የጃዋር ቃለምልልስ የጫረው ውዝግብ እና አንደምታዎቹ|AWRAMBA TIMES

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 888

  • @Ben-yam
    @Ben-yam День тому +8

    I listen to Teddy wherever he goes and whatever he says. Teddy is exceptional. I love you and respect you Teddy!

  • @tsegayekassa4067
    @tsegayekassa4067 2 дні тому +42

    Thank you Teddy. You are a person that happens once in a generation. A true journalist, opinion maker, political expert, and a legal personality.

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому +2

      ምንም የምጭር ችግር የለም! ህወሃቶች ጀዋሪን ለምን ሱፍ አልበሰውት ከች አደረጉት ነው መወያያው እንጂ… የምጭረውም የምጫርም ነገር የለም! የአገራችን ፖለትካ ፍፁም ተቀይሯል!!!

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj День тому +14

    ጦርነቱ ሲጀመር ሁሉም ከመንግስት ጎን ሲቆም ጁሀር አውግዟል

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 21 годину тому +2

      The problem of jawar is inconsistency he has two faces

  • @mekbibteshomeaberra3835
    @mekbibteshomeaberra3835 2 дні тому +68

    Teddy is a bold journalist and stands with the truth., people 👍 Respect men!

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому +2

      ምንም የምጭር ችግር የለም! ህወሃቶች ጀዋሪን ለምን ሱፍ አልበሰውት ከች አደረጉት ነው መወያያው እንጂ… የምጭረውም የምጫርም ነገር የለም! የአገራችን ፖለትካ ፍፁም ተቀይሯል!!!

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 День тому

      He is a good journalist but not support the truth

  • @TsehayeHaile-m3i
    @TsehayeHaile-m3i 2 дні тому +38

    ኤርትራዊ ነኝ በኤርትራ ጦር በሰላማዊው የትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመውን እና እየፈጸመ ያለውን ግፍ አወግዛለሁ። ጀዋር ለምን አለም ሁሉ ያወገዘውን ነገር ለመናገር አልደፈረም🤷🏾 ♂️? የኔ አስተያየት ጀዋር ከ ህ.ግ.ደ.ፍ መሪዎች ጋር በድብቅ እየሰራ ሊሆን ይችላል።

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 2 дні тому

      አሑን ላይ ኢትዮጵያዊያንን ማታለል አይቻልም ኤርትራዊ አይደለህም የዱሮ አራዳ ነገር ነህ በኤርትራዊ ስም ማታለል ድሮ ቀረ እኮ

    • @naturesgift-tr4bl
      @naturesgift-tr4bl День тому +3

      በትክክል እንዳዛ ነው

    • @nuremiesso9734
      @nuremiesso9734 День тому

      አወገዘ በወቅቱ ከማውገዝ በላይ ነው መደረግ ያለበት አለህ እኮ። በአፍ ማውገዝ ብቻ ነገሩን ማሳነስ ነው። ከዛም በላይ ስራ ያስፈልጋል አለህ። መረዳት አትችልም?? ለነገሩ ኤርትራዊ ነኝ ብለሃል ለካ ቤት በኩል ትረዳለህ

    • @DAWITFREZGHI-d8c
      @DAWITFREZGHI-d8c 23 години тому

      ውሽታም! ኤርትራዊ ሽታ የለህም! የትግራይ ሃይሎች ወደ ተለያዩ የኤርትራ ከተሞች ሚሳይል በመመርወራቸው ነው ኤርትራን የጋበዝዋት! ጆሃርም ይህን ሃቅ ስልሚያውቅ ስለ ኤርትራ ጉዳይ ምንም ኣላለም!

    • @mehamedibrahim5133
      @mehamedibrahim5133 23 години тому

      ኣንተ ኤርትራዊ ኣይደለህም እምላለሁ ደነዝ

  • @thelastking5502
    @thelastking5502 2 дні тому +13

    ጁሀር የምር ጅግና ነህ በግድም ቢሆን ስለ አክሱም ሙስሊሞች እንዲታውሩ አድርካቸው

    • @yohannesdemessie2924
      @yohannesdemessie2924 2 дні тому +2

      This is fact!

    • @Zige-qe3ym
      @Zige-qe3ym 15 годин тому

      ይሄን ሙሉውን ትንታኔ ብትሰማ ጀዋርን ትጠላዋለህ እንጂ ጀግና ልትለው አትችልም ‼️ የደም ቁማርተኛ ነው ።

  • @TegegneAbreham
    @TegegneAbreham 2 дні тому +64

    የቴዲንና የጀዋርን ውይይት ሁለት ጊዜ አዳመጥኩት። ቴዲ የውይይቱጭብጥ ላይ ሲያተኩር (stick) ጀዋር ለማምለጥ የሚያደርገውን መፍጨርጨር ተመልክቻለሁ። ለማንኛውም ቴዲን እናመሰግናለን።

    • @gashawfiseha2491
      @gashawfiseha2491 2 дні тому +3

      የጀዋር ጭንቅላት በዘመኑ በቴክኖሎጂ ንቅለ ተከላ ቢደረግለት ያው በጡንቻው የሚያስብ ጡንቻ ጭንቅላት!!! ማስረጃ ፦አልጸጸትም ! የማይፀጸት አዕምሮ መቸም ጡንቸኛ ነው ንፁሀንን ዘቅዝቀህ ገለህ አቃጥለህ አፈናቅለህ...?
      አትፀፀትም ገና እርስ ተባልተው ሀገራችን ነፃ ትወጣለች ከቀንና ማታ ጅቦች ! ጅቦቹ እነማን እደሆኑ አሁን ገና ታወቀ። የኢትዮጵያ አምላክ ያባላቸዋል ገና....

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n День тому +3

      ምንም የምጭር ችግር የለም! ህወሃቶች ጀዋሪን ለምን ሱፍ አልበሰውት ከች አደረጉት ነው መወያያው እንጂ… የምጭረውም የምጫርም ነገር የለም! የአገራችን ፖለትካ ፍፁም ተቀይሯል!!!

  • @ጓልአወጣሽዩቲዩብ
    @ጓልአወጣሽዩቲዩብ 20 годин тому +3

    በጣም ደስ ያለኝ አብራችሁ ሳያችሁ በርቱ ይገባዋል ፊታውራሪ ቴድዬ

  • @mohamedmohamed-bl2cs
    @mohamedmohamed-bl2cs 4 години тому +1

    ቴዲ ጁሀር የገባውን ፖለቲካ ለመረዳት ሌላ 100 አመት ይቀረዋል

  • @GGU900
    @GGU900 День тому +6

    ቴዲ የጀዋር ብቻ ሰይሆን የኦሮሞ ና የሙስሊም ጠል ሆኖ ሰለ ፀድቅ ፀድቅ መጫወት የምወድ ሴራኛ ሰው ነው☝️☝️☝️

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 День тому

      ኩሊው ሰይጣን ጠማማነትን ጭኖብሃል

  • @Mindfulconsience
    @Mindfulconsience 2 дні тому +7

    Thanks Teddy and Jawar. I am a supporter of Jawar, though I am ethnic Somali. I also acknowledge Teddy’s challenging questions being very necessary. It was an excellent hardball dialogue. I also appreciate Teddy’s stance against the discriminatory campaign against minority Muslim Aksumite.

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 2 дні тому +8

    Teddy ግን ልቡም ብቻ ሳይሆን ጭንቅላቱም ብርሃን ነው።ከትግራይ ቢሆንም ሞር balance ለማድረግ እሚጥር አገሩንም እሚወድ ጀግና ሞጋች ጋዜጠኛ ነው።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 2 дні тому +1

      ከትግራይ ብሆንም ????? ኪኪኪኪኪአገራችን ስንት ደንቆሮ አፍርታለች

  • @RahelKidanemariam
    @RahelKidanemariam 2 дні тому +10

    Thanks Tedi!! U can see how short memory the መንጋ is😥

  • @TegegneAbreham
    @TegegneAbreham 2 дні тому +12

    አንድ አገር መምራት እፈልጋለሁ ወይም የፒለቲካ ፖርቲ አመራር መሆን እፈልጋለሁ የሚል ሰው ስለሴኩላሪዝም ያለውን አስተያይ አይደለም ከሚስቱና ከቤተሰቡ ጋር ያለውን ግንኙነት መጠየቅ ይቻላል።

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 2 дні тому +3

      ጌታቸውን ወይም ልደቱ ጠይቆት ከነበረ?

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 День тому

      ልደቱና ጌታቸዉ ስለ ሜንጫ አላወሩም😊​@@kebirhassen6435

  • @girmalemyohannes6636
    @girmalemyohannes6636 День тому +4

    ኣብ ትግራይ ጆኖሳይድ ብህወሓት ኢዩ ተፈጺሙ። ንህዉሓት ሕተትዎ። መጀመርያ ህወሓት ኣብ ልዕሊ ኤርትራ ን27 ዓመት ዝፈጸመቶ ጆኖሳይድ ተጎምቢሕኩም ይቅሬታ ጠይቁ። ኣይትድከሙ።

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 День тому

      🦓🦓😂😂🐪🐪

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 22 години тому

      ተረፍ 🦈🐋🦈😆🇪🇷 ተደምረናል ኢልኩም ደመከልቢ ገይሩ ተጻዊትልኩም አብይ አሕመድ የሳድደኩም አሎ ሰብ ሓደ ኩሊት ተኸወል ወራዳ

  • @habtomweldu9222
    @habtomweldu9222 День тому +3

    በእውነት በእውነት እላቹሃለው ቴወድሮስን በጣም በጣም ቃላት ኣጣሁለት 🙏

  • @Yohanasenafe12
    @Yohanasenafe12 2 дні тому +9

    በኤርትራ ህዝብ ላይ ለ20 ዓመት የፈጸምከዉን በደል ኢና ስቃይ መቸ አወገዝከዉ ኢና ኤርትራውያን የምወጉዙት እነሱ ኤርትራውያን አይደሉም በፍፁም ሊሆንም አይቺልም በኤርትራ ስም የምሸቂጡ ወንድሞችህ ናቸው ::

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 День тому +1

      You are absolutely right

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 День тому +2

      For 20 years, TPLF and the people Tigray gave refuge to over 500,000 Eritrians. How come you do NOT mention that?

    • @Somedt
      @Somedt День тому

      @@wediofla3230 They provided refuge for political purposes, but how could they offer refuge to Eritreans after deporting so many without reason, solely because of their eye color?

    • @Peace_To_World
      @Peace_To_World День тому

      @@wediofla3230 The TPLF main objective was to migrate all Eritrean out of their country and possibly to provide them a refuge camp. So, why should any person have to appreciate for TPLF’s evil strategy. Be reasonable!

    • @user-234rdst-wer
      @user-234rdst-wer День тому

      እስቲ ስለራሳቹህ ተጨንቁ ቢሊስ ተፍቱን

  • @bojja5349
    @bojja5349 2 дні тому +10

    Teddy has never condemned the genocide that was committed by TPLF on oromo people. Where was he back then??

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 дні тому +1

      አንተ የት ነህ 😂

    • @Tes-qe1jc
      @Tes-qe1jc День тому +2

      He actually did. He, for example, denounced the Irreechaa massacre of 2016. You can search his program on the matter on his Reyot channel and listen for yourself.

    • @dawitmalles4480
      @dawitmalles4480 День тому

      ​There is no single person was killed by bullet and no TPLF member or federal officials were in the Errecha when that sad and deadly event happened. It was happened by Lema megersa lead oromya special forces. ​@@Tes-qe1jc

    • @GemechisMerdassa
      @GemechisMerdassa День тому

      That’s what always wondered me about this dude. He is tribalist. I would accept his opinion, had he blamed TPLF’s mass atrocities on Oromo and other ethnicities

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 22 години тому

      ኝኝኝኝኝ ፍራ

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 2 дні тому +9

    The one and only Teddy!!

  • @GzNice-d9b
    @GzNice-d9b День тому +10

    ዋው ቴዲ ግን ምን ዓይነት ፖለቲከኛ ነው በጣም ገራሚ ሰው ነክ እና በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት

  • @እውነትያሸንፋ
    @እውነትያሸንፋ 2 дні тому +36

    ቴዲ አንተን የሚያክል ፖለቲካኛ በኢትዮጵያ ማግኘት ከባድ ነው ። 1ኛ ነህ ::👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @AliDuri-hk1qr
      @AliDuri-hk1qr 2 дні тому

      Kkkk gegema

    • @Kam-l1c
      @Kam-l1c День тому

      ምንም የምጭር ችግር የለም! ህወሃቶች ጀዋሪን ለምን ሱፍ አልበሰውት ከች አደረጉት ነው መወያያው እንጂ… የምጭረውም የምጫርም ነገር የለም! የአገራችን ፖለትካ ፍፁም ተቀይሯል!!!

  • @why7981
    @why7981 2 дні тому +6

    ቴዲ አንድ አንዴ ሰው አንተ በምትናገረው ቃል እንዲናገር ድርቅ ምትለውን ነገር ልክ አይደለም ስው እኮ በተለያየ አገላለፅ መናገር ይችላል::

  • @TegegneAbreham
    @TegegneAbreham 2 дні тому +9

    እናቴ ነፍሷን ይማርና በሚዲያው እና ፖለቲካ ጉዳይ ስናወራ ምን ትል ነበር "ጨዋ ዝም ሲል ባለጌ የሰለጥናል" ትል ነበር። እውነት ነው ቴዲ ያለው shameful and shameless ሰዎች በዝተዋል ያለውን በደንብ ይገልፃል።

  • @me_212
    @me_212 День тому +4

    ጀዋር በጣም influantial ሰው ነው .... አንድ ቀን ካወራ አንድ ወር ሙሉ ሰለሱ ታወራላችሁ.

  • @jamatako1581
    @jamatako1581 3 години тому

    Go a head my dear tigray brothers.

  • @abiyalemu9261
    @abiyalemu9261 2 дні тому +4

    Tedy you have never apologized for your hate speech against Oromo people in the last many years . But you have the guts to demand an apology from other politicians like Jamar. Shameful!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дні тому +1

      What did he do to the Oromo people ? Stop hiding behind Oromo .

    • @user-234rdst-wer
      @user-234rdst-wer День тому

      እንደሱ ሚድያ ከፈተህ ለምን አትሞግተውም ከቻልክ ዘላለም አንድ አይነት ትርክት

    • @abiyalemu9261
      @abiyalemu9261 День тому

      @ that is not the point.

    • @abiyalemu9261
      @abiyalemu9261 День тому

      @@abuhaile6517 he is well known hamulating Gadda system, labeling Oromo youth like herd of animals( calling them 'menga ' repeatedly ) , belittling the well respected political figures like Marara Gudina and Bekele Gerba. All in all his core believe is toxic to Oromo people. Bro everything is available on reyot page.

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 2 дні тому +2

    I like Teddy’s mature political views

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 2 дні тому +13

    እንዴት ነው ንጹህ ነኝ አልጸጸትም የሚለው ? ጃዋር ስልጣን የሌለው አብይ አህመድ ማለት ነው ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дні тому +2

      እንኳን እሱ ተራው ህዝብ እንኳን በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚፀፀትበት ነገር አለው።

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 День тому +4

    ቴድሮስ ከጀዋር በከፋ መልኩ ከነ ታማኝ ጋር ሆኖ የትግራይ የበላይነት አለ ሲል የነበረ ነዉ። አሁን ደርሶ ትግራዋይ።

  • @Gololsha
    @Gololsha День тому +1

    ፍትህ ለአክሱም ትግራዋይ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 22 години тому

      እሱ እሚመለከተዉ የክልሉ ተወላጆችን ነዉ የእርጎ ዝንብቦች ኡንፈልጋቹሁም

  • @user-md2ct1hb7u
    @user-md2ct1hb7u 2 дні тому +4

    ቴዲ ሓወይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girgeb154
    @girgeb154 2 дні тому +7

    ቴዲ የፈለገው ጃዋርን ማሳነስ ነው። ቃላትን በማሳመር ወግ በመከሸን ጥቃቅን ነገሮችን በማጉላት ስሙን ማጠልሸት ነው የፈለገው።

    • @tsehairedda1085
      @tsehairedda1085 День тому +2

      ሰውን የሚያሳንሰውም የሚያስከብረውም ስራው ነው ። በአንድ ቀን ውይይት ያነሰ ከመሰለህ ሁሌም ትንሽ ነው ማለት ነው ። ውይይት እንጂ ጦርነት አልነበረም ስለዚህ ሌላ ሳይሆን እራሱን መከላከልና መሞገት ነበረበት ። የናንተ ጫጫታ አያስፈልገውም ነበር ።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 День тому +1

      ሰው ካነሰ የሚያሳንሰው እሳቤውና ግብሩ ነው። የሚጠለሽ ስምም ካለው እንደዛው። ጃዋር በእጁ ላይ ያልተቀላቀለ ንፁህ ደም በእጁ ላይ ኣለ። ይልቅ ጃዋር ነው ጽድቅ ጵድቅ እየተጫወተ ያለው እርግጥ በcourt መቆም እና ፍርድ የሚገባው ሰው ነው

    • @kemileye5864
      @kemileye5864 День тому +1

      ጀዋር ምን ለየት ያለ ጥሩ ስም አለዉና ስሙ የሚጠፋ? አንድ ተራ አቋምና ዓላማ ቢስ ሰዉ እኮ ነዉ። እዉቀት አጠር ህዝብ ስለሆንን ሰው ተከትለን ግፋ በለዉ የማለት አባዜ ስላለብን እንደ እነ ጀዋር እየመጡ ያቀረሹብናል።

  • @fetsumberhane4488
    @fetsumberhane4488 8 годин тому

    Dawit 🙏 teddy

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 2 дні тому +21

    እናመሠግናለን ጥሩ ውይይት ነበር ❤

  • @MesfinFenet
    @MesfinFenet День тому +4

    ስለ ጎንደር እዚህ ምን አመጣው አቶ ዳዊት, ጃዋርን ለመቀደስ ጎንደርን ማሰይጠን ለምን አስፈለገህ, ታሳዝናለህ ።

  • @ChebraChebo
    @ChebraChebo 2 дні тому +13

    I wish we have more Teddy’s in our media platform. የሴራ ፖለቲካ ገና ይገለናል:: Thanks Teddy.

  • @ebbaa
    @ebbaa 2 дні тому +8

    1:11 የጀዋር ንግግር ተመችቶኛል

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 День тому +1

    I have seen how much friendship bondege is high among some individuals. This good for our politics. Dawit I appreciate.

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 22 години тому +2

    JAWAR IS WEATHER THEY ACCEPT OR REJECT INFLUENTIAL PERSON !!

  • @askal1949
    @askal1949 2 дні тому +4

    I love you tadeya Godblss😊

  • @hanihairdin
    @hanihairdin День тому +4

    ቴዲ አንተ የትግሬ ጽንፈኛ ክርስቲያን መሆንህን ረስተሀዋል ጁሀርም መብቱ ነው

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam День тому

      ኣየ እናንተ ቴዲ ኢትዮጵያኒስት እንጂ ፅንፈኛ ኣይደለም ውሽታምዎች ነቹ

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev 22 години тому +2

    የህገመንግስት ጉዳይ አይሻሻል ብሎ የሚያዉቅ አይመስለኝም ፡፡

  • @bilisumatube5551
    @bilisumatube5551 Годину тому

    🎉❤Thank you DV I will follow and subscribe you!

  • @elizabethberhane7307
    @elizabethberhane7307 2 дні тому +3

    Awramba times screen is very distractive . If you turn off the blinking light may be better.

  • @SaveEthiopia-z1u
    @SaveEthiopia-z1u 2 дні тому +8

    ቴዲ ባንተዋወቅ ይገርመን ነበር:: ድብን ያለህ ጥላቻ አለህ? አብይ ስልጣን ስይዝ እኮ ነው ህውሃት እንዴት ስልጣን ለቀቀ ብለህ ፀረ ኦሮሞና ፀረ ጀዋር ጥላቻ ማንዛት የጀመርከው

    • @SR-rq4si
      @SR-rq4si 2 дні тому

      እዉነት ነው

    • @Odd375
      @Odd375 2 дні тому +1

      የኦሮሞ ሕዝብ ጥላቻ አይቼበት አላዉቅም።ዝም ብለሕ ልለጥፍበት ካልክ መብትሕ ነዉ።አንዲት ማስረጃ ማቅረብ አትችልም።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 2 дні тому

      በግድ እየጎተታችሁ የእናንተ የጥላቻ ትርክት እና ፈንገስ ሆኖ ሃገሪቱንም እናንተንም የሚበላ ሓጥያታችሁ ውስጥ ለመዶል የምታደርጉት መቧጠጥ የተበላበት ነው።

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 День тому +1

    Excellent teddy, that is why i wait eagerly your every weekly program

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 2 дні тому +4

    እኔ አሁን በቴዲ አስተያዬት
    እስማማለሁ:: ከአብይ በሗላ
    እባብ ያዬ በልጥ በረዬ ነው::
    ተጠዬቅ ልመልስን እንልመድ!!! ማንም ማን ቀሰቀሰው የተደረገው ግፍ የተሞላበት genocide ይቅርታ መጠዬቅ ትልቅነት እንጅ ማነስ አይሆንም:: በዚህም የጃዋርን ያልጠራ አቋም ያሳያል:: ቴዲ እናመሰግናለን::❤

  • @eliltashow8348
    @eliltashow8348 2 дні тому +6

    እናመሰግናለን ❤

  • @ethiopiaethiopia2099
    @ethiopiaethiopia2099 2 дні тому +7

    ትክክል ቴዲ ከአብይ በሆላ ወደ ስልጣን የሚወጣ ማንኛውም በደንብ ተፈትሾ መሆን አለበት✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @SMART-n6s
    @SMART-n6s 2 дні тому +2

    That’s exactly right…it’s not about being harsh or not it’s about being address question…Tedy did not ask a single question about the country’s current question he was keep asking about previously said issue

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 2 дні тому +1

      The interview took place because of Jawars book. Meanining, the book is about the past not the future🤌 sometimes we must understand not listen🧐

  • @belewyane2883
    @belewyane2883 2 дні тому +1

    good Job Teddy, you really stood for Basic principals of humanity. Dawit was protecting Jawar for all the time till the end of the show, even showing previous videos of Jawar (playing it for extended of time). However, at the end of the show, you got Dawit to join you on saying right is right and wrong is wrong!

  • @tadesseassefa1351
    @tadesseassefa1351 2 дні тому +13

    ቴዲ አንተ ትለያለህ ከፍ ወደ አለ ልዕልና የደረስክ የእውነት ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ፣

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 День тому +2

    ዳዊት ጆሀር ላይ ያለህን የመለሳለስ አዝማሚያ ምንድነው?

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 2 дні тому +2

    Tedy you are really best journalist

  • @TirHas-h5k
    @TirHas-h5k 2 дні тому +6

    ውሽት ፖለቲካ ላይ መደረግ ነበረበት ወይ አቦይ ፀሐዬ ላይ ውሽት ሰርተናል ባኑዋሽ ኖሮ ትግሉ እደዝ አይቀጣጠልም ነበረ ብሎ ነበር ለዋሸው ነገር አይፀፀትም ነገስ አለሞሸቱ በምን እናረጋግጣለን!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дні тому +1

      ትክክል !ወያኔም በውሸት አማራ ጠላት ነው ብሎ ነበር ትግሉን ያቀጣጠለው።

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 дні тому +1

    Thank you Dave🙏

  • @TeddyLasta4113
    @TeddyLasta4113 День тому +2

    ዳዊት ጃዋርን በመከላከል ብዙ ደከምክ:አሳዘንከኝ

  • @ephremyigletu8754
    @ephremyigletu8754 2 дні тому +6

    ጥሩ ጠያቂ መሆን ጥሩ ተጠያቂም ጭምር እንዳልሆነ የተረዳሁት በዚህ የቴዎድሮስ ፀጋዬ ቃለመጠይቅ ነው

    • @Peac4all-l6j
      @Peac4all-l6j 2 дні тому +7

      ከጥላቻ ውጣ ያኔ ይታይሀል

    • @mitikuassefa5954
      @mitikuassefa5954 2 дні тому

      የሸገሯ መአዛ ጥሩ ጠያቂ እንደሆነች ብዙዎችን የስማማል ። አንዴ በሆነ አጋጣሚ ተጠያቂ ሆና ሰምቼያት ልክ ይህ ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 2 дні тому

      ገልቱ

    • @BaagAts
      @BaagAts День тому

      Ye geltu lij

  • @beyondmotivation3975
    @beyondmotivation3975 16 годин тому

    I think this Media is great.

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 дні тому +5

    ደስ የሚል ውይይት ነበረ ዳዊተይ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 День тому +3

    "Ethiopia out of oromia" said Jawar once, with that his funny voice. What is surprising is the deapth of his arrogance he has to the people!

  • @ethiopiaethiopia2099
    @ethiopiaethiopia2099 2 дні тому +20

    ችግሩ እነ ዳዊት የትግራይ ህዝብ መጨፍጨፉን እንጂ TDF አፋር እና አማራ ክልል ያደረሰው ግፍ አይታያችሁም😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @michaelnegash8292
      @michaelnegash8292 2 дні тому +1

      ውይይቱን በጀመርያ ጨርሰው ለመተቸት

    • @abduahmad4167
      @abduahmad4167 2 дні тому

      I think you wished Teddy and Awramba not to denounce some TDF fighters atrocities in Afar and Amhara.Unfortunately they stick to their high standards and they equally denounced as they would do with Abiy&His allies in Tigray genocide

    • @tsehairedda1085
      @tsehairedda1085 День тому +1

      ታዲያ በማስረጃ ከሰሱና ለፍርድ እንዲቀርብ አድርጉዋ። የትግራይን ጭፍጨፋ እኮ አለምም ዘግቦታል ። ወንጀለኛ አይከሰስ ያለ የለም ። ከወሬ በዘለለ ምንም ጥረት ሲደረግ አላየንም ።

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 22 години тому

      ተረት ተረት አታዉራ‼️

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 2 дні тому +7

    ጦርነት መጥፎ ገፅታ አለው አንዱ ሲገል ሀላል ሌላው ሲገል ሀራም ሊባል አይችልም ሚዛናዊ መሆን ይገባል በሁሉም አካባቢ ንፁሀን ተገድለዋል ወደፊት

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 День тому +1

      I am a Tigrian,we are also victims because of these people,the so called leaders like Debretsion

  • @abdullahihamid4738
    @abdullahihamid4738 2 дні тому

    Wow, thank you, Dave, for interviewing Jawar regarding the controversy about the riots interview

  • @dekebomorkemo2893
    @dekebomorkemo2893 2 дні тому +3

    Now it’s extremely clear this bland guy hates Oromo peoples and Jawer.

  • @Bora-h1q
    @Bora-h1q День тому +1

    If Jawar comes back to Reyot for another interview, he is going to lose the Oromo's trust.

  • @losku.964
    @losku.964 День тому +8

    ቃለ መጠይቁን። እባብ ለእባብ ብዬዋለዉ

  • @AmanGebremariam
    @AmanGebremariam 2 дні тому +13

    እንደ ቴዲ የሚያክል ጋዜተኛ ከ ሀበሽ ምድር ገና አልበቀለም (አልተወለደም )

  • @yemanebrhane1410
    @yemanebrhane1410 2 дні тому +2

    Thank you My Teddy❤❤❤

  • @afeworkw1291
    @afeworkw1291 2 дні тому

    Thank you Tedi we love you!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @MechaWondimagegnehuMalka-y5j
    @MechaWondimagegnehuMalka-y5j 2 дні тому +1

    Tewodros Tsegaye and Jawar Mohammed 's interview should be further elaborated on very key issues ...in near future

  • @EbH767
    @EbH767 11 годин тому

    Tedy shines again. When you have a reason to say you will be eloquent and precise.

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 2 дні тому +3

    አይ Teddy በጃዋር እንጀራ ወጣልህ። አሁን ከDave ጋር ተካፍለህ ለመብላት መምጣትህ ጥሩ ነው።

  • @mesht4434
    @mesht4434 8 годин тому

    ኢትዬዺያ ዉስጥ መለመድ ያለበት የተለያየ አመለካከት ያላቸዉ የፖለቲካ ሰወች ሃሳባቸዉን ፊት ለፊት መከራከርና መወያየት አንድ ጫፍ ይዞ በዘሩ ተከልሎ የሚያጨበረብረዉን የሚያጋልጥ ይሆናል ቴዲንም ጃዋርንም እናመሰግናለን

  • @GadyBGutu
    @GadyBGutu 2 дні тому +1

    Jawar true leader ever

  • @Mht-m4c
    @Mht-m4c 2 дні тому +5

    ጀዋር❤❤❤❤❤
    ተዲ 😂😂😂😂

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 13 годин тому

    ይህንን ቃለመጠይቅ ሰምታችሁ ቴዲን በትክክል ከተረዳችሁ ብቻ በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @addistedla
    @addistedla 2 дні тому +3

    I share your idea Teddy on microscopic check point on leadership from now on.

  • @YohannesElias-z4t
    @YohannesElias-z4t День тому

    I had a good time with this issue, and thanks all

  • @alula961
    @alula961 2 дні тому +3

    አልቆጭም ያለው በራሱ ህይወት አደርጋለው ብሎ ሳያደርግ የቀረው ስለሌለ አልቆጭም ነው የሚለው ያለው

  • @abadikidane9078
    @abadikidane9078 День тому

    Good job Dawit

  • @ceremelag386
    @ceremelag386 22 години тому

    Teddy even though I don’t agree with you on Ethiopiansm ideology or the biggest Ethiopia. Very good analysis.

  • @tarekegnwayiso3008
    @tarekegnwayiso3008 День тому +2

    ❤ዳዊት ምዛናዊ ጋዜጠኛ ስለሆንክ አመሰግንሃለሁ! በዝያውም ቴድንም ምከረው :: ማክረር ጥሩ አይደለም :: እኛ በሁሉም ነገር ገና ነን ❤ብዙ ይቀረናልና ::

  • @mikelegesse8343
    @mikelegesse8343 День тому

    Teddy lots respect !!!

  • @HailayGebremeskel
    @HailayGebremeskel День тому

    TADI IS RATIONAL AND LOGICAL IN POLITICS EVERY TIME

  • @samsonasfaha292
    @samsonasfaha292 День тому +1

    ቴድሮስ ደመኛ ጸላኢ ህዝቢ ኤርትራ። ኣብይ ኣመሪካ ምስ መጸ ባሕሪ ኢሉ ክዋጋእ ዝጎስጎስጋዮ ኣይርሳዕን። ዒራ ንስካ ኩናት ዘይትከይድ ኩናት ክትሰብክ ዘመንካ ዓሪቡ። ሕጅውን ኩናት ኣብ ትግራይን ኤርትራን ትሰብክ ኣለኻ። ምሕረት ይወርደልካ።

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 2 дні тому +1

    Dormant people's minds

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 18 годин тому +1

    የሕዋሐት የበላይነት አለ እያልክ ሰትደሠኩር አልነበር ቴድ ዛሬ ጀኖሳይድ እያልክ ትጮሐለህ ከጀዋሐር በምን ትለያለህ አተሰ

    • @yikalogtsadik9714
      @yikalogtsadik9714 11 годин тому

      እና የህወሓት የበላይነት የለም ነበር? እንታይ ጉዱ

  • @edmondberhane
    @edmondberhane 2 дні тому +7

    የAWRAMBA TIMES ዳዊት ከበደና የT.M,H አሉላ ሰለሞን የጀዋር መሀመድ አሽከርና ገረድ የመሆን ፍላጎታችሁ ለምን እንደሆነ አልገባኝም ?

    • @luwamluwam3868
      @luwamluwam3868 2 дні тому

      አንተ ስውየው
      ብፀጨለማ ግዜ ድምፂ ስትሆን ነበርክ ለዚ ምስጋና አለኝ
      ነገር ግንብትግራይ ፓሎቲካ ውስጥ ገብተህ አንዱን ደግፈህ ጌታቸው ባንዳ ትላለህ ይህ ትልቅ ስህተት ነው
      ወንድሜ
      የደብረፅዮን ህወሓት እኮ ከሻዕቢያ እየሰራ ነው ጆኖሳይድን ክዶ
      ለምሳሌ እስታሊን እየው
      ሻዕቢያ ውስጥ ተሰክቶ ነው ያለው

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam День тому

      ​@@luwamluwam3868ኣትሳሳት ኤድሞንድ ብርሃነ ትክክለኛዉ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ነው የነጌታቸው ባንዳነት እና በህዝቡ ላይ ያደረሱት ክህደት ደሞ ትግራዋይ ሁሉም ያውቆዋል ልትደብቀው ኣስበህ ኮሆነ ኣይሳካልህም

  • @bilisumatube5551
    @bilisumatube5551 6 годин тому

    😅 Tedy is still insisting Jawa was need to say TPLG was “Holy”! No more and that is completely insane!!

  • @feritaweldgorgise8165
    @feritaweldgorgise8165 2 дні тому

    Tedy Tedy wow ቃላት የለኝም እንዴ ት እንድእምንገልፅህ ❤❤❤🥰

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 День тому +2

    Why yall focus in jawar he is not PM😂
    May he will be

  • @Only-true91
    @Only-true91 День тому +1

    Eritrea Eritrea 🇪🇷…………….. 😂😂 😂I 😂😂😂😂😂

  • @Zerituye
    @Zerituye 2 дні тому +4

    Why do you need two follow-up talks about Jawars interview? So weird!!!

  • @tamrathaile8677
    @tamrathaile8677 2 дні тому

    Tedi has conducted a brilliant interview with Jawar, cornering him and nor letting him.play his game as usual
    It will be a good lesson for Jawar

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f 2 дні тому +7

    "Consistently inconsistent" is descriptive of Jawar.

    • @RahelKidanemariam
      @RahelKidanemariam 2 дні тому +2

      Opportunistic too!!!

    • @ofiinbulaa7528
      @ofiinbulaa7528 2 дні тому +1

      Consistent nw , he has to go through phases to reach here, that doesn't mean he has to stick to your convenient slogan. Move on

    • @kMGG-p7f
      @kMGG-p7f 2 дні тому +1

      @@ofiinbulaa7528 You will see him talking the opposite after just a month. He just follows his emotion. He doesn't have any principle.

  • @abebetenaw243
    @abebetenaw243 2 дні тому +2

    አሉላ የሚባል ደሸናም ግን የጃዋርን ስህተት በመደበቅ ወዳጅ ለማድረግ የምትላላጠው አይጠቅምህም።ጃዋር መቼም ጓደኛ አይሆንህም ደነዝ!!ቴዲ ሁሌም 1ኛ ነህ ጫፍህ እንኳ የሚደርስ የለም።

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam День тому

      ኣሉላ ብር ከተሰጠው እኮ የኣልሸባብም የኣልቃይዳም የቦኳህራን ኣባል ከመሆን ወደ ውሃላ ኣይልም😂😂

  • @demmemalo725
    @demmemalo725 2 дні тому +2

    ዳዊት ለአማራ ያለህን ጥሩ ያልሆነ ምልከታ ነው እንጂ ዉልደቴም እድገቴም እዛዉ ነዉ 2016-2018 ብዙ በጣም ብዙ ጉዳት ደርሷል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дні тому +1

      አዎ እነሱ ላማራ ያላቸው ጥላቻ ጥልቅ ነው። ደግነቱ አሁን አማራው ነቅቷል።

    • @weldebrhanhalefom3061
      @weldebrhanhalefom3061 2 дні тому +4

      ደካማ ኣትሁን፣ለኣማራ ጥሩ እይታ የሌለው ሰው ለትግሬም ጥሩ እይታ እንደሌለው እወቅ፣ያሰው ደካማ/ዘረኛ መሆኑ ግልፅ ነው፣እንዲህ የሚል ቃል የሚያወጣም፣የሚያራምድም እንዲሁ።
      ኣየነው እኮ ኣንዱ ሲጎዳ ያው ኣንዱም ጊዜ ጠብቆ ሲጨፈጨፍ፣ስህተቱ እናርም ንግግራችን።
      ስህተት ቡዙ ነገሮች ያሳየን ይመስለኛል

  • @sesawha9301
    @sesawha9301 2 дні тому +2

    በኔ እምነት በጃዋርና በቴዲ መሀል የተደረገ ቃለመጠይቅ በሳል አስተማሪና ስልጡን ነው። ታዲያ የነዳዊትና ሌሎች ማማቅ ለምን አስፈለገ?

  • @stpual1
    @stpual1 2 дні тому +4

    Reyot media ይለያል !!!