Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ብሬ እንደዚህ እንደሚያዝናና አላውቅም ነበር በዚህ ድራማ የሙያ ብቃቱንና ትክክለኛ ችሎታውን ያገኘ ይመስለኛል ሁሉም ምርጥ ስብስብ ናቸው
*ነገ እኮ አዕጋዝተ ዓለም ስላሴ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የብሬ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ረዱ*
አሜን እንክዋን አብሮ አድረሰንእስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
እንኳን አብሮ አደረስን
እግዝአብሄረ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እኔ ምለው አመቱን ሙሉ የአመቱ እ ----- ባአል ነው እንኳን አደረሳቹው ስትሉ መኖር ግን አይስለቻችውም
@@natizman የመየቸደ።ደመደ።ደቸመየመደየደየደቸመደ።የየደ።የደ።ቸየመደ።ቸየቸመቸ።የመቸየደመየ።የደመደደደቸየመደደየየ።የደ።።።ደ።ቸደ።ቸየደ።ቸየ።።።ደደደ።ቸ።የ።።ቸቸደ።ቸቸደ።ደ።ቸየቸየ።ደ።ደ።ቸ።ደደ።ደ።ደ{{]]|^|%°\
ይህን ድራማ ሳላይው እዚህ በመድረሱ ቆጨኝ። በጣም አሪፍ አዝናኝ ድራማ ነው በሁለት ቀን ውስጥ ከክፍል እንድ እስከ ክፍል 17 ድረስ አይቼ ጨርስኩት።ስናፍቅሽ ተስፋይ አድናቂሽ ነኝ ።የቀን ቅኝት ድራማ ላይ የእማማ ትርፌ ድራማ ላይ በአስደናቂ የትወና ብቃት የምናውቅሽ ከመኮነን ተፈሪና ከአብርሃም ወልዴ ጋር ማለት ከጉዞ እና ከባይከዳኝ ካራክተር ጋር የዘርመጭን ገፅ ባህሪ በልዩ ብቃት በመስራት ያስጨበጨብሽን ስናፈረቅሽ ተስፋይ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ።እንዲሁም ለታዋቂውና ለዘነኛው ለአበበ ተምትም እረጅም እድሜ ተመኘሁ።
ወይ ዕርዱ ዛሬ አሳዘንሽኝ አምርሮ የወደደ ልብ አምርሮ እንደ ሚጠላም ማሰብ ነበረብሽ አንድ ሰው አጠገባችን ሲሆን የዛ ሰው ጥቅም እና ጉዳት አይገባንም ስንለየው ነው ጸጸት የሚገለን ለማንኛውም ቆንጆ ነው እንዳይቋረጥ ሃደራ
አታልቅሽ እርዱ እንዴት እሄ ቤተሰብ እደሚመቹኝ ፈታ እያርጋችሁ ታስተምሩናላችሁ ቀጥሉበት ጎበዞች
በጣም ደስ የሚል ፊልምና በጣም ምርጥ ጎበዝ አክተሮች ናቹ የምር አድንቄያችዋለው ሁላቹንም አቡ ግን የአባትክን ስታስመስል በጣም ነው የምታስቀው😂😂😂😂 ሁሮ ደግሞ ቅልቅልነትሽን እወደዋለው ረዱ ጩባው ብርሽ አንደኛ ናቹ የምር❤❤❤❤
The wro is Lave❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abu betam newu mwudh❤❤❤❤
ማነው እደኔ ውሮን የሚወዳት 😂😂👍
Kkkkkk ጌታን በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የምጨርሰው 9ነኛውሺ ውስጤ ናችሁ
የእውነት ቤተሰብ ብትሆኑ አሪፍ ነበር በጣም ታምራላቹ
እንኳንበደና መጣቹ ማክሰኞለታ በጣም እየጠበኩዋቹ ነበር
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች ደግሞ ሁሉንም ክሩዎች ነው የምወዳቸውእስኪ የምትወዷቸው
ኧረ የጠነኛው ሺ ተናፍቃቹለል 💖💖💖
ትላንት ስፈልጋቹ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ቀጠሮ አክብሩልን! 😍
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህነ መጠችሁ እነንቴን ስጠብቅ ስጠብቅ 😏😏😏😏 በጠም ነው ምወደችሁ ራዱን በጠም ነው ምወደት ❤❤❤🌷🌷🌷
በጣም ለስደተኞቼ የደስታ ምንጮች ናችሁ በርቱልንንንንን ውዶቼ
ትክክል
በጣም ደስ ነው የሚሉት
Yes
ረዱ የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂እረዱ የኔ ስለሞን ሊያገባ አይችልም😂😂😂😂ዝንጅብል እግር👌👌👌👌
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክክክክክክ
አይ ይህ ቤተሰብ እንዴትእንደምወዳቸው በዚያ ላይ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ❤❤❤❤
Aglle
እንደዉ ስሞትላችሁ እንዳታቋርጡት በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰቦች ስወዳቹሁ በጉትኮንዉ መጠበቃቹ በጣም ደስየመለኝ ድራማ ነው
ራራራ
ማነው እደኔ ወሮን እሚወዳት
ሁላችሁንም ውድድ አብየ ከ ውሮየ እረዱ ጩባው አባትየው 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
*ውይ ረዱ ትዳር ስትይ እኔ በስደት እድሜን ስጨርስ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ አግብተው ወልደዋል እና ትዳር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው*
አወ ለሁሉም ፍጣሪ ሲፍቅድ ነው ያገባንውም ስደት አራርቆን ይሄው አለን
Arrrrt esun zim new enam nega gadenye
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ዘላለም አይኖርም በስደት
እውነት ነው እኔም ጓደኞቼ አግብተዋል ወልደዋል ሁለተኛም እየደገሙ ነው እኔ ግን ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያልኩ ይኸው አለሁ ግን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን እና ትዳሩንም እንደርስበታለን
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ትክክል ገኒዬ ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን
ለካ ሰው ሲለያዩ ነው ልክ ልኩን የሚሳደበው ወሮ ከዕውቀት ነፃ እኮ ነሽ ደስ ስትይ
ይችአባባሏ ተመችቶኛል kkkkkkkk
I always wait eagerly for the next episode. Good Job all of you!!!
Are temelesu🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ድራማ እንደኔ በፍቅር የሚወደው ማነው like ያድርገኝ👍
እንኳን ደህና መጠቹ ልክ ያንቴን ፍልም ሳይ መዳምን ጪቃጪቅ ረሰሎ 😍😘
Arif new
የምር ምርጦች ናቹ በርቱ ሁላቹም አንደኛ
በጣም ነው የማደነቃቹ መክንያቱም አስተማሪ ድራማ ነው መለት የሁሉንም ኢትዮጵያ ታሪክ በዉስጡ ዪዛላ በረቱ
ስንቱ ሞዛዛ ድራማ ሲጫወትብን እስከ ዛሬ የት ነበራችሁ የኔ አንደኞች የምር ይሄ ድራማ በቀን ሶስቴ ቢሆንኮን አልሰለቸውም
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ፈገግታሆች
ጩቢቲ ውስጤ እኮ ነ💝💝
ከልብሽ ነው ከ አንጀትሸ
ሚስቴ እርጉዝ ናት የኔ ላይክ መብዛት አምሯታል አትለፍኝ ስለወላድ
this sitcom is probably the best and realistic one in Ethiopian movie history.every scene is relatable
This is not a Movie by the way : ) YES by far this is the best Ethiopian Situation Comedy (Sit-com) ever produced! ምን ልታዘዝ (the first parts) comes in second IMHO...
ጀ
ውሮን እንደምወዳት ማን በነገረልኝ 😍🥰😘
ይህን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላይክ ግጩኝ ❤❤❤
اغطغ6ظلل8رن
ክክክክክክክክክክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ እፍፍፍፍ ስወዳቹ በተለይ አቡየየየ❤❤❤
ዊው ይህ ድራማ በጣም ያስቃል ቆንጆ ነው በርቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ናችሁ እወዳችሁላሁ 👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
በጣም ደስ ይላል በጌታ ስወደችሁ እኮ
አይ እህት ሁለተኛይቱ እናት ማለት እኮነች የት ነው የተሾካሾካችሁ ብላ ተጨነቀች ምርጥ እህቶች ነበሩኝ እንደርዱ አሁን አብርን ባንሆንም እህቶች ኑሩልን እናከብራችሗለን
G to the right to cancel the reservation mb by
በጣም ታመምራላችሁ ቀጥሉበት
እንኳን ሰላም መጣቹሁ አባት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍😍
ሰሌ ዘወር ሲል እንባ ያፈሰሺው ፎንቃው ሲነቃብሽ " ዝንጅብል እግር " ነህብለሽ የሰደብሺው እንዴት ነሽ ደና ነሽ 😂😂😂😂😂Redu ስወድሽ ጩባው😅😅😅
Kkkkkllk
ይህ ድራማ በፍቅር ነው የማየው ቀጥሉበት የሳቄ ምንጭ 👍👍👍
Arefenawe baretu kamelubate
ወይኔ ማየት ፈልጎ የመዳምን ዕቃ እያጠበ ልቡ የቾከለ ምክን ያቱም በጊዜ አይቶ ለነገ ስራ በጊዜ ጥቅልል ብሎ ለመተኛት like👍me
Yene konjo tidershaleshi ayi zish mar demo yalfal sirashi yebaltal mar
@@cutenoob8331 eshi እቴ
@Mulualem Bihon አረኩ shi
ወደ እኛ ቻናል ጎራ ብላችሁ ጎብኙን አስተማሪና አዝናኝ አጫጭር ተከታታይ ድራማዎችን ታገኛላችሁ
ድግል ሆይ አማልጅኝ ከልጅሽ 😍😍😍
ደሞ ዉሮ በጣም ነዉ የማደንቅሽ እደጀማሪአደለሽም ጎበዝ በርቱ
ውይ የኔ ሱሶች መጣችሁ ከድራማዎች ሁሉ የሚመቸኝ ይህ ብቻነው ይመቻችሁ
ዘጠነኛው ሺህ ምርጦች አረ በሳንምንት ሁለት ቀን አርጉት ጩባው(ሚሊዮን ብርሃኔ) ከምር ጥበብ ጠርታሀለች አንቺ አበራሽ የሚለው ነጠላህ ዜማህን በክሊፕ እንጠብቃለን😃😃😃
Please የጎደለውን ቃል ሙሉሉኝ ግጥሙን በፍቅር ስለምወደው ነው ህይወት በየፈርጇ፣መልኳ ጉራማይሌ ደምቆ እየፈዘዘ፣የዘመናት ...?ቅኝት አልባ መሬት፣ምን አገባኝ ጌታሆነው እየመሩት፣የጊዜውን ቦታህልሙ ጠባብ፣ሰፊ ሜዳው መንቃት ብርቁ፣መቆም ዕዳው መሄድ ሞቱ፣መድረስ ፍዳውማጣት ስንቁ፣ሽንፈት ጓዳው በትውልዱ የማንነት፣የምንነት ቀለምበሃገር ባናይ ከንቱ ነገር፣ ሲፈስባት በዓለም ሁሉ ህንፃ ላይ፣መሬት ጠቦን ለማነስ ይለፋል ቦታ ሳይጠቅመን፣ምርኩዙ ለመንገድ ይጋፋልበየመስኩ በደጃችን አረሙ በዛበት ዞረን ላናይ ተጠምደናል አሻግሮ በማየት ከአእምሮ በላይ ልቀን እርቀን ሄደናል ስምንት ሺ ጭልጥ አርገን ዘጠኝ ከትመናል
1. ....ቆሌ2. ዞረን ላናይ...
1 ህልሜ2 ዞርን ሳናይ
አመሰግናለሁ ውዶችዬ 😘 የግጥሙን አንዳንድ ቃላት ልክ እንደ ቴዲአፍሮ ስራዎች በደንብ ጆሮ ካልቸከሉ ለማወቅ ይከብዳል😉
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ በርቺ ግን ይገርማል ግጥሙ
ህልሜ
የውሮ አድናቂዎች የት አላችሁ አይ ውሮየ ከአወቅት እኮ ነፃ ነች
ሌላስ
እንዴትእንደምታናድደኝ ከእውቀትንጥትፅድትያለች
እና"አኔም ከእውቀት ነፃ ነኝ"እያልሽ ነዉ???
@@ezmgodtube9606 🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ግን ሁላቸው ወዳቸዋለው ግን ጩባውዬንንን
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘጠንኛው ሺ ስወዳችሁ ስራችሁ በጣም ይገርማል
መጣችሁ ምርጦቸ እስኪ እምትወዷቸው ❤❤❤❤
W43dir0ttgdsxyfsotej47r458wwye eyeusye3ueteywywtwyussytshzjseushsysisysfsjshsuwsgs6eueuwywtdfwytsgsgs
1 7r5whhgstewowfwfi2ietfskssgsjhshshwhehewhwhshsh
U2teeu2ywfww7qtfwwhwj😂😉😡😕😡😕😡😠😠😡😠😡😕😉😆😃😪🙌🙅🙋🙋🙍🐓🐤🐓🐢🐹🐰🐕🐀🐶🐱🐶🐁🐃🐮🍮🍫🍭🍫🍭🍬🍬🍳🍛🍱🍚🍞🍢🍡🍙🍞🌆🌃🌉🌉🌉🌌🌃🌆🌍🌏🍱🍱🌆🌌🌃🌆🌏🌍🏤🏡🏡🏣🏢🏩🏨🏫🏨🏨🏫🏨🏫🏨🏪🏡🏪🏡🏪🏡🏫🏡🏡🏤🏡🏤🏩🏪🏡🏫🏡🏥🏡🏡🏤🏡🏤🏡🏤🏡🏤🔚⏰🔚🔙♈♓♏♑♑♏🚯🔱
እናመሠግናለን ጎበዞች በርቱ ውድድድድድ በማያልቀው😘😘
እንደኔ ይሄን ድራማ ውውውውውውውውውድድድድድድድ የሚያረግ እጅ ወደላይ👍👍👍👍👍👍
ይሀው አለሁእስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@@natizman subscribe enderareg new mibalew
ደደብ ሁላላ
አቦ ይመቻችሁ ሺ አመት ኑሩልን😍😍😍😍
ደስ ይላል እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ
የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ያሬድ ሙዚቃ ቤት በሚል በቅዱስ ያሬድ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠራው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማዎችን ከሰማየ ሰማያት አመጣ እንጂ ሰይጣናዊ ዜማን ወደ ምድራችን አላመጣም ለዚህ እኮ ነው ከኢትዮጵያ ረድኤተ እግዚአብሔር የራቀው ምክንያቱም ቅዱሱን ፃድቁን ለኃጢአት መጠሪያ ሲያደርጉት ብቻ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ቀልድ ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ውይይይ እረድ የኔ ሰለሞን አያረገውም 😂😂😂😂😂
kkkkkkkkKklk
አቦ በግዜው ልቀቁልን እኛ በጉጉት አለቅን እኳ "ጩብቲ ትመቺኛለሽሽሽሽሽሽሽሽሽ "😀😀😀
its also my question!
ዋው ስዎዳችሁ እኮ ባርቱልኝ ❤️😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ እስኪ #እረድኤትን የምትወዱ #like 👍👍👍ግጩኝ 😍❤
እኔ
እኔም አወዳት አለሁ
ውስጤ ናቹ የኔ ማሮች ሚሊዬ የምር ስወድህ
በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ
ዘጠነኛው ሺህዎች ስወዳችሁ Weye chubaweye sewedek eco weste nek ewenet
ዘጠነኛው ሺ ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
*አሪፍ ነው ያዝናናል ያስተምራር ወቅታዊ ጉዳር ያካተተ ስለሆነ አሪፍ ነው*
እናመሠግናለን ዘጠነዉ ሺዎችምችት ይበላችሁ
በሳም ሁለቴ ቢሆን በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ
እደውሮ መሆን ፍለኩ ማለቴ ክክክክክክክ በቃ ነፅ ነች ከጭንቀት ከሀሳብ
ክክክክክክክ ጎራ በዪ
ከእውቀትም ነፃ ናት
@Mulualem Bihon እሽ ገጨሁሽ ባይሆን አንችም ግጪኝ
*አሁን በነፍሴ ደረሳችሁልኝ የማየው አጥቸ ዩቱብ ላይ እየተከራተትኩ ነበር አቦ ላይክ አድርጉኝ*
😂😂😂 adkm esti benka ejsh sebskuka argni
Enemi edachi
ክክክክክክ እኔ ልከርታትልህ
እኔም
እኔም እንዳንች
ያምራል በርቱልን ዘና ነው የምታረጉን
ስንት ስአት ሙሉ ስጠብቃቹ ልተኛ ስል መጣቹ በጉጉት እንደምንጠብቃቹ አታውቁም እንዴ miss u
አቦ ይመቻቹሁ ሺ አመት ኑሩልን
ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
ዋው ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
ውይ ወርቁ 😆😆😆😆ረዱ ልክ እንደኔ ነሽ እኔም አልሞላ ብሎኛል
እንኳን ደና መጣቹ ምወዳቹ አቡ እና ረዱን እደኔ ሚወዳቸው አለ
አህለን ብያለሁ ሁሮ የሌለ ተመቸሽኝ በጣምነዉምታስቅኝ
በጩባው ቀልድ ለምን እንደማይስቁ እንደኔ ያልገባው like የገጨኝ 👍👍👍
ሚ 2
ጩባው ውስጤ ነው
ጩቢቲ
ያው ግውፀባህሪው ነዋ ግን በጣም ነው የሚያስቀው
የኔ maloch wel come sewadachu
ህይሄ ድራማ ውስጤ ነው ይመቻቹሁ ኣቦ💖💜💙❤💛💚
Miliyon yene amalayi batam adanakiha neny bartaliny yesadatanyawa afqarik 👍👍👍❤💞❤
የኔ ተናፍቂዎች ሐሙሥነችሁ እዴ ማክሠኞ ይመሥለኝነበር ደሥሥትሉኮ
ሁለተኛዉ. ከቤቶች ቀጥዬ. የምወደው. ድራማ. ደረሰ ይላል
እስኪ እንዴኔ ጩባውን የሚወደው
ውሮየ ስወድሽ እኮ እስኪ በቅንነት ላይክ ግጩኝ አምሮኝ
Betam des yilal bertu zare temechitognal
*እወይይይይ እምወዳችሁ እረ ቃላት አጣዉላችሁ ከምር ቅሽር ያለ ድራማ እኮ ነው አይ እረዱ **#ጀንጅብል** እግር አለሸው hahahh*
እኔም በጣም ነው በጉጉት ነው እምጠብቀው❤❤🌷🌷
ዋውውውው ይህ ድራማ ካልተሸለመማ ምሳሴ ትቆረጥ
አቡ መጣ ውይ ጥርሴን ፍቄዋለሁ🤔 እስኪ ልየው😁ተፍቋል እንግዲያውስ ቀጥል አቡ ለመሳቅ ዝግጁ ነኝ እስኪ አቡን የሚወድ👦👈ላይክ
9ጠነኛው ሺ ስወዳችሁኮ❤✅ውሮጩቢቲ እና ሁላቹም በርቱልኝ ናፍቃቹኝ ነበር well🇪🇹✅
እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@@natizman እሺ
@Mulualem Bihon እሺ ውዴ✅
ስወደቹ
በጣም ነው ደስ ብትሉት ቀጥሉበት ይዝናናል
እንኳን ደና መጣችሁ ሰወዳቹህ የኔ ምርጦች
ብሬ እንደዚህ እንደሚያዝናና አላውቅም ነበር በዚህ ድራማ የሙያ ብቃቱንና ትክክለኛ ችሎታውን ያገኘ ይመስለኛል ሁሉም ምርጥ ስብስብ ናቸው
*ነገ እኮ አዕጋዝተ ዓለም ስላሴ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የብሬ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ረዱ*
አሜን እንክዋን አብሮ አድረሰን
እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
እንኳን አብሮ አደረስን
እግዝአብሄረ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እኔ ምለው አመቱን ሙሉ የአመቱ እ ----- ባአል ነው እንኳን አደረሳቹው ስትሉ መኖር ግን አይስለቻችውም
@@natizman የመየቸደ።ደመደ።ደቸመየመደየደየደቸመደ።የየደ።የደ።ቸየመደ።ቸየቸመቸ።የመቸየደመየ።የደመደደደቸየመደደየየ።የደ።።።ደ።ቸደ።ቸየደ።ቸየ።።።ደደደ።ቸ።የ።።ቸቸደ።ቸቸደ።ደ።ቸየቸየ።ደ።ደ።ቸ።ደደ።ደ።ደ{{]]|^|%°\
ይህን ድራማ ሳላይው እዚህ በመድረሱ ቆጨኝ። በጣም አሪፍ አዝናኝ ድራማ ነው በሁለት ቀን ውስጥ ከክፍል እንድ እስከ ክፍል 17 ድረስ አይቼ ጨርስኩት።
ስናፍቅሽ ተስፋይ አድናቂሽ ነኝ ።
የቀን ቅኝት ድራማ ላይ የእማማ ትርፌ ድራማ ላይ በአስደናቂ የትወና ብቃት የምናውቅሽ ከመኮነን ተፈሪና ከአብርሃም ወልዴ ጋር ማለት ከጉዞ እና ከባይከዳኝ ካራክተር ጋር የዘርመጭን ገፅ ባህሪ በልዩ ብቃት በመስራት ያስጨበጨብሽን ስናፈረቅሽ ተስፋይ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ።
እንዲሁም ለታዋቂውና ለዘነኛው ለአበበ ተምትም እረጅም እድሜ ተመኘሁ።
ወይ ዕርዱ ዛሬ አሳዘንሽኝ አምርሮ የወደደ ልብ አምርሮ እንደ ሚጠላም ማሰብ ነበረብሽ አንድ ሰው አጠገባችን ሲሆን የዛ ሰው ጥቅም እና ጉዳት አይገባንም ስንለየው ነው ጸጸት የሚገለን ለማንኛውም ቆንጆ ነው እንዳይቋረጥ ሃደራ
አታልቅሽ እርዱ እንዴት እሄ ቤተሰብ እደሚመቹኝ ፈታ እያርጋችሁ ታስተምሩናላችሁ ቀጥሉበት ጎበዞች
በጣም ደስ የሚል ፊልምና በጣም ምርጥ ጎበዝ አክተሮች ናቹ የምር አድንቄያችዋለው ሁላቹንም አቡ ግን የአባትክን ስታስመስል በጣም ነው የምታስቀው😂😂😂😂 ሁሮ ደግሞ ቅልቅልነትሽን እወደዋለው ረዱ ጩባው ብርሽ አንደኛ ናቹ የምር❤❤❤❤
The wro is Lave❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Abu betam newu mwudh❤❤❤❤
ማነው እደኔ ውሮን የሚወዳት 😂😂👍
Kkkkkk ጌታን በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የምጨርሰው 9ነኛውሺ ውስጤ ናችሁ
የእውነት ቤተሰብ ብትሆኑ አሪፍ ነበር በጣም ታምራላቹ
እንኳንበደና መጣቹ ማክሰኞለታ በጣም እየጠበኩዋቹ ነበር
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች ደግሞ ሁሉንም ክሩዎች ነው የምወዳቸው
እስኪ የምትወዷቸው
ኧረ የጠነኛው ሺ ተናፍቃቹለል 💖💖💖
ትላንት ስፈልጋቹ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ቀጠሮ አክብሩልን! 😍
❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህነ መጠችሁ እነንቴን ስጠብቅ ስጠብቅ 😏😏😏😏 በጠም ነው ምወደችሁ ራዱን በጠም ነው ምወደት ❤❤❤🌷🌷🌷
በጣም ለስደተኞቼ የደስታ ምንጮች ናችሁ በርቱልንንንንን ውዶቼ
ትክክል
በጣም ደስ ነው የሚሉት
Yes
ረዱ የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂እረዱ የኔ ስለሞን ሊያገባ አይችልም😂😂😂😂ዝንጅብል እግር👌👌👌👌
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክክክክክክክክ
አይ ይህ ቤተሰብ እንዴትእንደምወዳቸው በዚያ ላይ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ❤❤❤❤
Aglle
እንደዉ ስሞትላችሁ እንዳታቋርጡት በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰቦች ስወዳቹሁ በጉትኮንዉ መጠበቃቹ በጣም ደስየመለኝ ድራማ ነው
ራራራ
ራራራ
ራራራ
ራራራ
ማነው እደኔ ወሮን እሚወዳት
ሁላችሁንም ውድድ አብየ ከ ውሮየ እረዱ ጩባው አባትየው 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
*ውይ ረዱ ትዳር ስትይ እኔ በስደት እድሜን ስጨርስ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ አግብተው ወልደዋል እና ትዳር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው*
አወ ለሁሉም ፍጣሪ ሲፍቅድ ነው ያገባንውም ስደት አራርቆን ይሄው አለን
Arrrrt esun zim new enam nega gadenye
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ዘላለም አይኖርም በስደት
እውነት ነው እኔም ጓደኞቼ አግብተዋል ወልደዋል ሁለተኛም እየደገሙ ነው እኔ ግን ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያልኩ ይኸው አለሁ ግን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን እና ትዳሩንም እንደርስበታለን
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ትክክል ገኒዬ ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን
ለካ ሰው ሲለያዩ ነው ልክ ልኩን የሚሳደበው ወሮ ከዕውቀት ነፃ እኮ ነሽ ደስ ስትይ
ይችአባባሏ ተመችቶኛል kkkkkkkk
I always wait eagerly for the next episode. Good Job all of you!!!
Are temelesu🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ድራማ እንደኔ በፍቅር የሚወደው ማነው like ያድርገኝ👍
እንኳን ደህና መጠቹ ልክ ያንቴን ፍልም ሳይ መዳምን ጪቃጪቅ ረሰሎ 😍😘
Arif new
የምር ምርጦች ናቹ በርቱ ሁላቹም አንደኛ
በጣም ነው የማደነቃቹ መክንያቱም አስተማሪ ድራማ ነው መለት የሁሉንም ኢትዮጵያ ታሪክ በዉስጡ ዪዛላ በረቱ
ስንቱ ሞዛዛ ድራማ ሲጫወትብን እስከ ዛሬ የት ነበራችሁ የኔ አንደኞች የምር ይሄ ድራማ በቀን ሶስቴ ቢሆንኮን አልሰለቸውም
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ፈገግታሆች
ጩቢቲ ውስጤ እኮ ነ💝💝
ከልብሽ ነው ከ አንጀትሸ
ሚስቴ እርጉዝ ናት የኔ ላይክ መብዛት አምሯታል አትለፍኝ ስለወላድ
this sitcom is probably the best and realistic one in Ethiopian movie history.every scene is relatable
This is not a Movie by the way : ) YES by far this is the best Ethiopian Situation Comedy (Sit-com) ever produced! ምን ልታዘዝ (the first parts) comes in second IMHO...
ጀ
ውሮን እንደምወዳት ማን በነገረልኝ 😍🥰😘
ይህን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላይክ ግጩኝ ❤❤❤
اغطغ6ظلل8رن
ክክክክክክክክክክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ እፍፍፍፍ ስወዳቹ በተለይ አቡየየየ❤❤❤
ዊው ይህ ድራማ በጣም ያስቃል ቆንጆ ነው በርቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ናችሁ እወዳችሁላሁ 👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
በጣም ደስ ይላል በጌታ ስወደችሁ እኮ
አይ እህት ሁለተኛይቱ እናት ማለት እኮነች የት ነው የተሾካሾካችሁ ብላ ተጨነቀች ምርጥ እህቶች ነበሩኝ እንደርዱ አሁን አብርን ባንሆንም እህቶች ኑሩልን እናከብራችሗለን
G to the right to cancel the reservation mb by
በጣም ታመምራላችሁ ቀጥሉበት
እንኳን ሰላም መጣቹሁ አባት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍😍
ሰሌ ዘወር ሲል እንባ ያፈሰሺው
ፎንቃው ሲነቃብሽ " ዝንጅብል እግር " ነህ
ብለሽ የሰደብሺው
እንዴት ነሽ ደና ነሽ 😂😂😂😂😂
Redu ስወድሽ ጩባው😅😅😅
Kkkkkllk
ይህ ድራማ በፍቅር ነው የማየው ቀጥሉበት የሳቄ ምንጭ 👍👍👍
Arefenawe baretu kamelubate
ወይኔ ማየት ፈልጎ የመዳምን ዕቃ እያጠበ ልቡ የቾከለ ምክን ያቱም በጊዜ አይቶ ለነገ ስራ በጊዜ ጥቅልል ብሎ ለመተኛት like👍me
Yene konjo tidershaleshi ayi zish mar demo yalfal sirashi yebaltal mar
@@cutenoob8331 eshi እቴ
@Mulualem Bihon አረኩ shi
ወደ እኛ ቻናል ጎራ ብላችሁ ጎብኙን አስተማሪና አዝናኝ አጫጭር ተከታታይ ድራማዎችን ታገኛላችሁ
ድግል ሆይ አማልጅኝ ከልጅሽ 😍😍😍
ደሞ ዉሮ በጣም ነዉ የማደንቅሽ እደጀማሪአደለሽም ጎበዝ በርቱ
ውይ የኔ ሱሶች መጣችሁ ከድራማዎች ሁሉ የሚመቸኝ ይህ ብቻነው ይመቻችሁ
ዘጠነኛው ሺህ ምርጦች አረ በሳንምንት ሁለት ቀን አርጉት ጩባው(ሚሊዮን ብርሃኔ) ከምር ጥበብ ጠርታሀለች አንቺ አበራሽ የሚለው ነጠላህ ዜማህን በክሊፕ እንጠብቃለን😃😃😃
Please የጎደለውን ቃል ሙሉሉኝ ግጥሙን በፍቅር ስለምወደው ነው
ህይወት በየፈርጇ፣መልኳ ጉራማይሌ
ደምቆ እየፈዘዘ፣የዘመናት ...?
ቅኝት አልባ መሬት፣ምን አገባኝ ጌታ
ሆነው እየመሩት፣የጊዜውን ቦታ
ህልሙ ጠባብ፣ሰፊ ሜዳው
መንቃት ብርቁ፣መቆም ዕዳው
መሄድ ሞቱ፣መድረስ ፍዳው
ማጣት ስንቁ፣ሽንፈት ጓዳው
በትውልዱ የማንነት፣የምንነት ቀለም
በሃገር ባናይ ከንቱ ነገር፣ ሲፈስባት በዓለም
ሁሉ ህንፃ ላይ፣መሬት ጠቦን ለማነስ ይለፋል
ቦታ ሳይጠቅመን፣ምርኩዙ ለመንገድ ይጋፋል
በየመስኩ በደጃችን አረሙ በዛበት
ዞረን ላናይ ተጠምደናል አሻግሮ በማየት
ከአእምሮ በላይ ልቀን እርቀን ሄደናል
ስምንት ሺ ጭልጥ አርገን
ዘጠኝ ከትመናል
1. ....ቆሌ
2. ዞረን ላናይ...
1 ህልሜ
2 ዞርን ሳናይ
አመሰግናለሁ ውዶችዬ 😘 የግጥሙን አንዳንድ ቃላት ልክ እንደ ቴዲአፍሮ ስራዎች በደንብ ጆሮ ካልቸከሉ ለማወቅ ይከብዳል😉
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ በርቺ ግን ይገርማል ግጥሙ
ህልሜ
የውሮ አድናቂዎች የት አላችሁ አይ ውሮየ ከአወቅት እኮ ነፃ ነች
ሌላስ
እንዴትእንደምታናድደኝ ከእውቀትንጥትፅድትያለች
እና"አኔም ከእውቀት ነፃ ነኝ"እያልሽ ነዉ???
@@ezmgodtube9606 🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ ግን ሁላቸው ወዳቸዋለው ግን ጩባውዬንንን
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘጠንኛው ሺ ስወዳችሁ ስራችሁ በጣም ይገርማል
መጣችሁ ምርጦቸ እስኪ እምትወዷቸው ❤❤❤❤
W43dir0ttgdsxyfsotej47r458wwye eyeusye3ueteywywtwyussytshzjseushsysisysfsjshsuwsgs6eueuwywtdfwytsgsgs
1 7r5whhgstewowfwfi2ietfskssgsjhshshwhehewhwhshsh
U2teeu2ywfww7qtfwwhwj😂😉😡😕😡😕😡😠😠😡😠😡😕😉😆😃😪🙌🙅🙋🙋🙍🐓🐤🐓🐢🐹🐰🐕🐀🐶🐱🐶🐁🐃🐮🍮🍫🍭🍫🍭🍬🍬🍳🍛🍱🍚🍞🍢🍡🍙🍞🌆🌃🌉🌉🌉🌌🌃🌆🌍🌏🍱🍱🌆🌌🌃🌆🌏🌍🏤🏡🏡🏣🏢🏩🏨🏫🏨🏨🏫🏨🏫🏨🏪🏡🏪🏡🏪🏡🏫🏡🏡🏤🏡🏤🏩🏪🏡🏫🏡🏥🏡🏡🏤🏡🏤🏡🏤🏡🏤🔚⏰🔚🔙♈♓♏♑♑♏🚯🔱
እናመሠግናለን ጎበዞች በርቱ ውድድድድድ በማያልቀው😘😘
እንደኔ ይሄን ድራማ ውውውውውውውውውድድድድድድድ የሚያረግ እጅ ወደላይ👍👍👍👍👍👍
ይሀው አለሁ
እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@@natizman subscribe enderareg new mibalew
ደደብ ሁላላ
አቦ ይመቻችሁ ሺ አመት ኑሩልን😍😍😍😍
ደስ ይላል እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ
የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ያሬድ ሙዚቃ ቤት በሚል በቅዱስ ያሬድ ስም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠራው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማዎችን ከሰማየ ሰማያት አመጣ እንጂ ሰይጣናዊ ዜማን ወደ ምድራችን አላመጣም ለዚህ እኮ ነው ከኢትዮጵያ ረድኤተ እግዚአብሔር የራቀው ምክንያቱም ቅዱሱን ፃድቁን ለኃጢአት መጠሪያ ሲያደርጉት ብቻ ሁላችንንም ይቅር ይበለን
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ቀልድ ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ውይይይ እረድ የኔ ሰለሞን አያረገውም 😂😂😂😂😂
kkkkkkkkKklk
አቦ በግዜው ልቀቁልን እኛ በጉጉት አለቅን እኳ "ጩብቲ ትመቺኛለሽሽሽሽሽሽሽሽሽ "😀😀😀
its also my question!
ዋው ስዎዳችሁ እኮ ባርቱልኝ ❤️😘😘
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ
እስኪ #እረድኤትን የምትወዱ #like 👍👍👍ግጩኝ 😍❤
እኔ
እኔም አወዳት አለሁ
ውስጤ ናቹ የኔ ማሮች ሚሊዬ የምር ስወድህ
በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ
ዘጠነኛው ሺህዎች ስወዳችሁ Weye chubaweye sewedek eco weste nek ewenet
ዘጠነኛው ሺ ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
*አሪፍ ነው ያዝናናል ያስተምራር ወቅታዊ ጉዳር ያካተተ ስለሆነ አሪፍ ነው*
እናመሠግናለን ዘጠነዉ ሺዎች
ምችት ይበላችሁ
በሳም ሁለቴ ቢሆን በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ
እደውሮ መሆን ፍለኩ ማለቴ ክክክክክክክ በቃ ነፅ ነች ከጭንቀት ከሀሳብ
ክክክክክክክ ጎራ በዪ
ከእውቀትም ነፃ ናት
@Mulualem Bihon እሽ ገጨሁሽ ባይሆን አንችም ግጪኝ
*አሁን በነፍሴ ደረሳችሁልኝ የማየው አጥቸ ዩቱብ ላይ እየተከራተትኩ ነበር አቦ ላይክ አድርጉኝ*
😂😂😂 adkm esti benka ejsh sebskuka argni
Enemi edachi
ክክክክክክ እኔ ልከርታትልህ
እኔም
እኔም እንዳንች
ያምራል በርቱልን ዘና ነው የምታረጉን
ስንት ስአት ሙሉ ስጠብቃቹ ልተኛ ስል መጣቹ በጉጉት እንደምንጠብቃቹ አታውቁም እንዴ miss u
አቦ ይመቻቹሁ ሺ አመት ኑሩልን
ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
ዋው ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
ውይ ወርቁ 😆😆😆😆ረዱ ልክ እንደኔ ነሽ እኔም አልሞላ ብሎኛል
እንኳን ደና መጣቹ ምወዳቹ አቡ እና ረዱን እደኔ ሚወዳቸው አለ
አህለን ብያለሁ ሁሮ የሌለ ተመቸሽኝ በጣምነዉምታስቅኝ
በጩባው ቀልድ ለምን እንደማይስቁ እንደኔ ያልገባው like የገጨኝ 👍👍👍
ሚ 2
ጩባው ውስጤ ነው
ጩቢቲ
ያው ግውፀባህሪው ነዋ ግን በጣም ነው የሚያስቀው
የኔ maloch wel come sewadachu
ህይሄ ድራማ ውስጤ ነው ይመቻቹሁ ኣቦ💖💜💙❤💛💚
Miliyon yene amalayi batam adanakiha neny bartaliny yesadatanyawa afqarik 👍👍👍❤💞❤
የኔ ተናፍቂዎች ሐሙሥነችሁ እዴ ማክሠኞ ይመሥለኝነበር ደሥሥትሉኮ
ሁለተኛዉ. ከቤቶች ቀጥዬ. የምወደው. ድራማ. ደረሰ ይላል
እስኪ እንዴኔ ጩባውን የሚወደው
ውሮየ ስወድሽ እኮ እስኪ በቅንነት ላይክ ግጩኝ አምሮኝ
Betam des yilal bertu zare temechitognal
*እወይይይይ እምወዳችሁ እረ ቃላት አጣዉላችሁ ከምር ቅሽር ያለ ድራማ እኮ ነው አይ እረዱ **#ጀንጅብል** እግር አለሸው hahahh*
እኔም በጣም ነው በጉጉት ነው እምጠብቀው❤❤🌷🌷
ዋውውውው ይህ ድራማ ካልተሸለመማ ምሳሴ ትቆረጥ
አቡ መጣ ውይ ጥርሴን ፍቄዋለሁ🤔 እስኪ ልየው😁ተፍቋል እንግዲያውስ ቀጥል አቡ ለመሳቅ ዝግጁ ነኝ እስኪ አቡን የሚወድ👦👈ላይክ
9ጠነኛው ሺ ስወዳችሁኮ❤✅
ውሮ
ጩቢቲ እና ሁላቹም በርቱልኝ ናፍቃቹኝ ነበር well🇪🇹✅
እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@@natizman እሺ
@Mulualem Bihon እሺ ውዴ✅
ስወደቹ
በጣም ነው ደስ ብትሉት ቀጥሉበት ይዝናናል
እንኳን ደና መጣችሁ ሰወዳቹህ የኔ ምርጦች