ብቃት ብሎ ዝም ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 354

  • @jemilaseid7538
    @jemilaseid7538 6 років тому

    ሙዚቃዋ ውስጤ ናት

  • @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ደሰ ይላል የራያ ልጅ ሁሉም ቆንጆ ነው ቀጥይበትቡ የጎብየዋ

  • @huanina1056
    @huanina1056 7 років тому

    እኔምለው አትሳደቡ ኮሜታሮች እሽ በስመ ሳኡድ ስንት እህቶች አሉን አላህን ፈርተው እሚሰሩ እሽ ለማንኛውም ለሁላንም ህድያ ይስጠን አላህ

  • @ماجدماجدفؤاد-ح8ع
    @ماجدماجدفؤاد-ح8ع 5 років тому

    Tebareki

  • @workaSefer
    @workaSefer 6 років тому

    የፍጣሪ ያለህ እንዲህ ነው እንጅ እስክታ በጣም ጎበዝ ነሽ ደግሜ ነው ያየሁት ምነው እኔ እዳንች ብችል ቀኑን ሙሉ ነበር ማስነካው

  • @alemgetu3814
    @alemgetu3814 7 років тому

    እስይይ..የእኔ ቆንጆ ስታምሪ እንደዚህ ዘና እያልሺ ስራሺን ስሪ የአርብ ኑሮ እንደዚህ እያል ነው የምናሳልፈው። ስራችንንም እየስራን ነው አትስቡ እናንተ

  • @balinezhighgabriel2304
    @balinezhighgabriel2304 6 років тому +1

    ይመችሽ ፈጣሪን አመስግኝዉ ፀጉር ሰጥቶሻል

  • @awsgfhh9229
    @awsgfhh9229 7 років тому

    ዋው በጣም ያምራል ይመቺሽ የኔ ቆንጆ .!!

    • @zaenb1639
      @zaenb1639 7 років тому

      Aws Gfhh የወሎበግየመጣሽበትንእረሳሽእኔእምለውkkkkkkkkkk

  • @ፍቅርየአማኑኤልልጂ
    @ፍቅርየአማኑኤልልጂ 6 років тому

    አቦ ይመችሽ መከፋት ብቻውን አስፍላጊ አደለም አንዳንድ ግዜ ወዝወዝ ያስፍልጋል 👍👍👍

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 років тому

    አቧ ይመችሽ ደግሞ ባህላዎ ዋው ነው አዲናቆቴ ባለሽበት ዱቅ ይበል 💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @qqwwee232
    @qqwwee232 6 років тому

    I love the color of the skin of Eritrean women and Ethiopians
    Ethiopian and Eritrean women are the most beautiful women in Africa
    I admire the pride of Eritrean and Ethiopian women
    Eritrean and Ethiopian women make me lose my mind

    • @ethiopia7156
      @ethiopia7156 6 років тому

      tanks for your comente you from where can you tell me?

  • @rcycggctrfgg4826
    @rcycggctrfgg4826 6 років тому +2

    ኸረ የጎብየዋ ይመችሽ በታበይ አይዞሽ ግን ስታስጠሊ ጫብሮ እኔ የምተኛበት እረፍት አጥቸአለሁ አንች ትዘሊአለሽ ደግሞ አታሠድቢን እኛንም፡ሳኡድ አረቢያ የእናቴ እህት ናት ኢማን ያላት አይጣ

  • @deresemamo7943
    @deresemamo7943 6 років тому

    አይ እኔጋ ቢሆን እዴት እደማስጨፍርሽ ሀሪፍ ነዉ ቅብጠት ደስ ትያለሽ የሆንሽ አድራሻሽን መጻፍ የማትችይ ነገር ነሽ በይዉ

  • @እሙፍቅር-ጨ5ዐ
    @እሙፍቅር-ጨ5ዐ 6 років тому

    ዋውው ተመቸሽኝ ልምጣደ በቀጣይ ዙር አብረን ከች እናላለን እኔ ያለሁብቻሽን ሽም ነው ..እናተደሞ ምን ሳውድ ሳውድ ትላላሽሁ ስውድ ብቻነው እደ ሚጨፈረው ክክክል አለማአቅ አድጌዜ ስም በክፉ አይነሳ ከተናሳ መቸም አይረሳ ሁለየ ያውነው የሚናሳው ባይሆንም እኳን ግን ቅጫታችሁን ተጠቀሙበት

  • @awekeadera2722
    @awekeadera2722 6 років тому

    ጥሩ ነዉ

  • @hffbbn2662
    @hffbbn2662 7 років тому

    የኔ ማር ዘና በይ እኔም እንዳንችው ይወዘውዘኛል ሆዴን እየባስው። አለም 9 ናት 10 አሞላም። አይዞሺ ማር ሙዚቃይቱን ብትተባበሪኝ ዴስ ይለኛል

  • @HahaHaha-pe7rv
    @HahaHaha-pe7rv 5 років тому

    አይዞሽ ውዴ

  • @sebelsebelsebelsebel388
    @sebelsebelsebelsebel388 6 років тому

    Ayzon aeyy sedat bekvendzek eyel melef new eng 😝😝💓

  • @የሀርብዋሽቅርቅርነኝ

    አች ተመችተሽኛል አለባበስሽም ጭፈራሽም አሪፍ ነው።

  • @ፋፊየእናቷናፋቂፋፊየባቢል

    ቆይ ኮሜቶች በቃ ቪደዎ ባያችሁ ሰአት ሳዉዲ ሳዉዲ ነዉ ስራችሁ ምድረ ዘብራቃ ሁላ ሳዉዲ ማለት ከአለም ሁሉ ሙህተረም ያላት ሀገረ ናት ብቻ በአንድ ሁለት ሰዉ ስሟን አታጥፉ ደሞ ኢጃዛ ቤት ሞልቷል በየሀገሩ ስለዚህ ሳዉዲ ሳዉዲ አትበሉ ዝም በሉ የማታቁትን ሀገረ ምንነት ሳይገባችሁ ሳዉዲ ሳዉዲ ትላላችሁ ስታስጠሉ ሳዉዲ ማለት ክብረም ያላት የምትሰጥም ናት l laveyou sauid ለማታቋት ይቁጫችሁ

  • @dinalove5255
    @dinalove5255 7 років тому

    በውዝዋዜዋ ከኔ ባትበልጥም ዋው ነው ያምራል

  • @bhrbhr5839
    @bhrbhr5839 7 років тому

    እፍፍፍፍ አሁንስ ምርር ነው ያለኝ ወደይት ብን ልበል እህቴ እደዝህ እራስሽን አፆናኝ ያልፍል እኪ

  • @ዚነትይማም-ፐ3ኸ
    @ዚነትይማም-ፐ3ኸ 7 років тому

    ይመችሽ አቦ የኔ ማር ስታምሪ

  • @lobabhlobabh5323
    @lobabhlobabh5323 6 років тому

    የኔቆጆ ስታምሪ እገባለን ኢሻአላ

  • @awsgfhh9229
    @awsgfhh9229 7 років тому +14

    በይ ያዥ እስክስስስስስስስ
    የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድ ለማንኛውም ይመችሽ አይጦዋ

  • @bithonasnakewu2252
    @bithonasnakewu2252 7 років тому

    አንች ነሽ እሴት እንዳንች ነው እስክታ አይዞሽ እህት ጠንክሪ እሽ እንኳን ያገሬ ልጅ ሆንሽ የምወድሽ

  • @awradalshammari5622
    @awradalshammari5622 5 років тому

    የኔ ቆጆ ወይታባቱ አስነኪለት እስከመቸ ተለቅሶ

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 7 років тому +38

    እሥከመቸ ተከፍተሽ አብሽር ዘና በይ
    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ሳኡድ ሳኡድ የምትሉ ልጆች 😠

  • @سنسن-ع3ت
    @سنسن-ع3ت 7 років тому

    ልጅቷ ቆንጆ ነገር ነች

  • @Ms-uy8eo
    @Ms-uy8eo 7 років тому

    ይመችሽ

  • @salammarta6422
    @salammarta6422 6 років тому

    🤸🏿‍♂️🤸🏿‍♂️🤸🏿‍♂️🤸🏿‍♂️

  • @sagaa3611
    @sagaa3611 7 років тому +11

    እስክስስስስ...በይው......እንዲህ አድርጎ እራስን ዘና ማድረግ ነው

  • @sna4553
    @sna4553 7 років тому

    በርች የኔ ቆንጆእራስሽንአስደስች

  • @ስአዳነኝየመካነሰላሟ

    😍😍😍😍

  • @zeharatube9800
    @zeharatube9800 2 роки тому

    እልልልልልልልልልል

  • @ትግስትየማርያምልጅ-ተ8በ

    እኔ ማዳም ታቃጥለኝ አለች አንች ደስተኛ ሁነሻል አቦ ይመችሽ

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 7 років тому

      እኔምይህችሴትዩጋርእቃጠልልሽአለሁዛሬስዝምታየበዛግፊምበዛብኝእባክህአላህየሀገሬንየማይበትንቀንአቅርብልኝኢንሽአላከዛሬ8ወርቡሀላወደሀገርቤትያርግልሽበሉኝእህትወንድሞቸአሁንስአንቀጥቅጦኛልይል

    • @kalkidanbekele5840
      @kalkidanbekele5840 7 років тому +4

      ትግስት የማርያም ልጅ ደስተኛ ሁና ሳይሆን ሁሉን በውስጥዋ ደብቃ ነው አረብ ሃገር የሚኖር ሰው በፍጹም ደስተኛ አይደለም።

    • @mashaelaladhab6528
      @mashaelaladhab6528 7 років тому +1

      KALKIDAN Bekele አይዞቺሁውድያገሬልጆችያልፋልኢሽአላ

    • @ትግስትየማርያምልጅ-ተ8በ
      @ትግስትየማርያምልጅ-ተ8በ 7 років тому +1

      KALklDan ትክክል ነሽ እሽ ማር

    • @shammaalshahabi9730
      @shammaalshahabi9730 7 років тому +1

      በትክክል ማር ሁሉም እረረረ ብሏን ግን አዳዶች የሚመቻቸው ይከፋሉ የሚከፉት ብውስጥ እምቀው በላይ ደስታ ያሳያሉ ከኔ ጀምሮ ወይይይይይ እኔስ እዴት እደከፋኝ ግን ሁሉንም ለበጎ ነው አይዞቹህ

  • @msaye-fetene
    @msaye-fetene 7 років тому

    Weww ባህላዊ ጭፈራ ስወድ

  • @zeharatube9800
    @zeharatube9800 2 роки тому

    ዋዉዋው

  • @meriyemyerakobolij881
    @meriyemyerakobolij881 7 років тому

    ይመችሽ የኔወለላ

  • @ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ

    እኔምለው ምንጉድ ነው
    የሰጠሽ አዳልሰድብሽ
    ግራገባኝ የወዶች ፈታኝ ቀርቶ የሴትም
    ነሽ የቆጆበለሎ ለማንኛውም
    ከሁሉም ነገር እሱ ይጠብቅሽ

  • @በኢትዬጵያዊይነቴእኮራለሁ

    የዘፋኞን ስም ንገሩኝ

    • @mdmaqsood1166
      @mdmaqsood1166 6 років тому

      በኢትዬጵያዊይነቴ እኮራለሁ ሀገሬ ክብሬ ነሽ ሸሪሙጣ

  • @yffugdnvv723
    @yffugdnvv723 7 років тому +9

    ክክክክክክ እነሱም ከመመናጀር እናም ከመጃጃል አይጠፉም ባለኮቶችም በስድብ ትጠራርጓቸዋለችሁ መሰማማት እሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም

    • @alemituamanu3121
      @alemituamanu3121 7 років тому

      Yffu Gdnv ሀሀሀሀሀሀሀሀ የኮሜቶች ነገር አይነገር

    • @yffugdnvv723
      @yffugdnvv723 7 років тому

      Alemitu Amanu ክክክክክ አዋ ጊዜ ላለው ኮሜት እያዩ ዘና ማለት ነው

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 6 років тому

    አይ ወሎ ምንም ብትለብሱ ወበት በሽ ነው ታድላችሁ ወለይ እሚገርመኚ መልኩ ልብሱ ፅዲቱ ማሻላህ። ናችሁ

  • @mmkk7607
    @mmkk7607 7 років тому

    አቦ ይመችሽ ማር ሳላስበው እስክስታ ኣማረኝ ብቻ አልችልም ትግሬ ነኝ

    • @Kerma-gx8is
      @Kerma-gx8is 7 років тому

      ይመችሽ አለባበሥሽም ቢሆን እደበልቃጣወቹ አደለም አይዞሽ በይሁ

  • @ቅድስትሆይለምኝልኝ
    @ቅድስትሆይለምኝልኝ 7 років тому

    ያምራል

  • @fekere.felafeneweawl1116
    @fekere.felafeneweawl1116 6 років тому

    ዪመቺሺ፡ዘናበየ

  • @ሀዋየእናቷተናፋቂሀዋየእና

    አቦ ይመችሽ እኔ የመዳም ስራ ሊደፋኝ ነወ አንች ዘና በይበት ቢከፋም ቢደላም ዘና ማለት ነወ ሲቀጥል ደግሞ ሳኡድ ሳኡድ የምትሉ ሰወች እስኪ አላህን ፍሩ ሲጀመር ሳዑድ ብቻ ነው እንደ ኢጃዛ ቤት ያለው በማነወኛወም አረብ አገራት ሀሉ ኢጃዛ ቤቶቸ ሆነ ስራ የፈታ ሴቶች ስንቶቸ ናቸው ያሉት ስለዚህ የሳኡድ ስም ብቻ አይጣፍጣችሁ እሽ ምድረ ኮተት ሆላ ሰረተን እንለወጥበት ስንቶች እህቶች ናቸው በዱባይ አረስንቱ ኢጃዛ ቤት ቁጭ ብለው የሚጨፍሩት ግን ዝብላችሁ ሳኡድ ሳኡድ አትበሉ እሽ ።

  • @millasuzallka4577
    @millasuzallka4577 7 років тому

    በረች እስክስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ የኒ ብጤ ነሽ ማረ እስክስስስስስስስስስስስስስስ

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 7 років тому +10

    ሠውዲ ትሁን ቤሩት የተፃፈ ነገር አለ የለም ሥለዚህ ዘና ትበልበት ሁል ጊዜ እራሥን።በሥራ ማዞር አዳዴ አሥፈላጊ ነው ብታለቅሥም እናተ እንደሆናችሁ።አታዝኑም የታባቱ ቆንጅት ቀጥይበት ።።።።።.

    • @የማርያምልጂትግስትየማ
      @የማርያምልጂትግስትየማ 7 років тому

      Samira Samira በትክክል ብታዝንም ብትደሰትም ኮምት ስድብ ነዉ

    • @millasuzallka4577
      @millasuzallka4577 7 років тому

      Samira Samira ትክክክክክክክክልልልልልል

    • @sadamohamed3393
      @sadamohamed3393 6 років тому

      ሥታምሪ ዘና በይቆጆት

    • @azebgftalami667
      @azebgftalami667 6 років тому

      Samira Samira ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🍔🍔🎀♥️♥️♥️♥️💒💒💒📷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 6 років тому

      ኧረ እውነትሽን ነው. ግን እዴት ነው እዲህ እሚሄነው እናስ አይደለም ጭፈራ ፈርዶብኝ ጥርሴም ፈገግ እሚለው ስልክ ቤተሰቤን ሳናግር ብቻ ነው. በእውነት እዲህ ደስተኛ ሰው ሳይ እቀናለሁ

  • @abebechgetay8980
    @abebechgetay8980 7 років тому

    የኔ ቆጆ ይመችሺ ትአምሪ አለሸ

  • @makahg9776
    @makahg9776 6 років тому

    በጣም ንው የምታምር

  • @kalkidanzebene117
    @kalkidanzebene117 5 років тому

    አቦ ይመችሽ የመዳም ሰራ ጭቅጭቅ መቼም አያልቅም እራስሽን ፈታ አድርጊ

  • @makamaka5432
    @makamaka5432 5 років тому

    ይመችሽ አቦ

  • @abduyimam2532
    @abduyimam2532 7 років тому

    Waw

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 7 років тому

      እየመረረኝዋጥኩት

    • @jjuu9247
      @jjuu9247 7 років тому

      ሙዚቃዋን የሚልክልኝ 0550743213

  • @sindu7944
    @sindu7944 7 років тому

    የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ

  • @taletale590
    @taletale590 5 років тому

    አይ አች አለም ሥቱነ አሣየሺኝ ኤዳው ዝም ብለሺ ፈጣሪሺን ተገዢ

  • @tgmollbb4889
    @tgmollbb4889 7 років тому

    ምናባቱንስ እዲህነውእጂዘናፈታማለት

  • @ለኔህይወትክርስቶስነውአቤ

    ስታምሪ

  • @hanahana7394
    @hanahana7394 7 років тому

    ይመቺሽ

  • @zamzmzzz3778
    @zamzmzzz3778 5 років тому

    Desissssss teyalsha konjooo😍😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹😍😍😍😍😍💃💃💃💃💃💃❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😓😓😓

  • @gezahegntagebe2649
    @gezahegntagebe2649 7 років тому

    Mrrrr niec

  • @lemigaltgraygjfsv1610
    @lemigaltgraygjfsv1610 7 років тому

    ይመችሽ ቆንጆ

  • @ፍዮሪያንተውመርኮኛፍዮሪያ

    አቦ ይመችሽ የእኔ ቆንጆ

  • @ነጁወሎየዋ
    @ነጁወሎየዋ 7 років тому

    ቆንጆ

  • @genetgenet7622
    @genetgenet7622 6 років тому

    shegawa😍😍ayyyy sdet😢

  • @እሽሩሩጎንደር
    @እሽሩሩጎንደር 7 років тому

    Woddddddd

  • @meqideguhhi7861
    @meqideguhhi7861 7 років тому +1

    wowwwwww
    marrrrrye.he.agaree.lijee.barchee😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @عبداللهمصطفى-ي8ف4ش
    @عبداللهمصطفى-ي8ف4ش 7 років тому

    ምንደሰተኛሁነሽ ነው?
    ለማንኛወም ይመችሽ

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 7 років тому

      ስደተኛነኝያውምየተለየምርርአለኝ

    • @halimaahh4319
      @halimaahh4319 7 років тому

      عبدالله مصطفى sweidesweideymetluuluulumeanedeayedlmelebonaysexate

    • @jamieagoodideaahmed4627
      @jamieagoodideaahmed4627 7 років тому

      halimaah h እህትተመለሺውዳላህ

    • @lovesweet5042
      @lovesweet5042 7 років тому

      የዘፋኙን ስም ንገሩኝ ፕሊስ

  • @mulumulu3756
    @mulumulu3756 7 років тому

    ማንአለሽ በስደት ዘና እንበል በርች

  • @ሳራየመሬልጅ
    @ሳራየመሬልጅ 6 років тому

    💕💖💖💖💖💖

  • @jemal7349
    @jemal7349 6 років тому

    በለገ

  • @asasd8504
    @asasd8504 7 років тому

    ዋውአምሩብሻል

  • @بنتالمطنوخ
    @بنتالمطنوخ 7 років тому

    አረበናታችሁእኛንምአትስደቡንእኔኮምለውምንእደሆነታውቃላችሁእኘንምማሠደባቸውእነኝህስራፈትናቸው

    • @mary.chenketamnader8585
      @mary.chenketamnader8585 7 років тому

      Er natesi men agebachu sew yemseleun yaderg alemachi bezu.gedi yeseral mesifen men yasegeremal wlw wenjel alserachi

  • @FatimaFatima-ce3qt
    @FatimaFatima-ce3qt 7 років тому

    የቆጆ ይመችሽሽሽሽሽ አቦ

  • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ

    እኔ ቅጭላቴ ትውጥሩል ብዚ ህ መዳም ብዚህ ቤትስብ ብዚ ፍቅርኛዬ እፍፍፍፍፍፍ አሁን ያርቢ እኔም እንድነዚህ እብዱች እንዳላብድ ፍራሁ

  • @ያውሩስራቸውነውያውሩስራቸ

    ሰው።መጃጃልነውጂ።።ሰርቶ።ወዳገሩ።የመግባቱነገር።ትቶል።እኔን።በቻነው።የሰው።አገር።የመርርኝ።ባገሬላይ።መመለስ።የናፈቀ።።ቀንእቆጥርየቆጠርኩ።ያለሁት።በጉጉት።እኔነኝ።ማለትነው።።።እግዜብሄር።ሁሉንም።ባገሬላይ።አርግልኝ

  • @smirh2334
    @smirh2334 7 років тому

    እኒ እምለው ጨፍሪ ግን ለስው መታየትሺ ምን አስፈለገ

  • @እናቴሁሌምአስብሽአለሁየኔ

    ተመናቀሪበት በስደት ላይ ጸሎት አድርጊ

  • @AliAli-tr7km
    @AliAli-tr7km 7 років тому

    masha Alibi Dakar 100/100

  • @tayubaali9932
    @tayubaali9932 7 років тому

    ይመችሽ ማር

  • @ዋሌፍቅር
    @ዋሌፍቅር 6 років тому

    የኔ ማርርርርርር

  • @meddnaab2584
    @meddnaab2584 7 років тому

    ኮመንት ሰጭወች ስለራሳችሁ አውሩ ሳኡዲ ስንት ልባም ሴቶች አሉ ዝም ብላችሁ የሰው ስም ማጥላላት አላህን ፍሩ መከበር በራስ ነው ማንም ማንንም አይወክልም ብቻ ልብ ይስጠን

  • @zahrahzahed5661
    @zahrahzahed5661 7 років тому

    ከከከከ

  • @ttv-faze-dander2598
    @ttv-faze-dander2598 5 років тому

    Tkore

  • @fsrdossiede8513
    @fsrdossiede8513 7 років тому

    መዳብ እያት እሆላሽ መጣችልሽ kkkkkkkk

  • @hassanmohamd779
    @hassanmohamd779 6 років тому

    አቤት እዳቺ ነው ለብቻ ማስነካት እያነቡእስክስታ ይመችሽ

  • @workeketem6692
    @workeketem6692 6 років тому

    እሯ አችየዋ ምን ሥጠሽ

  • @rahimarahima1430
    @rahimarahima1430 7 років тому

    አይይህሰደትአህት ያሳብዳል ካዘነላቸው በቀር

  • @ወሎየነኝወለየዋ
    @ወሎየነኝወለየዋ 6 років тому

    ፀምርጥወሎየ

  • @ራቢባርችሠይድ
    @ራቢባርችሠይድ 7 років тому

    የኔማር ያዢእግድህ አቦይመችሽ

  • @mobilemahmoudmuner5843
    @mobilemahmoudmuner5843 7 років тому

    ታምሪያለሺ እኔም አጠገብሺ
    ብሆን ኖሮ አንዲላይ
    እጎራነበር

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 6 років тому

    ወሎ ዘፍን ነው

  • @birhanegudeta2692
    @birhanegudeta2692 7 років тому

    Arfesh sireshin sir mezlel yikiribesh

  • @kalabwolde590
    @kalabwolde590 6 років тому

    የኔ ውውእእድድድ

  • @jemilaseid1577
    @jemilaseid1577 6 років тому

    እኳንመጨፈሪያ፡መሳቂያ፡ጊዜአጥቻለሑ

  • @baatiruuhasasa2767
    @baatiruuhasasa2767 6 років тому

    😜😜😜😜😐😐😐😏😡😡😎😎😐🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

    • @elioelio4267
      @elioelio4267 6 років тому

      Moh A Baatiru Love Arsii tfydshfdhvjf

  • @hasengrahs8909
    @hasengrahs8909 7 років тому

    ክክክክክ ውይ ጉድ በይው ነክሽ

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 7 років тому

    ቀጥይበት እህቴ

  • @naemamohammed5140
    @naemamohammed5140 6 років тому +1

    እኔ ግን ወላሂ የሚገርመኝ ሰውድ ያሉ. ልጆች. ዳስ ብቻ ሆነ ስራቸው