኔእህት የገጠመኝበራሤነወየተናገረኩት ኮሜቶችንምዘናለማደረግነወ 😏😂ገባሸ

  • @mhmhdl1112
    @mhmhdl1112 4 місяці тому +1

    ሴት ልጂ እንደ ህፃን ልጂ እንክብካቤ ትወዳለይ አላህ የመረቀው ይንክባከባል አላህ የረገመው ደሞ ያስለቅሳል እናደሞ ተውፊቄ እሲ በተቻለህ አቅም ጋጠወጥ የሆኑ ድራማወችህን አቁም ለሚስትህ እንክብካቤ የማደርግልህ ዱአ አላህ ተጠላው ነገር ያርቅህ ሶላት ደሞ ስሰግዱ ቁረአን ስቀሩ ልጂ ወልዳችሁ ስስሙ እምናይ የድርገን አላህ ጨርሶ ያሺርሽ ሶፊ

  • @fafi_____fafi
    @fafi_____fafi Рік тому +3

    ሦፊዬ በሚዲያ አይቼ የምወድሽ ነገርሣ የኔ ደርባባ❤😿

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ

    እውነትሺን ነው አየሩም ምግቡምአይስማማንምእስክንለምደው አይ ሷፊያይሆመጥጠኛል አለች እውነርሺን ነው❤አላህ ያሺርሺጨርሷ

  • @خلخغخلخلة
    @خلخغخلخلة Рік тому +3

    ክክክክክ ካሜራ ማኑ አለመታደሉ የበይ ተመልካች😂😂😂😂😂😂

  • @Fozi254
    @Fozi254 Рік тому

    ማሻአላ እኮንም ተሻለሽ የኔውድ ደሞ ስታስቀኑ ማሻአላህ ማሻአላህ ከሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ በተረፈ እወዳችኋለሁ 😍😍😍😍

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik Рік тому +4

    ባንተ ሀያልነት ሳይሆን በአላህ ሀያልነት ነው

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Рік тому +1

    ደስ የምቲልጅ ነሽ ረጋይልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Рік тому +1

    አላህ ያሽር
    ሶፊ👍☕️

  • @SeadaGrmi-b6w
    @SeadaGrmi-b6w Рік тому

    አደኛ ነኝ ኮሜት መስጠት አልወድም ነበር እናተን በጣም ስለምወዳችሁ ዛሬ ልኮምት ደስስስ ትላላችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 2 місяці тому

    ደስ ትላላችሁ አላህ ይጭምርላቹ ስራችነን እየሰራን አደራ ለድናችነም እየጠንከርን ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ዱኒያ አታታለን ጠፊዋ አለም

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Рік тому +6

    እኔ እዚህ ቤት መግባት እፍልግና ኮሜቶችን ላለማዬት በቃ ላላይ ነው እርኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኒካ ኒካ እያላችሁ ፃዲቅ አትሁኑብኝ እንደ በቃ አስርናል አሉ ባያስሩም መብታቸው ነው እራሳቸው ያውቃሉ እንደ ምርርርርርርርርር አላችሁኝ አሁንስ እጭ ለማንቻውም ፍጣሪ ይማርሽ ሶፊ

    • @user-ml8kh3bh4n
      @user-ml8kh3bh4n Рік тому +1

      ምን አገባሽ የራስሽን ስራስሪ

    • @hazesjagen6328
      @hazesjagen6328 Рік тому

      😂😂

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Рік тому +1

      እናእደካፊሮችይዝርክርኩእደ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Рік тому

      አላህቀጥተኛመገዱንይምራሽውደተፈጠርሽበይመልሥሽ

    • @salams4912
      @salams4912 Рік тому +2

      እኔ እራሡ አሥመረሩኝ በሥማም ምን አገባችሁ ባያሥሩ ሥታሥጠሉ

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 Рік тому +1

    አልሀምዱሊላ እንኮንም ተሻለሺ ማማየ አዉን አገር ስንገባ አየሩም ምግቡም አይሰማማን ም አብሺሪ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +3

    እኔም በተፈጥሮየ የማሽላ እንጀራ ነወ የምወደው ወላሂ የጤፍ እንጀራ አልወድም የማሽላ እንጀራ ያደረ ከሆነ በተለይ ደስ እያለኝ ነወ የምበላው

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 Рік тому +1

    ውደታ እስከጀነት የኔ ምርጦች ቡርቱካኑን ሳታጎርሳት ጨረስከው አይ ቶፊቄ መጀመሪያ እኔን ሳያጎርስ ለራሱ አይበላም ነበር መጨረሻችን ቢያስጠላም 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tube-ts3jt
    @tube-ts3jt Рік тому +2

    እኳን ተሻላት 🥰

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Рік тому

    ሳፍዬ እንኳንምተሻለሽእማ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽየእኔ ቆንጆ ቶፊቅዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔርፍቅራችሁን ፍቅርእስከ መቃብር ያርግላችሁሞቸ ነዉየምወዳችሁ💞💞

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 Рік тому +3

    አላህ ያሽረሽ ግን ወደራሳችሁ ተመለሡ ምኑንም ሳንይዘዉ ሞት ይመጣል

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Рік тому +2

    ኮሜንቱ ሁሉ አንደኛ ነኝ ይላል አንደኛም ሆናችሁ መቶኛ ሺልማት የሌዉም አትድከሙ 😂😂 አላህ ያሺርሺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +2

    ኢቶጲያ ለረፍት ሄጄ 12 መርፌ ቢኒኒ ቁጥር የለውም ነበር ልሞት ትንሽ ቀርቶኝ እፍ ያ ጊዜ አለፈ አገር ሲገባ ጥቁርቁር ምግብ መብላ እራሱ ያስጠል የሚረዳ ሰው ወፍ የለም እንዴት ባገርሽ ያምሻል እባል ነበር😢😢

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Рік тому +6

    እኔም አሞኛል የሚክባከበኝ የለም እንጂ😢

  • @kimtanha478
    @kimtanha478 Рік тому

    አልሀምዱሊላህ ማማዬ በጣም ነበር የደነገጥኩት አላህ ያሽርሽጨርሶ❤❤

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Рік тому +3

    ያገሬ ልጅ በለሴዋ አላህ ያሽርሽ ተውፊቆ ሀላል አድርጉ ውንድሜ ሀራም ሀራም ነው

  • @አለውያ
    @አለውያ Рік тому

    ወይኔ፡ምርጥ፡አስተዋይልጅናት፡እዲህ፡አሞት፡በሚሴጀር፡የሆነግጥም፡ላኪልኝ፡ብያት፡ላከችልኝ፡ጀዛከላህከይር❤❤❤❤

  • @خلخغخلخلة
    @خلخغخلخلة Рік тому +4

    እስካሁን ኒካህ ከአላሰርካት ከሆነ የምር አትወዳትም እንዳማራጭ እየተጠቀምክባት ነው እሷ ሚስኪን ናት😊

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    ሶፊ እንኳን ተሻለሺ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ

  • @Hayat-qe1ik
    @Hayat-qe1ik Рік тому +8

    አንተ ትንኝ እንኮን አታድንም በኔሀያልነት ነው ትላለህ አላህ እያለ

  • @እሙአሚር-ደ2የ
    @እሙአሚር-ደ2የ Рік тому +2

    እኔምአላሀምድለላህ እሚጨነቅልኝ ባል አለኝ የልጆቸአባት

  • @ganimaawal-np1yq
    @ganimaawal-np1yq Рік тому +4

    Welhe zare bexam kefitonyal yemidam qememoche😢😢😢

    • @sidetenyanenyi
      @sidetenyanenyi Рік тому

      Ayizooshi ehete yalefale Hulu negar Yane liyuu 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SaadaSaadesh
    @SaadaSaadesh Рік тому +1

    አልሀምዱሊላ እኳንም ዴናሆሽ እህት ጨርሶ ይማርሽ ማማ

  • @Sነኚየራያዋ
    @Sነኚየራያዋ Рік тому +3

    ባሌ ናፈቁኚአሞኛል ዱአአረጉልኚእስኪ

  • @AbuMustofa-vy5tz
    @AbuMustofa-vy5tz Рік тому

    አላህ ያሽርሽ ውዴ በዚህ አጋጣሚ በጣም የምወዳት ጎደኛየን ነው የምትመስይኝ ስትናፍቀኝ አንችን ነው የማይ ነው ስም ቀይረሽ ነው

  • @mawaysh
    @mawaysh Рік тому +5

    ማሪያምን ውስጤን እጅግ ከፍቶኛል አበርቱኝ ቅመሞቸ ደምሩኝ አበረታቱኝ

    • @TaybaH-yr4vz
      @TaybaH-yr4vz Рік тому +1

      😢😢😢Ayzon

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      @@TaybaH-yr4vz እሽ እማ 😥

  • @hybyr85
    @hybyr85 Рік тому +1

    እንኳን ተሻለሽ የኔ ልዑል ስወድሽ

  • @zuzuyoutube9919
    @zuzuyoutube9919 Рік тому +3

    ሶሻል ሚዲያላይ አሸሸ ገዳሜ የምትሉትማ እደፋፊ መቸነው የምትቶብቱት።! 😢😢🧐

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Рік тому +1

    የኔ እሕት እንኳን ተሻለሽ🥰🥰🥰

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Рік тому +2

    እስኪ አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሉ እስ እሷም እደት ናችሁ አተም ሰላም እደት ናችሁ አጃኢብ ነዉ

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 6 місяців тому +1

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁትዳር ዉስጥ ያለዉን ደስታ ብታዉቁ ኑሮ አዳሜ በላጤነት ጊዜችሁን ባልፈጃችሁ ነበር🎋🎋🎋🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍃🍃🍃🍃🍃🍃

  • @elemanwesagne
    @elemanwesagne Рік тому +4

    ሶፊ አገትሽን ሸፍኝና ትክክክለኛ ሂጅብ አድርጊ ቶፊቅ ደሞ ስታወራ ሚስትህ ሙድ አትያዝባት

    • @fahedali632
      @fahedali632 Рік тому

      መቸያዘባትእርተው

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 Рік тому +1

    አልሀምዱሊላሒ እንኳንም ተሻለሽ ማማየ

  • @youtube6598
    @youtube6598 Рік тому +4

    ቤብ እ የማይመጣ የለም ሀቢቢ ሃያቱል አለም በይው ስንት ሞልቶልሽ ቤብ አይ የኛ ጉድ

    • @መሬምከተማው
      @መሬምከተማው Рік тому

      ክክክክክክክበንየእንግሊዘኛነው😅😅😊

    • @youtube6598
      @youtube6598 Рік тому

      @@መሬምከተማው የጉድ ነው በይኝ

    • @aliyaaliya2171
      @aliyaaliya2171 Рік тому +1

      የካፊር ስራ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому

      😂😂😂😂😂ከተመኛነዉ

    • @youtube6598
      @youtube6598 Рік тому

      @@Rተስፈኛዋ እኔ መይ ገባኝ የገጠር ልጅ ስለሆኩ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ Рік тому +1

    እኔ ባሌ የሚያናደኝ ታምሜ በቃ መዳኒት ውሰጅ ሲለኝ አልወድም አይዞሽ ይሻልኛል ተከባከባት

  • @aldhaid8722
    @aldhaid8722 Рік тому +12

    ባል አጊተሸ ሙተሻል ነገሩ አንችም ከሱ አትሻይም አሠላምአለይኩም ብላችሁ ብጀምሩ ምን አለበት ቱ

    • @senai974
      @senai974 Рік тому

      😅😅ወይ መከራ ስላም ብለዉ አይደለም እነዴ የጀመረውን 😅 ወይስ ግዴታ አረብኛ መሖን አለበት 😅 😊

    • @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
      @ሀዩቲነኝየጉራጌዋ Рік тому +9

      ​@@senai974የአላህ ሰላምታ አረብኛ እንግሊዝኛ ሚባል ነገር የለም

    • @ሀዩነኝብቻኞዋስደትያገላታ
      @ሀዩነኝብቻኞዋስደትያገላታ Рік тому +2

      @@senai974 ማነው የአረባች ብቻ ያደረገው የአላህን ሠላምታ

    • @salams4912
      @salams4912 Рік тому

      ​@@senai974😅😅😅😅

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 Рік тому +1

    አሚን ያረብ❤ አሏህ አፊያህ የድርጊሽ🍒

  • @fatemasaeed9867
    @fatemasaeed9867 Рік тому +3

    በጣም ሲጨናነቅ ነበር😂😂😂😂😂 መስሎሻል። እያየሽ አቴጂም እሚልበት ሰዓት አልደረሰም ቆይ ቀስ ረጋ 😊

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому +4

      ወይ ጉድ በሁለተኛው ዞር ብሎም አያያት እኔ ባሌ ሲያመኝ ያለቅስ ነበር አሁን ብሞትም እንኳን ዞር ብሎ አያየኝም

    • @fatemasaeed9867
      @fatemasaeed9867 Рік тому +1

      @@Master_ofElements ወንድ ልጅ እንደ ሴት አይደለም ሴት ባሉዋን እስከወዲያኛው ነው ምቶደው ሁሉም ማለት ባይቻልም ወንድ ግን እስከተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው ውበቱዋ እስኪረግፍ ብቻ ነው አላሁል ሙስተዓን

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Рік тому +2

      @@fatemasaeed9867 አረ በጣም እንደሸንኮራ መጠውን አዲሳን ደሞ ያያሉ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      ክክክክክ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +2

      ​@@Master_ofElementsክክክክ አብሺሪ ሁሎም አደሰፍቅር ሲሆነ የሚሆኑትነው የሚጡት

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube Рік тому

    አላህምዱሊላሂ ሶፊቲ እንኳንም አላህ አፊያ አርግሽ አይሩ እስክትለምጂዉ ከባድ ነዉ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 Рік тому +3

    አታካብጅ ማንኛዉ ዉንደ ለሚስቱ ስትታመም እማይጨነቅ የለም ብዝም አታገኑት

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Рік тому

    የኔውድ እግዚአብሔር ይማርሽ አረ ቶፊቄ አንተ የታመምክ መሰልክኮ ደግሞ በልተክ ጨርስክባትኮ !!አር ለሷ አብላት ፍቅራ ችሁ በጣም ደስ ይላል የማዳም ቅመሞች አር ለኛም እንዲህ የሚንከባከብ ፍቅርኛ ይስጠን አሜን በሉ ።👍❤️

  • @fatimahussen3785
    @fatimahussen3785 Рік тому +5

    አተ ስበብነህ አሻርው አላህብቻነው

  • @HaiatHaiat-i3e
    @HaiatHaiat-i3e Рік тому +1

    ሶፌየኔዉድስወድሽማማየአብሽሪአላህይማርሽ❤❤

  • @eexx8265
    @eexx8265 Рік тому +3

    ጊራና ወስደህ አትክልት አብላት በዛውም እቀበልችሁለሁ መሀላባ ጎራ በሉ

  • @eexx8265
    @eexx8265 Рік тому +1

    እኩዋን ተሻለሽ አላህ ያሽርሽ

  • @aliyaaliya2171
    @aliyaaliya2171 Рік тому +4

    እሱን ጸጉሩን ሲተኛ በመቀስ ቆርጠሽ ጣይው

  • @ggguhjhvnhh2728
    @ggguhjhvnhh2728 Рік тому +1

    የኔልዩ ሴት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ተውፊቅ ግን የተመታህ😂😂😂😂በሰበቡ አንተ ብላ😅ሶፊየ እርጋታዋ ማሻ አላህአይለያያችሁ

  • @خلخغخلخلة
    @خلخغخلخلة Рік тому +4

    ቶፊቅ ወላሂ እስካሁን ኒካህ አላሰርክ እንዴሁ 😮 በጣም ንቄህ አለሁ ወላሂ

  • @mll7318
    @mll7318 Рік тому +1

    እኳንም ተሻለሽ ጉሊ አልሀምዱ ሊላህ

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Рік тому +3

    ቱቱቱ የዲሀእጀራ አላልሺም ቲሺ የምታወሪዉንእወቂ😢

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Рік тому +1

    አረ ቶፊና ሶፍ ዬት ጠፋቹብን ወላሂ ናፍቃቹኛል ምንድነው ከሳምንት በላይ ሆነ እኮ ቪድዮ ከሰራቹ አረኑኑኑኑኑ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KadigjaAli
    @KadigjaAli Рік тому +2

    ቶፊቅ ምርጥ ባል አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @usuf_tube
    @usuf_tube Рік тому

    ማሻ አላህ ተሻለሽ አይዞሽ እሺ ሶፊ ማሻ አላህ ታምራላቹ ደሞ አላህ ይውደዳቹ