Dark Teff pan Bread የቀይ ጤፍ ዳቦ በመጥበሻ Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • Dark Teff pan Bread የቀይ ጤፍ ዳቦ በመጥበሻ Ethiopian Food

КОМЕНТАРІ • 41

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    This looks so yumm and healthy I need to try this when I got my tif😊 ejesh yebark ke hager bet elehone degemo betam des sil👌👌

  • @hiamanotwentworth2834
    @hiamanotwentworth2834 Рік тому +2

    Thank you so much . I followed your recipe and it turned out perfectly good.

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  Рік тому +1

      Thank you 🙏🙏

    • @BG-eh6be
      @BG-eh6be Рік тому +1

      @@selamhabesha can you share how many grams of water & how many gram of teff flour?
      Thank

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  Рік тому +1

      @@BG-eh6be i wii make it again and withbetter details

    • @BG-eh6be
      @BG-eh6be Рік тому +1

      @@selamhabesha Waouwww thank you so much
      Would luv that

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ዳ ቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Oh are you in addis luky you are my dear Pls show us the markets before you back.. I miss Addis specially merkato and piasa 😢

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  3 роки тому +1

      Wendime new mayiye ene alihedikum

    • @IT_4class
      @IT_4class 3 роки тому

      @@selamhabesha it's OK next time beka wude.. Ene bet tefash menew👈😊😘😘

  • @ጆርጆከቶሮንቶ
    @ጆርጆከቶሮንቶ 2 роки тому +1

    ወድጄልሻለሁ! ጎበዝ በጣም በቀላሉ ምን መሥራት እንደቻል አሳየሽን። ጸጋውን ያብዛልሽ!!

  • @meronkuma4616
    @meronkuma4616 8 днів тому

    በጣም አረፊ ዉዴ በጤፍ እርሾ መሆን ይችላል

  • @maryamjamaal
    @maryamjamaal 5 місяців тому

    Gobez Betam tenegna new lelochu enkulalna skuar echemralu berchi

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому

    Very healthy, thank you for sharing.

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 3 роки тому

    ወዉ የጤኔኛ ምግብ እናመሰግናለን

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Рік тому

    እናትዬ የስኳርና የደም ግፊት ታማሚዎች መብላት የማይገባቸው ዳቦ የስንዴና የገብስ ዳቦ ነው መመገብ የሌለባቸው ! ምክንያቱ ስንዴ ከፍተኛ ካሎሪንና ግሉቶን ስላለው ነው ገብስ መጠነኛ ካሎሪን ሲኖረው እንደስንዴ ግሉቶን አለው ። የደምግፊት ያለባቸው ጨው እንዲጠቀሙ አይፈቀድም በተረፈ የጤፍ ዳቦሽ አሪፍ ነው ። ❤

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    በጣም ጤናማ የጤፍ ዳቦ ።እጆችሽ ይባረኩ

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 роки тому

    በጣም ወድጄዋለሁ!!! እስኪ ደግሞ ሰርቼ ልቅመሰው...😊

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 роки тому

    በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር ጎበዝ በርቺልኝ እህቴ ላይክ

  • @kidisttsehay1797
    @kidisttsehay1797 Рік тому +1

    በጣም ነው ያሳቅሽኝ ቂጣ ጋግረሽ ዳቦ ትያለሽ መጫወቻ አረጋችሁን አይደል

    • @selamhabesha
      @selamhabesha  Рік тому +1

      Kemeselesh kita beyiw min chigir alew 😁

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ Рік тому +2

    እንዴት ነው ጤፍ ብቻውን ስናቦካ ይፈረፈራል እኮ እንደአጃ ሊጥ መሳሳቡ ከየት መጣ ስታቦኪው ያስታውቃል ዩቲዮብ ተመልካችን ለማግኘት ብለሽ አትዋሺ ታማኝነትን ያሳጣል ።ድቄቱ ጤፍ ብቻ አይደለም ወይ አጃ ድቄት ወይም ስንዴ ደበላልቀሽ ነው ስታቦኪው ሊጡ እጅሽ ላይ አይጣበቅም ውሽት ነው ። ደግሞ በእጅሽ ስትቆርሺው እኮ ጤፍ እንዲህ ትግል አይፈልግም

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ እህቴ ።

  • @chachitgdiesign3778
    @chachitgdiesign3778 3 роки тому

    Waw betam yamral enem emokrewaleu betam emesegnaleu

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 роки тому

    Eine super Idee ❤️💕

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому

    👏👏👌👍❤👍

  • @tegstealemu1818
    @tegstealemu1818 2 роки тому +2

    ቂጣ ነው

    • @ጆርጆከቶሮንቶ
      @ጆርጆከቶሮንቶ 2 роки тому

      ሙያ ያላት እውቀቷን ታካፈልች
      ተችዎ ምን ላውራ ብላ አቃቂር ታውጣለች

  • @እመቤት-ሰ7ዸ
    @እመቤት-ሰ7ዸ 3 роки тому

    በጣም ቆንጄ ነው ተባረኪ

  • @bizuneshabera2930
    @bizuneshabera2930 2 роки тому

    ኮባ ቢኖረው

  • @nigistesaba9415
    @nigistesaba9415 3 роки тому

    Fasi share argaw sayew edet edemiyamr tadlesh betam new yemwedew tikur dabo😋😋😋